ቁጥር አንድ-ፍቅርኛሽ እንዲመለስ ማድረጊያ ዘዴ( እንግዳ የሆነ እውነት)- Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Комментарии • 366

  • @haanahaana1836
    @haanahaana1836 4 года назад +38

    ዉዶች እንዴት ናቹ እኔ ከገናናው በ14 አመቴ መፈተን የጀመርኩት በአጋጣሚ 1ልጅ ወለድኩት የልጄ አባት እደሰዉ አያየኝም ነበር በወለድኩ በ 1አመቴ ልጄን ለናቴ ትቼ ወደአርብ መጣዉ 8አመት ሞላኝ ፈጣር ስለርዳኝ ዉጤታማ ሆኛለዉ ዛሬ ህወቴ ሲስተካከል ዛሬ የሽማግሌ መአት ይልክብኛል እህቶች በርቱ ጠንካራ ብቻ ሁኑ ስራችሁን ስሩ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @መቅድብቸኛዋ
    @መቅድብቸኛዋ 4 года назад +164

    እስኪ ማነው የሙዳይ ትምህርት እንደኔ የምወድ

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 года назад +49

    አፍቅሬ በማጣቴ ብዙፍ አልከፍኝም የከፍኝ ሰው እዳላምን አርጎኝ ስለሄደ ብቻ ነው የሰው ን ልብ ሰብሮ የሚሄድ እግዚአብሄር የነሱንም ስብር ያርግላቸው እፍፍፍፍፍፍ

    • @sarasara7832
      @sarasara7832 3 года назад

      እሚን

    • @sihinwubeshet125
      @sihinwubeshet125 3 года назад

      አይዞሽ እማይዬ በጣም ይከብዳል ግን ከማይፈልግሽ ሰው ጋር መሆን ሰላምን ሚነሳሽ

    • @Alem229
      @Alem229 3 года назад

      አሜን

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      @@Alem229 ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባለው እኔ ብሆንስ ብለን እናስብ

    • @FriewerkGebru-k3l
      @FriewerkGebru-k3l 29 дней назад

      አይዞን ተራውን ነው የሚጠብቀው

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ይሄ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ድሮስ ሲከፋኝ ቤቴክርስትያን እየሄድኩኝ ሀዘኔን አቀላለሁ አሁን በስደት የት ይኬዳል እህህህ ነው ልቤ ቆስሏል።።

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 3 года назад +13

    ጎሽ ተባረክልኝ መንፈሳዊ ቦታ ጠቃሚ ነው ተጠቅሜበት አለው ❤❤❤❤🙏

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      ግን የተዋወቅነው መንፈሳዊ ቦታ ስለሆነ የምረሳበት መንገድ አጣሁ

  • @ganetsa5289
    @ganetsa5289 4 года назад +82

    ከዘመኑ ወንድ ብቸኝነት ሰላም አለው ከዘመኑ ወንድ ስደት ይሻላል ጥርግ ይበሉ

    • @sophiaalmu9204
      @sophiaalmu9204 4 года назад +3

      እውነትሺነው እሕቴ

    • @yaseryaser9543
      @yaseryaser9543 4 года назад

      Aybolem eday godish tetenqeqiy egiey wed abotish wedmish kuratsh agerish wde bay nar ama sitoch tekbren annotr neber ankan yesu age agrishn atnorin nber

    • @rahehanawawgaga1396
      @rahehanawawgaga1396 4 года назад

      አይባልም

    • @goldcell5803
      @goldcell5803 4 года назад +3

      ትክክል ነሽ ዘድሮ ጉድ ሆኩ በሰላም በተቀመጥኩበት የርቀት ፍቅር ሰራልኝ አፈቅራለሁ ብዬ እህ

    • @semiraethiopian4117
      @semiraethiopian4117 4 года назад

      @@goldcell5803 አይዙን ማማየ ያጋጥማል

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 4 года назад +54

    የምን መለማመጥ እኔማ ቦልኬዋለሁ
    ይለይለት ብዬ እንዴ መቃጠል በገዛ እጄ ገብቼ

    • @husnahusna729
      @husnahusna729 4 года назад +1

      Gobze yerswe gudy block madrge new enjy yemn malmamt new dagmo

    • @ranarana625
      @ranarana625 4 года назад +1

      እፍፍፍፍፍይ በትክክል

    • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
      @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 года назад

      Enam

    • @አሚናየሱፍ
      @አሚናየሱፍ 4 года назад

      ጎበዝነሽእኔአንድቀንቦልኬመልሸከፈትኩትበየትኛውአንጀቴ😢😢😢

    • @sarahbegok8938
      @sarahbegok8938 4 года назад +2

      Era enam belok adregaw alahu enda barse selik maketel men bwatagn

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 4 года назад +3

    ኮመንት ስሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ወንድማችን አሪፍ ምክር ነው በነካው እጅህ ለወንዶች የሚሆንም ምክር ጣል ብታረግ ችግሩ አብዛኛው እነሱ ጋ ስለሆነ በተረፈ በርታ!

