እንድትመለሺ ይፈልጋል! (ናፍቆትሽ አቀውሶታል)-Ethiopia He wants you back.
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- He wants you back to home.
በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
ትክክል ነው ሙዳዬ እድሜ ላንተ ብዙ ተምሬበታለሁ እኔስ ከማፈቅረው ከሚያፈቅረኝን ተለያይቸ ኑሮን ተጋፍጨዋለሁ በሱ ግፍ ሰራሁ መሰለኝ ሰው ሁሉ አይጥመኝም እና ወንድ መጣ ሄደ አይደንቀኝም ሩጫየ ለአላማየ እና ለስኬቴ ብቻ አላህ የኔ ያለውን አያስቀረውም እንደምፈልገው አድርጎ እንደሚያመጣልኝም ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
እኔም እኔድችዉ ነኝ ግን ለኛ ይለ ይመጣል ወናዉ ጤና ።
ሁለተኛ ኮማች ተመሰገን
በሰደት ያላችሁ እህቶቼ ወንድ ሄድ መጣ እያልን አምሮ አችን አናጨናንቅ ወዶችየ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን ስደትና ፍቅር ይከብዳል የሚያዋጣን ፆለት ብቻ ነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በሰደት ያላችሁ እህቶቼ ብር ጤና ካለን ጥሎን የሄደው ሁሉ ፈልጎን ይመጣል በእሱ ምክንያት እንኳ ብንታመም ዞር ብለው አያዩም ወንዶች ቲሸ😋😋😋
👌
በጣም ማር አሚን አማን ያርግልን ፍቅር አይኑ ይጥፍ ማር
አሚን ያረብ ወላሂ የኔ ቅመም አብሽሪልኝ
@@sadamade2261 amane yareglene ena zara kegeqrgaya gari sefalme nebre offfffffff feqri gedle yegba
በትክክል የኔ።ልዩ
አንዴ ከሄደ በሓላ ምን ሊያደርግ ነው የሚመለሰው እኔ ባጣ ቆይኚ ነኝ እንዴ
ጥርግ ይበል ቢመለስም አይጠቅምም
ስለ መረጃህ እናመሰግናለን
ታዴለሽ እኔስ
እውነት ነው ወንድ ልጅ ልቡ ተሸፈተ አይመለሥም ቢመለሥም ከሆነ ጊዜ በሇላ መሄዱ አይቀርም ስለዚህ መተው ይሻላል
ሙዳዬ አንተ እኮ የልቤ ሳይኮሎጂሰት ብዬ ሰይሜካለው ያንተን ትምህርት መሰማት ከጀመርኩ ወደራሴ እየተመለሰኩ ነው መበደሌ እና መለያየቴን የቁም ሞት ሆኖብኝ ነበር በአንተ ትምህርት ተፅናናው አንተን ለማመሰገን ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር እውቀትህን ያብዛልክ ወንድሜ
ልክ ነው እኔ ከፍቅረኛይ ከተለያየው 5 አመት ሆኑናል በሱ ተስፋ አልቆረጥኩም ምክንያቱም አንተ ያልከውን ሁሉ ያደርጋል ሁለታችን የተለያየ አገር ብንኖርም እያ ከተማ በመጣ ሰአት ቤተሰቤን ይጠይቃል ተመልሰን አብረን እንድንሆን መልካም ምኞት ለግሱኝ
የኔ ዉድ አላህ ያናኛችሁ ያረብ ዱአ አርጊ አረግልሻለሁ ያኡምሪ አብሽር አላህ የሚወደዉን የሚፈትነዉ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
በአሁን ሰአት ገንዘብ ሆኖል ፍቅር
አብዛኛ ወንዶች ጥቅም ፈላጊዎች ናቸው ከስንት ጥቂት ሰው ብቻ ነው ጥሩ ፍቅር ትዳር የሚፈልገው አርፌ ብሸቅል ያዋጣኛል
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ያመጣከው አሳብ ትክክል ነው ወንድ ልጅ ሲያፈቅርና ሲወድ እራሱን ይደብቃል ድምፁን አጥፍቶ ግን በእራሱ ሰዕት ተመልሶ ይመጣል
ማነው እደኔ ልቡ የተሰበረ ትናትና ዛሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢
አንዛሺ ማማየ
Ayezosh nege lala ken new
እኔ
አይዞሽእህትለከይርነው።
Ene
እወደው ነበር በጣም ግን ሰንጣላ7 ወረ ሆነኝ ብሎክ ካረኩት ወዶ የመጣን ጠበቀ የጠላን ለቀቅ ነው አመሌ እና
በጎደኛው ስልክ ሌላ አዲስ ቁጥር ላከልኝ ዝም አልኩት አጠገቤ አላስደረስውም የታባቱ 👊👊👊👊👊👊
ጎበዝ የኔ እህተ
ሙዳይ ከልብ እናመሰግናለን ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል ሺ አመት ኑርልን ወድማችን ❤❤❤❤
