ፈጣሪ የላከለሽ አፍቃሪሽ ሲመጣ የሚደርገው 5 መጥፎ ነገሮች-Ethiopia.This a guy that God sent for you.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • This is a man that God gave you.
    በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Комментарии • 265

  • @afnanhmh6644
    @afnanhmh6644 4 года назад +28

    እኔ መምከሩ ቀርቶብኝ ሥመክረዉ በተለወጠ አቦ ወንዶች ድብን ይበሉ እኔ ጤናየን ሠቶኝ እናትና አባቴን የምጦር ያደረገኝ አለቀ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 года назад +2

      በጣም ኣባት ና እናት የምያግዝ ኮ የታደለ የተባረከ ነው መታደሊ ኣንችለውም እንጅ

  • @ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ

    እናመሠግናለን ።እሰኪ በፈጠራችሁ በምታምኑት እምነት ሁላችሁም ከግዲህ በኋላ ያለው ህይዎትሽ ደስታ የፍቅር ህይዎትሽ ያማር ይሁን ሉኝ ከዛሬየ 4አመት በፊት አፍቅሬየ ነበር አፍቃሪየ ግን ያልጠበቀሁት ለቅሶዎ አስለቅሶዎኛል ግን አሁን ልብ የለኝም አፍቅሪያለሁ ጋይሶዎች ጾለታችሁ አይለየኝ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 года назад +15

    እናመሰግናለን ሙዳያችን ወይ የኔ ባል ያልካቸውን ሁሉ ያደረጋል ይገርማል እኔ ሙልጪ አድረጎ ሰድቦኛል ክክክ ሳኮረፍ ደግሞ ያባብለኛል በእረቀት ሁነን ተረት ሲያወራልኝ ደስ ይለኛል ፍቅሬ ውዴ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ እናታችን ኪዳነ ምሕርት በትዳራችን በሕይወታችን ሁሉ ትቅደምልን አሜን ፫

    • @yamrota4635
      @yamrota4635 4 года назад

      በጣም ነው የሚገርመሁ የኔ ፍቅረኛ ብዙም አናወራማ ግን ወደፊት ለመጋባት አስበናል ያው ግን ፈጣፍ ከፈቀደ እና ግን ዝም ሲል እኔ ደግሞ ግራ ይገባኛል እሱ እኔ ባላወራሽም አንቺ ምንም አታስቢ ይለኛ

    • @waleedalhasawi7203
      @waleedalhasawi7203 4 года назад

      🤙

    • @cbsbc6870
      @cbsbc6870 2 года назад

      @@yamrota4635 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @vazaanvazaan9450
    @vazaanvazaan9450 4 года назад +2

    በጣም ነዉ የሚገርመዉ እንዲሕም አለ ለካ ማወቅ መልካም ነዉ እናመሠግናለን ሙዳይ ምርጥ ወንድማችን አሥተማሪያችን ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ተባረክ

  • @fatumam1085
    @fatumam1085 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ያለሁበት ሁኔታ ነው የገለፅክልይ

  • @አላህወኪል-ጘ5ፈ
    @አላህወኪል-ጘ5ፈ 4 года назад +23

    ላይክ አላህእውነተኛአፍቃሪ ይስጠንአሚን አደኛነኝላይክአርጉኝ

  • @sadahassen8098
    @sadahassen8098 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ሙዳይ ሢበዛ ጉርኛ ነበር አወለቄ ነው የጣልኩት ትክክል ነህ

  • @aminamehdi3793
    @aminamehdi3793 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ሙዳይ መካሪያችንመምህርነህ እኔብዙ ተምሬያለሁኝም ተግብሬዋለሁኝ ለውጥም አግኝቻለው በትምህርትህ የዛሬውን. ላይክ ላይክ ላይክክክክክክክክብያለውትክክለኛየኔታሪክነው

  • @ተመስገንአምላክ-ሠ2ጘ
    @ተመስገንአምላክ-ሠ2ጘ 4 года назад +3

    ሙዳይ እንዳፍህ ያድርገው ያልከውን ያደርጋል ፈጣሪ የማያልቅ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እናመሠግናለን ሙዳይ 😘

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 3 года назад +1

    ሰላም የሙዳይ ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ ያቀረብከው ሁሉ የባሌ ባህሪ ነው. ግን እንዳልከውም በጣም ስልችት ብሎኛል. አያጫውተኝም ብዙም አያወራኝም. ማውራት ያለበትን ቁም ነገሮች ስኬት የሆነ ህይወታዊ. ምክር. ይሰጠኛል. በቃ ከዛ ወጭ አያወራኝም እንደፈለኩት አላገኘውም እንደምፈልገው አይሆንልኝም. በዚህ ምክንያት ሰለቸኝ. እኔ በስደት ነኝ እሱ ሀገር ነው በቅርብ ነው ኒካ ያሰርነው ብቻ እክብካቤ ይጎለዋል በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ ሙዳይ ያልከው ሁሉ እየተገበረው ነው. ብሎክ ላረገው አስቤ ነበር ግን ተውኩ እየጠላሁትም ዝም ልበለው አንድ ቀን ፍቅሩ ሊገልፅልኝ ይችላል.