  • @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ
    @ዝምታነውመልሴ-ኘ6ሠ 4 года назад +23

    ሰላማችን ያብዛው እደምድር አሸዋው ፍቅርም ሆነ ሰላም ከእግዚአብሔርቢሆንም በጣም የሚያናደኝ አድወድ ወይም ሴት ትቶንስለሄደ ወይም ትታንስለሄደች በቃአበቃ ሂወት እዚጋር አብቃ ሚባል አስተሳሰብ ሰውራሱን መዋሸት ካልፈለገ በስተቀር እዴት ባድሰው መራቅሂወቴ ቆመይባላል ሴቶች ነቃበሉ ሲትእራሷንጠብቃ መኖር ካለሱአደምትችል ማሳየት አለባት አቺኮነሽ ሁሉነገር ለዚአለም ጨው ውድመሆንሽን አትርሺ ራስሽን ከጠብቅሽ የትኝውም ዘመንላይ እቁነሽ እባካችሁን እህቶቼ እራችሁን ጠብቁ ፈጣሪን ድጋፍ አድርጋችሁ ምድርላይ አበቃሚባል ነገርየለም

    • @hitiktok6294
      @hitiktok6294 4 года назад

      Woooow yihen koment saneb Aneh yestafkutin Nehal new des yaleny

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 4 года назад +29

    አልፈልግሽም የተባለችሁ ጥሩ ነዉ የሚስጠላዉ የዉሸት እወዲሻለሁ እያለ የሚታል ወንዲ ነዉ ጎጂበ ዉሸታም ወንዲ ልቡ የተሰበረ ኑ አነፁነና

    • @hannahz8267
      @hannahz8267 4 года назад

      መጣሁ

    • @የፈራይመለስ-ወ8ገ
      @የፈራይመለስ-ወ8ገ Год назад

      እኔ እድህ ነው ያለኝ አልፈልግም ነው ያለው ስለዝህ ደስ ብሎኛል ለምን ብትሎኝ ድሮም አይወደኝም እድሁ ነበር እውድሻለሁ እያለ የነበርው ግን ፍቅር ፈጣሪ ሲሰጥ ብቻ ነው ማንም ወድ በዝህ ምድር ጥሩ አይሆንም የውሸት ነው ሴቶችዬ ለወድ አትሞኙ ዋነው እናተ ጥሩ ልብ ይኑረን ሁሉም በሳአቱ ይሆናል ላች ያለው ይመጣል በዝህ ምድር እማትተከው እናት ብቻ ነይ

  • @እስልምናየሂወቴነውእስልም

    ሙዳይየ እናመሰግናለን በጣም የምወደው ጮኛነበረኝ በጣምነበር የምንዋደደው ነገርግን በሰው ወሬ ጥየው ጠፍሁ አሁን ሌላ አግብቷል እኔም ላገባነው ግን መቸም ልረሳው አልቻልኩም ሁሌም አስበዋለው አሁ ላይ በጣም ቆጭቶኛል

  • @እሙኑአይም
    @እሙኑአይም 4 года назад +10

    ወድሚ እኔ ፍቅርኛየን በጣም ነው የማፍቅርው እሱም ያፍቅርኛል ብየ አሰባለሁ ገን አሁን ያለንበት ሁኔታ ላይ ጥሩ ሙድ ላይ አይደለንም በቃ ዘገቶኛል አናወራም አላህ ሁሉምንም ነገር ያሰተካክልልኝ 💔

    • @aishaajman6961
      @aishaajman6961 4 года назад

      የኔብጤ እኔም አዳችነኝ

    • @حياتيكلهاللهبتآدم
      @حياتيكلهاللهبتآدم 3 года назад

      አብሽር ውዴ ታገሽይ ችግራችሁን በመመካከር ለመፍታት ሞክሩ

    • @semirayimam8768
      @semirayimam8768 2 года назад

      አብሺሪ ሳላተ እስቲሀራ ስገጂ ያንችም ከሆነ ይመጣል ከልሆነ ከውሰጥሺ ይወጣል እኔ እደዛነው የማቀው

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      @@semirayimam8768 ለምን እንደማያወራሽ ጠይቂው