ሴት ሆይ ጉረቶሽ ከሄድ ወንድ ወይም ፍቅረኛ እሚባል ሰው ተመልሱ መቱ ይቅርታ ጠይቁ ከአንቺ ጋር መኖር እፈልጋለው ካለ በጉዳትሽ ላይ ጉዳት ጨመሮ ህይወትን ጨለማ አድረጉ ሊያኖረሽ እንጂ መጀመሪያ እንደተገናኛቹሁ ጊዜ ያየቹሁትን ፍቅር እራሱ አታዮም እወነት እኔ በገሌ ግን ሰለበደለኝ ይቅርታ ከጠይቀኝ ይቅርታ አደረገላታለው እንጂ ከእሱ ጋር አልሆንም ወንድ በእጀ አሰገባለሁ ከእሱ ጋር እኖራለሁ ማለት ግን ጉም መጨበጥ ነው
ግን ሙሉ ለሙሉ እደዛ ማለት አንችልም ካለፈውም ተምሮ ተቀይሮ ሊሆን ይችላል የሚመለሰው
እግዚያብሔርን ትክክል እኔ በራሤላይ ደርሦብኝ አይቸዋለሁ
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ ማማይ አትሳሳቺ በዙ ሴቱችን ተመኩራቸውን ስሚ ሁሉም ደግመኛ አምኘው ይቅርታ ጠይቀው አብረው እኖራለን ብለው ከበፌቱ በጣም አደረገው ነው እሚጉዱሽ
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ ene tamiro yihonal biye hikir biyew ahunim dagama yamir ande waslata ka hone tamliso yihedal
አንድየ ጎድቶ የሄደ ሁለተኛ ሊገለኝ ነው የሚመስለኝ
መጀመሪያ ምን ፈልጎ ሄዴ ከኔ የተሻለች ፍለጋ አይደል አይመልሰው
እረ ጦሴን ይዞት ይሂድ ጎመን በጤና በስደት ላይ ፍቅር ምናምን በራስ ላይ ጌም መጫወት ነው አባቴ ሳላውቅ ተሸውጄ ነበር ይመስገን ተረፈደም ቢሆን ባነንኩም
እደት በነንሽ እና በነንሁ ስል ተኝቸ አለሁ
@@tube-wc8nx እዴት ማለት ጥሩ ነው የባነንኩትማ የወጣሁት ለአላማ እጅ ወንድ ፈልጌ እዳልሆነ እራሴን አሳመንኩት ሁሉም በአላህ ፍቃድ ይሳካል ስለዝህ ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ስራዬ ላይ እና አላማዬን እያሰብኩ በሞራል እየሰራሁ ነው እልሻለሁ
@@Tube-tb5zy እሱ ሁለቱም ጎን ለጉን ማሰኬድ ይችላል ትክክልኝ ሰዉ ከተገኝ እኮ
Btam adnkes almas lay atker wnd sud lala ymtal
እኔም
ሙዳይ በጣም ነው እምከታተልህ እናመሰግናለን እኔ ከጎደኝዬ ጋር ተጣልተን ነበር እና አሁን ከ 5 ወር ቡሀላ ተመልሳ መጣ ምንም ጥፍት ስለለብኝ ዝም አልኩት እና ልጁን እወደዋለሁ ምንም እኮን ለመተው ብሞክር አልቻልኩም በሀይማኖትም ሆነ በሂወት ደርጃችን አብርን መሆን እደማንችል ይገባኝል ግን መርሳትም ሆነ እሱን አለማሰብ አልቻልኩም በቃ ልተወው እልና ሲመጣ ደስስ ብሎኝ አወራዋለሁ እህቶቼ እርዱኝ ምን ላድርግ
endamayihonilsh ka aweksh ye zare desta ayitkmshim ene ehit asibibt lela saw tewewki adadis nagarochin adrgi keza ba hidat tetlalesh batalyi lela wandoch GA tawewuki malte zim bilo yemiawrush malet new ba fb minamin keza endza iyalsh and ken ye anchi yehone saw mato surprise yergishal😊
እርሽው ግዜሽን አትጨርሽ
ስላምህ ይቢዛ ወዲም አይዞችሁ ለስውልጂ ተስፈናትግስት ነው የህይወት ታሪጋው እናም ታጋሺ ሁኑ ህይወት ሳት ደፈሪስ አጠራም
ትክክል ነዉ ችግሬ 1 የተውኩትን ሰው መመለስ ደስ አይለኝም ይሰለቸኛል እንጂ የተውኩት ጮኛየ ላይ እና የፈታሁት ላይ ይታያል ምልክቱ ከስራ መልስ አድስ ነዉ የም ፈልገው ከዛም እስክሞት አብሮኝ የም ኖር አላህ ካለ ካካ
ሰላምህ ብዝት ይበል ሙያችን
ምክሮችህሁሉ ይመቹኛል በርታልን እኔየሁለት ልጆችእናትነኝ ግንከባለቤቴጋ ተለያይተናል አሁላይ ሀረካቱሁሉም አተያልካቸው ናቸው እናም ነድሟል ማለትነው
ግንእዳታልፈኝ የመጀመሪያግዜነው ስጥፍ እናምእጠብቃለሁ ይመለስልኝ ካላስቸገርኩህ
ስርቀውምአይወድም ስቀርበውም ይሸኮረመማል አልገባኝም
እር ውይ አሰቃየኝ ወልጅልኝ ብሎ ሴት ልጅ ወልጀለት ድርስ አለና የእኔ አድለችም ብሎ ቦለከኝ ምርመራ እናርግ ብዬው ብለው አላርግም አለኝ አይቅናው😢
