ባልሽ በሌላ ከቀየረሽ በዚህ ታውቂያለሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 219

  • @selamgirma1794
    @selamgirma1794 3 года назад +57

    ጀግና ሴት ነሽ ከባሌ ጋር ከመለያየታችን በፊት ሙሉ በሙሉ ምልክቶቹ እነኚህ ነበሩ ሚስቶች ጥሩ ማንቂያ በደንብ አዳምጡት

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 года назад +36

    ዊንቲ እውነትሽን ነው ያልሽው ሁሉም ያልሽው ደርሶብኛል ግን የሰው ሀሳብን ቁልጭ አርገሽ ነው ያቀረብሽው እና አድናቂሽ ነኝ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 3 года назад +50

    እኔ ግን ሌላው ምክሬ ማንም ሴት በትምህርት በኢኮኖሚ ራሶን ማዘጋጀት እንጅ እሱን ይሄን ያን አደረገ እያልሺ ጊዜያችሁን አታባክኑ አልቃሻ ሴት አልወድምና ገንዘቤን በአይኑ እንኮን አላሳየውም በሜካፕና በምናምንቴ ለማማር ከምትሞክሩ ራሳችሁን ውስጣችሁን አዘጋጅ እነሱ የራሳቼው ጉዳይ ነው ጠንክሩ

  • @እሙኢማንዩቱብ
    @እሙኢማንዩቱብ 3 года назад +20

    እህት ትክክል ነሽ የተናገርሺው ሁሉ እኔን ደርሶብኛል ግን ሳይተወኝ እኔ ቀደምኩት

  • @ሀዋወረባቦ
    @ሀዋወረባቦ 3 года назад +25

    ሲጀመርየአሁንወንድገዘብእጅምንምአይፍልግም

  • @wittylovestory
    @wittylovestory  3 года назад +6

    Thank you my dear viewers God bless you!

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 3 года назад

      You are gorgeous and very attractive I wish all women had such understanding like you

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 10 месяцев назад +2

    አይይይይይይ ያረቢይ በሰዉ ፍቅር ልቤን አትሙላዉ ባተ ፍቅር ሙላልኝ ካሁን ቀደም ወድቄ ተነስቻለሁ ጀግንነቴን አሳይቸዋለሁ አሁን መልካም ትዳር ወፍቆኛል ግን ቢሆንም ነገ ምን እደሚፈጠር አላቅም

  • @AMELEWORKMeSfn
    @AMELEWORKMeSfn Год назад +2

    የተናገርሺው ምልክቶች ትክክል ናቸው በህይወቴ የገጠመኝን ነው የተናገርሺው ተባረኪ 😢😢😢😢😢

  • @muluyeabate1313
    @muluyeabate1313 Год назад +4

    በትክክል ገብቶሽ ነው እምትገልጭው ጎበዝ ሴት ነሽ በርችል!!

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад +19

    የተናገርሽው ሁሉ እኔባል ላይ አለ

  • @mearegnegalem4707
    @mearegnegalem4707 3 года назад +6

    በጣም ትክክል ነው
    ይህ እኔ በውኑ ያየሁት ነው።

  • @fatmaiyalw5513
    @fatmaiyalw5513 3 года назад +11

    ልክ ነሽ አሁን ያልሻቸው ሁሉ ደርሶብኛል

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 года назад +5

    ዊንትዬ ውዴ በጣም ትክክል ነሽ

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 3 года назад +11

    እውነት ነው ገደል ይግብ ባክሽ ልጆችሽ ናቸው ትዳርሽ

  • @ዮሀንሴ
    @ዮሀንሴ 2 месяца назад +1

    የምር በጣም ትክክል ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 3 года назад +9

    እውነት ነው የተናገርሽው ሁሉ 🥺🥺🥺

  • @emebeth7477
    @emebeth7477 3 года назад +8

    የኔ ውድ ትክክለኛውን የወንድ ባህሪ ለሴቶች ስለምታስተምሪ እናመሰግናለን

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 3 года назад

      ትክክለኛው መሆኑን በምን ታውቂያለሽ?

  • @ማሂ-ኈ2ኸ
    @ማሂ-ኈ2ኸ 3 года назад +3

    ትክክል ነሽ ማማዬ❤👌

  • @summeryasin3968
    @summeryasin3968 2 года назад +1

    በትክክል እውነት ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @alifchopele
    @alifchopele 3 года назад +2

    Wendoch, yemayhonu sétochen yetegelabitosh/ beteqaraniw temelketuachew!!!