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 4 месяца назад +2

    ወላሂ እኔም ልቤ ታሟል አላህን የማይፈራ ልጅ ወድጄ እና በሡ ምክንያት በሽተኛ ሆኛለሁ በዱአችሁ አስቡኝ

  • @እመቤትተኽላይእግዚኣብሄር

    ሙድይ ትምህርትህን ሁሉ ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @kedijakedija8304
    @kedijakedija8304 4 года назад +8

    እኔ እወደዋለሁ እሱ ግን እንደማይፈልግ ተናግሯል በጣም ይጎዳል!!!

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 3 года назад +1

      ወይኔ የኔ ብቻ መስሎኝ ተንጨርጭሬ አባረርኩት ለካ ሁሉም ወንዶች ናቸው እነዚህ ድፍን ቅጭላት ሁላ

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 6 месяцев назад

      አዎ ሽማግሌ ለመላክ ... ተወስኖም የሚሄድ አለና ተረጋጋጉ እህቶቼ ... ጥርግ ይበላ ምን ይቀርብናል ?

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 2 года назад +2

    በእዉነት,ኑርልን,ትክክል,ጎበዝ,እናመሰግናለን❤❤

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +2

    ሌላ ነገር አልሰማም የሙዳይ ትምህረት ብቻነው የምካታለው

  • @አሱፍቅር-ለ8ኀ
    @አሱፍቅር-ለ8ኀ 4 года назад +12

    ሙዳይየ 1 ሺ ላይክ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 года назад +4

    ማሻአላህ ወላሂ ምክሮችህ ሲመቹኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @joyabintislamsofe7347
    @joyabintislamsofe7347 3 года назад +1

    የሙዳይ.ቤተሰብ.ነኝ.ስደተኛዋ.ብዙ.ነገር.አስተምራቹኛል.አመሰግናለው.እስኪ.ማነው.እደኔ.በፍቅር.💔የተጎዳ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +11

    በጣም አመሰግናለው ሙዳይ የኔስ ላይመለስ ኤዷል

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад +6

      የእኔም ከሄዳ ድፍን ሁለት አመት ሆነኝ ለነገሩ እኔ ብቻ ነበር አፍቀሪ ሁሉም ነገር በእኔ ጎትጎታ ነበር የሚሆነው

    • @baraka267
      @baraka267 4 года назад

      @@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል አይዞን እህቶቼ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @negeseyirse8120
      @negeseyirse8120 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነው ቀረበት

    • @monaali7467
      @monaali7467 4 года назад

      Ayzoshi.eht.lebego.new

    • @elphineshenaro32
      @elphineshenaro32 4 года назад

      አመሰግናለው ሙዳይ የዛሬ ትምርትክማ ሰለ እኔ ነው

  • @mominasharef5265
    @mominasharef5265 Год назад +1

    ቴንኪው ወንድም ሙዳይ አሪፍ ነው ትምህርት ጎበዝ በርታ

  • @hananhanan-hq7mx
    @hananhanan-hq7mx 3 года назад +14

    እንዲመለሰ ሳይሆን እንደረሳው ድዋ አደረጉልኝ😢😢😢😢😢😢በጨራሸ ተመልሶ መጥቶ እንዲያቆሰለኝ አልፈልግም በጭራሽ።💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      ያቆሰለውን ለማከም ቢሆንስ የመጣው

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      አድምጪው እና ለመረዳት ሞክሪ

    • @Helen_Helen7557
      @Helen_Helen7557 Год назад

      ፀሎት ብቻ አድርጊ እስከመፈጠሩ ነው ምትረሺው🙏

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 3 месяца назад

      😂😂አየሴቶች😂አየሴቶችቱበግድዉደደኝ

  • @yabsiraseyifuyabsiraseyifu520
    @yabsiraseyifuyabsiraseyifu520 4 года назад +1

    Yeha ewnat naw bena darso aychalwe betam bizu siqerbawe etifiun erqegn ergifi adirga sitawewe.midewelilign esu naw kena yetshale agegnsh enda matdeweyilgn yilegnal ena betkikil bena hiwot wesit yayawetn naw yasitmarkan enamesgnaln🙏

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 года назад +1

    የሙዳይ ትምህርት የጠቀመው እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 4 года назад +2

    Weyne mudayye mecheresha lay asakegn ወንድ ልጂ ሲወዱት አይወድም ewnet new የኔ ውዶች ልጁን እንዴት ልርሳው ሳወራው ዝም ይላል እደማይወደኝ አውቃለሁ ግን እኔ ልተው አልቻልኩም ምከሩኝ እዲመጣ ሳይሆን እሱን እድ ተወው /እድረሳው?

