ጥሎሽ እንደማይሄድ በዚህ ታውቂያለሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 197

  • @fatumam1085
    @fatumam1085 3 года назад +43

    ጡሩ ትምርት ነው ግን ባሁን ስአት ስሚታቸውን ብቻነው የሚከተሉት ስለወደፊት ምንም አያስቡአላህ ጡሩ ወድጋ ያገናኝን እኛ ሴቶች የዋህ ነን

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 3 года назад +7

    ምንም እንከን የማይወጣለት ትምህርት ሁሌም አዳምጥሻለው ግን ላይክ ኮሜንት አላደርግም ምክርሽ ሁሌም በጣም ደስ ይላል ፍቅረኝዬ ጋ ያለ ነገር ነው ያቀረብሽው በርቺልን የኔ ፍልቅልቅ ሴት 🥰

  • @ማያማያ-ገ5ቀ
    @ማያማያ-ገ5ቀ 3 года назад +38

    ወንድን ከማመን መሞት ይሻላል

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 2 года назад +5

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🌹👍

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 года назад +7

    እናመሰግናለን ውዴ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kidistmeseretkidu5199
    @kidistmeseretkidu5199 3 года назад +7

    የምር ስፈልገው የነበረ ነገር ነው እንድወስን እረድተሽኛል አመሰግናለው 👐

  • @nesreenamohammed750
    @nesreenamohammed750 Год назад +1

    ጋዴኛዬ2ልጆችአሉት ለኔየመጀመሪያዬነው ምንትመክሪኛለሺ ሁሌምእከታተላለሁ አሥተማሪናቸውየምትሠሪያቸውቢድዮዎችሺ

    • @ሀዊእናማሜYouTube
      @ሀዊእናማሜYouTube Год назад +1

      እንዳትጓጂ እህት እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው ይህ እኔ በግዜው ለቀቅ አልኩ

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад +3

    ትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ትልቅ ሶጣታነዉ። እንዲ ሰላለኝ ይወደኛል እኔደዚ ሰላለኝ ኣይወደኝም የሚባል ነገር የለም ም,ቱ እንደመልካችን ባህርያችንም የተለያየነዉ🥰

  • @tigisttigiat345
    @tigisttigiat345 3 года назад

    Yene konjo se wodish ye ewunet betam ameseginalo endanich aseteway set yabizaln betam des yemil hasab newu yeseteshin tebarek Egizabeher beyaleshibet selamishin yabizalish nurilin yene melikam

  • @oftaiijiraadhu2926
    @oftaiijiraadhu2926 3 года назад +1

    Thank you very much sister

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ 3 года назад +3

    በጣም አምሮብሻል

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 3 года назад +13

    እሪ ደስስትይ ፈጣሪ ይባርክሽ እኔም በጣም ደስተኛነኝ በፍቅሬ ተመስገን ያልሽዉን ሁሉ ከኔጋም አለ 🌺🌺🌺🌺

  • @marymery5123
    @marymery5123 Год назад

    Yena konjo nurilagn kifu aynkash enamesginalen🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aschenakienkossa3549
    @aschenakienkossa3549 2 года назад +1

    ዊንታ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነገር ነው የምታቀርቢው በርቺ

  • @NejatMuhammed-fn1vo
    @NejatMuhammed-fn1vo Год назад

    Are ken holome neker ayjebetaleho ken yefeker teyake alkrebelenem ene ken feker yezonal keso men larke?