ወዶች ከሄድ ሄድ ነው እኛ ሴቶችነን ያለፈን ነገር የምናስብ ስለዚህ ሴት ከሱጋ በመሟዘዝ ጊዜሽን አትግደይ
በእውነት አሁንያወራኸው ሁሉ ሥለኔነው ከተፍታን5አመታችን ይዘናል ግን ውሥጣችን ተፈላልጓል 2፡ልጆችምአሉን
የምወድህ በምክንያትነት ነው ኑረልኝ ሙዳይ🥰
ሠላምናጤና ለአተ ይብዛ አተ መልካም ሰው መረጃዎችህ አጀት ይነካሉ ይመችህ ወድምዬ
ዎይኔ ብችል ኖሮ 10 like & comn አደርግ ነበር ጥሩ አስተማሪ ነክ ሁሉ በህይወቴ /ባለ ይቅርታ እያለኝ ነው ግን በምን ልመነው በጣም ጎርቶኝ ነበር ልጅ አለን እኔ ደግሞ ዱባይ
Yenew telyaytenal gin yiknal yekuta mat new bewdimina behtinet megbabat alchalim tnx mudayachin
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ አፍቃሪ አለኝ በኔ ከመጡበት ድርድር የለም
የኔው ሰውየ ባህሪ ነው በሙሉ የጠቀስከው አስታርቁኝ ይላል ሌሎቹን እሱን ሳወራው ይሳደባል በቃ ጠሽ ይላል ምንም ጥሩ ነገር አያወራም የራሱን እንጅ እኔን አይሰማም አንችን እየጠበኩ ተሰቃየሁ ይላል ይከታተለኛል አለቅሽም ይላል እጅግ በጣም ከባድ ነው
በርቀት ያለነውን በትገልፅልን መልካም ነው ሙዳይ
አይ አንዴየ የሄድና በዛው ሥአት መቅበር ነው ባልጠፋ ወንድ ይቅር መባባሉ ጥሩ ነው ግን ሁለተኛና ሶስተኛ እኔ ጋ እንድቀጥል እድል መስጠቱ ልክ አይመልለኝም ምክንያቱም በኔ ደርሶብኝ ስላየሁት የባሰ ስብርብር አድርጎ ለመሄድ ነው ።
ትልቁን ጥበብ ልንገራችሁ ለምትለፉት $ብቻ አያያዝ እወቁበት እሱ ካለ ሁሉንም ነገር የመጣል ምነው ሸዋ
ወላሂ ምክሮችህ ሁሉ ወሳኝ ናቸው እኔ የአንተን ምክር ሠምቸ ምን ያክል እደተለወጥኩኝ ለምሳሌ ወንድን ልጅ እደምትወዱት አትንገሩት አልክ እናም በፊት ጊዜ እነግረው ነበር ግን ብዙም ደስ አይለውም ነበር የአንተን ምክር ከሠማሁ ቀን ጀምሬ ግን ስሬስ ሆንኩበት ከዛ ወድህ ይሄው ያለቃቅሳል አፈቅርሻለሁ ላጣሽ አልፈልግም ምናምን ይላል እኔ ወድሀለሁ በምለው ጊዜ ችላ የሚለውን ያክል አሁን ዝም ስለው ከኔ ይልቅ እሱ አፍቅሮኝ ይሄው እዳውን ያያል እኔም ፊት አልሠጠሁትም እናም ሙዳይየ በግሌ በጣም አመሠግናለሁ
ከውስጤ የወጣ ወንድ ሺ ግዜ ቢዘባዘክ አልሰማውም ሲጅመር በትክክል ቢያፈቅርኝ ለምን ተለየኝ እኔ ባጣ ቆይው ነኝ መቼም አልቀበልም ይሄደን ሰው እዛው
ጀግናዬ ቀጥይበት የኔም አቋም ነው
ልክ እንደኔ ይመችሸ
ታድለሽ
እኔስ እየዴወለ እየረበሸኝ ነው ውይ ገፍቶ እንታረቅ አይለኝ
ገፍቶ ትቶሺ የሄደን በፍፁም እዳትታረቁ ሢጀመር ለምን ሄዶ የኛ ልብ ጎዳና ነዉደ የሚመላለሥበት እህቶቸ ቆራጥ ሁኑ አንዲ ወንዲ ትቶሺ ሄዶ ከተመለሠ እመኒኝ አይሆንሺም በተለይ ከሊላ ፍቅር ከጀመረ
ወይ የኒወንድም ምክርህ እደት እደተመቸኝ በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ደህናሁንልኝን ወንድማችን ደሞ እንደዚሁ አይነት ምክር ይዘህልን ቅረብ
እባክህ ወንድሜ እኔ ምን ላድርግ ምከረኝ ተጣልተናል ግን በመሃከላችን ቃል አለ በሚካኤል ግን እሡ ነዉ የካደኝ እና ሌላ ያፈቀረዉ ንብረቴ በሙሉ እሡ ጋር ነዉ ያለዉ ለቤተሠቦቼ ሥጣቸዉ ሥለዉ አንቺ ሥትመጪ ነዉ ይለኛል እና ብሎክ አድርጎኛል እሥቲ ምን ትቸኛለህ በእናትህ ጨንቆኛል ሁለት ወር ሆነኝ አላወራዉም ።።ምክርህን እፈልጋለሁ
እህቶቸ እኔስ ፍቅር አሊዘኚ ብሏል ወድን እደጥላት አያቸው ጀመር እደኔ በብዛት የተከዳ አለግን ሠው አምናለሁ ግን እነሱ ይከዱኛል ብቸኚነትም ሰለቸኚ ፍቅርንም አምኖ መቀበል አቃተኚ ወይፍቅር
አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ፀልይ ይሔ የሰይጣን ስራ ነው።
እርውዶችየ ልቤተቃጠለ እህእደት ልርሳው በጣምይነፍቀኘል ብሎክለማርግም አልችልአልኩው በርግጥ አልፍልግሽም አላለም ግን አይደውልምም እኔምአልደውል ግን ከሌላስው ስምቸእሚወዳት እዳለችውነ እሶዋን ማግባት እደሚፍልግ ነግርውኘል ለሱውአልነገርኩውትም ልቦልከውነ ልውጣደ ምክሩውኝ ወይስ ዝምልበለው?
