የማይፈልግሽ(አንቺ ግን የምትፈልጊው) ወንድ እንዲያፈቅርሽ- Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 лет назад +229

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እናመሰግናለን እህህህህህ ለወንድ መጨነቅ አያስፈልግም እህቶቸ ቡቴድ እሄዳለሁ ቁሜ አልጠብቅህም በወንድ ወንድ ይተካል አባቴ አይደለህም ተፈለገ ጥርግ ይበል ። እኔን እስከሞት ድረስ የወደደኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደሀኒያለም ብቻ ነዉ

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад +6

      እዉነት ነዉ እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ ።

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 лет назад

      💖💖💖💖💖

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 5 лет назад +1

      ተባረኪ እሰይ እውነት

    • @melakgdaygday7330
      @melakgdaygday7330 5 лет назад

      ተመቸሽኝ ኣቦ ወንድ ጥርግ ይበላ

    • @ishwaishwa8832
      @ishwaishwa8832 5 лет назад +2

      ትክክል በልሀል እውነትህነዉ እኔ ደርሱብኛል ግን እኔ በጣም ፍቅር ሲሰጠኝ አይቸ እኔ ም ከዛ በላይ ተከባከብኩት እንደወደድኩት ሲዉቅ ጢባር ጀመር እኔ ደግሞ ውሰጤ በጣም ቢሰማኝም ወዲዉን አቁምኩት እግዜብሄር ይመሰገን ማንነቴን አሳየሁት አሁን ዳረዳረ ይለን ባታም የለኝ እውነት ነው እህቱቸ ይህ ትምህርት ተጠቀሙበት

  • @jameela9995
    @jameela9995 4 года назад +115

    እውነት ነው ወላህ የኔ የደሩሰብኝ ልክ እንዲህ አይነት ነው እውነቱን ነገርከኝ እኔ ግን ያደረኩትን ሳላቅ ግን ለምን እል ነበር አሁን ገባኝ አመሰግናለሁ ጥፋቴን ስላሳወከኝ እደኔ የተሸወዳችሁ በላክ ጠቁሙኝ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 4 года назад +33

    እሱ ልክ ነህ ወንዶች ሲያፈቅሩ እንጂ ሲፈቀሩ አይወዱም ደግሞ ፍቅር በፊልም ብቻ እንጂ በተግባር አላየንም ብዙዎቻችን ልባችን ቆስሏል ወንድሜ ሁሉንም ትቶ ፈጣሪን ማገልገል ይሻላል።

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ
    @ከችግርበዃላምቾትአለ 4 года назад +58

    ለካ ሁሉም እንደኔ ልቡ የቆሰለ ነው አይዞን ሴቶችዬ አብሽሩ😰

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 8 месяцев назад

      🎉በጣም አላህ ከሪም✅

  • @halimaendris8770
    @halimaendris8770 5 лет назад +109

    ሙዳይየ ካንተ ብዙ ተምሬ አንድ ዘልዛላ ወንድ አፍቅሬ ነበር እናም ስንተዋወቅ ቤተሰብ አስጠይቀን ኒካህ አድርገን ልንጠባበቅ ቃል ገባን ቤተሰብ አስጠይቅ ስለው የማይደረድረው ምክኒያት የለም ቆይ ከወር ቡሀላ ካሳምንት ቡሀላ እያለ ግዜየን ግድል አረገብኝ እሱን ስከተል የሚፈልጉኝ ወንዶች ሁሉ አጣሁ ብዙ ለፍቸ አእምሮየን አሳምኘ ተውኩት ከዛም ምንም ሳልቆኝ በቤተሰብ ሌላ ሰው አጨኝ አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ሲጠራኝ ብቻ እናቴ ማማየ ነው የሚለኝ በሀይማኖቱም ጠንካራ አልሀምዱሊላህ ከክፉ ወንድ አላህ ይሰውራችሁ ህይወትን ግዜን አላማን ያስጠፍሉ

    • @ayishayoutube4345
      @ayishayoutube4345 4 года назад +1

      ማሬ፣አላህ፣ምን፣ያሳነዋል፣አላህ፣የፀፍልሽ፣ነገር፣አያቀርም፣እና፣ለኝ፣በድዋሽ፣አትርሽኝ

    • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
      @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 4 года назад

      Halima Endris ማሻአላህ ዉዲዋ

    • @ali-ll4qs
      @ali-ll4qs 4 года назад

      @@ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ ማሬ ይሀ አይሆንሽም እኔም አጋጥሞኛል እዴዉ በናትሽ ሆደን በላኝ ሀያራት ሠአት አያልቅም ባወራሽ እና ተጠቀቂ

    • @zuleykashafi7538
      @zuleykashafi7538 4 года назад

      اللهم امين

    • @የኤርሚያስልጆች
      @የኤርሚያስልጆች 4 года назад

      እብሺሪ እህትዋ አላህ መልካም ነገር ይሻልን ወላህ ወንዶች ብር ነው የሚፈልጉት

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 года назад +204

    ከሄደ በዋላ የምንመለማመጥነዉ ካልጠፈ ወንድ ትቶኝ ከሄደ እኔስ ለምን አልተወዉም ሂወት ሁሌም አዲስነዉ አዲስ ሂወት አዲስ ሰዉ ካላስ የሚስማማ ላይክ

    • @rashamash3070
      @rashamash3070 4 года назад +1

      Sha

    • @lailaa2719
      @lailaa2719 3 года назад +1

      ነክ ብልሻል

    • @gggmmm1380
      @gggmmm1380 3 года назад +1

      አትሸወጂ ትዳር ከያዝሽ በሁዋላ እንደዛ ብሎ ነገር የለም

    • @ጀምየሀበሻልጅ
      @ጀምየሀበሻልጅ 3 года назад +1

      እኔ አሁን ትቶኝ ሄዷል የልጆቸ አባት ሌላ ሴት ወዶ ምን ማደረግ አለብኝ ተባበሩኝ

    • @ጀምየሀበሻልጅ
      @ጀምየሀበሻልጅ 3 года назад

      እኔ አሁን ትቶኝ ሄዷል የልጆቸ አባት ሌላ ሴት ወዶ ምን ማደረግ አለብኝ ተባበሩኝ

  • @الحمدالله-ع7و9ش
    @الحمدالله-ع7و9ش 5 лет назад +533

    ምክሮችህ ጥሩ ቢሆንም ለፍጡር ከመጨነቅ ለፈጣሪ ማጎብደድ ትልቅ ዋጋ አለው። እርሱ ቢጠረግ ሌላው ይመጣል።

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад

      ሙዳየ እኔ ነግሬው አለው ምን ላድርግ

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 5 лет назад +3

      @@sadahasn8921 ከአሁን ቡሀላ አትገሪው እራስሽን ብቻ አሻሽይ

    • @ራቢብንትሠኢድ
      @ራቢብንትሠኢድ 5 лет назад

      በትክክል

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 5 лет назад

      ኪኪኪ umu Usman Betkekel Yeni Wede Ere Wedza Mengeste Semay Alkerben Eskezi Tenker Yebele