  • @lila531
    @lila531 3 года назад

    yene konjo yemtakerbiw bemulu betam des yemil ena astemari new ena ene and tyake neberegn what about religion difference mn tyalesh eski hasab schibet

  • @امينهامنيه-ج8ض
    @امينهامنيه-ج8ض 3 года назад +2

    Thank you somachi i. Love You 🌹

  • @ኢማንትዩብ
    @ኢማንትዩብ 2 года назад

    እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ፍቅረኛዬ ነበር አሁን ላይ ባሌ ነው በቅርብ ነው ኒካ ያሰረልኝ ካሰረልኝ በዋላ እንደፊት ማውራት ተው ይርቀኝ ጀመረ ምክንያቱ ስጠይቀው መስመርሽ አረጓዴ ከሆነ ከደወልሽልኝ ወይም ከፃፍሽልኝ በቃ ካወራን እኩል እቆጥረዋለው ፍሪ ሆኜ ነው ምውለው ባናወራም ግን ከመስመር ስትጠፊ ነው ሚጨንቀኝ ይለኛል ግራ ገባኝ ለኔ ያለው ባታ ማወቅ አልቻልኩም ስጋት ያዘኝ እኔ ሊያወራኝ ከሱጋ ቆይታ ይናፍቀኛል ግን እሱ በመስመር መገኘትሽ ብቻ ለኔ በቂ ነው ባናወራም ይለኛል በዚህ ምክንያት ለሱ ያለኝ ፍቅር በጊዜ ሂደት እየቀነሰ ነው ምን ትሉኛላቹ

    • @ahmedmake5507
      @ahmedmake5507 Год назад

      ሱጀመር በርቀት ባአካል ሳትገናኙ ለምን ኒካ አሰርሽ

  • @habeshawalady567
    @habeshawalady567 3 года назад

    Ewuket ke Egziabher new yemisetew , abzto yistsh. I really appreciate your efforts.

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 года назад +6

    ዉቲ አንችን ሰከታተል በጣም ተለዉጫለሁ
    እናመሰግናለን

  • @رحمةسيد-ج7ه
    @رحمةسيد-ج7ه 2 месяца назад

    በጣምእናመሠግናለንኣላህጥሩዉንይስጠንእጂ

  • @ምቅናይጥራይ-ቐ8ሸ
    @ምቅናይጥራይ-ቐ8ሸ 2 года назад +1

    የኔ ቆኖጆ በጣም ነው የምትመችን ቀጥይበት😘😘😘😘።ግንባኣሁን ሳኣት ማን ወንድ ኣታምኝም የሩቅ ፍቅር

  • @kiyake2647
    @kiyake2647 2 года назад

    Bebizat anchi kalshiw gar yimesaselal lelaw gin ayimesaselim kadiya iwnat kanegar mehon yifeligal biye lasib wayis lixeraxerew ???

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 3 года назад

    Enamesegnalen ehtachin tebarekiln

  • @salamuun754
    @salamuun754 Год назад

    ጥሩ ትምርት ነው

  • @meseshimm2124
    @meseshimm2124 3 года назад +1

    ዊንታየ አትጠገቢም ምክር ሽ ልብ ይገባል ፣ቀጥይበት፣እኔም ይሳካልኝ ፣

  • @mebritkidane
    @mebritkidane 3 года назад

    Wintanaye gn ekidochu binagerim beteseb weyim gadegnochu mastewaweq yemayfelig sew kehones?