ወይኔ የኔ ቢጤ ተስፋ አትቁረጭ ዱአ አድርጊ
የኔቢጤነሺ ግን እዉነቱን ጠይቂዉ እና ይዉጣልሺ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ👍👍💕💓💕
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን. እነመሰግነለን. መልካም ሰው
በጣም ይገርማል ዛሬ ስለኔ የምታወራ ትመስላለክ ሀቂቃ
እውነት ዛሬስ የእኔን ታሪክ ነው የተናገርከው ከ8 አመት በዋላ ነው ተመልሶ የመጣው እኔ ግን ውስጤ ቢወደውም አግብቶ ስላለ ፍርቸዋለው ግን አንተ ያውራከውን ሁሉ ነው የምያውራኝ እረ ምን ጉድ የዛሬው ደግሞ
Tinish koyito demo titosh new yemihedu batlyi ka lela lij ka ale aschgari new beza lay ehen ahil koyito enja bicha kabd new
እንዳትቀበይወ ጭራሽ አግብቶ
ካድም 4 ቴ ታርቆኛል አሁን ልቤ ተሰበረ በቃኝ የማይቀየር ነገር ቢኖር የፈጣሪ ሥራ ሥጦታ ነው የኛ ያለው የትም አይቀርም ወንድ ልጅ ማመን ከባድ ነው
Thanks
አናመሰግናለን በጣም ጠቃሚምር ነው
እናመሠግናለን ሀሬፍ ትምህርት ነዉ ብሮ
በፈጣሪ እኔ በቀን በቀን ሳንጣላ አንዉልም ደሞ ሲደዉል ካላገኝኝ በጣም ይናደዳን እኔ ግን ምድነዉ እላለሁ ከፊት እድህ አይልም ነበር ግርም አለኝ
Manew endene libu yazene? keftognal bezi simet yemitalfu ehetoche yigebachewal
እናመሠግናለን ወድማችን
እኔ ስለማልወደው አልፈልግህምብየው አለሁ እሱ ግን ወልደሽም ብትመጪ እቀበልሽ አለሁ ይለኛል ሁለት ወር ተዘጋግተን ነበር የረሳኝ መስሎኝ ነበር ግን ብሱበታል የድሮውን እያን ዳንዱ ይልክልኛል ምን አልባች ልብሽ ቢመለስ ይለኛል እኔግን ከሱጋ መኖር አልፈልግም የራሴን ሰው እስታገኝ ልኖር በኔው አለም
የኔ እህት እኔም ልክ እንዶ ንቺ ነኝ 4ዓመት አርገናል ሁሌ ድርዠ ስለሆነ እንዲተወኝ ሁሌ ስጨቀጭቀዉ ሲሰድቦዉ ምንም ሊጠላኝ አልቻለም እስካሁን እየጠበቀኝ ነው እኔ ደግሞ ከለና ሰዉ ተዋውቃለሁ
እናመስግናለን 👍❤️❤️🌹
እረ ኮመንቶች የት ነቹህ ያለናት ደስስስስስ አይልኝም
enamesegnalen wedmachn
በጣም ነበረ የሜለምነኝ ከዛመለመን ጀመርኩኝ እቢ አለ ልሞት ነዉ
ሰላም የሙዳይ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
እርዳታችሁን እሻለሁ እኔ ከልክበላይ የማፈቅረው ልጂ አለ እሱም በየቀኑ እንፃፃፋለን ስለውሏችን እንጠያየቃለን በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉን ነገር እንወያያለን ነገር ግን አንድም ቀን ስለ ፍቅር አንስቶ አያውቅም እና ምኑም አልገባኝ መላ ስጡኝ
ግን እንደምታፈቅሪው ያቃል? ካላወቀ ንገሪውና መልስሽን ስሚ ዝምብሎ መብተክተክ መፍትሄ አይሆንም እህት
@@Its_Delaaa እኔ ለመናገር ፈራሁ ይርቀኝ መሰለኝ
አይመስለኝም እሱም ያንች አይነት ስሜት እየተሰማው ይሆናል ግድየለሽም ሞክሪ
@@Its_Delaaa እሺ ውደ አመሰግናለሁ
@@monaabdo8696 ተይ ከወደድሽ እራሱ ይንገርሽ
ሁሌም እከታተልሀለሁ እናመሰግናለን
አንደኛ ነኝ ላይክ ዛሬ ጠይቄያችሗለሁ ገና ላዳምጥነው
እረዉሸት
በመሠለክ መልኩ ሙዳይ ቀጥተኛውን ትሪጉም ተሪጉምልኝ
እሥቲ ሥለባለትዳሮችም ሹክ በል ለልጃቸው ሢሉ መወሠን ያቃታቸው
