Ethiopia: 12 ድንቅ ብቃቶች-ለወንድ ውድ የሆነች ሴት-ወንድ ቀርቦ የማይተዋት ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ተከበራቹ እና የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች-ሙዳይ መረጃ Muday Mereja የሚባል ሌላ ቻናል ከፍተናል-የከፈትንበት ዋና ዓላማ ደግሞ ለውይይታቸን ይረዳ ዘንድ በተለይም ስለ ሀገራችን፤አሰደናቂ መረጃዎች፤የጤና መረጃዎች፡ የቴክኖሎጅ መረጃዎች እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለእናንተ በሚመች መልኩ ለማቅረብ በመሆኑ ቤታችሁን ገብታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ውይይታችንን እንድናሰፋ በአክብሮት ውዶቼን እጠይቃለሁ፡፡ መልካም ነገር ሁላ ለናንተ ይሁን፡፡

Комментарии • 277

  • @ሂክማአብድልሽኩር
    @ሂክማአብድልሽኩር 5 лет назад +61

    ሴት እኮ ለወንድ ሁሌም ውድ ናት ሴት እኮ ሁሉም ነገር ናት እናት እህት ሚስት ግን ወንዶች መቼም አይገባቸውም ስትወድም እንደዛው ናት ስትጠላም አያምጣ ነው አንዳንዴ ግን ብቸኝነት አሪፍ ነው ከመቃጠል

    • @ranarana625
      @ranarana625 5 лет назад

      እዉነት ነው የኔ ህት

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 5 лет назад +12

    እናመሰግናለን ሙዳይ ቆንጆ ያልካቸው ሁሉ አሉኝ ምስጋና ለፈጣሪ ግን እህቶቸ ይህ ነገር ለወንድ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ለኑራችን ለህይወታችን ወሳኝ ነጥቦች ናቸውና ያለን መልካም የለለው ደግሞ በት/ት እንዲኖረን ብናደርግ መልካም ነው ባይ ነኝ።

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 лет назад +16

    በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ የእኔ ወንድም በተለየ በስደት ሁነን የማናፈቅር ሰወች በጣም ነው የምንጎደው አሁን ግን እድሜ ለአንተ በጣም እራሴን የተከባከብኩበት ጌዜ ነው ተመስገን አምላኬ።

  • @almazethiopiawit44
    @almazethiopiawit44 5 лет назад +60

    በጣም ጥሮ ምክር ነው ወድማችን እውነት በዙ ነገር እራሴን ቀይራለሁ ባንተ ምክር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

    • @cell8632
      @cell8632 5 лет назад

      እውነት ነው ወንድማችን ሁሉም ነገር በልክና በቁጥብነት ደስ ይላል

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 7 месяцев назад +2

    ሙዳይየ ትምርትህ ሁሌም ልዩነው ያልተቀየርከው ዩቱበር አንተነህ በስነምግባር አሁንድረስ ምርጥትምርትህን እየሠጠህ ነው በርታልን እኔ ደጋግሜ እምሠማበት ሠአት አለ ስለሚመቸኝ ስለሚጠቅመኝም ሩርልን እናመሠግናለን ብዙ ተምሬለሁ ካንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eimanlove
    @eimanlove 11 месяцев назад +1

    ዉዳይየ ስወድህ በጣምእናመሠግናል የምግዜም ተከታታይህነኝ በጣም ጥቅም አግኝቸበታለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebechalene21
    @abebechalene21 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @MeseretShiberu-rj5xi
    @MeseretShiberu-rj5xi 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ና አስተማሪ ነው እድሜኅን እንድምታ ሳላያርዝምልን የሙዳይ እቅራቢ እወድሀለሁ

  • @NuredinSeid-le7iw
    @NuredinSeid-le7iw 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለንወንዲሜ

  • @fedilafedila4462
    @fedilafedila4462 3 года назад +1

    Thank you

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ምክር ነው

  • @TemiKemal
    @TemiKemal 7 месяцев назад +2

    Thanks wedime hulum yalkew beka ene negn😂 tebarek

  • @kalkidantegnewkalkidantegn9970
    @kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን አሜን