    • @الحمدالله-ع7و9ش
      @الحمدالله-ع7و9ش 5 лет назад +8

      @@bmherthebezatfiteheekomale621 እኛው ነን ራሳችንን የምናረክሰው ውዴ ሲመጣ አላህ በሚፈቅደው መልኩ በኒካ መጣመር ካልፈለገ መንገድህን ጨርቅ ያድርግልህ ብሎ መሸኘት ምናልባትም እርሱ ለእኛ ስለማያስፈልግም ይሆናል አዛኙ አሏህ ያራቀልን።

  • @ሀዩነኝየሀርቡዋዘናጭያንተ

    እናመሰግናለን ምክርህ ጥሩ ነው. ።
    እኔ በበኩሌ ስለወንድ ማሰብ አቁምያለሁ
    አላህ ሷሊህ የሆነውን ቀርቶ የሚያስቀራውን. ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ያረብ. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 года назад +128

    ወንድ እና የመዳምን ስራ አላህ ይገላግለኝ

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji5490 4 года назад +123

    ወይኔ እንደው ፈጣሪ የባረከው ባል ይስጠን ማለት ነው እንጂ የወንድ ልጅ ፀባይ አስቸጋሪ ነው ቀርቦ ከሚርቅ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @dancyasefa4669
    @dancyasefa4669 2 года назад +3

    ወድማችን ሙዳይ እናመሰግናለን ስለምክርህ ወንድ ጥቅም ብቻ ነው እሚፈልገው ለዘላለም እማይተወን ፈጣሪያችንን መከተል ይሻላል ወንድን ከማመን በስደት ያላቹ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @utube3907
    @utube3907 5 лет назад +50

    ሲቀጥል በስደት ያላችሁ እህቶቼ አብሺሪ ሲፈጥረን ለኛያለዉ አዳም አለ ፈጣሪን አመስግኑ ተስፋ ከፈጣሪ እጅ ከሠዉ አይጠበቅም።

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад +30

    ልክ ነህ እኔ ከ ስምንት አመት በፊት ጀምሬ የምወዴው ልጅ አለ ሀገር ገብቻ አግብቸው ወልጄ ብኖር ዴስ ይለኛል ነገር ግን ስናወራ ትንፍሽ አልልም እዴውም ምንም ነገር ግድ እዴማይሰጠኝ ሆኘ ነው እማወራው ሴት ልጅ የሚሰማትን ሁሉ ላላገባት ወድ መናገር ጥሩ አይዴለም ግልፅነት ሲበዛ ሰው ይጠላናል ድሮ ግልፀኝነቴ ስለጎዳኝ ትምርህርት ወስጃለሁ

  • @ansuwar9444
    @ansuwar9444 5 лет назад +50

    እህቶች ምክሩን ስሙት በጣም ቆንጆ ምክር ነው በርታ ሙዳይ አይዞህ።

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 5 лет назад +87

    መጨረሻው ያማረ ወረት የማያውቀውን አፍቃሪ ደጉን አዳም ፈጣሪ ይስጠን ሴት እህቶቼ አሜን የዘመኑ አፍቃሪ አፈቀርኩሽ ባይ ወንዶች. ተከድነው ይብሰሉ።😟😟😔. 😣😣😢

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 5 лет назад +50

    ወድማችን ከ35 በላይ ለሆኑ ሰወች ስኬትና ትዳር ተስፍ ያለመቁርጥ ወደፍት እዴት እንጎዛለን እና መርጃ ስራልን በቀጣይ ቢዲዪ

  • @zamo3230
    @zamo3230 5 лет назад +231

    በጣም ነው የተመቸኝ ሴት ተፈላጊ እጂ ፈላጊ አደለችም

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Месяц назад +1

    ሙዳዬ ተባረክ ያተነ ትምህርት ሁሉ ለኒ በጣም ጠቅሞኛል ❤

  • @ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ
    @ሄዋንሄዋን-ሸ3ጰ 4 года назад +6

    ልቤ ስብር አድርጓ ነው የጠፋ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ያንተ ትምህርት የሌላ ያልሰማሁት ምክር የለም አሁን ተሽሎኛል ፈጣሪ ይመስገን።ከንግዲህ ማንም ወንድ ማመን ከበደኝ።

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 2 года назад +2

    እንኳን አደረሰህ ዶክተርየ መልካም ብአል ተመኘውልክ ኡፍ ዶክተር ወንድምየ ደግሞ ስወድክ ❤😥 ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም ልዩ ናቸው በጣም እየተለወጥኩበት ነው አይዞህ በርታ ሰላምህ ይብዛልኝ🙏

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 5 лет назад +112

    ኧር እሱን ከምለምን ል ;ፈጣሪን ብለምን ይሻለኝ ል።

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
    @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 года назад +22

    ሙዳይ መዋጥ አልችልም ሣፈቅርም ስጠላም ያስታዉቅብኛል እዉነት ነዉ የምትለዉ ሁሉ ዝግት ሣደርገዉ ኢሞዉንም ዋሣቡንም በፌስቡክም ብሎክ ሣደርገዉ በቲዉተሮ መጣ ይሔ ፎቃቃ ።እኔ ደግሞ አጀቴ ተበጥሱዋል ።በጣም አስከፍቶኝ ታምሜ በባዶቤት አስቤዛ ሣይገዛልኝ እንኩዋን ጥሎኝ ወደስራ ሲዬድ ጋማዉን ሹርጣ እንኩዋን ደስ አለሺ በሉኝ