የኔም ጥያቄነው
Minw ihee hula tarat batarat hooo!! Machem Abate ayidelam woyis Yenate lij Wondimiye❤ esu heda mate minagebagn😂 simate mini molitobign sidisi miniyigolibignali? Minw ehe hula kititil yesu securtinegn ende! Sachiwu yimasegen Enatochi wondochin mawuladi alakomumi😂😂
ሙዳይ እናመሰግናለን ጠጎቦ ከሄደ በኋላ ሚመለስን ወንድ እግሩን ሰብሮ መመለስ ነዉ ሴቶችዬ አትሞኙ
ይመችክ የኔ ምርጥ
የመጀመርያ ባሌ እየደውለ ተመቸሽ ምን ግዜም እንደሚፈልገኝ ይነግርኛል በጣም እንደሚወደኝ ይነግርኛል እኔ ግን እንደየ ከተለያይሁ ቦታ የለኝም ለመታርቅ መውደድ እጂ ማፍቀር አልችልም ቅም አሊዝም ልካስሽ ይቅርታ ይላል ባሌ መሆኑንም እርስቸዋለሁ ሌላ ተዋውቄ ባለመግባባት ተለያይን እሱም ተመልሶ ይቅርታ ቢለኝ እኔ ሌላ ተዋወቄ አገባሁ ከሄዱ ይመለሳል ብየ አልጠብቅም አይጸጽተንም በጭራሽ ምክንያቱም ምንም ነገር እያወኩ አልበድልም ሲሄድም አይደንቀኝ
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናል የቀድሞ ፍቅረኛየ ያልከውን ሁሉ ያደርጋል ግን አግብቷል ምንአባቱ መጀመሪያ ማን ሂድ ብሎትና ሂዶ እንደገና እወደዋለሁ ግን ልታረቅ ቢል አልታረቀውም ለምን ያችኛዋን ልጅ ህይወቷን እዳበላሽ አልፈልግም
ጎበዝ ነሽ እንደዚህ ማሰብሽ👍👍
bititrkim tinish koyito demo titosh new yemihedo atishawji sijamr LA anchi fkr binor laminheda ahun rasu sila altmchw new enji
ጀግና፡ናሺ
ጎበዝ የኔ እህት እኔም በኔ ደራ ሌላ ሴት ላክልኝ ግን ለውዳው ተጎዳሁ ሁሉም ያልፋል
ይመችሺ እኔም እዳችው ነኝ ወላሂ ይወደኛል እወደው አለሁ ግን ሁለታችንም የተለያየ አገር ሥደት ነበርን አሁን ግን እኔ አገር ቀይሬ መጣሁ :ሁለታችንም ጂጃ ነን አንገናኝም ግን በጣም ከባድ ነው ሳሥበው እራሴ ሊፈነዳ ነው የሚደርሠው እየኖርኩ ነው ምን እደሚሆን አላቅም ፈጣሪ ያቃል
እሺ እና አመሰግናለሁ ❤❤
Ena melak ahu yalekew hulum besu ayechalew gen kelela set gare yetenale enam lene fohoto yelekale gen demo sele tedare yaweralenale ehenes enedet tayewaleh pielase
ከፍቅረኛዬ ጋር በሆነ አጋጣሚ ተጣልተን እኔ ከድሮው በይበልጥ አፈቀርኩት እሱም ያፈቅረኛል ያስበኛል ግን አይነግረኝም በርቀት ነው የምንፋቀረው እኔ ብንታረቅና ለሱ ብቻ እሱም የኔ ብቻ ሆኖ ብንኖር ደስታዬ ነበር ዛሬ ግን ወደኔ መመለስ እደማይፈልግ ሌላ ጋደኛ እንድይዝ ነገረኝ ጋደኛው ብሆን ደስተኛ እንደሆነ 💔 ፍቅሩ እየጨመረብኝ ነው ኡፍፍፍፍ
በዚህ አጋጣሚ ባልኮምትም ላይክ ሳላደርግ አላለፍም ሙዳዬ በጣም አመሰግናለሁ ፍቅረኛዬ ን ከድሮችን ሞር በጣም አፈቅረው ስለነበር ተጣልተን ከኔ ጋር ይቀጥላል አይቀጥልም የሚለውን ለማወቅ በጣም ይሄን ውሳኔ ሳይነግረኝ በፊት በጣም በእጨናነቅና አስብ ነበር አንተን እየተከታተልኩ ነገሮችን በተረጋጋ ማሰብ ጀመርኩ ዛሬ ጠየኩት ለሁለተኛ ግዜ ተለያዬን የመጀመሪያው ትንሽ ግጭት ነው ለሱ ግን ለመለያዬት ውሳኔ እስከመውሰድ አበቃው ፈጣሪ ይመስገን ነገም ሌላ ቀን ነው የሚፈቅራችሁን አትግፋ ተገፋ ይሻላል ከህሌና ፀፀት እላለሁ