  • @ewdwalunooneperfect3981
    @ewdwalunooneperfect3981 4 года назад +1

    Be negrchin lay ke 3 keni befti new endzi aynt negri mesayt yejmraw yemri gera gebetogni nebra ahun teragagu thank you myday TV ❤❤👌

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ

    አይ ሙዳይዬ በቃ እኔና መዳም ነን ተፋቅረን ያለ አትለኝም አይ መዳም ለካ ፎንቃ ገብቶልሽ ነው አንዳንዴ የምትነሳብሽ 😂😂😂😂😂😂እናመሰግናለን በርታ ሙዳይዬ የኔም እጮኛ ዝምተኛ ነው በተለይ አስተዋይነቱና አርቆ አሳቢነቱን አላማዬን እንዳሳካ የሚያደርጋቸው ተነሳሽነቶቹና ምክሮቹ ዋው ብቻ አልሃምዱሊላህ ይሄው በሱላይ አላማዬን አሳክቼ ከ3ወር በኋላ ወደእናት ሀገሬ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ ምርጦች😍😍😍😍❤❤❤❤

    • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
      @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 года назад

      @Laradiala Ghafour አሚን የኔ ቅን🙏❤❤❤

    • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
      @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 года назад

      @sintu ya mareyem አሚን የኔ ቅን
      ማርር እርግጥ በእሱ የምትተማመኝ ከሆነ ሂጅ ስደት መቼም ቢሆን ሞልቶ አይሞላ እድሜን መጨረስ እንጂ እኔም ይሄው በ4ዓመቴ በእጮኛዬ እና በቤተሰቦቼ ጀግንነት ተሳካልኝ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ ማማዬ ፈጣሪ ያለው ይበልጣል🙏❤❤

  • @freweyni8022
    @freweyni8022 4 года назад +1

    Waw betam betikikl ametakew yena bal beka endezi new gra agabtognal egziabharn thank you so much bzu new yetemarkut kente ketlbet!!︎

  • @rabiarabia8161
    @rabiarabia8161 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድም ምርጥ ትምርት ነው

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    ጭራሽ ስድብ ተያይዘን ገደል ነዋ የምንገባው የምን ሳፋጣ ነው ዛሬ ደስ ብሎኛል የእህቴ ሰርግ ነው ባልሞሺራትም ስደት ሁሉን አራራቀ

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 4 года назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህትአለሜ ደሞ የክርስትና ለመድርስ ሞክሪ

  • @ይችአለምከንቱናት
    @ይችአለምከንቱናት 4 года назад +14

    ጫፍ ላይ ነው ያለሁት ትቸው ልሄድ ዝምታውና ኩራቱ እና ግራ ገብቶኛል ሙዳየ ያልከው ሁሉ እያደረሰብኝ ነው እና ያፈቅረኛል እያልከኝ ነው ጉድ እኮ ነው አይመስለኝም እፎይይይይይይይይ ደክሞኛል አሁንስ

    • @dinaalemu6923
      @dinaalemu6923 4 года назад +3

      Ena techewalew betam yandegnal yemnadedbat yebzal derak naw mnm aysdestawm. .wey gelgel

    • @ፈሪሀለማፈሪሀ
      @ፈሪሀለማፈሪሀ 4 года назад +1

      እኔም እዳቺው ነኝ አይዞሽ ውዴ በጣም ያስጠላል

    • @wincelll4437
      @wincelll4437 4 года назад

      የኔውም ልክ እንደዚህ ነው ግራ ነው ሚያጋባኝ

  • @meseshimm2124
    @meseshimm2124 2 года назад +1

    ሙዳይ ምርጥ ነህ ፣ ስድብ ገጥሞኝ ተጣልቸ ከዛ አ15 ቀናት አኩርፌ አሁን ላይ ፈቅር በፈቅር ሆኛለሁ ፣ ሳላመሰግንህ አላልፈም

  • @salamalqattan4910
    @salamalqattan4910 4 года назад +1

    በጣም ኣመሠግናሎ ካንተ ቡዙ ትምሪት ወሥጃሎ

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +1

    Thank you

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 3 года назад +2

    ክክክክክክ የኔው ድብን አርጎ ይሰድበኛል እኔም እንደዛው ደስ ሲል ለፍቅር ነው እህቶቼ አትቆጡ

  • @cell8632
    @cell8632 4 года назад +2

    ዋው ምርጥ ትምህርትነው ወንድማችን ሳላምህ ብዝት ይበል እናመሰግናለን

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን።

  • @birhn7948
    @birhn7948 4 года назад +2

    እውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ንፅሁ ፍቅር ያድለን ወይኔ ኣንድ ኣንዴ እንደ መሰንጀር ይመስለኝ ና የሆኑ ይኔ ታርክ ስታወራ ደውየ ጥያቄ ለመጠየቅ ትንሽ ይቀረኛሊ ጡሩ ምክር ነው ቀጥሊበት