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 5 лет назад +9

    እናመስግናለን ሙዳይ በርታ ምርጥ ሰው

  • @weletahanajusiss9297
    @weletahanajusiss9297 5 лет назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን በጣም ነው ምነመሰግነው ስለምክርህ. እግዝአብሂር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦነን ያድለን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    ከሙዳይ ብዙ ትምህርቶች ቀስሜያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ ብዙ ጠቃሚ ቪድዮ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    እናመሠግናለን ወድም ፈጣሪ ይባርክህ

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 года назад +1

    ሙዳየየ እናመሠግናለን

  • @sonafiker1680
    @sonafiker1680 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 5 лет назад +5

    አስተማሪ ነው ወንድሜ እናመስግናለን እግዝሀብሔር ይስጥልኝ

    • @daniitafara7004
      @daniitafara7004 4 года назад

      መሻአላህ ምክርህ በጣም ነው የተመቸኝ እናመሰግናለን

  • @michealgher368
    @michealgher368 4 года назад +1

    Tebarek

  • @mihireteabhailemariam6447
    @mihireteabhailemariam6447 4 года назад +1

    Thanks dear !

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ወድሜ በጣምነው የምናመሰግነው ትምህርት ሑሉም ጠቃሚነው ባተትምህርት በጣምነው የተቀየርኩበት በራስመተማማን ለሰውልጅ ትልቁን ቦታይይዛል

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣክ ምክርክ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለው ሙዳይ

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 4 года назад +1

    Tnx bro

  • @tadaeltadesse8340
    @tadaeltadesse8340 5 лет назад +3

    Wow Betam Betam Tiru Ena Astmary New Yezaraw Mekrk Enya Kehultum Ga Alhubet Ahuen Besmahut Meker E/R Edma Ena Tena Abzto Yestk Enamsgnalen

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 5 лет назад +3

    ጀዛክን አላህ ይክፈልህ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 2 года назад +1

    Enamsgenaln betam arf new🙏🙏

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 лет назад +7

    ዋው ተመቸኝ የዛሬው አመሰግነለሁ ብዙ ነገሮች ከሂወቴጋ ተመሳሰሉብኝ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @berkinishberkinish5902
    @berkinishberkinish5902 5 лет назад +4

    እራስን መምሰል ውበት ነው ።እናመሠግናለን ❤

  • @ganatganat5642
    @ganatganat5642 5 лет назад +4

    እናመስግናለን ሙዳይ የዛሬ ትምህርት ከኔ ባህሪ ጋር ተመሳሳይ አለበት ሀይለኛና ለስለስ ያለ ባህሪ አለኝ ከሰዎች ጋር ለመግባባት ሁለቱንም ባህሪ እጠቀማለው ጠቅሞኛልም

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 5 лет назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @sahamoman2928
    @sahamoman2928 5 лет назад +5

    ትምህርት ሁሉ ልቤን ብረሀን ያደርግልኛል ከምንም በላይ ቅንነትህን አላህ እዱኒያ አኬራህን ያሳምርልህ

  • @mesijesus3244
    @mesijesus3244 5 лет назад +2

    Wow wendeme zare dagmo liyu temert nw yene heywet yemineka newa betam des belognal ke lebi enamesegenalen bertalen

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 5 месяцев назад +1

    ትምህርትህ ቀጥልበት ተመችቶኛል

  • @masifiker9435
    @masifiker9435 5 лет назад +3

    Fetari yebarkek betam enamsgenal teru temrt New

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 4 года назад +1

    enamesegnalen wendmachn

  • @ሐኒሐኒ-መ6ቨ
    @ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад +1

    በጣም አምሰግናለሁ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 лет назад +4

    ሰላም የገሬ ልጆች አኔ ሁሌም የምመለከተው ትምህርቱን ፈልጌ ሳይሆን አስተያዬታችሁ ስሚያዝናናኝ ነው እኔ በጊዜ አግብቻለሁ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 5 лет назад +2

    ወንድማችን እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ሙዳይ እኔ በታረቅን በሁለት ወር ውስጥ አሰናበትኩት ለቤተሰቤ ክብር የሌለው ለእኔ ሊሆን አይችልም ቀይ ካርድ ሰጠሁት

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 5 лет назад +2

    Bewenet Adenkehalehu Ejeg Betam yehen yalkut mikenyat alegn Lene lemenger yetelak meselegn yechi metelat ene negn berase korahu alawkewem neber Egzer yebarkehe 🙏🙏

  • @zerfia4915
    @zerfia4915 5 лет назад +1

    Thank you brother

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን አሪፈ ምክር ነዉ

  • @nurunuru5073
    @nurunuru5073 5 лет назад +2

    Thanks 👌👍

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt 5 лет назад +2

    ምርጥሰው ቀጥልበት ሙዳይየ ትክክልነህ ልዩ አእምሮህ በሳልነው

  • @aynalemdanadakaethiopia2313
    @aynalemdanadakaethiopia2313 3 года назад +1

    Enameseginalen!!

