አልፈልግም ካለ በኃላ/ ከጠፋ/ ከራቀ በኃላ ተመልሶ የሚወድሽ ወንድ ባህሪያት- Ethiopia .Why some men disappear?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 541

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ

    ሁሌም ጥሩ ,አስቡ ,ስሩ ,ተናገሩ ,እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት በማለት ኑሩ ለሰዎች ቅን ሁኑ በጎ ስራ ተግባራት አድርጉ ። በእምነታችሁ ፅኑ ። ለራስሽ መልካም የምትባይ ሴት ከሆንሽ የሚያጣሽ እንጂ የምታጭው ምንም ነገር አታጭም ።ለሴቶቹ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 4 года назад +193

    My sis ትቶሽ የሄደን ወንድ ተመልሶ ከመጣ ልቡን ሳይሆን እግሩን ስበሪለት ይሄ ክርት የታባቱ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 года назад +19

    እናመሰግናለን ሙዳያችን እውነተኛ ትዳር እና ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ከእኛ እሚጠበቀውን እያደረግን በየትኛውም ነገረ እኛ እድሆንብን እማንፈልገውን በሰወች ላይ እናድርግ በጸሎት እንበረታ እግዚአብሔር ለክፉ ለከዳተኛ አይሰጠንም ።

    • @gvcbvc4337
      @gvcbvc4337 4 года назад +1

      ወዲማችን እናመሰግናለን ያብናት በ1 ቀን አፋቅሮ በሳምት አግብቶ በዎር የማይፈታውን ባል ይዎፋቀን ጉሉ አሚን

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ሙድየ እውነት እኔ በአንተ ትምህርት ተቀይሪያለው
    አሁን ቆም ብየ ማሰብ ጀምሪያለው ይዷል ይሄድ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እግዚአብሔር የፍቀደው ነው የሚሆነው
    ግን በስደት ያላችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ በሚድያ የሚቀርቡ ወንዶች ምንም እውነት የላቸውም. ብር ፍላጊ ብቻ ከኔ ተማሩ በመጀመሪያ ስንተዋወቅ አግዝሃለው ብየ ቃል ገበውለት አንዴ ላኩኝ እና ከዛ ፍርው ይሄ ልጅ ብሬን ነው እኔን ብየ መላክ አቆሞኩኝ ድሮ የነበርው ነገር ሁሉ ቀዘቀዘ ያለዱሮው ጠፋ ዝም አልኩት እውነተኛ ቢሆን ኖሮ ብሩ ወደፊት የትም አይሄድም የሱም ጭምር ነበር በአጭሩ ለማስቀመጥ ያክል እሱ ብሬን እንጅ እኔን አይደለም አደራ በወንድ ልጅ አፍ አትታለሉ አፋቸው ቅቤ ይሄን ስል አንዳንድ ጥሩ ወንዶች ልትኖሩ ትችላላችሁ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 5 дней назад +1

    ይሄ ለትክክለኛ ተመልሰው ለሚመጡ ኣፍቃሪዎች የሚመለከት ስለሆነ። ያቀረብካቸው ምርጥ ሃሳቦች ልክ ናቸው ምንም ኣይጨመርበት ኣይቀነስበት 💕👌

  • @birhn7948
    @birhn7948 4 года назад +89

    ለምክርህ እናመሰግናለን ወንድማችን ወንድ ሊጅ ህዶ ቆይቶ የምመለስ የህደበትን መንገድ ሳይሳካለት ስቀር ነው እህህ💔💔😢

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 4 года назад +21

    ትቶ የሄደንማ ሲመጣ እግሩን ነው መቀንጠስ ሆ
    ቀድሞ ከሄደው ይልቅ ድጋሜ መጥቶ ሲሄድ ነው ህመሙ እማይሽረው፡
    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 4 года назад +13

    ምክርህ ገራሚ ነው አንተን መከታተል ከያዝኩበት ቀን ጨምሬ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ብዙ ስህተቶቸንም ተምሬበታለሁ በርታ ወንድም በዛሬው ቪድወ ላይ ያለኝ ሀሳብ ዘግቶኝ ነበር እኔም የአንተን ምክር በመስማት ፀጥ ስለው አሁን አራት ቀኑ በየቀኑ ይፅፍልኛል ምን ተገኝቶ ነው የዘጋሺኝ ይለኛል

    • @niceprime8523
      @niceprime8523 3 года назад

      ወላሂ የኔም እድህነው

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 года назад +62

    የኔ መጣ ተመልሶ ግን መጀመሪያ ብሎክ ተባብለናን እሱ በኢፊቢ እኔ በተራየ በኢሞ ግን በሌላ አካውንት ይከታተለኝ ነበር መጨርሻ ስለማላወራው እሱ እንደው ነገረኝ አሁንም ስለኔ መልካም ነገር ነው የሚነግርኝ እኮ ደግሜ ብዙ ግዜ ለምኔው ታግሽው ስለነበር ፍቅሩም ቢኖርብኝ አብሬው መኖር አልፈልግም ወንዶች ስንወዳቸው ሌላ ወንድ የሚወደን አይመስላቸውም

    • @rosea5466
      @rosea5466 4 года назад +3

      temelsesh endatagegnew yhen yemlsh selederesebgn new ykrta adrgilet tefatun yhun teqeyro yhonal beye esu gen ykrtayen yetm meheja endelelegn (endemognnet) kotrot belaye lay tefaten enkuan salawk lela set agbto photo yesergun lekeke endeza sehonlet befetari chernet new kome mehedew
      slezeh bimelesm ayteqmshm