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    አረ የመጨረሻዋ 9 ላይ የተነሳት በጣም ራሰ ምታት ሆነችብኝ ለምሳሌ እኔ ዝብየ የዋህነት አለኝ ያሳዘነኝ ሰዉ ብር መሰጠትና ልብስ አዉጥቼ መሰጥ እወዳለዉ ሰለዚ በተደጋጋሚ የነዚ ተመሳሳይ ባህሪ አለብኝ ባሌ ሁል ጊዜ ይመክረኛል እዉነቱነዉ በትዳር ዉሰጥ ሁኜ አረብ አገር በናፎቆትና በመከራ ያገኘሁት ብር ሲበትኝ ሰያይ በዚፀባይሸ ምንቀጥል አይመሰለኝም ይላል በሆነ ግዘ ደሞ በሃሳብ ልይነትና በቅናት ሰንጨቃጨቅ በዚ ፀባይሸ ምንቀጥል አይመሰለኝም ይላል ሰለዚ እቺ ነገር እፈረታለዉ እቺ ቃል ትዳር ካደረገ 10 አመታችኝ ነዉ አረብ አገር እየተመላለሰኩት ነዉ የሚሰራዉ አረብ አገር5 አመት የ2 አመትየናቴ ቤትሰራሁላት ባሌ ደሞ በፊሊድ ሰራ ለኢ/ያ ሌላ ቦታ በፊሊዲ ይሰራል ነበር ለዛነዉ እቺ ጊዘ የተጠቀምኩባት አረብ አገር ሰለዚ ደሞ ከተዋወቀን 10 አመት ዉሰጥ እኔ የመጀርያችኝ የሁለታችኝ አንድ ልጅ ነበረችኝ አረፈች እሱ ደሞ ማሃል ላይ ከኔተለያይተን ነበር ሌላ ቦታ 2 ልጅ ወልዶ ነበር ሁለት ልጅ የወለደች ከኔ ባሃላናት ለሰዋ አልፈልግሸም ብሎ ወደእኔ እያለቀሰ ለመነኝ እኔ ሌላ ወንድ አላጋባሁም በጋደኛ ሌላነበረኝ ግን እያለቀሰ ሰለለመነኝ የልጄ አባትና የመጀመርያየ ብየ በይቅርታ ተቀበልኩትና አብረን ትዳር አለኝ ግን በጣም ነዉ ምንዋደደዉ ግን እኔ ዝብየ እፈራለዉ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Год назад

      ትዳር በፍራት እንዴት ይኖራል አትፈሪ ሰለፈራሸ ምን ይመጣል ሁሉንም ለፈጣሪሸ ሰጭዉ

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 года назад +2

    Thank you So much

  • @泡麵牛奶你們我
    @泡麵牛奶你們我 3 года назад

    ዋውው ዊኒትየ በጣም ደስ ይላል በኒይ በኩሉ ሁሉም ትኪክል ነው ገን ኣነድ ጥያቀ ኣለኝ በሚን ላገኝሽ መሊስልኝ ዉንታይ ባልየ እኒደዚ ያሩጋል ገን ኢንይ ኣለወደውም ለራሱን እየነገሩኩት ነው እሱም በጪራሽ ያሌኒች ኣይሆኒም ኢያለኝ ነው በተስቡም እኒደዛ ስለዚ ሚን ላሪግ ሊታግዚኝ ፈሊጋለው

  • @lolaxman395
    @lolaxman395 2 года назад

    Enamesegnhalen yene wude berchelin

  • @wasihunkebede1424
    @wasihunkebede1424 2 года назад

    Oh betam emtgermina astemari weym ewunetawun baygermsh be ena hiwet lay eyehone yale new

  • @serawitsamuel4721
    @serawitsamuel4721 2 года назад

    Yene konjo tebarekilgn tkklegna neger nw mitaweriw❤❤❤

  • @Samirebm
    @Samirebm 3 года назад +4

    በርች እናመሠግናለን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    እኔም እወድሻለሁ የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ

  • @EdenAytoign
    @EdenAytoign Год назад

    ሀሪፍ አስተማሪ ትምህርትነው ቀጥይበት በርች

  • @kalkidandemle1678
    @kalkidandemle1678 2 года назад

    Enwadedalen gn terarken new yalenwu enam sra yibezabetal gn ene endidewullgn efelgalewu balemedewelu yidebregnal yihen smet endet new masweged yalebgn

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዊንቲ

  • @استغفرالله-ص9س5ز
    @استغفرالله-ص9س5ز 3 года назад +4

    አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ማሬ ደስ ስትይ

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 3 года назад +1

    ዊንትዬ እባክሽ እንዴት ነው ማገኝሽ ?

  • @azeezaa8029
    @azeezaa8029 3 года назад +1

    የኔቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @semiraabdela2198
    @semiraabdela2198 3 года назад

    Yane ehte sel ande gudaye lawayesh falege nabar endet lagegnesh?