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 лет назад +39

    አልሀምዱሊላሂ ያረቢ እንዲሁ እንዳማረበት ይቀጥልልኝ እንጅ ከአሁን በፊት አቤት ፀባዩ ቅንነቱ እንክብካቤውና ሀሳቤን ይቀበላል አላህ ሰብረኛና ኢማነኛውን ሰጥቶኛል አልሀምዱሊላሂ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +11

    ገደል ይግባ አልለማመጠውም ዛሬ ጠልቶኝ የተለየኝ ወንድ ነገ በራሴ ጥረት የኔ ቢሆንም ነገ የኔ እንክብካቤ ሲጎልቀት ጥሎኝ እንደ ሚሄዴም እያወኩ እርግጠኛ ሆኜ አልለማመጥም ጥርግ ይበል

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 4 года назад +98

    እኔ ልቤን ቆስሎ ነዶ ተቃጥሎ ፍም ሁኖዋል 😰😰😰😕 ብቻየን መኖር ነው ሚሻለኝ 😡

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 лет назад +32

    ሙዳየ የላንቺ ሞኖር አልችልም ሄወቴ ነሽ እያሉ ቀርበው ነው ቅርብ ስትላቸው ላሽ የሚሉቱ ወይ የወንዶች ነገር አይ ነገር ነው

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 5 лет назад +70

    ይመችህ ህይወት ቀልድ አይደለችም ወንድ ፈልጎ ሲመጣ ነው ደስ ሚለው

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 года назад +2

      ባሁኑ ሰአት ትዳር ሳይሆኑ ብር ነው የሚገቡት ሤቶችዬ ፈጣሬን መለመን ይበልጣል

  • @rhemaadam5783
    @rhemaadam5783 5 лет назад +191

    ወንዶች የልብ ካውያ ናቼው ብቻ,

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 лет назад +73

    እናመሠገናለነ ሙደይየ እኔሥ ይወደኛል ብየያሠብኩት ሠዉ እንደማፈቅረዉ ሥለሚያዉቅ ትቶኛል ሢፈልግ ቴክሥተ ያረጋል ሢፈልግ አየመልሥም አጠቃላይ እሡ ሢፈልግጅ እኔሥፈልገዉ አላገኘዉም በቃ እኔም ተሥፋ ቆርጫለሁ ወንድ ልጅ ልቡ አይገኝም ደላሎች ናቸዉ ሤቶችየ ለሁላቸንም እግዚአብሔር ን የሚፈራ ከወረት የፀዳ ንፁህ አፍቃሪ ይሥጠን አሜን

    • @SelamHAGOS-s3p
      @SelamHAGOS-s3p 5 лет назад +1

      አይዞሽ በሁላችንም የደረሰ ነው ጠንካራ መሆን ነው አይ ዞን አሜን።

    • @اكرامعبدالله-ث6ص
      @اكرامعبدالله-ث6ص 5 лет назад +2

      በኔም ደርሶብኛል ዉድ እህቴ አብሽሪ

    • @mitku1079
      @mitku1079 5 лет назад +1

      @@SelamHAGOS-s3p አሜን አሜን አሜን

    • @mm.3058
      @mm.3058 5 лет назад +1

      የኔ እህት. የበለጠ ትገኛለሽውደ😍😍

    • @ሶሊያናድንግል
      @ሶሊያናድንግል 5 лет назад

      እህቶቸ ሁሉላችሁንም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @bndoor20122012
    @bndoor20122012 4 года назад +2

    ሰላም ወዲም ትምህርትህ በጣም ደስ የሚል ነው የወዶችን ነገር ተው እኔ ባሌን በጣም ነበር የምወደው ምንም በማለውቀው ምክንያት ተለያየን ከተለያየ አመታት አስቆጠርን እኔ ግን ልረሳው አልቻልኩም

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 4 года назад +22

    እኔስ ከወደድኩት ተሎ ነው የምናገረው ለፍቅር ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም

  • @mekedskebede4438
    @mekedskebede4438 4 года назад

    ወይ እግዚአብሄር ይባርክህ. በእውነት የኔን ህይወት እየነገርከኝ ሁሉ መስለኝ በእውነት እየተዋደድን ስለ ወደፍት ህይወት ስጠይቀው በዛው እልም ብሎነው የቀርው በጣም አስተማሪ ምክር ነው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Ail-gr1cs
    @Ail-gr1cs 2 года назад +6

    እህቶቸ አደዬ የሄደን መመለስ ዳግም መቁሠል ነው እኔ እሌላ ጋ ሄዶ ተፀፅቻለሁ ስል ሰው ሲልክ ሲስቸግረኝ እድል ሠጠሁት ግን አሁንም ያው ተመልሶ ሄደ የሄደን አትመልሱ😥

  • @elsahabtom7783
    @elsahabtom7783 2 года назад +1

    የኔ ወንድም ትምህርት በጣም ጥሩ ነው አንተን ግን ልገኝህ ፈልጌህ ነበር እናም እንዴት ልግኝህ

  • @ስደተኛእዩሽመይ
    @ስደተኛእዩሽመይ 4 года назад +9

    ወይኔ የንይፍቀር ዶሞ አኔ አንድምወድው ሳውቅ text አይቶ ዝም ይላል
    ከፍለግ አሱ አንደፍለገ ነው ብቻ ይድውላል😭
    ከዛ አኔ ዝም ልልል ወስንኩ 😭😭😭
    አፍፍፍ አንድኔ የትጎዳ እ/ሄር ኣለና ተምስገን አንበል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveYou-zc2sj
    @LoveYou-zc2sj 5 лет назад +2

    ሙዳይ! ዛሬ ነው ቤትህ ዘው ያልኩት ከልብ አመሰግናለሁ ትክክክል ነህ ብቻ አላህ ሲፈጥረን ልባችን ስስ አድጎ ነው የፈጠረን ብቻ ጠንካራ እንድንሆን እንደተ አይነቱን መካሪ አያሳጣን በአጠቃላይ ወንዶች የሆነ ነገር ነው የሆኑት አሳደካቸው አይደለም አሳደው ልሙትልሽ ብሎ ያገባው ሳይቀር ከትንጊዜ ቡሃላ እስስት የማታውቀው ሰው ይሆናሉ ልቦና ይስጣቸው እኔስ ቆስዬ ቆስዬ ትቼ ለልጆቼ መኖር ጀምራለው በስደት አልሃምዱሊላህ እሱም ሌለቤት መስርቶ ወልዶ እየኖረ ነው እኔም ስደት አግብቼ ለልጆቼ እየኖርኩኝ ነው ተው ወንዶች!!!! በዚህ አለም የተሳካላቹ መስሎ ቢታያቹም መጨረሻ አለም አለ ፈጣሪ ፍት ትቆማላቹ ዋ ዋ😢😢😢😢

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ለምን ሲሸሽ ውሎ ሲሸሽ አየድርም ጥርግ ይበል ልውደድህ ለፍቅርህ ነው እንጂ ልግዳልህ አለልኩት ሆ ለፀሎቴ ለስግደቴ ብጨነቅ የማንግስተ ሳማይ መግቢያ ስንቅ ይሆነኛል ለወንድ ብጨነቅ ምን ይሆንልኛል ?