    • @rodaes3894
      @rodaes3894 4 года назад +1

      @@rosea5466 ትክክል እህቴ ደህና ሰው ባያገኝ እንጂ ቢያገኝ አይመለስም ነበር ይህን ያህል ግዜ ለዛውም ሁለት አመት ከህደ ህደ ነው ፈጣሪ ለኛ ያለውን ይስጠናል ብቻ ሰውን አንግፋ ገፍተው የህዱን ይህዱ

    • @rosea5466
      @rosea5466 4 года назад +1

      @@rodaes3894 awo berchi serash lay atekuri sihonlesh akbro miyzsh aytefam becha tselot madreg fetari yeteshale enji misetegn yanese aydelem slezeh mechenek maqom new yeheded hed new becha gefi alemehon new

    • @rodaes3894
      @rodaes3894 4 года назад +2

      @@rosea5466 አመስግናለው ውዴ

    • @tigesthilu6091
      @tigesthilu6091 4 года назад +1

      Lek Beleshal Sis

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +4

    ስላም ወንድማችን ያፈቀርኩትም አንድ ነው እሱም አሁንም አብሮኝ ነው እስከመጨረሻውም አብሮኝ እንዲሆን እፀልያለው መረጃህ አፍቅሮ ለተለያዩ ጠቃሚ ነው እናመስግናለን።

  • @bazzoncell2900
    @bazzoncell2900 4 года назад +3

    ሙዳይ ከልብ እናመሰግናለን ፕሮግራምህ በጣም አስተማሪ እና መካሪም ነዉ ተመችቶኛል በርታ ቀጥልበት እግ/ር ይርዳህ

  • @selamlemma5843
    @selamlemma5843 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ከሔደ ሔደ ነው ሲባል ቀላል ይመስላል ግን ከባድ ነው ከወደድት መለየት ሞት ነው አንድ ቀን ግን ይቆርጥልኝ ይሆናል እኔማ እዳረሳው ልጅ ሰቶኝ ነው የሔደው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናትም አባትም ነኝ

    • @edeneden1989
      @edeneden1989 4 года назад +2

      የኔ ውድ አይዞሺ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሺ የእግዛቤሔር ሥጦታ ነው ዋናው ጤናነው አይዞሺ እሡ ግን አይረባሜ አሁን ቅይቶ ይለምንሻ ታገሺ ውዴ

  • @selambest2080
    @selambest2080 4 года назад +1

    ሙዳይ ትምርቱ ደሥ ይላል ግን እኔ ግራ ተጋብቶኛል ሁለታችንም ሥደት ወጣን ተለያየን ከዛም ጠፈሁበት ሥልክ ለመደወል አይመቸኝም ነበር ከዛም ዘመዶቸን እደት ነው የማገኛት ብሎ ሲጠይቃቸው ጥሩ ምላሺ አልሠጡትም ከዛም ተናዶ ሌላ ሂወት ጀመረ እኔም ከብዙ ሥቃይ ቡሀላ አገር ገብቸ አሁን ተመልሸ መጣሁ ሁለታችንም አንድ አገር ነን በጣም ነው የምወደው ሌላ ሠው ያለ አይመሥለኝም ከሱጋ ላለችውም አሥባለሁ እዳትጎዳ ሲደውልልኝ ጥሩ ምላሺ አልሠጠውም ጠልቸው አይደለም አፈቅረው አለሁ ግን በጣም ግራ እጋባለሁ እሥኪ አሥተያየት ሥጡኝ

  • @sarwenqwenn7821
    @sarwenqwenn7821 2 года назад +27

    ሴቶችን የተለያችህን ውንድ ይቅርታ አታድርጉለት በጭራሽ ደግም ልብ ለመስበር ለማስዘንነው ሚመለስ ከህወቴ ከጋጠመኝ ነው 😢😢

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 4 года назад +84

    እኔ ጥሎብኝ ለወንድ ልጅ መላማመጥ አሎድም 😒😒😒

  • @מלשיוומוסיה
    @מלשיוומוסיה 4 года назад +7

    አኔ ለምሳሌ ጥሩ ፍቅር ነበረን ግን ያለያየን ነገር አለ ግን ይደውልልኛል ያወራኛል አንዳንዴ እና በሀሳብም ባለኝ ጉዳይ ይረዳኛል ግን ልመለስ ቢል አልመለሰውም በጣም ታግሸዋለሁ ለፍቅር ብየ በሰው ነገር ስለሄደ ግን አላኮርፈውም አልቀየመውም ለምን ጥሩ ነገሮ ስለነበሩ እነሱን አስታውሳለሁ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 года назад +16

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ቸሩ አምላካችን ወንድሜ ሰላምህን ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብህር በአለህበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎየዋነኝ-ኈ8የ
    @ወሎየዋነኝ-ኈ8የ 4 года назад +60

    ወድ ቢሂድ ወድ ይመጣል አትጨነቁየዛሬወዶች ገዘብእጅ ፍቅር አይፈልጉም

  • @MeronMengstu-pc6qm
    @MeronMengstu-pc6qm 4 месяца назад +1

    በጣም የወደዳኩት ልጅ ነበር ግን መግባባት ስላልቻልን ብሎክ ተደራረግን እና በስራ ባታ ላይ በጣም ይመላለሳ አይኑም አይነቀልም እና ግራ ገብቱኛል ምን ላድርግ ትቻው እንዳልሄድ ስራ አባታችን ፊት ለፊት ነው ምን ላድርግ

  • @Asd-pz9vx
    @Asd-pz9vx 3 года назад +6

    ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት እወደዋለሁ ሲቀርበኝ እኮራበታለሁ ሲርቀኝ አልቅሳለሁ ምን ላድርግ ኡፍ