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 4 года назад +2

    እውነት ነው አጋጥሞኛል የኔም ፍቅረኛ እደዚ ነው ባህሪው ወይ ወንዶች ሲገርሙ እኮ እናመሠግናለን ሙዳይ ሰላምህ ይብዛልን በርታ

  • @menberetamerat1665
    @menberetamerat1665 4 года назад +1

    Thenk bro

  • @አድስተስፋ
    @አድስተስፋ 4 года назад +2

    እንኩዋን ደና መጣህ ሙዳይዬ እናመሰግናለን በኔ የደረሰ አይድረስባቹህ 2አመት ሙሉ እሱ ሲያፈቅረኝ እኔ ምንም አይመስለኝም ነበር ዛሬ ላይ ግን ትግስቱ ሲያልቅ ትቶኝ ሌላ ህይወት ሲጀምር ፍቅር በእኔ ተገልብጦ እከተለው ጀመር ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ አንድ በሉኝ ምን ላድርገው እዳላስረዳው ይኮራል ብዬ ፈራሁ እኔ ግን ከሱ ሌላ ለሌሎች ቦታም የለኝ 💔💔💔

    • @sameras4965
      @sameras4965 4 года назад

      እምትወጅውከሆነበግልፃንገሪውያገሬልጅየመርሳዋ

    • @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ
      @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ 4 года назад +2

      አይዞሽ ግን እሱ እንዳልሽው ሌላ ሂወት ቤተሠብ መስርቶ ከሆነ ገብተሽ ባትበጠብጭ ባይ ነኝ ትዳር ካልመሠረተ በመነጋገር እንደ ምትወጅው ንገሪው እሱም እኮ አሁንም እየወደደሽ ይሆናል ግን እራስሽን እንዳትጎጅ

  • @yetmworktesfaye8626
    @yetmworktesfaye8626 4 года назад +1

    All u said r right.

  • @aboabo3875
    @aboabo3875 4 года назад +1

    ሠላም ሙዳይ ስለ ትምርትህ እናመሠግናለን አዳምጨ ጥቅም አገቸበታለሁ ሁሉም ትምርቶችህ ይመቻሉ በጣም ተጠቅሜበታለሁ 😘🥰😍

  • @rome2089
    @rome2089 4 года назад +1

    መጀመሪያ ሙዳየ እኔመስግናለን ከልብ በተርፍ ኮመንቶች በሙሉ ምንጉድነው እኔስ ዝም ልበል ስው ሆኖ ችግር አይጠፋውምና አላህ ያስማአማአን እላለሁኝ ሁሉም ስም ነው ደናነን እሚል ጠፋኮ ሆይ

  • @hlimaahmed4391
    @hlimaahmed4391 3 года назад

    እናመሠግናለንየኛአሳቢጥሩምክርነው

  • @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت

    እስኪ ውዶቸ ከባልሽ ጋር ያገናኛሽ በሉኝ ተራርቀን ተጣልተን ነው ያለነው

  • @meskeremmeskerem5299
    @meskeremmeskerem5299 4 года назад

    በጣም ተጠቃምበታለው

  • @sameras9945
    @sameras9945 2 года назад +1

    ትክክል

  • @Dani_Tube251
    @Dani_Tube251 4 года назад +1

    በእዉነት አሁን የተናገርካቸዉን በሙሉ የሚያሟላ ባሕሪ ያለዉ ሰዉ ግራ እያጋባኝ ነዉ።
    ሁለት አመት ሙሉ ያወራኛል አወራዋለሁ፣ ምንም አይነት ጥያቄም አያነሳም ፣እኔም ምን ፈልጎ ነዉ ብዬ ጥዬዉ ከመስመር እወጣለሁ ጠብቆ መስመር ላይ ስገባ ዉሎ ፣ስራ እንዴት ነበር ይላል ፣መልሴ ጥሩ ነዉ አንተስ ጋር የሚል ይሆናል።
    በመጨረሻም ለእረፍት አገር ስገባ በድፍረት ሰፈር ድረስ ይመጣ ጀመር ፣ብዙ ገዳማትና ፣መንፈሳዊ ቦታዎችን አሳየኝ የሁለት ፣ እስከ ሳምንት አብረን አሳለፍን አሁንም ምንም አይነት ጥያቄ አላነሳም 😄 እኔም ግራ ገባኝ ግን በማንኛዉም ሰዓት ክፍተት እንዲሰጠኝ አይፈልግም ሁሉም ቦታ አብሮኝ መሆን ይፈልጋል።
    ከእኔ ምንም ሳንቲም እንዳወጣ አይፈልግም
    በመጨረሻም የእረፍት ጊዜን ጨርሼ መመለሻዬ ሁለት ቀን ሲቀረኝ መጨነቅ ጀመረ ምነዉ ብዬ ጠየኩት ብቻሽን ትንሽ ሰዓት ላግኝሽ አለኝ ቤተሰብ ጋር ነኝ አልችልም አልኩት በድፍረት ቀለበት ይዜ ሰፈሬ ድረስ መጣ ግን እኔ ወንድ ሁላ አልመሰለኝም ነበር😃😆 ግራ በመጋባት ዉስጥ ተቀበልኩት።
    አሁንም ግራ እንደገባኝ አመት ሊሆነኝ ነኝ ነዉ ።
    ወደ አገር ለመግባትም ወስኛለሁ ከሱጋር ግን አሁንም ግራ እንደገባኝ ነዉ ያለሁት።
    ስለምክርህ እናመሰግናለን።