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад

    Thanks ❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Год назад

    እረሥሙማ የኔው ከኔበፈት ነበረችው ከዛ ተጣልተውነበረነ አቃትነበረ ከዛነግሮዋት ከዛ መጣችነ ሠደበችኝ ከዛ ዝምአልኮዋት ከዛ ተጋቡው ከኔጋ ሢጣላ መልሣ ተቀብላው ከዛን ባገባ 15ቀን እኔጋመጣነ እቦዋ ዘራፍ አለ ይዘገያልጀ የኔነሸአለ እደ ትዳረህን ያሣምረልህ ሥለው ሥለሡው አታውሪአለኝ ምን ማለቱውነው እንኮዋን ደሣለህ ሥለው ወድም አትበይኝ አለ ሥለትዳሩው እዳነሢበት አይፍልግም ውነት ሊመለሥነው ወደኔ ወይሥ አልገባኝም

  • @MeMe-yv5qh
    @MeMe-yv5qh 3 года назад +6

    አያስታማምንም

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ከ 5ቁጥር በስተቀር ሁሉም ከባለቤቴ ጋር አለ

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 года назад +1

    የሰው ልጂ እንዳፍቃሪው ነው የኔ ፍቅርኛ ኩርት ያለ ዝምተኛነው እኔ ደግሞ ቅልብልብ ያልኩ ነጭናጫነኝ እና እኔ ስሜቴን በማውራት እገልፃለሁ እሱግን በተግባር ነው ጥሎኝ እንዲሄዲ ብየም ሆንብየ ብዙግዜ ተጣልቸዋለሁ ግን በምንም ምክንያት ከኔ መራቅ አይፍልግም ግን ምንም አያወራም

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 7 месяцев назад

      የኔም ባል እድህ ነው 😂😂😂

  • @betytafase5183
    @betytafase5183 Год назад

    Wintaye ene fekeregnaye betam zemetegna new yehone geze senagaregn yaskeyemegnal betam azenebetalew maleso meleyetem ayefelegem kane gar buzu mawurat ayefelegem betam zemeta memeret betam yekenal leloch wandoch endeyawarugn becerash ayefelegem yakorfal yekosateral yewusten bagelste kasugar lamawurat dagmo eferalew enen kemadamet selkun yegorogural woye ayeleyesh woye zeleketa manoru alamanorun mawek akategn

  • @alkabiralkabir6090
    @alkabiralkabir6090 8 месяцев назад

    Tenak.you❤❤❤❤

  • @anesaasna120
    @anesaasna120 3 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ወድ ማለት እደቂጣነው ልቡው የሚገለባበጠው እኔስ ቁሜብቀርይሻለኘል ችጋራምሁሉው እራሳቸውን ሳይችሉው ደሞ ጉራቸው

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 3 года назад

    Thank you wentaye

  • @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ
    @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @salamawitdesta554
    @salamawitdesta554 2 года назад +1

    Wowowowowwow Batami Enamasaginaleni Dasi Yemil Timiriti Nwo Biraboo

  • @Selam-j1l
    @Selam-j1l Год назад

    ዊይታና በእናትሽ በግል ላናግርሽ እፈልጋለሁ በእናትሽ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ በስልክ

  • @ramateramate2117
    @ramateramate2117 2 года назад

    thank you konjo

  • @danielhailu7189
    @danielhailu7189 3 года назад

    ዉይ የኔ ማር ተወዳጅ እኮነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx 2 года назад

    ትምርትሽ ተክክልነዉ በኔ አስተያየት

  • @Yaredonegu
    @Yaredonegu 2 года назад

    Ow he really fulfill all you said but I don't know why I fear to lose him always.