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 года назад +47

    እር ወንድ ልጅ ምኑም አይታመንም

  • @tube6465
    @tube6465 4 года назад +7

    እናመሠግናለን ግን አድ ጢያቄ አለኝ ወዶች ለምድነው ሁሉንም ሤት አለሁሽ እየለ እዛም እዛም የምለው ለዘችም አለሁሽለዚችም አለሁሽ የምል ወድ ምን አይነት ምክናያት አለው ትላለህ እኔየ ለዚህ የጣሁለት ጢያቄ ነው

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ሙዳዬ ምክርህ ሁሉም ጥሩ ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ
    @ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ 4 года назад +11

    እኔ እንዋደድ ነበር ቸገሮኛል በር ላኪልኝ አለኝ ከዛ አናዴኝ ብሎከ አደረኩ ለካ ፈቅር አይደለም ገዘበነወ ብዬ

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሙዳይዬ ንቆ አልፈልግም ብሎ ከሄደ በኋላስ ያውም ካገባት ልጅ ወልዶ አሁን ያችን ፈቶ እኔን የሚፈልግበትን ምክኒያት እንዴት ልወስነው ግራ አጋብቶኛል በእርግጥ ከኔ ጋ በሰልክ እንጅ በአካል አልተገናኘንም እና ምን ላድርግ ተመልካቾቼም ምን ትሉኛላችሁ!!!!

    • @FhHd-lw1zi
      @FhHd-lw1zi Год назад +1

      ይቅርቡሽ።አይሁነሸም።ሊላ።አላህ።ይሰጥሸል

  • @mdvip7163
    @mdvip7163 4 года назад +4

    ሙዳይየ ወድልጂ አስቸጋሪ ሆኑ የተጠናወታቸውን የሚፈውስ መድሀኒት ካለህ ፍልግ

  • @የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታ
    ለተጠየቁም ጥያቄ መልስ አለበት ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +2

    welcome Thanks

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 года назад +10

    ሙዳየ ሠላም ደግየ ነህ ወንድሜ ስውድህ እኮ በርታልኝ ካለማወቅ ማውቅ ይሻላል እንጂ ሠውን እውዳለሁ አከብራለሁ አፈቅራለሁ ለራሴ የማይመቸኝን ከሠው ላይ አላደርግም ምንም አያስጨንቀኝ ግዴለሽ ነኝ።

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 11 месяцев назад +2

    የንየ ግን ተመሉሶ መጣ ግን አልቀበልም አሉኩ ምክንያቱ መጀመርታ ልበይ ስለ ሰበረው ከዛው ስደት ነኝ ያለሁ ግን ደሞ ሀገርበት ሰት ቁጭ አድርጎ አች ነው እምፈልግሽ ይለኛል እምብ አሉኩ 😊😂 ምን ትላላቹ ምክራቹ ለጉሱልኝ😮

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    እኔ እህታችሁ አሁን ላይ ታሜለሁ ባጭሩው በጣምእንዋደድነበር ብዙው መፅዋትነትምከፍያለሁ ብርእየላኩው በቸገርው ቁጥር ግን ደሞ በምሀልበጣም ተጣላንነ ብሎክምአርጎ በጣምስድቦኝም ህደ ግን መልሶ መጣ ታርቅን ግን መጨርሻላይ እኔ እስቲ ምን ይላል ብየ እኔኮ ብርም የለኝ ባክቤት ቤት ብቻ ነው ስለው ዝም አለ ነይቶሎምአላለ ከዛ በቃ ከሂወቴ ውጣ ለልቤ በሽታ ነህ አልኩውት እኔ ከሆንኩው ይሽብሎ ይቅርታም ሳይል ሳያስርዳኝም ብሎክ አርጎ ህደ ሳስበው የራሱው የሆነች ያለችው መስለኝ እነተስ ምን ይመስላችኋል ?

  • @HenokFeyera-p7y
    @HenokFeyera-p7y 8 месяцев назад +1

    ምን ላድርግ እልከኛ ነው እሱም ሆነ እኔ ልዝጋው መቼም አይደውልም ቴክስትም ጅ
    አይፅፍም ግን እንዋደዳለን

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ ለኔ መልስ ሳላገኝ አልቀርም የኔ ታሪክ ነው

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ቸ4ኘ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ቸ4ኘ 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ሙዳይየ እኔ ጥያቄ አለኝ የምወደውልጅ አግብታል ግን እንደሚወደኝ ይነግረኛል ይደውልልኛል ዝብየ ላዋራው ወይስ ብሎክ ላድርገው ምክናያቱም ይመለሳል ብየ እዳላስብ ባለትዳር ነው ግን ሲደውልልኝ ውስጤ ይረበሻል ምን ይሻለኛል

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 3 года назад +1

      እህት አችም ለራስሽ ህይወትሽን ጄምሪ ግዜ ወርቅነው

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 4 года назад +3

    🌷🌹 ሠላም ላተ ይብዛ ወድሜ እንኳን ሠላም መጣህ ከአተ ፔጅ ካተ ምክሮች ብዙነገሮችን አውቂያለሁ አላህ ሰላምህን ያብዛው👌👌👌👍

  • @enanuabdea4194
    @enanuabdea4194 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ እውቀት ነው ያሰማችሁን በርቱ

  • @ፍቅርፍቅር-ሸ1ዐ
    @ፍቅርፍቅር-ሸ1ዐ 4 года назад +27

    ሰላም ላተም ይሁን ወድማችን ወንድ ልጅ ከሂደ ሂደ ነው የምን መለማመጥ መተው እጂ አለ ቴዲ እናም ውዶች ገባ ገባ በሉ 👍👈 አርጉኝ አደኛ ስለሆንኩ