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 2 месяца назад +1

    ዋውውው የኔ ባል እንዲህ ነበር በተለይ አብሮኝ መሄድ ይፍራል

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 2 года назад

    የኛመካሪ እናመሰግናለን አድናቂሽነኝ ቀጥይበት

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    ተለያዩተን ላለነዉሥ እደንማወቅእንችልአለን ሥሪልንየምትሉ ላይክክክ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 года назад +2

      በስልክ ሲያወራሽ ከነበረው የመቀነስ ባህሪ ይኖራል

  • @workatebeje1955
    @workatebeje1955 2 года назад

    ዊንታ በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ የምታነሽ ሀሳብ በሙሉ ትክክል ነው

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ

    ትክክክል ውድ

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 года назад +53

    ጥርግ ይበል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የናቴ ልጅ አይደልም

    • @kanzrqasr8301
      @kanzrqasr8301 3 года назад +4

      Ayders beyii betam kebade new dersobegnsl

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 года назад

      @@kanzrqasr8301 አይዞሸ ማር

    • @kanzrqasr8301
      @kanzrqasr8301 3 года назад +1

      @@bazawitkassahun3184 eshii yena wud Thanks fiker betam kebade besheta new lakemsh yamchlwu demo telosh hedal le medan bemtargwu guzo fetagn new gin demo fetarii ale beya alhu

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 3 года назад

      👍👍👍👍💯❤‼👈

    • @kudherkadher9305
      @kudherkadher9305 Год назад

      ሳህ

  • @birhaneebirhanee4464
    @birhaneebirhanee4464 3 года назад +2

    በእውነት ትክክል ነሽ በተለይ ላንች የሚሆን ግዜ የለሁም

  • @ሉቤtube
    @ሉቤtube Год назад

    ማሻ አላህ እህቲ አላህ ቀጥተኞዉን ምንገዲ ይምራሺ ወላሂ ትክክል ነሺ

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 3 года назад +3

    እህት አግብተሽ ነው ግን የምትመክሪው? በራሱ በትዳር ውስጥ መኖር ብዙ ችግሮች ይኖራሉ ስለዚህ መቻቻል መከባበር ነው ቁምነገሩ። ካላገባሽ አግቢና ተምሳሌት ሁኚ።

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf Год назад +1

    ትክክል በጣም

  • @AlimetAli
    @AlimetAli 22 дня назад

    በትክክል ገብቶሻል እናመሰግናለን

  • @HayatWabla-hq7iz
    @HayatWabla-hq7iz 6 месяцев назад +1

    ትክክል ነሸ እውነቷን ነው በባሌ ላይ ያአየሁተ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 года назад +6

    ለዚህ ሁሉ ሴት እራሧን ከሱ ተሽላ መገኘት አለባት እሡ ማነውና ነው በኔ ላይ ሆሆሆ ደምጥማጩን ነው የማጠፋው በጊዜ ጫወታ አልፈልግም ህይወት የጋራ ነው

  • @ሰናይትየጌታልጅ
    @ሰናይትየጌታልጅ 3 года назад +14

    ያልሽዉ ሁሉ በሂወቴ ህኗል😭😭😭

  • @sbeladaniel4607
    @sbeladaniel4607 3 года назад +17

    የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሠለኝ

  • @TiruworkYe_mareyamlij
    @TiruworkYe_mareyamlij Год назад

    Wow!!!silagegehush des bilogal yenea konjo hoolum ahoon enea bet eyehone yale neger new gin min ladirg???😭😭

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +2

    በትከከል የኔ ጀግና ሴት

  • @ህይወትበፈተና-ቸ2ፈ
    @ህይወትበፈተና-ቸ2ፈ 11 месяцев назад

    በትክክል የኔ ልዬ❤❤❤

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 года назад +2

    ከቻልሸ የአንዳንድ የሴቶችን ድብቅ የጥቅም ትዳር ሚስጥር ብትገልጪ ጥሩ ነው !! የትዳር መሻከር ዋናው ምክንያት እሱ ይመሰለኞል!