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 года назад +5

    በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ምኑም አያሳውቀኝም ግን አይርቀኝም

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    በመጀመሪያ ሰላምህ ብዝትይበል እሚገርመው ያልከው ነገር ሁሉ በድገት ይስድበሻል ምንም ሳላጤፋ መአትያወርዳል በዛላይ ጅንንነውየሚለው እሚገርመው ትክክልነህ በጣም ያፈቅረኝንነበር እኔም እደዛው አፈቅረው ነበር አልሀዱሊላህ ሁለት ወልጀ ተለያየን አሁን በስደት እድሜየ አለቀ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 4 года назад +7

    ሰላም ሙዳይ እኔስ ማዳአም አፍቅሬ ዝም ነው የሙዳይ ተከታዮች እንዴት ናቹ የወንድ ጣጣ በዛ መሰለኝ ወይ ፍቅር😂😂

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 года назад +1

    Betam inamesegnalen

  • @chainakuwait4635
    @chainakuwait4635 4 года назад +2

    የኔውማ እግዚአብሔር ይመስገን አብረን ስንሆን ያለፈውን ያለፈው ታሪኩን ከዛም አልፎ እንደሚያወሩ በጣም እደሚወዳት ፌስቡክ ላይ ሳይቀር አሳይቶኝ ኮሜንት ይፅፍላታል ሁሌም እንደሚወዳት ሙዚቃ ሁሉ የሚስማው አብረው የስሙትን ነው የለችም ምንችግር አለው ይለኛል

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 4 года назад +1

    እናመሰግናለን:በርታልን:ሙዳይ:ጎበዝ:ግንዛቤ:የምታስጨብጠው:ከልብ:ነው:በዚሁ:ቀጥል

  • @genetgenet5764
    @genetgenet5764 4 года назад +1

    ትክክል ነህ

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 года назад +12

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ቆይ እኛ ሴቶች ስንባል ለምንድነው የሚወደንን የሚለማመጠንን አንወድም እሚጠላንን እማይንከባከበንን ነው እምንወደው

    • @ጥርግበልአመዳም
      @ጥርግበልአመዳም 4 года назад +2

      ግርምምምምም የሚለኝ ቅኔ የሆነብኝ እሱ አይደለም

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 года назад +1

      በጣም እውነት ነው እኔም ራሴ ስጠይቅ ነበር

    • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
      @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 года назад +1

      እዉነት እኔም በጣም ይገርመኛል የሚወደኝ እና የሚያከብረኝ አለ ፍቅሩን ሲነግረኝ እንኳን አልረዳዉም አልወደዉም ግን የሚቀባረረዉን እና ለእኔ ቦታ የሌለውን እወደዋለሁ የዚህ ሚስጥር አልገባኝም አይ ህይወት የምንወደዉን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 3 года назад +1

      ዉነት ወላሂ እኔም ገራ ገብቶኝ እኖራለሁ

    • @almaztafera757
      @almaztafera757 3 года назад

      @@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ ልቦና ይስጠን

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 Год назад

    በትክክል

  • @foziajmal5298
    @foziajmal5298 4 года назад +4

    አለሀምዱሊላህ እሱን ለስጠኝ አላህ A ,ወዴ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 года назад

      ታድለሽ ተመስገን

  • @fddh4747
    @fddh4747 Год назад +1

    የኔን ፍቅረኛ ገልፀኸዋል ወላሂ እንደዚህነው ክክክክ ጀግናየ ኑርልኝ

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 3 года назад +1

    ይሂ በትክክል ላኔ ነው ምክሩ አመስግነለው

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ

    አትለማመጡት ወንድን። ፍቅር ያለው ሰው ነው የሚፈቀር። የሌለው ብታፈቅሪውም አይገባውም።

    • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
      @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 4 года назад +1