  • @halahala8701
    @halahala8701 4 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው በርታ ግን የሆነ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስኪ መፍትሄ ስጡኝ ለ6 አመት ያክል በፍቅር ላይ ነን ግን በራሱ ጊዜ ይሄዳል የ 6 አመቱን ተውትና በአንድ አመት ውስጥ በጣም ብዙ ጊዜ ይሄዳል ይመጣል ይሄዳል ይመጣል በፀብ አደለም የሚሄደው ግን አይቆኝም ተመልሶ ይመጣል እኔም እሱን ይቅር በማለት በ ም ብዙ ጊዜ አሳለፍኩኝ እንዋደዳለን ግን አብሮኝ አይቆኝም እኔም እሱ ሄደ ብየ የትም አልሄድም እንደሚመለስ አውቃለሁ ከዛ እንታረቃለን በቃ ጓደኞቼ ውስብስብ ያለ ነው አፈቅረዋለሁ አሁንም ሂዷል እኔ ከሱ መራቅ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 3 года назад +3

    ታድያ ገደል ይግባጂ ሁሌየ የሱን አሳብ አዳማጭ ሁኔ ልኖርነው የኔን ሀሳብ ካላዳመጠ ገገማ ናቸው ወንዶች ሁሉም አይደሉም ግን

  • @masarath4258
    @masarath4258 3 года назад +1

    Ok thank you bro1♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AA-tc9sr
    @AA-tc9sr 4 года назад +1

    ሙዳይየ እናመሰግናለን

  • @bayushmulualem9556
    @bayushmulualem9556 4 года назад +4

    Bloke ተድራርገናል በሁሉም ግን ሁሌም ሰለኔ መልካምነት ነው እሚናገርው እኔ ድሞ አቆሽሸዋለው ታግሸ ታግሸ አስጠላኝ ግን እየድወለ እንገናኝ ሻይ ብና እንበል ይለኛል ግን አንድም ቀን አሽ አላልኩትም አልቅሼ ለምኜ አሁን የኔ የነበር አይመስለኝም አስጠላኝ ufffff

  • @hanamarr4243
    @hanamarr4243 4 года назад +1

    ene ena bale ke teleyayen 4 amet new esu agebeto leji weldowale gen temeleso meto ahunm derse ende mewedegn betedegagam engergnal ene anchin ke manem gar alawedadershm agebechem ljiem welje enķun zarem ke lebe afekirshalew yelgnal men laderegew?

  • @salinayegetalijphone3509
    @salinayegetalijphone3509 4 года назад +2

    Inena godagnahe hulemi inixalalen
    Gin tamalisani dagimo initaraqale
    Indanixala mafitehu min yihun muday??

  • @ኤድየአንፆኪያዋቆጆእናቴሂ

    ሙዳይ በጣም አመሰግናለሁ በራሴ ግዜ ነው አናቴ ላይ ያወጣሁት ምክንያቱም በጣም እንደምወደው ያውቃል ብቻ ምን ይባላል ፅናቱን ይስጠኝ እፍፍፍፍፍፍ

  • @የትምሁነህአላህንፉራአስታ

    እናመሰግናለን

  • @RoseKarbe
    @RoseKarbe 11 месяцев назад +1

    እኔወላሂ እደቀልዲ አግባ እኔምአገባለሁአለሁበትቦታ አልኩት ግንወላሂ እደቀልዲነበር የተናገርኩት ግንበዛዉ ካችእሄን አልጠብቅምነበር አለ ከዛ በዛዉተጣላን ግንወላሂ በጣምነዉየምወደዉ እሱም አሁንም የማረገዉንነገር ይከታተላል መልስእፈልጋለሁ በናታችሁ😢

  • @sofilovsofilov6176
    @sofilovsofilov6176 4 года назад +2

    ወንድሜ ሙዳይ ትምህረቶችህን በጣም እከታተላለው አሁን ባልከው እኔና ባሌ ተለያይተናል ግን ሁለት የሚያማምሩ ወንድ ልጆች. አሉን እሱ ግን ከኔም ከልጆቹም ምን አይነት ቅረብረብነት የለውም ለራሱ አግብቶ እየኖረ ነው እኔ ግን ልጆቹ የራሴ ህይወት እንዳሊዝ እነሱ ይከፈብኛል ብዬ ፈራሁ እሱ ሀገር ነው አግብቶ ቁጭ ያለው እኔ አርብ ሀገር ነኝ ግን ለልጆቹ ቢመለስ ደስ ይለኝ ነበረ ግን መደረብ ከበደኝ እሱ ግን አንቺ ከተመለሽ ያቺኛዋ አልፈልጋትም ይለኛል ውሹቱ እኔም ሴት ልጅ ስለሆኩኝ ያቺኛዋም ልትጎዳ አልፈልግም እስኪ ምን ትሉኛላቹ በጣም ብዙ ችግር ደረሶብኛል በሱ የመጣ እናት በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ ሙዳይ እንድትመልስልኝ ተስፈአ አረጋለው

    • @raheemadubai9476
      @raheemadubai9476 4 года назад

      ልጆችሽን አሣድጊ ጥርግ ይበል

    • @sofilovsofilov6176
      @sofilovsofilov6176 4 года назад +1

      እሺ ማር አመሰግናለው

    • @sameriatvtube7318
      @sameriatvtube7318 4 года назад

      ያቺን ካልፈለገ ለምን ትቶሽ ኣገባ ቲሽ ዝም በይው ማርዬ በርግጥ የልጆችሽ ኣባት ነው ግን የሄደው ለልጆቹሞ ሣያስብ ነው ሥለዚህ ይጎዳሻል ተይው