  • @GirmaMoges-nj7fy
    @GirmaMoges-nj7fy 11 месяцев назад +1

    ወንዶችንብቻአላህየስራቸውንይስጣቸው

  • @Mahi-vu3gj
    @Mahi-vu3gj Год назад +1

    ዊታና እባክሽ እርጅኝ እኔ ህይወቴ በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ነኝ እርጅኝ ሁለት ልጆች ወልደናል በፍቅር 5አመት ቆየን ከዛበኋላ ከተጋባን በኋላ ገዘብ መጣ ውጭ መብላት ጀመረ በትንሽ ንግግር ወጦ ሶስት ቀን አዳዴም ከዛበላይ ሰብቶ በሽማግሌ ይመለሳል ለልጆች ሲባል እኔም ዝም እያልኩ ይመለሳል አቦረን አንወጣም የትም ቦታ አብረን አንወጣም አስገዳጆ ነገር ከሆነ ሚሉ በሙሉ ባጃጅ ይጠቀማል በግሩ መቀሳቀስ አይፈልግም

    • @Mahi-vu3gj
      @Mahi-vu3gj Год назад

      ዊታና መልሽልኝ ዝም አትበይኝ ሌሎችም ቢሆን ከልምድ ያገኛቹህትን አካፍሉኝ ይህሰው ምን እያደረገ እድሆን አልገባኝም አዳዴ ይቀናል ገዘቡ ድብቅ ነው ብቻ ማወቅ አልቻልኩም ቸገረኝ ዊታና የገለጸቸው በሙሉ የሱ ባህሪ ነው

    • @tsinattsinat5898
      @tsinattsinat5898 Год назад +1

      የኔ እህት ጠካራ ሁኚ አቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ እኔ ምልሽ ነገን አስቢ በሽታ እዳያመጣብሽ ቅድመ ጥንቃቄ አድርጊ እራስሽን እወቂ በደሉን እያወቅሽ ኑሪ ለነገዬ ምትይውን ጥሎሽ ቢሄድ እንኩአን እዳይቆጭሽ ለነገሽ ስቅ ሰንቂ ሳትበሳጪ እየሳቅሽ ደሞ ጸልይ መለየት ክፉ ነው ግን እራስሽን አዘጋጂ እዳትጎጂ

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 5 месяцев назад

      @@tsinattsinat5898ተባረኪ

  • @የኮምቦልቻልጂነኝ
    @የኮምቦልቻልጂነኝ 3 года назад +13

    የምሬን ነው በህወቴ እጫወታለሁ የሚል ወንድ ዋጋው ይሰጠዋል ።

    • @jamilaja6678
      @jamilaja6678 10 месяцев назад

      ክክክክክክእያሥፈራራሺዉ ነዉ አይ ጌታየ አትፈትነኝ በይ እጂ ከባድ ነዉ

  • @zinetahamed784
    @zinetahamed784 Год назад +1

    ውነት የኔታሪክ መሠለኝ

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 Год назад +3

    አንዳንድ ነገሮችን የኔዉ አሳይቷል አይ ወንድች አይለፍላችሁ ግን ቀድሞ ገብቶኛል ይብላኝለት አስሪ ሴት ማቀያየሩ

    • @jamilaja6678
      @jamilaja6678 10 месяцев назад +1

      ተረጋጊ ዝብለሺ የበል ሀቁን ጠብቂለት ከዛ አልፎ ከሄደ የራሡ ጉዳይ ገዘብሺን ለብቻሺ አርጊ ማለቴ ቤት ከሰራሺ በራስሽ ስም አርጊ

  • @shsh2yegeyeye881
    @shsh2yegeyeye881 3 года назад +6

    My story 💔

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +5

    ሰወድሺ የኔውብ በኔ የደርሰ አይድርሰባቹህ

  • @adaneshasrat6121
    @adaneshasrat6121 2 года назад

    Wow thanks ❤❤❤❤

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 2 года назад +1

    Wintana 💎👑❤🙏🌹🌹🌹

  • @MissAlem-f6d
    @MissAlem-f6d Месяц назад

    ትክክክክል ነሺ💔💔

  • @sentujemal7046
    @sentujemal7046 3 года назад

    ኦ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሰላሳወቅሸን

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 года назад

    የኖልዪ በጣም እናመሰግናለን

  • @edombezabih7011
    @edombezabih7011 3 года назад +1

    እውነት ነው የተናገርሽው ሁሉ

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 8 месяцев назад

    እናመሠግናለነእህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад

    አሪፍ ምክረ ነው የኔ ቆጆ❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ

    በትክክል የኔ ልዩ😘

  • @HaNa21tube
    @HaNa21tube 2 года назад

    Germeshignal endet endezih endawekishw ene bet meteshi yayeshiw new yemeselegni betam lik neshi mare