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 лет назад +2

    tnx ሙዳይ

  • @habibamohammed9583
    @habibamohammed9583 5 лет назад +35

    $አፍቅሮ ከማዘን $በልቶ መመዘን $ይሻላቸሆል $ጋደኛ $ፍቅርኛ $አያስፈልግም $ አታገባችሁ $ማግባት $ግን ዝም ባላችሁ $የናተ ያልሆነ $ሰው ጋር $በወሬ ግዜችሁን $አታቃጥሉ $ከአላህ ጋር $አትጣሉ $ለሰው ፍቅር ብላችሁ $አላህ ከወደዳችሁ $አላህ $ያሶድዳቸሆል $ለእናተ $ያልሆነ ሰው ጋር $ዝም ብላችሁ $ግዜችሁን $አታባክኑ $ለድናችሁ $ለመማር $ጣሩ $ከአላህ ጋር $የሜቃርብ ነገር $ስሩ
    $እኔየ ለወንድ $አልጨነቅም $አላህ ለኔየ $ያለልኝ አላህ $አስቀምጦልኛል $ሰው ማክበር $ግድ ነው $እኔየ. ቤተሰቦቸን $እንደምወድ በተለይ $ትላለቅ ሰዋችን $በጣም ነው የማከብራቸውም $የምወዳቸውም $አላህ ከመገዛት $ቀጥሎ ስም ምግባር $ብዙ ሰውን ይቀይራል $ያስተምራልም $አንዳዶቹ አሁን $በድናቸውም ላይ $ጠንካራ ቢሆኑ $ስነምግባር $ከለላቸው $የሚሰራው $ስራ ክሳራ ነው !!!!!

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 5 лет назад +1

    በእውነት በጣም ነው ምክርህ የለወጠኝ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @iloveyouethiopia999
    @iloveyouethiopia999 5 лет назад +4

    እሽ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @እኔእንዳለሁአለሁ
    @እኔእንዳለሁአለሁ 4 года назад +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 5 лет назад +12

    ኧረ ወንድም እየ እደው አላህ እንደፈጠረን እሱ ያዘዘልንን መርቆ ይስጠን እጅ የሰውን ፍላጎት አሞልተህ አጨርሰውም

  • @tseahymekonen3299
    @tseahymekonen3299 5 лет назад +2

    አሪፍ ምክር ነው ወድማችን እናመሰግናለን

  • @ktkt1738
    @ktkt1738 5 лет назад +4

    ሙዳይ እየ በጣም ነው
    ትምህርትህ ደስ የሚለው
    በተለይ ከትምህርትህ ፈገግ ያደረገን ነገር ወንድ ልጂ እንዲያሳድድሽ የሚለው ትምህርት
    ክክክክክክክክክ

  • @fanigaultigray847
    @fanigaultigray847 5 лет назад +2

    እግዛቤሄር ይመሰገን ትክክለኛ መንገደ ላይ ነኝ ማለት ነዉ .እናመሰግናለን ውድ ወወንድማችን::

  • @mekiabdullah3032
    @mekiabdullah3032 5 лет назад +3

    ትክክል ወንድሜ

  • @rahelmogez8757
    @rahelmogez8757 4 года назад +1

    Tebark wendime

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ

    ትክክል ነክ የኔ አስተዋይ ምርጥ ወንድማችን

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 5 лет назад +2

    እናመሠግናለልበጣም

  • @meseretmeseret5816
    @meseretmeseret5816 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም አችን

  • @saratube1230
    @saratube1230 5 лет назад +10

    ወይኔ እንዳት ሁሉንም ያወቀ ባል ይስጠን በቃ እኛ የሠው ልጆች ለሠወች የደስታ ሚስጥር አላህ ያድርገን መልካምናት ለራስ ነው ሠወች በእኛ እንዳያለቅሱብን በተቻለ መጠን ማድረግ አለብን