    • @onelove-nu6pe
      @onelove-nu6pe 5 лет назад +2

      💓👍

    • @onelove-nu6pe
      @onelove-nu6pe 5 лет назад

      እኔም እንደምወደዉ ነግሬው ነበር ግን እሱም ከምንም እና ከማንም በላይ ነው የምወድሺ አለኝ ለቤተሰቡም ነግሮቸዉ ነበር እና እኔ ሁልጊዜ ነበር የምጨቀጭቀዉ ግን እወደዉ ነበር አሁን ተለያይተናል በራሴ ጥፋት 😢

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 года назад +2

      ወንድ አባት ነው ትዳር ነው መመኪያ ጉዋደኛ የመሳሰሉትን ነው ።ላደለው ።ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ።የእግዚአብሔርም አላማ ነው ።እሱ ልክ ያደረገውን እኛ ልክ አደለም ማለት አንደፍርም ።የተባረከውን ይስጠን እንጂ ።

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 3 года назад

      እዉንት ነው

  • @አቢቾወሎየዋአቢቾወሎየዋ

    ምን አለ ቀደም ብዬ ሰምቸው በነበረ ታዳ ምን ወጋ አለው ። እናመሰግናለን ሀሪፊ ትምህርት ነው ።

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 года назад +3

    በእውነት አመሰግናለሁ. የኔ ወንድሜ ተበርክ
    ብዙ ትምህርት ወስጄለሁ✅💖🍇👏

  • @hayatmosa3210
    @hayatmosa3210 5 лет назад +3

    ትክክል ብለሃል እኔም ሰፈልገው ይመጣል ሰፈልገው ይሄዳል ከዛ እኔም ተስፋዬን ቁርጥ ሳረግ አገረሸበት መደወል ማለቃቀስ ሲጀመር እኔም ጥርግ በል አልኩት እራሴን አጠፋለሁ ሲል ድብን በል መጥቼ እከብርሃ ለሁ አልኩት አሁን ብያለክስ መቼ ሰምቸው በጣም ትክክል ነው እህቶቼ ዝም ስትሉት እራሱ ይመጣል ከ አላህ ጋር በቻ ተጣላን ቶ

  • @hayatmosa3210
    @hayatmosa3210 5 лет назад +16

    እንጂ ነኖር እማይችለው ከሰው እርቆ መኖር ይቻላል ጥርግ ይበል እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል የኛ እስልመና አስተምሮናል ወላሂ ኦም ሰለማባለቤታቸው ሲሞቱ ስንት ተጎዱ ግን አረሱላችን አይዞሽ አላህ ሌላውን እንዲጠቃሽ ዱአ አርጊ ሲሏት አልሰማችም ነበር ግን አላህ ማንን ተካት ታላቁ n መላክተ ኛ እረሱል ሰለላሁ አለይህ ወሰለምን ሰጣ ት ታዳ ለኛ አላህ ምን የሳነዋል በቻ ሶብር ነው ዋናው የተመቸው ካለ ላይክ ያርግ

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 года назад +14

    የኔ ባል ፊጣሪ የመረቅው ነው ትመሰግን አመላከ

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    እኔማ ወንድን ለመበቀል ነበር የምፈልገው ግን በቀል የእግዚአብሔር ነው ብዬ ሁሉንም ተውኩት አባት ወንድም ስላለኝ

    • @t.gdamse419
      @t.gdamse419 4 года назад

      Iwintishin naw baqali yaa igi zaberi naw ihitee

    • @zahratube3986
      @zahratube3986 4 года назад

      አረይድፍው ምንአባቱ ጨጎራ በሽታነው

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад +1

      እኔ ተበቀልኩት ተቃጠለ ወይኔ እደት ደስ አለኝ በሴት አስቀናኝ ወይኔ ታሪኬ በወድ አስቀናሁት በፊቱ አይኑ እያየ አጎባለልኩት

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад

      መበቀል እደት ያስደስታን

    • @وااتبعب
      @وااتبعب 4 года назад

      @@አይዱኒያ-ረ3ዐ እደት አቃጠልሽው እኔም ማቃጠል እፈልጋለሁ ወላሂ እህህህ

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ

    ትክክል ነህ ወንዲም እኔ የገጠመኝ ነገረ አለ ከ አንደም ሁለቴ ካሁን ቡሀላ ወንዲንም ላላምን ልቤ ቆሰሏል ግን ጥፋቱ ከኔ መሆኑ ገብቶኛል መውደደን ማፋቀሬን ሰነግረው በጣሙን ጠበረ ከዛም እያለ እያለ ሸሸኝ አሁን አግብቶ ከሌላ ጋ ይኖራል በሱ እልክ እኔም ሌላ ጋ ተዋወኩ ከዛ ያኛውም መውደዱን ማፋቀሩን ደጋግሞ ይነግረኛል ያለኔ መኖረ እንደማይችል በቁረአን ይምልልኝ ነበረ ከዛም የእውነት መሰሎኝ ብዙ መፅዋትነት ከፈልኩ እሱም ከግዜ ወደግዜ መሸሽ ጀመረ ሰላም ሰለው መጥፋት ሳናግረው ዝም በሰተመጨረሻ ተጣላን ሰደብኩት ሰደበኝ ብሎክ አረኩት በጣም ተበሳጨሁ እራሴን አረጋግቸ ወደራሴ ተመልሸ ብሎኩን ከፈኩት ይቅረ በይኝ አለኝ ፈጣሪ ይቅረ ይበልህ አልኩት ሌላ ጎደኛ እንደያዘ ነገረኝ ምንም አላልኩት ተናዲጀ ሰለነበረ እኔ ደግሞ ጎደኛ የያዝኩ መሰየ የወንዲ ፎቶ አዲረጌ አናደዲኩት የሆነ ነገረ ሰለቅ ኮመት ይሰጣል ዝም ማለት ጀመረኩ ከዛ ላለማናገረ ወሰንኩና ዝም አልኩት ይሄው ሰንት ግዜው ዝም ብሎ ይፅፋል አሁን አግቸዋለሁ ተቃጥሏል ዝምታየ ይቀጥላል አላወራውም አላህየ የሰራውን ይሰጠው እንዲሁ ይቅረ ብያለሁ እና እህቶቸ ምንም ሁኑ ምንም ለወንዲ ወደዲኩህ ብላችሁ አትናገሩ እንደኔ እንዳትሆኑ እኔ ተምሬበታለሁ ይሄ ሁሉ በሰልክ ሰለሆነ በ አካል ለማገባው ባሌ ትምህረት ነው