      @sintu ya mareyem በይ ጠቀቅ በይ ልብሽ እዳይጎዳ አትፃፊለት እሱ እራሱ አስቦ ይጠይቅሽ

    • @zanuzanu3971
      @zanuzanu3971 4 года назад

      እናመሰግናለንየኔፍቅርኛዪልካቸዉበሙሉነዉየሚያርገዉአንዳዴግራያጋባኛል

    • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
      @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 4 года назад

      @sintu ya mareyem እረ የወንድን ልብ አለማወቅ አፋቸውማ ቅቤ ማሬ ፍቅሬ እያሉ ልብሽን ጠብ ያረጋሉ ተግባር ላይ የሉም በወረት ደግሞ ከሌላይቱ ጋር ነው ዞር የሚል።so ካለሱ አፍቃሪ የለኝም ብለሽ እራስሽን አታሳምኝ

    • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
      @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 4 года назад

      @sintu ya mareyem ሁሌ ብዙ ከማውራት መቀራረብ ሲበዛ በስሜት እንዳትጎዱ በማሰብ ሊሆን ይችላል አትጨነቂ

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 4 года назад

      በጣም እህት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +5

    ፈቅር ከፈጣሪ ነውና ፈጣሪ እንደ ወረቀት የነጣ ፈቅረ ይሰጠን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 года назад

    Muday eski music layi adergw btam yerbshale demisu sele melkm mikre thank u😍🙉🙉👈

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ውንድማ እኔ ከጎደኛዬ ጋር ተኮራርፍናል እሲቲ አይዞሸ ብሉኝ የሱ ጠፋት ነው ምን ላድርግው

    • @asnakmekonen2315
      @asnakmekonen2315 4 года назад +1

      አይዞሽ ማር ወዶች እኮ ሲያተፉ በራሳቸው ጥፋት ነው የሚቀጡት ጥፋታቸው ላለማመን ሲሉ

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 4 года назад

      @@asnakmekonen2315 እሺ የኔ ቆንጆ በትክክል ነው ያለሸው

    • @No-zw4ky
      @No-zw4ky 4 года назад

      @@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ እሺ ማሬ ቻይ ልብ ይሰጥኝ እኛ ሴቶች እንድነሱ ድርቅ ልብ ይለንም ብቻ ሁላችንም እግዚአብሔር ይረዳን

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው በቅርቡ የኔ ባል ለምን ስልክ አላነሳሽም ብሎ ያልጠበኩትን ስድብ ባልተጠበቀ ሰአት ሰድቦኝ ያለሁበትን ሁኔታ ሳያውቅ ምን ሁኘ ስልክ እንዳላነሳሁ ምክናየቴን ሳይጠይቅ ስለሰደበኝ እኔን በጣም ተሰምቶኛል ጭራሽ በዛው ቅፅበት ኮርተሽ ነው ብሎ እፈታሻለሁ ሁሉ ብሎኝ እንደገና ተመልሶ ይቅርታ ብሎ ነበር ይቅርታውንም ብቀበል አሁን ግን እኔ ቀልቤ ሊሽር አልቻለም እንደት ባረግ ይሻላል እስኪ ምክር ስጡኝ ???

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 4 года назад +1

    ያልከውን ሁሉ ነገር ያረጋል ግን ዝምታ ከበደኝ በቃ ተወይ ብዬ ገላገልኩት ምላርግ ታዲያ ትንሽ ቀን አስቆጠርን ምን ትመክረኛለክ ሙዳይ ሹክ በለኝ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ውይጉዲ ነው ትላንት ከፈለግሽ ዲብንበይ የራስሽ ጉዳይ አለኝ ዛሬ ደግሞ እኔ ግጥም አዲርጌ ፅፌ ይበቃናል መልካሙን እመኝልሀለሁ ቻው ብየ ዘጋሁት ግን ካሁን በፊት እንኳን ሊሰዲበኝ በጣም ነበር የሚፈራኝስለሰደበኝ አልፈልግህም አልኩት በጣም ነበር የተናደድኩት ድብን በይሲለኝ በስመአብ

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 года назад

      Befetari edezihma malet yelebetm erashshn askebri koster bey be ewnet

    • @habeshaqueen3398
      @habeshaqueen3398 2 года назад

      በሳቅ ነው የገዴልሺኚ ድብን በይ አለኚ😃😃😃😃

  • @ጀሪጀሪ
    @ጀሪጀሪ 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ሚጡ-ቈ5ዠ
    @ሚጡ-ቈ5ዠ 4 года назад

    በጣም አምሰግናለሁ በተለይ ለኔ በጣም ሙሉልጭ አርጎ ይሳደባል አልፈልኝም ስለው በጣም ያለቅሳል ግራ ገቦቶኝ ነበር ጭራሽ የስድብ እንቨርስቲ ተምርት ይተመርክ ሰለው በጣም ሰልምዎድሽ ይምሰድብሽ ሌላማ አልሳበብም ይለኛል