  • @sofibintaselefsofibintasel3551
    @sofibintaselefsofibintasel3551 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በርቺ ከባድ ነው የእውነት ከተኛሁበት አነቃሽኝ ዝግጁ ልሁን አይከፋም

  • @fkrwede6758
    @fkrwede6758 3 года назад +2

    የኔ ባል ዳዊት ይባላል እዳለ ተግብሮልኛል ዊታዬ ያርግለሽ በይኝ

  • @wudamariyam7582
    @wudamariyam7582 3 года назад

    Enameseganalen ehitachin

  • @habeshawalady567
    @habeshawalady567 3 года назад

    Ehite tiyake neberegn gn bemn lanagrsh, please 🙏?

    • @wittylovestory
      @wittylovestory  3 года назад

      you can find me on faccebook by winta yilma

  • @zaydazayda3303
    @zaydazayda3303 2 года назад

    ሰለም እህቴ እኔ የምወዳዉ አለ እሱ ይወኛል ለወዳፊትስ አብሬዉ እንድኖር ወይም እንቃጥል ይፈልገል ወይስ አይፈልግ የምለዉ ነገር ሁሌ የስስበኛል አይወደኝም ብዬ መረቅ አታኝ ትደኛሌ ወይ ብዬ መጠያቅ ፈረሁኝ

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 58 минут назад

      ንግሪው ይለይለት ከዝምታ መናገር መፍትሄ አለው በሱው ቦታ እንዳለች ማወቅሽ ግዜሽን ትጠቀሚበታለሽ መሄድ ከፈለገም በንግግሩው ታውቂያለሽ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 3 года назад

    Dimtsish gin wede wist eyegeba gimashu alsemahutum astekakiyi

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 года назад +3

    ሥታምሩ😁👍👍👍👍👍👍👈

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 2 года назад +1

    ልክ ነሽ ባሌ እነዚህ አይነት ሠው ነው ነጭናጫ ነኝ እኔ የተረጋጋ ነው ከኔ በላይ የሚወዱት

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 3 года назад +1

    ጥሩነውመማርይጠቅመናል ዊንታና

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 года назад

    Mert timrt nwe berchi enem sgenaln 😍

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965
    @mihretwoldeyohannes-mercy4965 3 года назад +1

    My question is ,are you married?

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 3 года назад

    ዊንታዬ ጥያቄ አለኝ ፍቅረኛዬን ባጋጣሚ ነው የተዋወኩት በተዋወኩት በ20 ቀን ወደምኖርበት ሀገር ተመለስኩኝ እና የእርቀት ፍቅር አይሰራም እላለው ሁሌ ግን እንደ ቀልድ 2 ወር ሆነን አሁን ግን ለእረጅም አመታት አብረን የሆንን ይመስለኛል እሱም ያ ይሰማዋል ግን በመካከላችን የሆነ ሰው አለ በእሱ በኩል እስኪ ምክርሽን ለግሽኝ እህቴ በጣም ግራ ገብቶኛል

  • @fekirfekirfekir4478
    @fekirfekirfekir4478 Год назад

    እኔንሥ ሊያሣብድኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ እንኳን አላቅም አምላኬ ሆይ ከነዚህ ጊንጦች ጠብቀን

  • @حمدانخليفه-ه9ش
    @حمدانخليفه-ه9ش 3 года назад +1

    Thank you 1111111
    👍👍👍👌❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 года назад

    Leke nash fetari yimesegeni ynidemetaweariwe ayinte sewe nawe

  • @abiteabi2889
    @abiteabi2889 9 месяцев назад

    መክርሽ ጥሩ ነው ግን ወንድ ማመን ከባድ ነው

  • @seadeseade5040
    @seadeseade5040 2 года назад

    እስኪ አድ ምክር ስጭኝ ላገባ ነበር ግን ዘመድ ነን አሉኙ ምን ብናደርግ ይሻላል ልጁጋ እንዎደዳል።

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 года назад +13

    ተመስገን ካንዱም የለበት ይሄ እንከፍ

  • @ሃያት-ዠ4ኈ
    @ሃያት-ዠ4ኈ 3 года назад

    ድምፅ ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ?