    • @mitku1079
      @mitku1079 5 лет назад

      አይዞሽ እህት ለበጎ ነዉ መዉደድሽ ብትነግሪም ማትነግሪዉም ላንቺ ካልታዘዘልሽ ምንም ሚሆን ነገር የለም የኔም እንደዛ ነዉ እንደምወደዉ ስነግረዉ ከሳምንት በላይ ዘጋኝ ግን መስሎም አይታዬኝም ጠንቃራ መሆን አለብን!!

  • @ejauae5055
    @ejauae5055 5 лет назад +59

    እህቶቼ ወንዶች እኛ ከፈለግናቸዉ እስከ መጨረሻዉ ድረስ በጣም አስቸጋሪ ነው ፈልገሽኝ ነዉ እንጅ እኔ አልፈለግሁሽም ነው የሚለዉ ስለዚህ ሴቶች የሚወደንን ወንድ ማጥበቅ ይሻላል እንጅ እኛ የምንወደዉን መከተል ዋጋ ቢስ ነው

    • @salinakonjo2809
      @salinakonjo2809 4 года назад

      Benam dersbgal aigerbat hejea aiberaw aiselfa nebar yemtwat endmwdaw ena lej mewld seflgaw tekyrbag

  • @እማሂወቴነሽእማክፉአይንካ

    ምታቀሪባቸው ምክሮች ሁሉ ጡሩ ነው ወደጂዋለው ወደም በጣም እናመሠግናለን

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад +3

    ሙዳይ እናመሰግናለን ቸሩ መድኃኔዓለም መልካም ነገረ ከእሱ ነዉና መልካም የህወት አጋረ ይስጠን አሜን በሉ ዉዶቼ ።

  • @ekruwelloyiwatubebentshahs1401
    @ekruwelloyiwatubebentshahs1401 3 года назад +1

    ያንተን ትምህርት ሰምቸ ዘግቸው ብሎክ አረገኝ ጨነቀኝ ስራም መስራት አልቻልኩ እምሆነው ነው የጠፍኝ ናፈቀኝ ምን ላረግ

  • @ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም

    እናመሰግናል ወድማችን ግን አላህን መለመን ይበልጣል ጥርግ ቢል እሱ ቢሄድ ሌላው ይተካል

  • @seaday-uk3et
    @seaday-uk3et 11 месяцев назад +1

    ስራዬ እሡና እሡ ብቻ ሆነ ማሠብ ማሠላሠል መናፈቅ እንዴት ልውጣ ከዚ ጣጣ እንድትረዳኝ

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    ምነው ቀድመህ ብነግረኝ እደምወደው ሲያወቅነው መሰል ቴክስቴንም አይቶ ዝም ይላል ሲፈልግም ያወራል አሁን ግን እኔም ዝም ልል ወሰኛለሁ፡፡

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 4 года назад +4

      ኧረ የወንዶች ነገር ተከድኖ ይብሰል በተቃራኒው ነው የሚያስቡት

    • @reemalshamsi6448
      @reemalshamsi6448 4 года назад +4

      አንድየ ከሄደ ሄደነዉ እህቴ ጠርግ የበል ብለሺ እራስሺን መጠበቅ ነዉ ያለብሺ እራስሺ ስትጠብቂ

    • @deros7421
      @deros7421 4 года назад +4

      እረ ህትዋ እንደኔ በወድ ልቤ የደማ የለም አሁን ተፋታን አንዶራችን ከተለያየን

    • @edomeberhanu3567
      @edomeberhanu3567 4 года назад +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @genatgenat1204
      @genatgenat1204 4 года назад +1

      እኔም እንዴ አንቺ ነኝ

  • @beletugashaw330
    @beletugashaw330 4 года назад +1

    Selam wondim yemtiseten timihirtoch betam tikikil nachew egziyabher lehulachinm mastewalun yisten yemitwodewn sitiketel yemiwodihn tataleh ayidel yemibalew yemiwodenin meketel yeteshale new

  • @hikma7117
    @hikma7117 5 лет назад +4

    ወይኔ እህቶቼ ኮሜንታችሁ ስያሣዝን ይገርማል የሁላችሁም ተመሣሣይ ሆነብኝ።እኔ ግን ወላሂ ወንዶችን በድያለሁ ሣስበው በዚህ ሁኔታዬ ባልም አላገኝ እልም ነበር አልሀምዱሊላህ ምርጥዬ ባል ሰጠኝ ።ወንዶችን ረግጦ ማኖር ደስ ይለኛል ክክክ

  • @xtratoxic6130
    @xtratoxic6130 9 месяцев назад +1

    በጣም ቆስለናል ለሱብየ ብዙሆኩኝ ግን እደምወደውሲቅ እራቀኝ የምር እያለቀሱኩ ነው ስትቀኔ በስደትላይ እስኪዱአ አርጉልኝ ቀኑም አልገፍአለኝ አገርእዳለገባ የሰው እዳ አለብኝ 😢😢😢😢