አላህ ሶብር ይስጥሽ እህት በቅርብ እደሁ የተለየሽው እስከምለምጅው ይከብዳል አይዞሽ እማያልፍ የለም ሁሉም ያልፉል
ታዳ ሌላ ሰዉ ጋራ ፍቅር ጀምሩ እንዴት ይወደኛል ትያለሽ እህቴ
Ekram Fekr 6ወር ሆነን ከብዙ ወንዶች ለየት የሚረግ መልካም ባህሪ አለው ብቻ ፈጣሪ ወደራስሽ ይመልስሽ በሉ ፍቅር በሰው መፍረድ ቀላል ነው
Fatheela Fatgeela ለምን እንደሆን ባላውቅም ጋደኛዬ ሁኝ ያለኝ ይወደኛል ነገሮችን ወደ የተጣልነበን ነገር ወደ ነበረበት እስኪመልስ እጠብቀዋለሁ 😌እንዲርቀኝ አልፈለኩም ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም መልካም ያርገው
Enamesginalen muday
Thanks brather
ሠላም ሠላም አንድ ያሠጨንቀኝን ነገር ላማከረከ ነበረ ፍቅርኛዪ የውደኝ ነበር እኔም እደምውደው ያቅ ነበር አሁን ላይ ገን ሠደውልለተ ሠልከ የዘጋብኛል
ሰላም ላንተ ይሁን ሙዳይ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው የኔን ህይወት እስኪ ልንገርክ እባካችሁ በሀሳብ አግዙኝ የምኖረው ስደት ላይ ነው ፍቅር ጀምሬ ከጎአደኛየ ጋር አጋጣሚ ተለያየን ማለት እኔ ወደስደት ሄድኩ አጋጣሚ ማሀል ላይ ተታላን ተራራቅን በታጣም ተጎዳሁ ይህም ሁኖ እያለ ማሀል ላይ ሄላ ሰው ጋ ተቀራረብኩ ወደድኩት ወደደኝ በቃ ከማንም በላይ ወድጀዋለሁ የምፍልገው አይነት ወንድ ሁኖልኛል አዲስ ህይወት ጀምሬ እያለ እሂያኛው ልክ ሙዳይ እደሚለው እየገባ በምሴንጀር በይሞ ምናምን ስለቀድሞው ነገር ያነሳብኛ የኔዋ ብሎም ያወራኛል ምን ትሉኛላችሁ በጣም አወዛገበኝ ከማን ጋ ልቀጥል እኔ ተጎድቸ የቀረበኝን በአካል ባምገናኝም እንኩን እሱ ጋ ም9ቀጠል ይታየኛል እስኪ እናተ ብትሆኑ ??
የኔ እህት አሁን ካለሽው ጋ ቀፅይ ሂወት የፊት እንጅ የኋላ ማርሽ የለውም ለዛኛው ተስፋ የሚሰጥ ቃል አታዋሪው ያለውን ሁሉ በማስረዳት የራሱን ሂወት እንዲመራ አድርጊ በይሉንታ ነገሮችን ሸፋፍነሽ ተስፋ እየሰጠሽው ከሆነ ግን ይባስ ትጎጅዋለሽ
እንደ እኔ አመለካከት አቁስሎሽ የሄደን ሳይሆን ቁስልሽን ያከመልሽን ባይ ነኝ እና ""ላይክስ አይበድልም"" እሚባል አባባል አለ እሱም ከልብሽ በንጹህ ልብሽ ወደሽዉና አክብረሽዉ የጠገበን ወንድ ፈተናሽን እንደምንም ካለፍሽዉ ላንች ደግሞ የሚወድሽ ይሰጥሻል እና ከምትወጅዉ ይልቅ የሚወድሽ ላንች ያከብርሻል አሁን ያለሽዉ ጋ ቀጥይ ለመጀመሪያዉ ደግሞ ባታዋሪዉ እና እንደማትፈልጊዉ ንገሪዉ የምታወሪበትን ነገርም አጥፊ ቀይሪ ጥሩ አይደለም አንችም አቋም ይኑርሽ አትወላዉይ ባይ ነኝ
@@Its_Delaaa እሽሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@@belayneshakele4628 የኔ ውድድ በትክክል ፍቅርን ከማስበው በላይ የሰጠኝ ለኔ ደስታ ሲል የማያደርገው የለም አልሰማውም እኔም ወስኛለሁ ከህቶቸ ልስማ ብየ ነው የውነት
ስሌ ሚያስብ የለም ሙዳይ አንተ ስላል ድስ ዪላል ግን ለፍቅር አልታልደልኩም ላፍቅር እንጅ ልፍቅር የታደልኩ አደለም እንኳ ውንድ ቤተሰቤም አፈልጉኚም እኔ እንጅ ሙዳዪ
አይዞሸ ውደ ለበጎ ነው የኔቢጤ ከሰው ምንም አትጠብቂ
አይዞሸ ማል