  • @ኢትዩጰያዊነትመልካምነት

    ጥበቤን አፍሰሼ አፍሰሼ ባሌን ለሌላ ዳርኩት አሁን ከየት ላግኝው አሁን ፈተህም 2ተኛም መሆን እፈልጋለው ብለው እራሱ ቀብራራ ሆነብኝ ሌላ ወንድ ወንድ መሰሎ አልታይ አለኝ በቃ ሁሉንም እንደፈለግኩ ማንቀሳቀሰ አልቻልኩም ሁሉም እንደፈለግኩት ሊሆንልኝ አልቻልኩም ቁጭ ብዩ ማልቀሰ እና ወደሁላ ነገሮችን እያሰብኩ መብሰልሰል ብቻ

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 3 года назад

      አይዞሽ የራሱጉዳይራስሽንጠብቂ

  • @foziyamohmmedshhsh7974
    @foziyamohmmedshhsh7974 4 года назад +8

    ገደል ይግባ ከሄደበኋላ የምን መለማመጥ ዬለም ሂዬት ይቀጥላል ብዙ ምርጫአላት

    • @kameelak5066
      @kameelak5066 4 года назад

      የሄደ ከመጣ የቆሸሻ የፓላስትክ ኩበያ ነዉ አ ዝባለ መጣል ነዉ

    • @alialblooshi9122
      @alialblooshi9122 3 года назад

      እስኪ ምን ትሉኝ አላችሁ ካልመጣሽ አገባለሁ አለኝ እኔም ሂድ አልኩት እና አሁን ዝም ነው እምለው እናው አስጠላኝ ልቦልከው ነበር ቤተሰብ ተዋውቀዋል እኪ መላ በሉኝ

  • @de4363
    @de4363 4 года назад +2

    ሙዳይ መርጃ ቻናልን እውነት ከልቤ ነው የማደምጠው ግን ካሁን በፊት የሁነ ጥያቄ አቅርቤልክ ከእግዚአብሔር በታች እድትርዳኝ እፍልጋለሁ እውነት አሁንም በጣም ግራ የተገባሁ መንገድ ላይ ነኝ በጣም የምወደው ልጅ አለ እሱም እደኔ በጣም እደሚወደኝ ይነግርኛል ግን በመሃላችን ላይ ሁሌም ችግር አለ የችግርሩ መንስኤም የኔ ቤተሰብ ሁነ በጣም የምቀርባቸው ጓዶኞቼ ከሱ ጋ እደሁን አይፍልጉም ግን እኔ በጣም ነው የምወደው መተው እፍልጋለሁ ግን አልችልም መጥፎ ባህሪ ኑሩት እንኳን ልጠላው ወይም ልርቀው አልቻልኩም ሰለዚህ የሁነ መላ በለኝ

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 4 года назад +2

    ሙዳይ. መልካም ስው. እናመስግናለን

  • @millenahddhh8859
    @millenahddhh8859 4 года назад +6

    መመለሱ ቀርቶ ድል ባለ ሰርግ ተሞሸረ ኮ 😢ዶሞ ምሸራዋ ሰታምር
    እኔ እዚ ለ ብር ብየ ምርጥ ሰዉ ኣመለጠኝ

  • @mamala3793
    @mamala3793 4 года назад +2

    እኔም በጣም ነው የምወደው ሙዳይን

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 года назад +7

    የአላህ በሥደት የምንኖር ልጆች በጣም እናሣዝናለን ።

  • @rihana1232
    @rihana1232 4 года назад +1

    እውነት ብለሀል እዲሀነቱን ለፈጣሪ መሥጠትጂ አቦ ሠላምህን ያብዛልህ ❤

  • @mamala3793
    @mamala3793 4 года назад +3

    በምን እድል እሱን ባገኘው የት እንዳለው የት እንዳለ አላውቅም ተጣልተን አረብ ሀገር ገባው ተመልሼ እሱም ለስራ መንግስት ልኮት ሱዳን ኤደ ስልኩንም አላገኘውም የኔንም እሱ አላገኘም በማይረባ ነገር ነው የተጣላነው ያሁኖቹ ወንዶች ብር ሊበሉ ነው የሚፈልጉት አፈር ይብሉና