    • @maryj5745
      @maryj5745 4 года назад

      ተይው አይሆንሽም ማር

    • @sofilovsofilov6176
      @sofilovsofilov6176 4 года назад

      እሺ ማሮቺ በጠም አመሰግናለው የናተን አስተያየት ለኔ ይጠቅመኛል

  • @zamzam-vc3jx
    @zamzam-vc3jx 4 года назад +24

    ውድና የተከበራችሁ እህቶቸ በተለይ በስደት አለም ያለነው ምን ወንድ ወደድኩሺ ሞትኩልሺ ብልሺ ልቦችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ምክኒያቱም ወንዶቸ አፋቸው ስካር ነው ልባቸው ግን ሺንኩርት ነው ያው ሺንኩርት በትከፍቱት ቶለ ውስጡ አይገኘምና እናም የስደት እህቶቸ አብሺሩ አላህ አለ ለኛ ያለው እናም የመጣንበትን ሀ ብለም አላማችነን አሳክተን ሀግራችን ገብተን ሁሉም ይደርሳን እስከዛ በዱአ በርቱ ሁሉም በየሀይማኖቱ ይፀልይ

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 3 года назад +1

    ጥሩ ሀሳብ ነዉ ድሌት ብሎክ አያረግም የለከዉ ነገር

  • @እሙየድንግልማሪያምል-ዸ8ተ

    መልካምነት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም እኔም ፍቅረኛዬ እንለያይ ብሎኝ እሽ መብትህ ነው ብዬ ዝም ዝም ተባብለን ለ6ወር ቆየን አንድ ቀንም ከአፌ ክፉ ቃል ለሱ ወጥቶኝ አያውቅም እሱም block አላደረገኝም ከዛእኔ አድራሻየን ቀየርኩኝ ፈልጎ አገኘኝ ለካ ኮሜት ሲሰጡኝ ቀንቶ ነሯል ያንን ያሰበው እና በየሚዲያው አላለቃቀስኩም የውስጤን ቃጠሎ ግን ሆድ ይፍጀው እሱም አጣኅት ብሎ ጨጎራበሽተኛ ሆነ እኔም በስደት ሀገር ያላየሁት የለም ግን ይከንን ሁሉ ለሱ ትንፍሽ አላልኩም እግዚአብሄር ይመስገን በመነጋገር ችግራችንን ተፈታ ዛሬ እንደዱሯችን ደሰ በሚል ፍቅር ላይ ነን ሲለምኑኝ እንጂ መለመን መለማመጥ አልወድም እኛሴቶች እንቁዎች ነን ክብርታችንን ከጠበቅን ተለማማጫችን ነፍፍፍፍፍፍ......ነው "ሙዲቲ ኑርልኝ ክፉ አይንካህ "😘😘እናመሰግናለን መካሪያችን

    • @Mነኝየገጠሮ
      @Mነኝየገጠሮ 2 года назад

      እኝም እናመሰግናለን ተሞክሮሺን ስላጋራሽን እህት

  • @netsanettomas4583
    @netsanettomas4583 3 года назад +2

    ምክርህ መልካም ነው ያው ነገሮችን በበጎ መመልከት ነው እንጂ ህመሙ ከባድ ነው የኔ ነው ያሉትን ሰው ድንገት ማጣት

  • @jujumu6771
    @jujumu6771 4 года назад +2

    እኔ ያጋጠመኝ የበፊት እጮኛየ በራሱ ችግር ተለየሁት ሲፈልግ ይደውላል ሲፈልግ ይጠፋል በሁኔታው ጠላሁት እና ሌላ ሰው አገባሁ እሱ ግን አሁንም ይፈልገኛል አድራሻ ስቀይርም አፈላልጎ ይደውላል እኔን ለሚያውቁኝ ሰዎች እንደሚያፈቅረኝ ይነግራቼዋል እና ይሄን ምን ትለዋለህ

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 года назад +1

    የኔ ተመልሶ መቷል እንታረቅ ያልሽኝን ላድርግ እያለ እየለመነኝ ነው ግን እነዛን የተጣላንባቸውን ነገሮች አድርግ ስለው ያታልለኛል ታዳ እንደት ልታረቀው ልቤስ እንደት ይሽራል ግራ ገባኝ ግን እየለመነኝ ነው ያለፈውን አታንሽ እኔ እወድሻለሁ ይለኛል ያለፈውን ምንም መርሳት አልችልም

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ምርጡ።

  • @amiyacarton7720
    @amiyacarton7720 4 года назад +1

    Ate zmebleh mezebarek twedaleh

  • @salinayegetalijphone3509
    @salinayegetalijphone3509 4 года назад +1

    Woooow thank you so much bro💪🙏🙏🙏

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 4 года назад +3

    ሙዳይ ቲቪ ደስ ይለኛል ግን አዲስ ፍቅር ጀምሬ ተቸገርኩ መፍቴ ስጡኝ እስኪ ጨንቆኛል በጣም እወደዋለው እሱ ግን ኡፍፍፍፍ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 4 года назад +47

    ፋቅር ለይመለስ ለዘላለም ሙቶል ዝብለሽ ሸቅይ የመዳም ሸቃሌት

  • @ወሎደሴ-ኸ9ፐ
    @ወሎደሴ-ኸ9ፐ 4 года назад +3

    የጓደኛየ ባሌ አልፈልግም ብሉ ከሄደ 1 አመት ከ5 ወር ሁኖታል እናም ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው እና በትዳሩ ደስተኛ አይደለም ከሷጋ መታረቅ ይፈልጋል በሰው ያስጠይቃታል እሱጋ ግን አያወሩም ትወደዋለች ግን ብዙ ስለጎዳት ቅስሟ ተሰብሯል ምን ማድርግ አለባት