  • @azmera4500
    @azmera4500 3 года назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ግን እግዚአብሔር መርቆ የስጥ እንጂ እኛ ያደረግን ብናደርግ ዋጋ የለውም እኔ ባሌ በጣም ያከብረኝ ይንከባከበኝ ያፈቅረኝ ነበረ ግን ከወለድን ልጃችንን ወደ ኢትዮጵያ ከላክን ብኋላ አልፈልግሽም አለኝ ግራ ገባኝ መሄጃም አጣሁ ጨለመብኝ ግን ከጎኔ ዘወር ብየ ስሀይ እግዚአብሔርን አገኘሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው ብላችሁ እለፉት አትጨነቁ ለወንድ ልጅ

  • @اكرامعبدالله-ث6ص
    @اكرامعبدالله-ث6ص 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን በእዉነት ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ነዉ ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ በርታ

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 5 лет назад +4

    በጣም ትክክል ነህ ወንድ ልጅ ፈልጎሽ መቶ ሢያበቃ አንች በጣም ሥትወጅው ከሡጋ መሆን እደፈለግሽ አንች አፍቃሪ እደሆንሽ ካወቀ አለቀልሽ በኔ በራሤ አይቸዋለሁ በጣም በጣም እደምወደው ያውቃል መለየት ሞት መሥሎ እደሚታየኝ ሢያውቅ በጣም እራቀ እሥከመጨረሻው ጠፍ እህቶቸ አደራ ወንድን ሥታፈቅሩ ፈላጊ አትሁኑ አደራ አደራ አደራ ወላሂ 8 አመት ደም እንባ አልቅሻለሁ አሁን እኔም ተረጋጋሁ አልሀምዱሊላ

    • @ቦረናቲዩብ
      @ቦረናቲዩብ 4 года назад

      አይዞሸ ፈጣሪ የተሻለውን አፍቃሪሸን ይሰጥሸ

  • @aminatamina6511
    @aminatamina6511 4 года назад +2

    ከሄደ ሄደ መለማመጥ አያስፈልግም ፈጣሪ ለኔ ሰለማይበጀኝ ነው ያራቀልኝ ስለዚህ ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጠኝ ተስፋ አልቆርጥም ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነዉ በርታልን ወኔዴማችን😍😍😍😍😍😍😍

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 Год назад +1

    እህቶቼ እኔ አሁን ያላቸውን ስህተቶች ሁሉ ስለስራው ርቆኛል ግን ባሁኑ ሳምንት እንገናኝ ስለው በግድ እሺ አለኝ እስኪ የሚሰራ ትክክለኛ ምክር ስጡኝ ላግኘው ወይስ ይቅር?

  • @sisyemamii8875
    @sisyemamii8875 4 года назад +4

    ሀሳቡም ትምህርቱም ደስ ይላል
    ግን ለኔ ያልሆነው ጥርግ ይበል አቦ ሀይ

  • @oneloveethiopia1608
    @oneloveethiopia1608 4 года назад +2

    ምክርህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡልአሏህ

    ሠዉ በሠዉ ቢተካም ከልብ የሚወዱትን ሠዉ ግን በምንም መቀየር አይቻልም💘

    • @Eman-lv1qj
      @Eman-lv1qj 4 года назад +1

      በትክክል

    • @assi2514
      @assi2514 4 года назад +1

      ልክ ነሽማር

    • @mekasultan7694
      @mekasultan7694 3 года назад +1

      ልክብ ለሃል ውድሜ መቼም

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 года назад

      ትክክል 100👌🥺

  • @ketelemasa5468
    @ketelemasa5468 5 лет назад +1

    Thank you betam tiru miker newu

  • @susu-tf3ud
    @susu-tf3ud 5 лет назад +4

    ወላሂ ሀሣብህ በጣም ተቀብየዋለሁ በኔም የደረሰ ነዉ ብሎ ሥወደዉ ሢያዉቅ ሌላ ወንድ ያጣሁ መሥሎት ቁጭ አረ ሀገር ዉሥጥ ያለ ወንድ ገና ጥሬ ነዉ እንዳልከዉ መጠበር ጥሩ ነዉ የወደፊትሽን ምኞት ከነገርሽዉ ርካሽ እቃ ያደርግሻል እህቴ ጠንቀቅ በሉ እኔን ያጋጠመኝ ነገር ነዉ ዘና በይበት እጅ አትሥጭ

  • @zabera600
    @zabera600 4 года назад +2

    ምክርህ 100% ልክ ነህ ደርሶብኝ ስላየሁት የ8አመት ፍቅራችንን ገደል ከቶት ተለያይተናል ለዛውም በርግዝና ወራቴ የሚከተሉኝን ትቼ ፍቅር አውሮኝ

  • @amarechargaw6215
    @amarechargaw6215 5 лет назад +3

    ወይኔ የሂወት ታሪኬ ታናግረሀል አሁን ገባኝ የወንድ ልጅ ባሀሪ እኔ ወደድኩህ ሞትኩልህ አለው ነበር መች እንጋባለን ስለው ስለው ሁል ጊዜ ilove you ሙጭጭ ነበር ስራዬ ነገር ግን ልቤን ሰብሮ እራቀኝ ባንድ ጊዜ ገና አሁን ገባኝ ሂወት ወንድ ማለት ለካስ ጥሮ ግሮ ካልሆነ በስተቀር ምን አይጥመውም አሁን ገባኝ ከዚህ በዃላ አንደበቴ በአራት ነጥብ እዘጋዋለሁ እወድሀለሁ ባልኩት እጥፍ የሚወደኝ እየሱስ አለልኝ ክብር ለሱ ወንድ ማለት ዝቃጭ ማለት ነው። አበጀ ይሙት እውነቴን ነው።

  • @yonietddse5655
    @yonietddse5655 2 года назад +1

    ሐሳቡ ሐሪፋ ቢሆንም ሐቀራረብ ለይ ሐስተካክል ትደጋግማለክ ቃላትን ምክር ነዉ ? ገለፀ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад +3

    ክልብ ያፍቀር ወንድ ምንም ቢሆን እይሽሽም እንዳድ ውርጋጦች እለ እጂ እግዚእብሔር ልባችን የሚያስደስት ይስጠን

  • @ሜላትነኝየእናቴናፍቂ
    @ሜላትነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስየሚለኝ ነገረ ቢኖረ ወንድን ልጅ ቀሪቤ አላዉቅም ምክሮችህ ምረጥናቸዉ