  • @asnakutesfaye5554
    @asnakutesfaye5554 3 года назад +1

    እውነት ነው በጣም

  • @Beletuaberabeletuabera-zi3vf
    @Beletuaberabeletuabera-zi3vf День назад

    ፈጣሪአላማሽንያሳካልሽ

  • @azmeratechan1213
    @azmeratechan1213 2 года назад

    ዊንታናዬ ተቀጣልኩልሽ የምትይው ሁሉ አየደረሰብኝ ነው መፍትሔ ካለሽ ንገሪኝ

  • @ፍቅርበፍቅርካልሆነይቅርፍ

    ዋው እህት ዘገየሁ

  • @selamjuntawit5408
    @selamjuntawit5408 2 года назад +1

    Yeni konjo ewentsh new gn habesha wendoc hulu endezanew

  • @merryhayile4901
    @merryhayile4901 3 года назад

    Betam miwodo fiker alenge gine ahune leke endashu honobengal betam gira gegabang esti mala benge

  • @sami-sw5tz
    @sami-sw5tz Год назад

    B tkkl b btaemi ena nemesgnky❤❤❤

  • @nebaentertainment6121
    @nebaentertainment6121 3 года назад

    ዊንታና እንዴት ነሽ እህቴ እባኪሸ ለማሰረዝ ፈልጌ እንብኝ አሌኝ

  • @Beletuaberabeletuabera-zi3vf
    @Beletuaberabeletuabera-zi3vf День назад

    አሜንስለት,ምእናመሠግናልበጣምበጣም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @kalkidanyousef3691
    @kalkidanyousef3691 2 года назад +3

    ዊንታዬ አረ በፈጠረሽ ስለ ርቀት ፍቅር ስሪልን

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +1

    ለቤትሽ አድስነኝ እህት ግን እዳታልፈኝ አደራ ተራርቀን ነውያለንው ግን ይሄንስሞን ፅባዩው ተቀየርብኝ ስለባለፍው ፍቅርኘው ጋር ያሳለፍውን ነ ሥጦታ ስለስጠችው ሁሌም ያወራልኘል እነ ብዙው ሴቶች ይደውሉልኘል ይለኘል እኔ አድስሂወት ውስጥ አደለንምደ ለምንድነው ያለፍነገር እምታነሳው ስለው ቀነሽደ ብሎ በዛው እንጨቃጨቃለን እነ ይሄን ምንትሉውኘላችሁ ምክራችሁን ለግሱውኝ ልተወ ወይስ ሀገር እስተምገባ ዝብየ ልየው ?

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 2 года назад +3

      እርግፍ አርገሽ ተይው

  • @metimitiku4784
    @metimitiku4784 2 года назад

    Wintuye fkregna sikeyeris mn yadergal pls nigerin sayigabu le rejim hamet abro yenoru

  • @BezawitSisay-c5k
    @BezawitSisay-c5k 6 месяцев назад

    ዊንታ አመሰግናለሁ

  • @LIDYASA50-zo2vk
    @LIDYASA50-zo2vk 3 месяца назад

    Benateish yheni hulu melket aychalew gene lejochine mene largachew

  • @ddfgccvb8547
    @ddfgccvb8547 Год назад +1

    እኔ የመጄመሪያ ፍቅረኛዬ ከከዳኝ ጄምሮ ሰውም ማመን አልችል ማፍቅርም አልችል ግን ብዙ ዎንዶች በፍቅር ይጠይቁኛል😭😭😭😭💔

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 3 года назад

    የኔቆጆ እናመሰግናለን

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 2 года назад

    ይገርማል ተራርቀንያለንውእደትእንወቅ

  • @salamsalam-kn2hg
    @salamsalam-kn2hg 3 года назад +2

    ይህድ ጋሐነም ይግባ ውዴ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 года назад

    አናመሰገናልምርጥትምርት👍👍👍

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 3 года назад

    ዊንታዬ እስኪ ሴቶችን ከልክ ያለፈ ቅናት እንዴት ትዳር እንደሚያፈርስ ስሪበት... please try to make one of those topics or send me if you made one previously