  • @emyemaryamphone9720
    @emyemaryamphone9720 4 года назад +1

    ሁልም ጥሩ አሳብ ነው

  • @meremmulatu166
    @meremmulatu166 3 года назад +1

    እኔ እርዳ ነህ ወንድሜ እፈልጋለሁ ምክናቱም እኔና ባለቤቴ ከተጋባን 22 አመት ነው ከተለያየን አ 15 አመት ሆነን ግን አሁን ተገናኝተን እንደሚፈልግኝ ይነረኝል እደት ላድርግ መፍት እፈልጋለሁ

  • @abiti3603
    @abiti3603 2 года назад +1

    Gn tmhrth selam setognal wederase temelshalehu amesegnalehu wendme

  • @AnkAnk-yp4hj
    @AnkAnk-yp4hj Год назад +2

    እኔስ ግራ ገባኝ ከሆነ ሰው ባጋጣሚ ተዋውቀን ግንኙነት ጀመርን እሱ ግን በጣም ሴትን ያበዛል ሰውም ይነግረኛል እኔም ኣየዋለው ግን ውሸት ነው ይለኛል እኔ ካልደወልኩት ደሞ እሱ ኣይደውልም የሆነ ቦታ ስንገናኝ ኣይኑ ከኔ ኣይለቅም ሌላ ሰው ልቀርብ ስልም እይመጥኑሽም እነሱ እኮ እንደዚ ናቸው እያለ ስም ያወጣላችዋል ኣሁን ግራ ገባኝ እንዳልተዎው ደሞ እወደዋለው አማክሩኝ እስኪ 😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ቸ5ጸ

    አይ ሰው ዛሬ አች ባለ ስልኳስ አለኝ ሳቅ ብየ ዝም አልኩ እኔ ግን እሱን ከጠላሁት ቆየት ብያለሁ

  • @aliseabrees4579
    @aliseabrees4579 4 года назад +3

    ሁፉ በታም የምወደው ሰው ዛሬ ሊይገባ መሆኑን ሰማሁ ምን እንደማደርግ አላውቅም በሰደት ላይ በሆንም አንድ ቀን አብሬው እኖራለሁ ብይ አሰብ ነበር

  • @semdreams6023
    @semdreams6023 4 года назад +2

    በመጀመሪያ በጣም ይመቸኛል ምክሮችህ ሲቀጥል እናመሰግናለን ጓደኛዬ እንዲህ ይለኛል አብረን ከሆንን የአላማሽ እንቅፋት እሆናለሁ ይለኛል እና ሊገባኝ አልቻልኩም የእሱ ነገር እስቲ ምክራቸውን ለግሱኝ።

    • @mitku1079
      @mitku1079 4 года назад

      እ አብሮሽ ለመኖር ፍላጎቱ እንደለለዉ ይመስላል እህት በደብ አጣሪ ከመግባትሽ በፊት አይዞሽ

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 4 года назад

      እኔ እንደማስበው ውጭ ሀገር ከሆንሽ ቶሎ ብለሽ ነይ ሊል ይመስላል ለማንኛውም ራስሽን ጠብቂ ሁሌ እንደምታገኝው አታስቢ ላገኘውም ላላገኘውም እችላለሁ ብለሽ ውስጥሽን አሳምኝ ውዴ አብሽር

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ 4 года назад

      ሰላም ላች እህቴ እእ እኔ እደሚመስለኝ ምን አልባት አችን መጉዳት ስለማይፈልግ ደግነትሽ ስለበዛበት ላች በማሰብም ሊሆን ይችላል በተርፈ የሱ የቅርብ ሰው የሆነ ሰው አጣሪ ያለምክኒያት ይህን አይልሽም በተርፈ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን

    • @semdreams6023
      @semdreams6023 4 года назад

      @@mitku1079 አመሰግናለሁ

    • @semdreams6023
      @semdreams6023 4 года назад

      @@meymunabelay7229 አመሰግናለሁ

  • @dubaidubai1556
    @dubaidubai1556 4 года назад +3

    እስቲ እህቶቼ ምከሩኝ ልቤ ተሰብሯል ከማይጠበቅ ሰው ክህዴትን ተቀብየ ከተለያየን አራት አመት ሆነን እሱ ወልዷል እኔ ግን አሁንም አልወጣልኝ አለ እደውለለታለሁም አንደደየ በፊት የበደልኩሽ አሁን ትክክል እዳልሆነ ይሰማኛል ይቅርታ ታላዴረግሽልኝ ለህይወቴ አስቼጋሪ ነው ይለኛል ሀገሬ ለመግባትኳ ተቼገርኩኝ እሱ የሚሰራው እኛ ሀገር ነው እስከሚቀየር ብየ እስካሁን ዴረስኩ ግን ከኛ አገር አልቀየር አለ አሁን ሀገር መግባት ፈልጌ ነበር ግን ሳስበው ይከብዴኛል ልጁን ሚስቱን ሳይ ምን እደሚሰማኝ አላውቅም እህቶቼ ተሞክሮ ካላችሁ አካፍሉኝ ሌሎቹ ወንዶች ምንም አይመስሉኝም ልቤን በምን ልጠግነው ሙዳይ ወንድሜ ምክር ካለህ በኮመንት አስቀምጥልኝ

    • @raheemadubai9476
      @raheemadubai9476 4 года назад

      ውይ እህቴ አይዞሽ እራሥሽን አፅናኒ

    • @fousiyafousiya9693
      @fousiyafousiya9693 4 года назад

      የኔ ማር አይዞሽ ሁቢ የኔም ልብ ተሰብሯል.ምነው ልቤ ከሚሰበር እግሬ ቢሰበር ይሻለኛል ምክንያቱም እንባየን መቆጣጠር አቅቶኛል አላህ ይሁነን