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 года назад

      Kk ay kebad new asreijw fkrhn bezihnew mtgelsew beyw ene iko ysemagnal lemn edekefagn tadargaleh beyw be fkr eyawerashiw anchi edezih sthogni ykeyeral

  • @اكرامعبدالله-ث6ص
    @اكرامعبدالله-ث6ص 4 года назад +1

    Mudaye wendemachen betam inamesgnalen

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 года назад

    Enameseginalen teacher

  • @jamilajoujo7531
    @jamilajoujo7531 2 года назад +1

    ሆ እኔም ሳላስበዉ ሰዲቦች ተኳርፈናል💘

  • @መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ

    እናመሠግን አለን ወንድም

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ውይይይ የንየማ በጣም ደግ ነው ግን ምን ዋጋለው እንየ ፍቅር ልይዘኝ ኣልቻለም ምክንያቱ ኣንድ ወንድ በስልክ ኣፍቅረ ነበር ከዛ ተለያይን ግን የአሁኑስ ምን ያውቆዋል እንደ በፉቱ ከሆነስ ብየ በጣም ከበደኝ ራቀኝም ኣላልኩም ምን ማድረግ ይሻላል

    • @jamilanoor4879
      @jamilanoor4879 4 года назад +1

      አትፍሪ በራስሽ ተማመኚ
      ሴቶች የምንጎዳው በራሳችን ስለማንተማመን ነው ወንድች እየገደሉን ያለው ስለዚህ በቀድዋ ና ቀደር እመኝ የራስሽ የሆነ መስፈርት ይኑርሽ እራስሽን ስታስተዋውቂ ቀለል በላ መልኩ ተዋወቂው እራስሽን አታካብጅ አያችው እኛ ሴቶች እኛ እንደምንፈልገው አይነት ባል /የትዳር አጋር ጎደኛ የማናገኝበት ምክንያት ይህ ነው

  • @ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ

    ወላሂ የዛሬዉ ይገርማል እዉነት ነዉ አንዳደየ ዝም ብሎ በቶሎ ይናደድና ይሰድበኛል ስንታረቅ ለምን ሰደብከኝ ስለዉ ስትጣይኝ እፈራለሁ የማጣሽ ይመስለኛል ከኔ ተለይተሽ የሌላ ሁነሽ ማየት ለኔ ሞት ነዉ ይለኛል እፈራለሁ ስለዚህ ስሜቴን መቆጣጠር አልችልም ይለኛል እረ ወላሂ ያልከዉ ሁሉ እሱላይ አለ ጉድ ነዉ ይገርማል

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 года назад +1

    Muday berta ahuns ke tmhrtn ga fkr yazegn

  • @امياحمد-ت7ض
    @امياحمد-ت7ض 3 года назад +1

    ሙዳይዬ

  • @weinshetdamte8004
    @weinshetdamte8004 4 года назад +4

    እስከዛሬ ካቀረብከው ሁሉ የዛሬው ሁሉም ጓደኛዬ ጋር አለ እና ይወደኛል ማለት ነው እሽ ይሁንለት እኔማ የመዳምዬ እሩዝ ብቻ ሚወደኝ ይመስለኝ ነበር

  • @fousiyafousiya9693
    @fousiyafousiya9693 4 года назад +12

    ኧረ እኔ ግራ አጋብቶኛል በዱአ አትርሱኝ

  • @masturate2006
    @masturate2006 4 года назад +1

    desi yela malktua gen enma endzi aynti agtmnylea bafti betma tacwcha nebra ahun ena endmwedewa seqha aywrma hulma zema new yamlewa evna ena sawrme enkwa aydmtnyma tola chewa new yamlewa eshi.meni talnylchua gadnyochewa

  • @zuzutube7143
    @zuzutube7143 4 года назад

    Enamesgenalen muday lemkereh eski saubscurb argugi

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 года назад +2

    እናመስግናለን ወንድማችን የእኔ 4&5 ነበር ግን በቀይ ካርድ ተለያይተናል

  • @michealgher368
    @michealgher368 4 года назад

    የምገርም ነው

  • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ

    ሙዳይ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ባሌ ያልኩት ሰው ብዙ ጊዜ ስንጨቃጨቅ እድህ ይለኛል እንደወንድምሽ እይኝ ይላል ምን ማለቱ ነው

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 года назад

    Betam Amesegenalwu wudeme beretaligne

  • @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت

    ትክክል ነህ ያልከው በኔ ያለው ነው ቲቢተኝ ነው አንደየ ያወራውን መስሶ አያወራም ግን አሁን 6 ወር ሁኖናል ተተዘጋጋን

  • @t.ht.n5727
    @t.ht.n5727 4 года назад

    እውነት የዛሬዋ ትምህርትህ እውነት ከሆነች ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ነው እምል እምለው ጠፍቶኝ እኔም በዝምታ እሱም በዝምታ ነው ያለውት