  • @helenfentaw6022
    @helenfentaw6022 3 года назад +3

    ዋው በጣም ደሰእሚል ነው እናመሰግናለን

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 4 года назад +1

    ዋውው ሀሪፍ ትምህርት ነው አላህ ይባርክህ ሙዳይ

  • @ethiopiatikdem5085
    @ethiopiatikdem5085 4 года назад +1

    This is 100%true thank you dear👍👍👍👌

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 4 года назад +3

    ሰላም ሙዳይ እረ ብቸኚነታቺን ይሻለናል እህቶቺ ቦይፍሬንዲ መያዝ ማለት መቃጠል ነዉ ኡፍፍ እኔስ እሄዉ አንዲ ወር ሞላኚ ተዘጋግተናል ኦንላይም አይገባም እኔም አርፌ ስራየን እየሰራሁ ነዉ ከሱ ነይ ነይ ጪቅጪቅ ተገላገልኩ

    • @selamtube9966
      @selamtube9966 3 года назад

      ሥራሺ ነው የሚጠቅምሺ በረች ለኔም ፈልጊ እህቴ

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      @@selamtube9966 የሂወት አጋር መያዝ መቃጠል አይደለም ግን መጀመሪያ የብቸኝነት ጊዜሽን ጨርሰሽ ነው መያዝ ያለብሽ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 4 года назад +4

    እሺ ያልከውን ተግባር ላይ አውለዋለው እስቲ ግን እኔ ተመችቶኛል በጣም

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 года назад +1

    Abo yemcheh wude wodmachen arife nw tekame hasab nw letemsasay sotam yetekmal.hasabachenen selatnkerkeln enamsgenaln Muday

  • @Ail-gr1cs
    @Ail-gr1cs 3 года назад +1

    ጓደኞቸ የሶስት አመት ፍቅረኛዬ ዛሬ ሌላ እየተጀናጀነ ነው ምን ላርግ እፍፍፍፍ ብቻ ከባድ ነው ለኔ አልነገረኝም ይደውላል ለመጠዬቅ ማስረጃ የለኝም ምን ልሁን ምክር ጣሉብኝ ስወዳችሁ

    • @heriyaahmed4516
      @heriyaahmed4516 2 года назад

      Masrja agegn keza welahi ykrta ytykshal Welahi

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +1

    ትምህረተህ በጣም ያስፈልገናል

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 4 года назад +2

    ሙዳይየ ምርጤ እናመሰግናለን የማፈቅረው የለም ግን ገና እየፈለኩኝነው ትዳር ለማያዝ ፈልጌ

    • @ሚጣቀበጧ
      @ሚጣቀበጧ 4 года назад +1

      ሚጣዬ ገና ነሽ እደጊ መጀመርያ

    • @aminatyimam6887
      @aminatyimam6887 3 года назад

      @@ሚጣቀበጧ ክክክክክ ወይ ኮመንቶች

  • @SamriMerina-bw2uf
    @SamriMerina-bw2uf Год назад +1

    አናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Год назад

    ህልምሸን ቀጥይ እኔገነነኝ ማለት አልፍልግሸም ማለት አደልደ ? ሢቀጥል እኔ ጠካራነ አላማያለኝነ በራሤ የምተማመን መሆኔን ነግሪው ወጥቻለሁ ግን 15 ቀን ሆነን

  • @zxaxshlil3999
    @zxaxshlil3999 4 года назад +2

    ትክክል ብለሃል ወንድሜ ኢኸው እኔን ለማስቀናት የሴት ልጅ ፎቶ ይደረድራል

  • @gggf8901
    @gggf8901 4 года назад +1

    Eshi wedimachn tebarekln wi yaniten timhirtoch betam selam yisetugnal bewunet Ufffff Ethiopia n selam yargiln bicha tseliyu wegenoche

  • @bebinatee9825
    @bebinatee9825 3 года назад

    Wedime bexam ameseginalwu ene bezii video bexam kelawulay temarkuyii 🙏🙏🙏

  • @حياتيكلهاللهبتآدم
    @حياتيكلهاللهبتآدم 3 года назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን አግቻለሁ

  • @shibremuhye456
    @shibremuhye456 4 года назад +1

    Enkuan dehina metak enameseginalen gin melifat ayasifeligim tito lehede sew fetari yalew yimetal