  • @ራህማ-ሠ1አ
    @ራህማ-ሠ1አ 2 года назад

    እኮ ጡሩ ምክር

  • @Mekdesyimam
    @Mekdesyimam 3 года назад

    ዋውው በርችልኝ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 года назад +1

    ግን ምነዉ 🤣🤣🤣🤣የወንዶች ልብ ነኝ አልሸ አረ ፈጣሪ መርቀህ ሰጠኝ አይ ተምረንም አልተወጥን አንድ ሰዉ ራሱን ካከበረ ሁሉም ያከብረዋል ተፈጥሮ ነዉ ህሌናዉ ፈጣሪን የሚፈራ ሰጠኝ ነዉ

  • @استغفرالله-ص9س5ز
    @استغفرالله-ص9س5ز 3 года назад

    እውነት ነው ትክክል

  • @AbdelaAme-l9u
    @AbdelaAme-l9u 3 месяца назад

    እሄን ጉድ ሚስቴ ከሰማች ተለያየን በይኛ 😮😮😮

  • @Njkbbghnkoo
    @Njkbbghnkoo 3 года назад

    ቤተሰብ አይወዱም አና አኔየወደድኩት ልለየው አልችልም ሌላወን ግን በሙሉ ያደርጋል ..y ❤የምወድሕዋ አይለያየን ፈጣሪ እስከመጨረሻው እወድሐለሑ ሐቢቢ

  • @remex5831
    @remex5831 3 года назад +2

    ተሳስተሻል ሚስጥሩን እንዳትናገሪ እያለ ለአንችም ለሌላውም ያወራል።

  • @RukyaShukro
    @RukyaShukro Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sennaaamboo2815
    @sennaaamboo2815 3 года назад

    Inamasaginalen

  • @الحمدالله-ع7ف2ي
    @الحمدالله-ع7ف2ي 2 года назад

    ሳሀ ወላሂ እውነትሽነው

  • @meserettalema8774
    @meserettalema8774 3 года назад +1

    ጠፍተሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 3 года назад

    Amrobshal mkrshm des ylal

  • @tamratassefa6235
    @tamratassefa6235 3 года назад +1

    ዊንታዬ የሴቶቹንም ንገሪና

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 3 года назад +5

    እረ እኔ አንድ ጥይቅ አለኝ ጋድኛይ ጥሩ ባሪ አለው ገን ሁሉም በድምፅ ማውራት አይፍልግም ሁሌም በምሥህጅ ነው ማውራት ይምፍልግው

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 3 года назад +2

      ይህ የብዙ ወንዶች ባህሪ ነው

  • @NetsanetGitagun-id3le
    @NetsanetGitagun-id3le Год назад

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 3 года назад

    Yene felklik sewadish iko

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 года назад

    ዋውውው

  • @amirkedir297
    @amirkedir297 2 года назад

    Pelisse enen mekeregn eyetemareku new bemekeresh aberene nen gen soshal midaya ley endetawek ayefelegem pp leregegn ayefelegem ena yedegefegnal yeredaegnal bemen lefetenew ewenetun endewen pelisse negeregn kebedoegnal

  • @alifchopele
    @alifchopele 3 года назад

    🤔 yefelegechiwn aynet wend bihonlat, set lij mistruan kesétoch gar bicha new yemtawerau!!!

  • @asiyaresad2116
    @asiyaresad2116 2 года назад

    እሟ ነሽ እካ ማር ማራታ💋💋💋💋

  • @MulashHuluf
    @MulashHuluf 8 месяцев назад

    good good

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 10 месяцев назад

    ግንይህንሁሉንምያረጋልእደትልመነውበሥልክነውየምንተዋወቀውባካልተገናኝተንአናቅምብቻምክሮችሽበጣምደሥይላሉየኒቆጆበርቺበጣምአመሠግናለሁብዙተምሪአለሁባቺምክር❤❤❤❤