    • @agunuo5118
      @agunuo5118 4 года назад +1

      እኔም እዳችዉ ነኝ

  • @almamaalouf452
    @almamaalouf452 4 года назад +2

    እንካን ደና መጣህ መምህራችን

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 года назад

    Enikuan dehna metah wedimachin lemitimekiren Hulu misganachin kelib new

  • @asnakmekonen2315
    @asnakmekonen2315 4 года назад

    እውነት ነው ስለምክሩ እናመሰግናለን የኔውም በጣም ይናደድብኛል እኔም ደሞ አይወዴኝም እያልክ እነጫነጫለሁ እሱ ተፈጥሮው በትንሽ ነገር ይበሳጪብኛል እኔም ደሞ ለምን እያልኩ እናገረዋለሁ ከዛ እሱም አትንኪኝ ይለኛል ግን በጣም እንዴሚያፈቅረኝ ይነግረኛል እኔም እንዴዛም እሱ ብዙ ወሬ አይፈልግ

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 4 года назад

      ልክ ነሽ እኔም እንዳች ስፈልገው ይርቅኛል ስርቀው ይከተለኛን አረ ምን ላደረገው ማር ይባስ በሎ ስሞኑን ተጣልተን ወራጋጥ አለኝ ቆይቶ ግን እሞት አለሁ ይለኛል እኔም ካቻልክ ድብን በል አልኩት እደሱ እልኬ ካፍንጫየ ነው ቱ ቱ ደግሞ ለወንድ ልሰደብ

    • @asnakmekonen2315
      @asnakmekonen2315 4 года назад +1

      @@genetassafe2132አዎ ማር ወዶች አንድ አይነት ባህሪ አላቸው ለዛ ነው እኔ አንዳዴ ዝም ስለው ተፋሽብኝ እያለ ምንሆነሽ ይለኛል ይህኔ እኮ ይፈራል ስጠፋበት

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 4 года назад

      @@asnakmekonen2315 እኮ ማር

    • @lidiya727
      @lidiya727 4 года назад +1

      እንደፀባዩ መያዝ ነው ስው ሲናደድ ደሞ ለምን ተናድድክ አይባልም ዝም በይው

    • @asnakmekonen2315
      @asnakmekonen2315 4 года назад

      @@lidiya727 አመሰግናለሁ ማር ልክ ነሽ

  • @الحمدولله-ح8س
    @الحمدولله-ح8س 4 года назад +1

    እረ ሙዳይ ሲቱ ምንም እሚስተካከል የለዉም ማስተካከል ካለባቸዉ እነሱናቸዉ ባይህ ባይህ ሲቱን ነዉ እምትመክረዉ እስኪ ሁላችንም ይህን ካላደረግን ቀጥቅጠዉ ይሰሩን እደሁ እናያለን ከቻልክ እነሱን ምከር እነሱ ወልደዉ አያሳዲጉ ሲይዙ አያስቁ ለማንኛዉም ከሰዉ ላይ ያየሁትንነዉ እጂ እኔ ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላ ለማንኛዉም እህቶቸ ጥሩ ትዳር ተመኘሁላችሁ

  • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
    @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 4 года назад +1

    😍😍እንኳ ሠላም መጣህ ሙዳይ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

    ሙዳየ ጥያቄ አለኝ አልፎ አልፎ ሳውራ ፎቶ ስልክልኝ 5ላከ እኔ2 አየና ሰሜ ስሜቴ መጣ ይለኛል ያለንው በረቀት ነው እስኪ መልሰልኝ

  • @tigstmlneh1363
    @tigstmlneh1363 4 года назад +2

    በእህትንት እናውራ እሚሉ ዷችሰ ምድነውአላማቸው ይህፊሲቡክ እማያመጣው የለም ለማናቸው ልጅ ተመችቶኘ ነበርልጆ ሳይኮሊጅሰትነትይማራልአድልጅአለውግንከሚሰቱተለያይተዋል እርጋታው ነ አሰተዋይነቱ የሰጠ ነውበድሜም ሰላሰወቹ ቤት ነው እኔ የማዳም ቤት ልጅ ነኘ ምንልበለው

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 года назад

      አውሪው

    • @tigstmlneh1363
      @tigstmlneh1363 4 года назад

      @@lolleady2775 ክክከ እኔኮ ሚስት ተብያዋ አደለሁም ሌላ ነኘ

  • @ronyrahbany2105
    @ronyrahbany2105 4 года назад +2

    አምልጦኛል በለኛ kkkkk ኧረ ይቅርብኝ በስደት ላይ ስድብ ተጨምሮ ሆሆሆ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +1