  • @zeharamola7557
    @zeharamola7557 3 года назад +5

    ወላሂ እኔ ላውቀው አልቻልኩም ማን ያፈቅረኛን ማን ይጠላኛን ሁሉም አስመሳይ ነው. ካባድነው ያለንበት ግዜ

    • @ራእድዩቱ
      @ራእድዩቱ 2 года назад

      ሰብስክራይብ አድረጊኝ ማረ

    • @Nuhamin-b2p
      @Nuhamin-b2p Год назад

      የሚያፈቅርሽ በደስታሽ ብቻ ሳይሆን በሀዘንሽም የማይለይሽ ነው

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Год назад +1

    Asetemarye newo amesegnhalwo berta

  • @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت

    ኢንሻ አላህ ትግስቱን ይስጠኝ

  • @mmaauuyymu4133
    @mmaauuyymu4133 4 года назад +2

    እኔም እወደዋለሁ ሙዳይን

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 4 года назад +2

    ልስማዉ እነዲመለስ ግን አልፈልግም አላህ ይገላግለኝ ስለስሙ እራሱ መስመት ያመኛል

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 года назад +1

    Selam muday enkwan baselam maxaki kometochi yet nachu

  • @weletahanajusiss9297
    @weletahanajusiss9297 4 года назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን. ስለምክርህ እነመሰግነለን ውድማችን በአሁኑ ስአት. ፍቅር የለም ጥቅም ብቻ ነው. ዋነው ነገር. ክፍቅር ልቅ አላማን ማስቀደም መልካም ነው. ክዜያ. ሁሉም ይመጣል

  • @ewdwalunooneperfect3981
    @ewdwalunooneperfect3981 4 года назад +2

    Wow it's amazing idea berta 💪💪🙌

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 года назад +2

    ለምክሮ እናመሠግናለን ግን እኔ የድሮዉ ጓድኛየ ስሞ ከአፌ አልጠፍ አለኝ እስኪ መላ በሉኝ ወገኑች እቃ ሲወድቅም የሱ ስም ነዉ ካፌ የሚመጠዉ

    • @fatuma8181
      @fatuma8181 4 года назад

      የሱ የሆነን ነገር ከአጠገብሽ አጥፊው ልብሽንም አሳምኝው

  • @zuzutube7235
    @zuzutube7235 4 года назад +2

    እስት ንጉሩኝ ሀሳቤን ጠየቀኝ ስነግረው የራሱን ሀሳብ ሳይገልፅልኝ ሀሳባችን አንድም አይመሳሰልም ብሎ ተናዶ በዛውም ከ Online ጠፋ ምን የምሉት ነው ይህ

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 4 года назад

      ዝም ብይው እህቴ አንዳንድ ወንዶች እድህ ናቸው እኔም በጣም ነበር የምወደው ግን የኔ ንሀሳብ ነገርኩት እሱ ግን ሰምቶ ፀጥ አለኝ ግን ሳስበው ስለማይወደኝ ነው ብየ አሰብኩኝ

  • @kameelak5066
    @kameelak5066 4 года назад +14

    የሄደ ተመልሶ ከመጣ እግሩን ሰብራችሁ ጣሉ አይረባም

  • @tenatube9961
    @tenatube9961 4 года назад

    ተባረክ አቦ እደዚ ያልኩክ ምክነያት ስላለኝ ነው

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኀ9ቨ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኀ9ቨ 4 года назад +2

    እናመሠግናለን ሙዳይ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    እር ጥቅር ብሎ ይቅር እሄ አስመሳይ ውሸታም 204 እስከ20 12 ጠብቄው እስኪ እግዚአብሔር ያሳያችሁ በህይወቴ ላይ ተጫወተብኝ እኮ 😭 ትግስቱን ይስጠኝ ግን በሱ የተነሳ ሌሎችን ወንዶች እዳልጠላቸው ነው ስጋቴ

    • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
      @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 года назад

      @Laradiala Ghafour በማርያም በአማርኛ ፊደላት ፃፊልኝ

    • @cell8632
      @cell8632 4 года назад

      ጥሩ ምክርነው እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
      @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 года назад

      @Laradiala Ghafour እሽ

    • @tube-wc8nx
      @tube-wc8nx 4 года назад

      አይዞሽ እኔ 4ት አመት አብሬው ነበርሁ አሁን ተላያየን

    • @tezta1623
      @tezta1623 4 года назад +1

      አይ ያልተነካ ግልግል ያውቃል የርስዋን ችግር ማን አየ ዝም ብል ይሻላል ሆድ ይፍጀው ነው ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን 1000 ጊዜ ብታምኝው ወንድ መሄዱን አይተውም