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 5 лет назад +1

    በእዉነት በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን በርታልን

  • @workneshmulugeta74
    @workneshmulugeta74 5 лет назад +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታለን

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 лет назад +2

    Bexam merex new egeziabher yebarekik kenet bezu temeret alew bereta

  • @Pp-rd8bd
    @Pp-rd8bd 5 лет назад +3

    ዋው ሃይለኛ እና ለስለሳ ነኝ ታድየሶውም አክብራለው አንተ ራስህም ውድነህ ውዴ።

  • @xayaatmaxamed8667
    @xayaatmaxamed8667 3 года назад +1

    አመሰግ💜ናለሁ😍💜

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 лет назад +2

    እናመደግናለን ለምክርህ

  • @almaxalmax8496
    @almaxalmax8496 5 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣይ መካሪያችን እናመሰግናለን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 лет назад +12

    ክክክክክ ወንድሜ ትክክል ነክ ብዙ ገጠመኝ አለኝ በምኖርባት አገር ሬስቶራንት ቁጭ ብለን ጓደኛዬ ቁንጥንጥ አለች አንድ ወንድ ቀርቦ ጋበዘን ሁኔታዋን አይቶ ስንት አመትሽ ነው አላት መመረጥ መስሏት ከነበረውም አሳንሳ ተናገረች እናም እናም ቁጥር ሲጠይቀኝ የሷን ሰጠችው ያንቺንም ብሎ ጠየቀኝ እኔም ሰጠሁት የታዘበውን ነገረኝ በስልክ እናም ለጋብቻ እንዳጨኝ በተደጋጋሚ ነገረኝ እኔ ያን እንደማልፈልግ ነገርኩት የሚገርመው በሷ ስልክ የደወለው ያኔ ነው እኔን እንድታግባባለት ትክክል ነክ ሴቶች ህፃን መሆን የሚያስወድዳቸው ይመስላቸዋል ግን ውሸት ነው

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ሙዳይ እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍

  • @enatnegash6709
    @enatnegash6709 5 лет назад +4

    ሙዳይ ግን ይለያል thanks bro

  • @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
    @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 лет назад +17

    እና ወድ ነው ብዬ የማስበው ወንድ
    1⃣ጥቅም ሳይሆን ፍቅር የሚፈልግ ወንድ ዉድ ነው
    2⃣በራሱ የሚተማመን ወንድ ዉድ ነው
    3⃣ያለበትን አላፍትና በአግባቡ የሚወጣ ዉድ ነው ለምሳሌ ባለ ትዳር ሁኑ በሂውቱ ላይ የሚገጥሙት ደስታም ሆነ ሀዘን የሚወጣ ማለት ነው

  • @yutbwgjh2183
    @yutbwgjh2183 5 лет назад +23

    እኔ ሁሌም ቢሆን እርሴን እወዳለው
    ምክንያቱም እኔን የሚጉዳኝን ነገር አላደርግም አልጠጣም አልቅምም አላጨስም መኪና መንግድ ሰልፍ እንኮን ዜብራውን አያቸነው😩😩😃😃😃😃 ምክንያቱም በጣም እራሴን እንዳለው ፈጣሪ ብቺ ነው እምፈራ ስው በጣም አክብራለው በተለያ ሺማግሌና ህፃን መከባከብ ውስጤ ነው ስግጤ ስው አልውድም። ሰለምክርህ እናመስግናለን

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 5 лет назад +3

      ያ ሰላም በኔ ወጣሽ ❤

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 5 лет назад +4

      @@ሚጣቀበጧ አቻም እደኔነሺ ወያኔ ታድለን ከሺማግሊወት የህይወት ታሪካቸውንና ምርቃተቸውን እናገኝለን ከህፃናቶቹ ደግሞ ንፁህ የሆነ ፍቅርን ቅንነት ደስታን ብዙ ጥቅምን እናገኛለን ምርጪየን ሁሌም እወደዋለው ተመስገን አምላኪ