አይዞሽ እህቴ ከሰው ምንም ነገር አትጠብቂ በርቺ ስሪ እራሽን አላማሽ አሳኪ ሁሉም ነገር ሲኖርሽ የጠሉሽ ሁሉ ይመጣሉ ሰው ወደደኝ ጠላኝ ብለሽ እራስሽን አታጨናንቂ ጠንከር በይ አይዞሽ እህቴ😘😘
አይዞሽ የኔ ውድ በሰው ሳይሆን ሰማይና ምድርን በዘረጋ በአንድ ፈጣሪ ተመኪ ጥሎ የማይጥል እሱ ብቻ ነው እንዲሁ የወደደን ሰውማ ዝም ነው። በው አልመካም ጥሎኝ አይቻለሁ ቢጠሉት የማይተው እግዚአብሔር ብቻ ነው
አይዞሺ፡እህት፡
እናመሰግናል መዳይ ትክእል ነህ
ሰላምይብዛልኝውድም አመሰግናለምርጥትምህርትአስተማርከን
ወንድሜ እባክህን ላወራክ እፈልጋለው ዋሳብፕ ወይም ቴሌግራም ካለክ
እናመሰግናለን ወንድማችን
እኔ ሥደተኛ ነኚ የምወደዉ ልጂ ነበር ጥሩም ቅርብ ነበረን እኔ ነኚ የምወደዉ ጋደኛወቹን ሥጠይቅ ገርል ፍሬንድ አለዉ አሉኚ መንገዴን ገታሁ ምንም ሣልጠይቀዉ ሣልነግረዉ አሁን ከእጋደኛየ ሥልኬን ተቀብሎ ያወራኛል የበፍት ነገሬን ይነግረኛል ለጥቅም ነው እንዳትለኚ ሥራ አለዉ በጣም ኩል ነዉ እኔን እራሡ ለራሥሽ አስቢ ይለኛል ምን አዲሥ ነገር አለ እያለ ይጠይቀኛል ከሞላ ጎደል እነግረዋለሁ እና ምን ትመክረኛለህ ሙዳይ ብዙ ግዜ ያንተን ምክር ትምህርት እከታተላለሁ ጋደኛየ ሥትነግረኚ እንደሚወደኚ እባክሽ ሠዉ ያልቀመሠዉን ሥላልቀመሠ ነዉ አልኳት ሴት እህቶቹ ቀድመን ባንጋደም እንቆጫለን እራሣቺን እናሥከብር በጣም እወደዋለሁ ከወሬ በዘለለ ከንፈሬን እንኳን ንክቶኚ ነክቸዉ አላዉቅም እፈራለሁ ቢቀረስ ተነካክቸ ይህ ይመሥገን ፈጣሪ ዛሬ አልቆጭሥ ይህን ሥል ፃዲቅ ነኚ እያልኩ ሣይሆን ብንቆጠብ አመሠግናለሁ ወንደም አለም
እኔ ልገራችሁ እማ ከተለያየን ሰባት ወራችን ግን አሁን አልፎ አልፎ ኦላይን ይከታተለኛል እና ደግሞ ፖሮፋይሌን በየደቂቃው ነው የሚያየው እና ኢሞ የሚከፍተውም እኔን ለመከታተል ነው ጨነቀኝ በጣም ነው የምወደው
እኔም ምክንያቱን ባይነግረኝም ግን ከጠፋ ብዙ ወራት አሳልፎ መጣ አብረን ያለውን ፎቶ በተደጋጋሚ ይልክልኛል ምን. እንደማደርግ አላውቅም ድንገት ሄዶ ድንገት መጣ ምን ላድርግ
ዝም በይው ሁቢ ከፈለገሽና እሚናፍቅሽ ከሆነ እራሱ ይፅፍልሻል ወይም ይደውላል።
በኔም ላይ ደርሶብኛል ግን አልፅፍለትም አልደውልም ፀጥ ብየዋለሁ 2 ሳምታችን ነው
ስለዚህ ውድ እህቶቼ ኮንፊደስ ይኑረን ፣ብናፈቅርም በቃኝ ብሎ ከሄደ ይሂድ እኛ ራሳችንን መጠበቅ አለብን ህይወት ትቀጥላለች ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል ትግስት ይኑረን
Endet awekeh profilesh endemeyay?
@@fatumfatum4554 ትክክል
ሴቶችዬ ተጠንቀቁ ይሔ የ 1 ወይም 2 ሰዎች ገጠመኝ አይደለም የብዙዎች እንጂ አንዳንዴ ሁሉም ወንዶች እንዴት ተመሳሳይ ባህሪ ይኖራቸዋል ብዬ አስባለው እኛ የምናዳምጠውን እነሱም እንደሚሰሙት ማወቅ ይኖርብናል ከእውነተኛው አፍቃሪው ውጪ ሌላው በልምምድ የሚያደርገው ነው ማለትም ከብዙዎች በጣም ጥቂቱ
በርታ ወንድማችን
እኔ ግን ባለቤቴ እራሱ ብሎክ አድርጎኝ አንድ አመት አላወራንም ግን እራሱ ብሎኩን አንስቶ መች ነው ምትመጭው እስካሁን ጓደኛ የለሺም ወይ ብሎ ጠየቀኝ ከዛ አሁን አልመጣም ስለው ለምን መምጣቴን ፈለክ ስለው ሰማንያ እንድንቀድ ሲለኝ እሺ አልኩ ከዛ ዝም ይህ ምን ለማለት አስቦ ነው የውነት ሰማንያ ሊቀድ ነው ብዬ ግራ ገባኝ ወንድሜ ምክርህን?