  • @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت

    እኔ ባሌ ተዘጋኝ ተዘጋሁት 3 ወራችን ነው አላህ ያብጂልኝ ወይ አይርቀኝ ወይ አናወራ

  • @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ
    @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ 4 года назад +10

    እኔ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ቢመለሥልኝ እንደገና እንደተወለድኩ ነበር የምቆጥረዉ ምክንያቱም የፍቅር ሀሁዬ ነበር ጥፋተኛዋ እኔ ነኝ በናታችሁ ምከሩኝ ከሡጋር ለመኖር ምን ለድርግ

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 4 года назад +4

      እንዲሁ ሰላም በአል ሲመጣ እንኳን አደረሰህ ምናምን እያለሽ ቅረቢው ቀስበቀስ ላንች ቦታ ካለው ስለግንኙነታችሁ ያወራ ከልፈለገሽ ደግሞ ቁርጥሽን አውቀሽ ህይወት ይቀጥላል ሚሆንሽን መፈለግ

    • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
      @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 года назад

      E.ena.erasu.betaye
      .gene.mene.waga.alwe😢😢😢😢😢😢

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 года назад +5

    አይኑን አያሳየኝ ቤተሰቦቼንሲያገኝ ደናናትይላል
    ሰላምብሎሻል ስናገኘው በጣምያከብርናል ይሉኛል እኔ አታናግሩት እላለሁ ባገኘው
    እኔ የስነልቦናችግርይገጥመኛልእላለው እምነክሰው ይመስለኛል

  • @halima6958
    @halima6958 3 года назад +3

    ምርጥ ምክረ የኔ ፍቅርኛም ላይምለስ ሂዳል

  • @genetkwt8817
    @genetkwt8817 4 года назад +3

    ሰላም እንደት ናችሁ ?
    ሙዳይ እናመሰግናለን❤
    ስሙኝ ሰወችዬ ከምንም በላይ ይወደኛል ብዬ የምተማመንበት ፍቅረኛዬ _በስልክ ሴክስ እናድርግ ሲለኝ እቢ አልኩት። እና በዚህ ምክንያት ተጣላኝ;; እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ ~~~~እወዳችኋለሁ

    • @ሙሉዬሀበሻዊት
      @ሙሉዬሀበሻዊት 4 года назад

      በስመ አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ አረ እህቴ የአጋንት ስራ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሆሆሆ ሂወትሽን እንዳያመሳቃቅለው

    • @noprob9486
      @noprob9486 4 года назад

      AlijebagnimEdat.besilkiSeksi,yderegali,ebdiNew,,eday

  • @samrinegnhachluyegnanugush2334
    @samrinegnhachluyegnanugush2334 4 года назад +2

    Ene gin alfelgim tergi yebeli kora malet new le wendi lij

  • @sarahbegok8938
    @sarahbegok8938 4 года назад +1

    Mudye weta nahi Ena sentala tegset yalagime tolo belok naw emrgaw ahuen belokuen fechi eyalha bala selik yechkackgnal

  • @tsheymola
    @tsheymola 3 месяца назад

    እውነት ይህ ለኔነው አመሰግናለሁ❤❤

  • @አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ

    ዋው ሙዳይዬ እኔ ራሱ ይህንን ነው ያደረኩት ግን ቆራጥ ሴት ስለሆንኩ እንጂ እንዲመለስ ፈልጌ አይደለም እንደዚ የሆንኩት

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 года назад +1

      ተመለሠግን!!አደንቅሽ አለሁ !

    • @አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ
      @አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ 4 года назад

      @@lolleady2775 የምር ተመለሶ ግን እኔ አልተቀበልኩትም ባስ ሆኖብኝ ነው የራኩት ከመጀመሪያው

  • @semiraendris2077
    @semiraendris2077 4 года назад +1

    እረ በናታችሁ እኔ ከ6 አመት በፊት የማቀው ልጅ ነበር የተወሰነ አውርተናል ድሮ ማለት ነው ግን በምን ምክኒያት እንዳቆምን እንኳን አናውቅም በምሀል አገባ ሌላ ግን እንደ እህት እናወራ ነበር ሳያገባም ካከባም አሁን ሚስቱ ጋ ተፍተዋል እና ላግባሽ አለኝ በጣም ጨነቀኝ ምን ትሉኛላችሁ