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 4 года назад +1

      ውዴ አይዞች ቤተሰቦችሽ ጋር ስትቀላቀሊ ትረሽዋልለሽ እዚህ ከሆንሽ ግን እሱን በማሰብ ትባክኒያለሽ ስለዚህ አይዞሽ አትፍሪ አላማሽ አሳኪ ነገ ከሱ የተሻለ እንደምታገኝ አስቢ እኔም ልቤ ሰባራ ነው

    • @FhHd-lw1zi
      @FhHd-lw1zi Год назад

      @@fousiyafousiya9693 አይዘሸ

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    ሙዳይየን እደኔ እሚወደው ላይክ ግጩኝ

  • @ናፍቆትአለኒሰክሙዝከበደ

    ውስጤነህ ሙደየ እኔም እንደዛ አጋጥሞኝ አሁን ግን አንተ ንሮልኝ መፍትሄ አገኘሁለት

  • @aishakhalid7764
    @aishakhalid7764 4 года назад +45

    እረ ስደት ማነው እደኔ የመረረው ዛሪሲ መረረኝ ፍፍፍ

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ባናግርህ ደስ ይለኛል በምን ላግኝህ?

    • @mudaymereja8784
      @mudaymereja8784  4 года назад

      ፌስ ቡክ አድራሻ-ሙዳይ ኦል ራውንድ ቲዩብ/ Muday All Round Tube

    • @tigistbeyene7258
      @tigistbeyene7258 4 года назад

      Hi@@mudaymereja8784

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 4 года назад +1

    Betam Tikekel nehe Bewenet Bezihu ketelebet Yemetakerbew and haset yelem 👍🏽👍🏽👌🏽

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +2

    እራሴን ጠብቄ እየሰራው ናብር ናው የሆኑኩት ጠንካራ አድርጎኛል በጊዜው ብታመምም ተሰፍ ቆርጭ ቢሆንም አሁን ሌላ ሰው ናኝ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +25

    አይ አንተህ ወንዶች በሳምንት ውስጥ 15 ሴት የሚያፍቅሩ ናቸው እና የትኛዋ ጋር ይመለሳል ትመልስልኝ😂😂😂😂😂

    • @konjo7249
      @konjo7249 4 года назад

      😂😂😂😂

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 года назад

      @@konjo7249 በተሰብ እንሁን እሙ

    • @konjo7249
      @konjo7249 4 года назад

      @@mahitubes749 eshi

    • @madinaali6325
      @madinaali6325 4 года назад

      ትክክል አሁን ጊዜ እወዶች ጋ ፍቅር የለም

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 4 года назад

      እውነት ኖ ልክ ነሽ

  • @marimari3106
    @marimari3106 4 года назад

    Thankyou

  • @አማራነኝየሚኒሊክዘርየሸዋ

    ወላሂ ኮሜተሮችዬ በሳቅ ፈታ አደረጋችሁኝ ጥርግ ይበል ለወንድ ደግሞ

  • @አሚናየሱፍ
    @አሚናየሱፍ 4 года назад +2

    ከሄደከዴነውሙዳየቢመለስምተመልሶመሄዱአይቀሬነው

  • @yeteddyeadinakey1738
    @yeteddyeadinakey1738 4 года назад +5

    ኧረ የኔው ምንም የሚያዝ ነገር የለውም እኔ እንድ ቀን ከዘጋውት እሱ ሳምንት ይዘጋኛል ምን ባደርግ ይሻላል እንዳልተወው እወደዋለው

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 4 года назад +1

      እራስሽን እንደምንም ተቆጣጠሪ ወንዶች ቦታ ስሰጫቸው ሲቀሩ ይመጣሉ እንደምትወጂው ስለሚያቅ ነው ችላ በይው ወይ የምትፖስችው ተቃራኒ ነገር ፖስቺ እሱን የሚያናደው ሲናደድ ነው የሚወድሽ

    • @SsssSs-cb8ml
      @SsssSs-cb8ml 4 года назад

      Sament ke zegashi 1 wer zegiw Keza tayewalwshi ehit

    • @kidistbirhanu9568
      @kidistbirhanu9568 4 года назад

      Yene eht lebshn ayetot new terkemiew men yametal

    • @aajaj6908
      @aajaj6908 4 года назад

      @@seadaabate4209 ሳህ አኔም የምፖስታቸው ተቃራኒ ነው በሠአቱ ይነደዳል

  • @tegistmolgeta8338
    @tegistmolgeta8338 Год назад +2

    ሴት ልጂ ለሱ መልካም ነገር ብቻ ታድርግ ምክንያቱም ከራሱ ከመጣ የራሱ ጉዳይ

  • @ritalove7418
    @ritalove7418 4 года назад +1

    ጥሎኝ የሔደ ወድ ሔደ ነዉ እኔ ባጣ ቆይ ነኝ ወድያዉ ከት ነዉ የኔ በጣም ያፈቀርኩት ሰዉ በህይወቴ ዋጋ አስከፍሎኛል ግን ተመልሶ ሲመጣ እራሴ ብሎክ አድርጌዉ አጀቴ ቅቤ ጠጣ እዛዉ በፀበሉ ሰላሜን አግቻለዉ ከሱ ቦሀላ