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 5 лет назад +2

      @@yutbwgjh2183 ምችትትት💋💋💋💋 ሳምኩሽ በቃ

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 5 лет назад +1

      @@ሚጣቀበጧ እኔም ስም አደርኩሺ የኔ ቀበጥ❤💋💋💋💋💋❤❤❤❤👭👭

    • @رحيمهرحمه-ع5ص
      @رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад +1

      ክክክክ ማር ልክ እንደኔ ነሽ ጨዋ ከመሆኔ የተነሳ መጋረጃ አኩኩቼ ነው እምገባው

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ዸ7ቸ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ዸ7ቸ 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 года назад +1

    👍👍

  • @aninatyaba5608
    @aninatyaba5608 5 лет назад +2

    Tekekel new yalkew ulu betam enamsgenalen

  • @mobilemoble6986
    @mobilemoble6986 5 лет назад +1

    Thanks😘😘😘😘

  • @serkalemfekery8150
    @serkalemfekery8150 5 лет назад +2

    Thanks bro

  • @الحمدالله-ع7و9ش
    @الحمدالله-ع7و9ش 5 лет назад +13

    ለምክርህ እናመሰግናለን ለሙስሊም እህቶቸ ግን በእህትነት የምመክራችሁ ነገር ቢኖር ከአሏህ ጋ ያላችሁን ግንኙነት አስተካክሉ ከምናባዊ የፍቅር ህይወት ከሚባለው ሰይጣናዊ አለም ራቁ የጧትና የማታ ዚክሮችን አዘውትሩ ወሏሂ የሚገርም ሰላም ያለሁ ህይወት መኖር ትጀምራላችሁ።
    አሏህንም ጠይቁት ጥሩ ትዳር እንድሰጣችሁ ጥሩ ትዳር የሚገኘው በመጀናጀን እንዳልሆነም እወቁ።

  • @MonaMona-kh7hl
    @MonaMona-kh7hl 5 лет назад +1

    Thanks

  • @mesilove124
    @mesilove124 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት

    ወንድሜ ተባረክ ሰላምህን ያብዛው

  • @belayenshesemu408
    @belayenshesemu408 5 лет назад +2

    ከልብ እናመስግናለን ባተ ብዙ ነገር ተማርኩ ምክርህ አይለየን

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +1

    እዉነትማንእንደራስ

  • @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
    @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 лет назад +3

    ከጠቀስካቸው ነገሩች ላይ ሁለቱ ላይ አለሁበት አንዱ አስተካክላለሁኝ እና ወንዶች ላይ ድብውነት ጉልቶ ኢታያል እኛ ሴቶች ግን ካፈቀርነው ሰው ጋር ውስጣችን ልክ እደ ውጫችን ነው ሁሉም ነገር ዝርግፍ አርገን እናገራለን እናተ ወንዶች ግን ምንም የማትፈልጉት ነገር በኛ ባሀሪ ላይ ቢኑር ዝምታን ትመርጣላቹው አንድ ሰው በግልፅ ስቀርባቹው የናተ ውስጥ ምን እደ ምታሱቡና ምን እደ ሚሰማቹው አይታወቀም አብዛኛው ወንድ ለምንድነው ተፈጥሩ ነውን? ግን ሳላመሰግንህ አላልፍም አላህ ባለችበት ኢጠብቅህ ወንድማችን

  • @holyruthdeboraelsignoreges8798
    @holyruthdeboraelsignoreges8798 5 лет назад

    በጣም ትክክለኛ ይህ አመሠግናለሁ

  • @TGST645
    @TGST645 5 лет назад +1

    ዋውውውው ምርጥ ትምህርት ነው ጌታ ይጠብቅህ ውንድሜ

  • @ኢክሩነኝከደሴ
    @ኢክሩነኝከደሴ 5 лет назад +4

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 4 года назад +1

    ተባረክ አሪፍ ምክር ነው

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 лет назад +1

    ተባረክ የእውነት!

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 года назад +1

    ማግባት ፈራን ጎበዝ

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን 👍

  • @alemalem6968
    @alemalem6968 5 лет назад +2

    Thank you brother it's true

  • @slamemeha8847
    @slamemeha8847 4 года назад +1

    በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ ያንተን ምክሮች መከታተል ከጀመርኩኝ ቦኀላ እራሴን እያስተካከልኩኝ ነው እግዚያብሄር ይመሥገን