ጉድ እኮ ነዉ ፊቼ ፈልጉ መሰለኝ
ሳይሆን አይቀርም ግን እኔ መግባት አልፈልግም
@@kidistlake4952 ተይዉ እህቴ አላህ የተሻለ ነገር አለዉ ስራሽን ስሪ እሱ እንደፈለገ ይሆን
በፍቅር እያለን ጥሩ እሚባል ፍቅር ነበርን በስተት አርገዝኩ ከዛም ተጋባን ግን ከሆላ ብዙ ታሪክ ያለው ስው ነው በእኔ ላይ ሌላ ሴት እንዳለቺ አውኩ 3 ቀን ሆነኝ በጣም ከብዶኛል በጣም ነው የማፈቅርው ከሱ መለየቱ ከብዶኛል ምን ላድርግ።
ለወሳሴ ከባድ ነዉ የእኔ እህት ፀልየሸ ከልቡሸ ጋ ተማከሬ ፋቅር ሁሉንም ይሸፈናል ሰለዚህ ታገሸ
ሺኩረንሙዳይየ
ሠላም ሙዳይ የኔባል ያልከዉን እያረገነዉ ስልክሲደዉል አላነሳም ምንማድረግ አለብኝ ማመንይከብዳል አሁላይቢያንስ ሠላሜን አግኚቻለሁ ግን አልተፋታንም እምፈልገዉ መፋታትነዉ ምንልወስን ይቅርታ ባደርግለት የሚጎዳኝ ይመስለኛል እህቶቼ ምንላድርግ?
እናመሰግናለን ሙዳይዩ
ዋዉ አንደኛነኝ ዛሬ ላይክ ላይክ
ከሄደ ጥርግ ይበል የጊዜው ወንድ ሂዳ ምጣ እጅ ጭራሽ ትዳር ሚይዝ የለም ጊዚያዊ ፍቅር ብቻ።
With my boyfriend always fighting
What the reason why we fighting I don't know... I think so we love each other... 😉🙈😁
እናመሰግናለን
ሰላም እሕት ወንድሞቼ
ልቤን እየሰበር አብሬዉ እንዲኖር እፈልጋለሁ አብሬዉ ተቀምጨ ሌላ ሴት ቻት ያርጋል እንዲያዉም ያሳዬኛል በጣም ቆንጆ በመሆኑ ሴቶች ይጠይቁታል ሊሳብዱኝ ትናት አንዲት ሴት ወደደሁህ ብላ ለከችለት እሱም መለሰለት እንዲያወሩ። እኔም ቀዉሼ ከቤቴ አባርረሁት በሁሉም አቅጣጫ ብሎክ አደርግሁት ዜሬ ደግሞ ናፈቀኝ ለምን ተናገርሁት አለሁ ይህ ሁሉ ለሱ ብዙ ዋጋ ከፈያለሁ ግን እግዛብሄር ይመሰገን መነትዬች ልጆች ስላሉኝ ግዜዬን ከእነሱ ጋ አሳልፋለሁ
እኔ አልተለያየንም ጌንያለበት አካባቢ ኔትወርክየለም እና ጌን ይናፍቀኛል እሱለኔሲል ያልሆነዉየለም ❤ዉደ ባለህበትሰላምህ ይብዛልኝ ሸር 😋😜 መቸም ትሳደብየሆናል ክክክክክ
ይመችሽ ያገሬ ልጅ ቤቲ ወልድያ
ሙዳይ ወንድማችን እድሜ ላንተ ያንተ ትምህርት ጠንካራ እንድንሆን ያግዘናል ። ግን የወንዶችን ነገር ሆድ ይፍጀው በቅቶኛል እኔ ። አራት ነጥብ ዘግቻለሁ ቢመለስም አልቀበለውም መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት እሱን የሚያስታውሱኝን ነገሮች አጥፍቻለሁ ከአይምሮየም ጭምር ሰይጣን ይዞት ይሂድና
Abo rajem edeme katena gaa yesetek wedddd yager liji
tikikil muday
Muday berta
ወይ ይሄ ለኔ ነው እኔትቸው በጔደኛ በዘመድ ይለምናል ግን እኔ አልፍልግም መበደሉን ያውቃል ግን ተጸጺቻለሁ ይላል ምን ላድርገው በጣም።በድሎኛል
ይቅር በይው እህት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ ግን የሚሆነኝ አይደለም ይዋሻል
አንድ እድል ሰጭው
@@የዋህምንይሆናል123 ውይ እሄ ከባድ ነው
@@Its_Delaaa እድል መስጠት አልችልም አድስ ሂውት ጅምሬአለሁ
briket fikerr laye yalus endate nw yemiyawekut
እንውድሀለን ውድ አስተማራችን
ሙዳይ ፕሊስ ጥያቄ አለኝ አድሪስክን አስቀምጥልኝ ሪፐለይ ላይ 🙏🙏🙏🙏
Muday all round tube-የፌስ ቡክ
አድራሻዬ
ወይ ፊቅር❤❤
Sthi almhi lay atker wnd kuda lala ymtal athnku ytreg
የበላዉ ይመለስ እዛዉ በሄደበት እልም ያደረገዉ
afinan moha
😁😁😁😁😁
ሙዳይ ብዙ ተምራለሁ
አረኔ የምለው ያላፈቀረ በጣም ይሻል ይመስለኛል እናተስ
ሲጀምር ወንድ ቢፈልግስ ይህን መች ያደርጋል መች መረታትን ይፈለጋሉ