    ስላም ላንተም መልካም ጊዜ ስለ መረጃው ቴንክስ ጭራሽ ስድብም እለ።

  • @ሀናንወሎየዋ-ጐ8ቐ
    @ሀናንወሎየዋ-ጐ8ቐ 4 года назад

    ሙዳይየ የዛሬስ አልገባኝም መጥፎ ባህሪ ያፍቃሪ ምልክት ነውዴ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 4 года назад +1

    Uffff mudyee yanten demts sesema leba yetsnanal

  • @lidiayousaf4958
    @lidiayousaf4958 4 года назад +1

    እውነት ይሄ ፍቅር ነው

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej8538 4 года назад

    Betam enamesgnaln muday wondm a hen talegeram link share betaderglgi dis yelenale

  • @sameerasaeed3549
    @sameerasaeed3549 4 года назад

    አወማርያምንዉነትህነዉይሄየነዉእናመሠግናልወዲም100/100

  • @bakila4131
    @bakila4131 4 года назад +6

    ወኔ የኔ ተብየው ሁሉም ያልከው ላይ አለበት 😗👌

  • @marima1099
    @marima1099 4 года назад +1

    እስኪ ልስማው

  • @ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ
    @ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ 4 года назад +4

    ወንዶች ጣጣችሁ የበዛ
    ውድ እህቶች የሚወዳችሁን አግቡ. እንጂ. የምትወዱትን አታግብ። የሚውዳችሁ ይከባከባችኃል.
    ሙዳይ. ለምክርህ አመስግናለሁ

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 6 месяцев назад +1

    እማዬ ትኑር ትክክል ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amelaketebekegn1796
    @amelaketebekegn1796 4 года назад +1

    Hu 4 Ken melu akufogn ader menm aladergenam ahun atasefelgegnm alegn ena selwodedegn new🙄😏

  • @lidiayousaf4958
    @lidiayousaf4958 4 года назад +1

    እኔ ግራያጋባኛል እቆቅልሽ ነው ባህሪው እውነት 15አመታችን ይሄው ነው ባህሪው

  • @betyyytom3635
    @betyyytom3635 4 года назад +1

    ሚገርም ነው የዛሬ የኔው እንዲሁ ግራ ሲያጋባኝ እልህ ውስጥ ከተኞ ሊያሳብደኝ ደርሶ ነበር

  • @እሙኑአይም
    @እሙኑአይም 4 года назад +5

    እኔ የማፍቅርው ልጅ አች ቆሻሻ ብለው ሰድቦኝ ጥርገ አለ እኔም አለሁ 🙏🙏

  • @shamlove4062
    @shamlove4062 4 года назад

    Smlkie yeza batame arfe new udaye nurlne kfue ayenekake

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +2

    እህህህ ብዙ ግዜ እየተጣላን አናደደዋለሁ ይቅርታ እወድሀለሁ ሰለዉ ሁሉንም ነገር ይርሳ ነበር ትናትና ግን ምንም ከሱ አፍ ሊወጣ ማችችል ሰድብ ሰድቦኝ እራሱን ቆልሎብኝ ዘግቶኛል እኔም ተናድጀ እራሴን ቆልሊያለሁኝ 😂😂😂 ግን የመጨርሻ እደተጣላን ነግሮኛል እኔም ዝም ብየዋለሁ ምንም እየተሰማኝ አደለም 😂😂😂😂 ያሰታራቂ ያለህ እኔም ጥሎብኝ አትኩኝ ባይ ነኝ እሱም አትኩኝ ባይ ነዉ 😂 እና ጉራዉ ከማፍቀሩ የተነሳ ነዉ ብየ ልፅናናሀ 😂😂😂

    • @ዜድየደሴዋ
      @ዜድየደሴዋ 4 года назад +1

      😁😁😁

    • @halahala5065
      @halahala5065 4 года назад

      እኔ ምልሺ መልኪቴ ቢዘይም አሁነው ያየሁት አለች ከባልሺ ከተጣላሺ ያስታራቂ ያለህ ማለት የለቢሺምም።። የውልሺ የሚፈቀሩ ስውር በምሀክላቸው ጠቢናጭቅጭቅ አሉ ግን በፍቅራቸው ማንንምሳያስገቡ ፍቅር መልሶ የሚስታሪቃቸመሆን አለበት ይሄ ነው ፍቅር ማለት ናም ሴትለባል አልፈልግም በጭራሽ አይባልም ምን ታጋሺልትሆኝ ይገባል ካጠፍሁ ይቅታ

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 4 года назад

    Ena gudagyean betam edwllhu gine yesun alwkeam gear gebtgeal beay seleag awrwlhu sabsawe demo ezgwllhu lemin endhu alwkeam gine tibream nawe

  • @ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ

    እረ ቆይ ልስማህማ ❤