  • @seada4722
    @seada4722 4 года назад +1

    ሀይ ወንድም እንደት ነህ ትምህርትህ አሪፍ ነው ግን በውስጥ ባገኝህ ደስ ይለኛል

    • @mudaymereja8784
      @mudaymereja8784  4 года назад

      ፌስ ቡክ አድራሻ-ሙዳይ ኦል ራውንድ ቲዩብ/ Muday All Round Tube

  • @ኡሚውዷእናቴኑሪልኝዘላለም

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ተጨማሪ ኮሜቶች ውነት ብላችኋል

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ

    እረ አይመልሰው ይዞት ገደል ይግባ

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 4 года назад

      እውነትሽ ነው አይመልሰው

    • @shshdhskdmdk7708
      @shshdhskdmdk7708 3 года назад

      Yasegnal getan inem andu benebse techawetebgn 😴😴😴😴

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 года назад +1

    እፍፍፍፍ በጣም እወደው ነበር ተጣላን አሁን በጣም ግራ ገብቶኛል ።

  • @lailalailalaila6192
    @lailalailalaila6192 3 года назад

    ሙዳይዬ የኔ ፍቅረኛ የኔንና የአንተን ፎቶ ፐሮፍይል አርግ ስለው እንቢ አለኝ እኔ ደግሞ ተጣላውት ምን ትሉኛላቹ እሱን ለመሰለል ነበር

  • @ፋጡምናስር
    @ፋጡምናስር 4 года назад +13

    ሠላም ሙዳይ እኔ ምልህ አተ ግን ለሚስትህ ምን አይነት ባል ነህ ማለቴ ብዙ ነገር ታውቃለሁ ብዬ ነው

    • @ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ
      @ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ 4 года назад +1

      kkkkkkk😂😂ሆ

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 года назад

      😂 በተሰብ እንሁን እሙ

    • @emuyebelay970
      @emuyebelay970 4 года назад

      የተሻለ ነገር ላይ መድርስ እንዳለብን የሚነግረኘስ እና ስለ አቆሜ ለምሳሌ ጭምርሻን ምናምን ይኸን እንዴት ታየዎለህ

    • @hemi5174
      @hemi5174 4 года назад +1

      ጦኒቃይ ለራሱ አያቅም ሲባል ሰምተሽ አታቂም

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад

      ፋጡም ናስር batkekel👍👍👍👍❤❤❤

  • @ekrmenageyersulenafaqi7458
    @ekrmenageyersulenafaqi7458 4 года назад +1

    Thankwe wendmachne

  • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ
    @ስአዳነኝየመካነሰላሟ 4 года назад +2

    እኮን ደህና መጣህ ሙዳዬ አንደኛ ነኝ

  • @wintayearsemalij8050
    @wintayearsemalij8050 3 года назад

    betam yegeremegn kalkew wust hulunm aychebetalew gn ene flagot yelegnm ahun lela gngnunet wust negn

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 4 года назад +1

    ትክክል ሙዳየ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 года назад +3

    እኳን አደረሰህ ሞዳይ

  • @rahelteklemariam5824
    @rahelteklemariam5824 4 года назад +1

    Heda mals izawu ine siflk yamizgany or yamikftany ayidalhum walad badabab tihid damo lahun gize faqr😯😉💚

  • @masreshalamma5921
    @masreshalamma5921 4 года назад +2

    እዉነት ነዉ ያለከውን ሁሉ ያደርጋል ለመመለስ ይፈልጋል ግን ደሞ አግብቶአል እኔ ደሞ በፊት ለምን ሄድክ አሁን መመለስ አትችልም ስለዉ ይቅርታ ሰው ሆኖ የማይሳሳት ዬለም ይለኛል እስኪ ምከሩኝ

  • @tarafuaddluee2692
    @tarafuaddluee2692 4 года назад +2

    Hi Selam 👂

  • @feven253
    @feven253 11 месяцев назад +1

    Hulunm ayechebetalehu gen ke 2amet behwala new yehes ewenet new plis negereg

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 года назад +1

    Inamesegnalen

  • @abiti3603
    @abiti3603 2 года назад +2

    Wey memeles 1 wer honew blockm dletm aladeregegnim ymelesal bye stbk gn limeles alchalem 😔

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 года назад

    የኔ አካውንት ቀይሬኳ መልሶ አድ ጠየቀኝ በየፖስቴ ይከታተለኛል ግንኮ አላገባሽም ብሎኝ ተለያይተናል ግን ይቀናል ለምንድነው ግራ ገባኝኮ

  • @ኤድየአንፆኪያዋቆጆእናቴሂ

    የኔ ደግሞ ነገሩ ወዲህ ነው ባሌ ጋር የተለያየንው በቤተሰብ ምክንያት ነው ዘመድ ናችሁ ተብሎ እኔና እሱ ግን እንዋደዳለን በጣም እንደው እነሱ እንቢ ቢሉም እኛ አንተታውም ተባብለን ነበር ግን ቃሉን አፍርሶ ሌላ ፍቅረኛ ይዟል አሁን እሽ ይመችህ ብዬ ቦለኩት ፈልጎ አዲስ በከፈትኩት ፊቢ መጣ አቤት ምን ልታዘዝ አልኩት ይቅርታ አድርጊልኝ ሲል ተቀበልኩት አልፎ አልፎ አሁን ይደውልልኛል እኔ ግን እየተጎዳሁ ነው በሱ ፍቅር እምፖስተውን ሁሉ ያያል እንደሚወደኝ ለጓደኞቹ ይናገራል ይነግሩኛልም ለኔ እሱ ግን በግልፅ ለኔ አይነግረኝም ምን እየሰራሽ ነው አፈቀርሽ ወይ ምናምን ይለኛል ለመመለስ አስቦ ነው ማለት ነዎይ? እረ መላበሉኝ ጎበዝ 😭😢😢 ወደፊት ጠብቂ ብቻ ነው እሚለኝ ምን ሊያደርግ አስቦ ይሆን?

    • @missrragobbe7147
      @missrragobbe7147 4 года назад

      Ayizoshi yachi ka hone yetimi ayi hedim enem yawu neny