  • @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ

    ከመጨስ ማጨስ አለ ያገሪ ሰው እኔ ሳላቅ ጥግ ድረስ እደምወደ ነግሪው ምንም ሳላስቀር አይ ወዶችዬ ለካ ሚስጥሩ እዲህ ነበር እኔስ ያዳም ዘር በቃኝ ይብላኝ ከግዲ ለምታፈቅሩ እኔስ ቱ ብዬ ተፋውኝ ፍቅር የክርስቶስ ነው ጠግኖ እዳፅያቴ ሳይሆን እደቸርነቱ ልቤን መለሰለኝ ክብር እና ምስጋና ላድዬ ለክርስቶስ በሉ ሴቶችዬ ጥሩ ምክር ነው ተጠቀሙበት እናመሰግናለ ወድማችን ወድን በወድምነት ብቻ

  • @de4363
    @de4363 5 лет назад +2

    እውነት ሃሳቡችሁ ሁሉም በጣም ነው የሚመቹኝ እና ሁሌም ተመስጨነው የምከታተልክ ግን አድ ነገር እድትርዳኝ እፍልጋለሁ በጣም የምወደው ልጅ አለ በፍቅር ወስጥ አብርን አመት ቆይተናል እና ሁሌም በጣም እደሚወደኝ ነበር የሚነግርኝ እኔም በጣም ነው የምወደው ግን ቤተስብ ሆነ ጓደኞቸ ከሱ ጋ እድቀጥል አይፍልጉም ሁሌም ጥሩ ሰው እዳልሆነ ነው የሚነግሩኝ እና አሁን ግን በሆነ ነገር ተጣልተናል እና በጣም ሰለምወደው መርሳት አልቻልኩም እና እዴት መርሳት እዳለበኝ መላበለኝ ወድም ያለሁት ስደት ነው በስደት ላይ ፍቅር ተጨምሩ እኔ ጃ

    • @SaraSara-pq6dy
      @SaraSara-pq6dy 4 года назад

      በአንድ ግዜ ለመርሳት ይከብዳል ቀስእያልሽ ነው

  • @SamsungA-gk7uy
    @SamsungA-gk7uy 5 лет назад +9

    Wow: በጣም: ደስ: የሚል: ምክር: ነው ዎንድሜ: እናመሰግናለን ::እኔም: እንደዝ: አይነት: ሰው: አጋጥሞሆኛል :እኔ :ግን :አልሰጥሁም :ቦታ ::

    • @surafeladeyamseged2588
      @surafeladeyamseged2588 3 года назад

      በጣም አሪፍ ምክር ነው ከሚገርም መጀመሪያ ያወራኸው እኔ ላይ የደረሰ ነገር ነው እኔ በጣም ከሚገርምህ ነገር አንተ የምታወራው ነገር ሀሉ እኔ ላይ ደርሳል ምን ላድርግ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 4 месяца назад +1

    ትክክል በቁጅና አይደለም ዋናው የሰው ልጅ ተግባሩ ነው❤

  • @Mነኝብቸኛዋ-f9r
    @Mነኝብቸኛዋ-f9r 5 лет назад +86

    ጥርግ ይበል ማን አባቱ የለምነዋል

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад +2

      የኔ ዉድ ልክ ብለሻል ።

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 5 лет назад

      እረተራርቀናል.ተኮራርፈናል.በህልሜደሞ.ከፈሬን.ሳመኝ.ምድነው.ውዶች

    • @Mነኝብቸኛዋ-f9r
      @Mነኝብቸኛዋ-f9r 5 лет назад

      @@bestcell3426 እልም መፈታት የምተሽሉ ጎራበሉ

    • @zahraseid1558
      @zahraseid1558 5 лет назад

      አረየወዶች ምኑተወርቶያልቃል ልቤደምቶል 😭😭

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 5 лет назад

      እኔ.መልስነውእምፈልገው.

  • @امراءهاثيوبيه
    @امراءهاثيوبيه 3 года назад

    ምክርህ በጣም ጥሩነው እናመሠግን ናለን

  • @nurinuri5093
    @nurinuri5093 5 лет назад +4

    እውነት ነው እኔ ፍቅራኛዬን እንድ መፍቅረው ነግሬው ራቀኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተበረክ

    • @kairiyahjemal4502
      @kairiyahjemal4502 4 года назад

      ልክ እንደ እኔ ኡፍ እኔስ አቆሰለኝ አደማኝ

    • @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
      @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ 4 года назад

      ሆ የኔየራቃኝ ሁሌም እደምወደዉ ስለምነግረዉነዉ ገባኝ ግን ያሀበሺወድ ምንቅጥናቸዉ ምናቸዉም አልገባኝ አልወድህም ማለት ነዉ አለቀ

  • @genatgenat2921
    @genatgenat2921 4 года назад

    Betam arif timhirt nw ene bebekule temchitognali ke ahun behala etenkekalew ewnet tebark

  • @xpluss7715
    @xpluss7715 5 лет назад +18

    የዘድሮ ወንዶች የምርኔንነው ይህነው የሚፈልጉት (ብር)በሥ

  • @aidahailu9628
    @aidahailu9628 4 года назад +1

    Ene kezi befit betam yewah neberekugn ahun gen misterun awekawalew, anyways tiru sew neh thank you

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 5 лет назад +12

    እኔማ በወንድ ያለድሜየ ፀጉሬን አሸበተኝ ስደትንመረጥኩኝ ውይይይ

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 года назад +1

    ወድም በርታልን ያተምክር በጣም ተለዉጨበታለሁ ጠቅሞኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 4 месяца назад +3

    እኔ መቸም ልቤ ዉስጡ ደም የፈሰሰ ያህል ነዉ የሚሠማኝ ሤት እደኔ የተጎዳ የለም😭😭😭😭😭ዱአ አርጉልኝ

    • @SeadaHussen-g3j
      @SeadaHussen-g3j 4 месяца назад

      እረ የኔ አለም ተይ አታልቅሽ ላንቺ ያለው ይመጣል😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
      @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 4 месяца назад

      @@SeadaHussen-g3j እሽ የኔ ዉድ

    • @SeadaHussen-g3j
      @SeadaHussen-g3j 4 месяца назад

      @@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ በርች የኔ ጠንካራ ከፈለግሽ ስልክ እንቀያየራለን እሽ እማ

