መላዕክትን እናዝዛለን! [ለጥያቄዎ መልስ] ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው ll Apostle Zelalem Getachew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 21

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 года назад

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 2 года назад +2

    በመላሀክት አጋልግሎት ተጠቅሜአለሁ !አባቴ ተባረክ የዛሬ 3አመት አካባቢ ከቸርች ስመጣ መሽቶብኝ ነበርና ወንበዴዎች ሲከተሉኝ በፍርሀት ነበርኩኝ ግን ጌታ መላሀክ ልኮልኝ ሁለት መላሀኮች ሸኝተውኝ አይቻለሁ

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ 2 года назад +2

    እንኳን ደስ ያለህ ዶ/ር ዘላለም

  • @የኢየሱስመንገድያድናል

    Tebareki ye geta sew geta yibarekaw ine betimehert bizu temirhalaw 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @firaolsheleme1658
    @firaolsheleme1658 2 года назад

    Ameenn

  • @zeryihunpetr5525
    @zeryihunpetr5525 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Andy-sh1ms
    @Andy-sh1ms 2 года назад

    tebarek...

  • @richrich1773
    @richrich1773 2 года назад +2

    እስቲ ለምሳሌ ስናዛቸው እንዴት እንደሚባል ሰፊ ትምህርት አስተምረን ለስደተኛ የሚሆን ዝም ብሎ በደፈናው ከመጸለይ ይሄ ውጤት አለው አሳጠርከው እኮ ትምህርቱን ጥሩ ነበር

    • @adventurefilmclips1923
      @adventurefilmclips1923 2 года назад

      ለእኔ የተመደባችሁ የእግዚአብሔር መላዕክት ሆይ አሁን በኢየሱስ ስም አዝሃለው እንዲህ አድርግ ማለት የምትፈልጊውን ኢንዲያደርግልሽ ማዘዝ ነው።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 2 года назад

      የመላህክት አገልግሎት የሚል ትምህርት አለ የ7 spirit TV you tube ላይ አለልሽ የኔ ቆንጆ

    • @richrich1773
      @richrich1773 2 года назад

      @@adventurefilmclips1923 እሺ አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @richrich1773
      @richrich1773 2 года назад

      @@belaynegash6550 እሺ ተባረክ

  • @zeryihunpetr5525
    @zeryihunpetr5525 2 года назад

    Thank U Apostel,Now Im Watching

  • @eljh2585
    @eljh2585 2 года назад

    ምስኪን ትውልድ ተጫወቱብን ጭንቅላት የሌለው ትውልድ ከገኛችሁ የገባናል ????😭😭😭😭

  • @zeryihunpetr5525
    @zeryihunpetr5525 2 года назад +1

    አፖስትል ቪዲዮ አልከፍት አለኝ። ስለመላዕክት የተለቀቀው ቪዲዮ

  • @sarabrhanu1367
    @sarabrhanu1367 2 года назад

    Much love zele

  • @biniyam9379
    @biniyam9379 2 года назад

    Apostle ሰዉ መንፈስ ቅዱስን እንዴት እንደምንሞላ አስተምረን ?

  • @adventurefilmclips1923
    @adventurefilmclips1923 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ አፖስትል
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እርሱም በአማኝ ውስጥ አጋንንት መግባት ይችላል?
    ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ እና አጋንንት በአንድ ሰው ውስጥ እንዴት ይቀመጣሉ።

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 2 года назад

    Geta eyesusn be simu enlaminalen🙏🙏malehak damo endet nwu yemin tayikwo? Linxerachow zend Simachewn anakim? Apostle sorry zarema timrt sayhon tiyake ye teyakegn yimaslal please abraralen 🙏😔