    • @retaretaa2597
      @retaretaa2597 4 года назад +1

      ለሚስቱ ያልሆነ ላንቺም አይሆንም ገደል ይግቡ ወንዶች

    • @semiraendris2077
      @semiraendris2077 4 года назад

      @@retaretaa2597 እሽ ማር እውነትሽን ነው ትቸዋለሁ

  • @fitsumgizaw904
    @fitsumgizaw904 4 года назад +1

    የበላዉ ይመለሥ እና ምን ላረግ ይመጣል

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 3 года назад +3

    እግዜቤር ዬስጥህ መልካም ምክር ነው ያተን ማዳመጥ በቂ ነው ከሰው ጋረም ማውራት አያስፍልግም

  • @nebiselemaynegersetotawegz4023
    @nebiselemaynegersetotawegz4023 4 года назад +1

    ማህበራዊ ሚዲያ ስንጠፋ photo ለ 24 እንኳን መዘርጋት ልብንም እሱ ቢመለከት ውይስ ለሱ ብቻ መፃፃፍ ?

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 4 года назад +2

    እናመሠግናለን !!

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 года назад +1

    Uuuuuufffffffff benat liki belahali wadema!!!!👍👍✌

  • @hermelafamily2538
    @hermelafamily2538 4 года назад +2

    Enamesginalen betam tiru mikir new..

  • @semutube706
    @semutube706 4 года назад +1

    አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 года назад +1

    mudiyee Thank you Yen Eskahun yafakerekut Dinara Bichi kkkkk new

  • @helenitayemariyamlij101
    @helenitayemariyamlij101 4 года назад +2

    Abo yimecheh wend honeh selwdechu beter argeh setenager des setel😘😘😘😘😘

  • @meronenuguse8943
    @meronenuguse8943 4 года назад +2

    ዋው ምርጥ ምክር 👌

  • @ዙዙየናቶናፍቅይ
    @ዙዙየናቶናፍቅይ 4 года назад +3

    እኔ ግን መልሸው ብጫዋትበት እደሰታለሁ ግን አልፈልገውም

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 4 года назад +4

    እኔ ምፈልገው ይህን ነው ቆይ ላዳምጥክ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
    @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 4 года назад +1

    ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል ቀጥልበት

  • @netsigebre7406
    @netsigebre7406 4 года назад +1

    Baymeles gedel ygiba bir kalegn yesun etif aselfalew miknyatum yezare wedoch edejoteni bebir new mikesakesut

  • @aligash3809
    @aligash3809 4 года назад +3

    እናመሰገናለንን ዎንድማች

  • @MelaLove-cs8jd
    @MelaLove-cs8jd 2 месяца назад +1

    በመጣርጊያ ጥርግ ይበል እቶቸ ነገ ሌላ ቀንነዉ ደሞ ለሱመጨነቅ ለራሳችሁ ተጬነቁ እህቶች

  • @saeedamansoor4892
    @saeedamansoor4892 4 года назад +2

    እናማስግነልን ሙዱይ

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 года назад +1

    Uuuuuufffffffff zara yeliba new yetanagarikaw tabaraki wademachn👍👆👆✌

  • @እረሂማ-ወ3ቸ
    @እረሂማ-ወ3ቸ Месяц назад +1

    😢😢 ሁሉም ልብ ትስብሮል እኔብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @kidistabi7863
    @kidistabi7863 4 года назад +13

    እር ለምን ጥርግ አይልም የዛሬ ወንድ ብር ነው ፍቅሩ። የእኔ መችም ይለያል

    • @waleedadi6270
      @waleedadi6270 4 года назад

      የኔም ያዉ ነዉ ሀያቲ ወንዶች ብር ነዉ የሚያፈቅሩት

    • @hayatmohamed8456
      @hayatmohamed8456 3 года назад

      የውነት ከልብ እናመሠግናለን ምክርህ ትምርትህ ለብዙወቻችን ጠቅሞናል እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን ።

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 3 года назад +1

    Unti nw xigabi wandi yikabdel

  • @FertaMhmed
    @FertaMhmed 4 месяца назад

    Wendme teru sat derskelgn
    asyewalew wud mehonen😢

  • @semusemutt8381
    @semusemutt8381 4 года назад

    Ene milew mude ye fekregnaye guadegna saton atkerim bezu temirti ene kemaregachew nager yimesaselal

  • @SmeraSaeed
    @SmeraSaeed Год назад +1

    ❤❤❤❤muday

  • @linabelayneh3013
    @linabelayneh3013 3 года назад +2

    Block aderegewe felego techenko kagegnesh yewedeshal bezawe ketefa ayenu yetefa teyewe ayehoneshem👐