  • @ሠሙየፍቅርሠሙየፍቅር
    @ሠሙየፍቅርሠሙየፍቅር 4 года назад +2

    ሑሉም። ትክክልሕ። እድሜና ጤና። ፈጣር። ይሥጥሕ👍👍👍👍

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    ለሱ እድህ ከምሆን ፈጣሪየን ብለምን ይሻለኛል ለፍጡር አላጎበድድም ጥርግ ይበል አሁንስ ሰለችኝ እሱን ማባበል ምነው ሸዋ

    • @haymifqr9178
      @haymifqr9178 4 года назад

      Kkkkk iwunet nw xirig yibel inem selchitong tichalew

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 4 года назад

      😀😀😀😀😀

  • @nejutigtubi3542
    @nejutigtubi3542 4 года назад +2

    አጀብ ህዳን በሉኝ ምን ግዜም እነግርዋለሁ ግን እንጣላን እንለያያን እንገናኛን እሄው ዛሬ 5 አመት ሞላን የትም አትሄድ እያለ እደፈለገ ነው እማርገኝ ግን አልሀምድሊሏ አላህ ያለው አይቀርም ሁሉንም አዋቂው እሱ ነው ከዚህ ብኃላ ግን ያለፈው ት/ት ይሆነኛን

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 года назад +5

    አወን በጣምነው የሚጠብሩት በተለይ እወድሀለሁ ከተባሉ አይድረስ ጢባሩ

  • @marditube1775
    @marditube1775 4 года назад +1

    ትክክል ብለሀል በፊት እንጋባ ይለኝ ነበር ገና ወደስደት ስመጣ አመት ሣይሆነኝ በጣም ተቀራረብን ከዛ መሄጃየ ሲደርስ አብረን ለመሆን ስለወደፊት ሳወራው እደማይችል ነገረኝ ኡፍፍፍፍ ግን የባሰ

  • @kalkidanmitku3497
    @kalkidanmitku3497 4 года назад +4

    በጣም ደስ የላል ወድሜ በርታ የእኔ ታሪክ ነው ሴገርም

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 года назад +1

    እና ታድያ ሳንነጋገር መጋባት የለ እሚገርመኝ ነገር እየተፈላለግን መኩራቱ ወይም መደባበቁ ምነኛ ነው ?ቅርት ይበላ ምድረ ሞላጫ ደሞ ለወንድ ፡

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 3 года назад +3

    እረ እኔ በፍቅረ ከመቁሰልም አልፎ ታምሜ ሆስፒታልም ለመሄድ አብቅቶኛል ስለዚህ በጣም ከባድ ነው አላህ ይድረስልኝ

  • @haimanotworkhech9024
    @haimanotworkhech9024 2 года назад +1

    Thank you🔥

  • @ገኒገኒየድንግልልጅ
    @ገኒገኒየድንግልልጅ 4 года назад +5

    አረ እንኳን ልለማመጠው ተለማምጦኝም ለወንድ ልጅ ቦታም የለኝ ቴክስት አልፅፍ አልደውል እራሱ ካልሆነ በቀር ሲቀጥል ልቤን ለወንድ ልጅ ሙሉ ለሙሉ አልሰጥም !!!

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +1

    እውነት ህይወት ይቀጥላል ፈጣሪ አይጣልህ አዳምሽን ወይም አዳምህን ያገናኝህ ግን አንዳንዴ ገጠመኝ አለ ግን ሴት ልጅ ጠንካራ መሆን ነው ገንዘብ ያለው ገንዘብሽን መያዝ ነው በአሁን ስሀት ወዶች ገንዘብ ነው ጨዋታው ፈጣረ ከክፊ ይጠብቀን የግራ ጎናችን ያገናኘን

  • @israelisrael3670
    @israelisrael3670 4 года назад +16

    ጥላኝ የሄደችው እናቴ ብቻ ነው መመለስ ያቃተኝ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 года назад

      ኡፍፍፍፍፍፍ እውነት ነው እሱማ የእግር እሳት ነው ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ያረፉትን እናቶቻችንን

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 2 года назад

      አይዞን አይዞን

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 5 лет назад +2

    ወንድማችን ስለምክርህ. ከልብ እናመስግናለን ነገር ግን ፍቅርም ሆነ ትዳር. የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ባርኮ ከስጠ. ሴቷም ወደደችሁ ወንዱም ወደደት ያው ይምኖራሉ አብሮ እና. ግን ለፉጡር. ይሄህናል መጭነቅ አስፍለግ አይዴላም ምክንያቱም የስው ልጅ አፈነው እና ወደ. አፈር ይመለሳል

  • @alah5347
    @alah5347 5 лет назад +9

    እኔም ከተዋወቅን4 ከተፋቀርን 1 አመት ሆነን ተጣልተን እየተበቀለኝ በጥብጦኛል ሄዴ ሰለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ብሎክ ሳዴረገው ኡኡኡኡ ብሎ ለህቶቼ ይናገርና ያስከፍተኛል አይ ወንዶች

    • @fatimfatim7512
      @fatimfatim7512 4 года назад

      እየጀረበሽነው ሁልጊዚም አድአይነትሁኝበት

  • @eatop7917
    @eatop7917 4 года назад +2

    እኔ በወድ የምጠላው. ብር የሚጠይቅ ወንድ እንደ እቃ ግዢኝ ዬላሉ እናም እሱ የሚለማመጥ ሰው ከሄደ መንገዱ ወርቅ ይሁንለት እናም ድሮም የኔ አልነበረም እና እኔ እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ግን አልለማመጠውም ምክንያቱም እኔ አላህ የተሻለ ዬሰጠኛል. ኢንሻአላህ

  • @user-pd1tm5wn3s68
    @user-pd1tm5wn3s68 4 года назад +4

    ወንዶማችን ሰላምህ ይብዛልህ ወላሂ እስከዛሬ ጥፋቴን ሳላውቀው እየተብሰለሰልኩ ኑሬ ነበር እንኳን አሳወከኝ በርታልኝ የኔ ወንድም

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 4 года назад +2

    ለምክርህን በጣም እናመሰግናለን ግን ሁሉም ፈጣሪ እንደፈቀደዉና እንደወደደዉ ይሁንልን ማለትነዋ