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 2 года назад

    እኔ እስካሁን፣ባሊ እደዝህ አይነትምክንያት አላሳየኝም አልሀምዱሊላ ካሆንወዳ አለቅም ትምረትሽ ለወደፊት ቢደረስብኝ ተጠቅሜበታለሁ፣እድህአይነት ምክንያት ተደረደረ በምክንያት እደሆነ እረዳለሁ ክክክ

  • @abebaabebaa8955
    @abebaabebaa8955 3 года назад

    ተባረኪ

  • @mekdesmamo2757
    @mekdesmamo2757 3 года назад

    geta ybarkshi yhe behiwote eyayehut new enam aregagetku lk neshi sketatelewu mereja aggnichalewu yalshiwu hulu bene tkkl new bzu ehtochen yanekal bye asbalewu

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    በጣም ትክክል

  • @kalkidanwondifraw7872
    @kalkidanwondifraw7872 2 года назад

    ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል ምንስ አድርጌ ልመልሰው እችላለው ደሞኩ ሁለተኛ ልጀችንን ነብሰጡር ነኝ 😞😞😞

  • @m.gg.w8716
    @m.gg.w8716 3 года назад +1

    Thank you winetaye

    • @konjoet9126
      @konjoet9126 3 года назад

      ትክክክል

    • @memem6537
      @memem6537 3 года назад +1

      ትክክክል🌹💓

  • @zinashzinash0560
    @zinashzinash0560 2 года назад

    ምልበልሽ፡ተባረኪ

  • @weyinaregadebebu3821
    @weyinaregadebebu3821 3 года назад

    Ihite ine gena alagebawitim Gina areb Hager neny gin ihe milikit ahun idebefitu ayaweranyim

  • @adanedenekew5235
    @adanedenekew5235 Год назад

    እንወድሻለን

  • @hagezmedia6084
    @hagezmedia6084 3 года назад +3

    ወይኔ ፈግታሽ፣ ንግግርሽ እንደ ጣፋጭ ቀልዳ ቀልድ ነዉ የሚሰማኝ😘

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    መፍትሄወቹስ???

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 3 года назад

    pleas lanagiresh silkesh asekemchelgn

  • @sifaneliku
    @sifaneliku 10 месяцев назад

    selam,Wintiya LIJOCHUNEM KETELAS MINDENEW MIYASAYEW

  • @woinshetmulugeta5530
    @woinshetmulugeta5530 Год назад +1

    Yalishiw Hulu tikikl yene kimem

  • @danishtube4634
    @danishtube4634 3 года назад

    Ewnat new weyyy madamna mestaren ayche dabal balna mest wandko lbu seshfet huff

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 3 года назад +4

    ምን አመጣለሁ ባውቅልቦናው አንድ ጊዜ ከሸፈተ ስው አይመለስም ይሄን እያብስለስልሺ ጭቃ የነካት አሻንጉሊት ከምትመስሊ ራስሺን ፍቀጅ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Год назад

    ያልሽው ሁላ ትክክል ነው መፍትሆው ግን ምንድን ነው ?

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
    @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 года назад +1

    እውነት ብለሻል ግን ወንበር ላይ አረፍ ብለሽ ብሰሪ❤

  • @zemzemawel2612
    @zemzemawel2612 2 года назад +2

    ወይኔ ስለ እኔ ቤት ነው እንዴ የሚታወርው የእኔ ታርክ ነው ዊንትዬ መፍትሄው ምንድነው?????????

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Год назад

    አይይ የኔ ታሪክ ነው

  • @BTLove-yk3jv
    @BTLove-yk3jv 3 года назад +1

    100% right

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Год назад

    የባሌን ስልክ ጠልፌ ከሌላጋ ሲያወራ አየሁ የኔ ፍቅር የኔ ኬኳ ብሎ ፅፎላታል ምን ማረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እስኪ ልገረዉ ወይስ ዝም ብዬዉ ከገባሁ በኋላ ላሳየዉ ግራ ገብቶኛል

    • @denkneshdbochsurname
      @denkneshdbochsurname 3 месяца назад

      ውዴ በናትሽ እንዴት ነው ሚጠለፈው እባክሽ 😮😮😮😮😮😮😮ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @jemilaabdu1912
    @jemilaabdu1912 3 года назад +11

    እረ ወንዲ አትበሉኝ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @foziyadafo2030
    @foziyadafo2030 2 года назад +1

    ታዳ ምን እናድርግ ይህ ነገር ሲገጥመን