የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 51 | የተልእኮው ብድራት | Matthew Teaching 51 | By Mamusha Fenta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የተልእኮው_ብድራት
    📖 ማቴ 10: 32-42
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 42

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 6 часов назад

    ዶ/ር ሜሙሻ ጌታ ይባርካህ አንተ በእውነት አንተ አስታጣቂ ነህ የእግዚአብሔር አስታጣቂ ነህ ፀጋ ይብዛልህ በጌታ በርታ ደጋግሜ በርታ አልሀለው

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 5 месяцев назад

    Amen amen ... ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለወንጌል የምተጋበትን ካንተ የሆነ ሀይል ይሁንልኝ ... ተባረክ Dr Mamush and all May the times that served you be blessed🙏🙏🙏

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 6 месяцев назад +3

    ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @user-qp9bx3cs9i
    @user-qp9bx3cs9i 6 месяцев назад +2

    ዶ/ር ማሙሻ እድሜና ጤና ከጸጋው ባለቤት ይብዛልህ፤፤ በጣም ደስ ብሎኛል፤፤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 месяцев назад

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 6 месяцев назад +3

    Thank you Equip's 💥🙏 amen yih ye Egziyabher kal new💥🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር ማሙሻ ዳግም ያቆመህ ቃሉን የገለጠልህ እግ/ር ይባረክ!
    አሁንም ዕድሜ ከጤና ከሰላም ጋ ይስጥህ ቃሉንም በሙላት ይግለጥልህ ተባረክ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 6 месяцев назад +3

    የፀጋው ባለቤት
    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-bq9ug5ys3w
    @user-bq9ug5ys3w 6 месяцев назад +1

    Ameeeen ameeeen ameeeeen ❤❤❤❤

  • @Badeg96
    @Badeg96 6 месяцев назад

    tselotachin yesema,yalasaferen Geta simu yibarek! bezih melk dr silayehy ijig des yilegnal

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 6 месяцев назад +1

    አሜን !!ጌታን በጽናት በማፍቀር ከሁሉ ይልቅ አስቀድመን እንከተል ለእርሱ እንኑር እናገልግል እንጂ ...ተልዕኮ(መላክም መላክም) ብድራት አለው ሽልማት አለው ... ዋጋው አይጠፋም...እግዚአብሔር ያያል ያውቃል ይሰጣል ... አሜን ለተላክንበት ኖረን እርሱን አስከብረን በዚያች ቀን ከእርሱ ዋጋን መቀበል ያድርግልን !!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ👏👏👏❤️❤️❤️ በጣም እንወድሃለን እናአብርሃለን 👏👏❤️❤️❤️ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ We Love You So Much❤️❤️👏👏👏

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 6 месяцев назад

    Terku❤❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 месяцев назад

    ❤❤❤🙏

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 6 месяцев назад +4

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅

  • @YamrotAdana
    @YamrotAdana 6 месяцев назад

    Blesse You ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerifuZebegns-bq3nx
    @ZerifuZebegns-bq3nx 6 месяцев назад

    Tebarku.

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 6 месяцев назад

    Thank you Dr. Maammusha

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክ ማሙሻዬ አባቴ❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 6 месяцев назад

    Amennnn halleluja Jesus is The King Of Kings Amennnn halleluja Amennnn halleluja ❤️❤️❤️❤️😇😇😇🙌🙌🙌🙌🙌😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 6 месяцев назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 6 месяцев назад

    አሜን.... 🙏🏾

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 6 месяцев назад

    አሜን ተባረክ

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 6 месяцев назад

    Geta eyesus yebarikh wendime Mamusha.

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 6 месяцев назад

    My all time favourite preacher, May God bless you abundantly.

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ እንኳን እንደገና.----

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 6 месяцев назад

    God is so wonderful. He gave us 2nd chance to hear your teaching . I Can't thank Him enough

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 6 месяцев назад

    Dr Mamusha God bless you more & more , all bless you more ❤️❤️❤️😇😇😇😇

  • @DailyBreadJesus
    @DailyBreadJesus 6 месяцев назад

    አሜን

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 6 месяцев назад

    ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስን አገኘሁ ለካ እኔም መሄድ እችላለው ጌታ ኢየሱስ ፀጋህን ስጠኝ ምራኝ😢

  • @hannabelete1665
    @hannabelete1665 6 месяцев назад

    Amen Amen tebarekelen

  • @tilahunalemayehu
    @tilahunalemayehu 6 месяцев назад

    Amen

  • @belaynehmathewos3126
    @belaynehmathewos3126 6 месяцев назад

    mamushaye ewunet eyarefk degimo

  • @gelilaabisolom133
    @gelilaabisolom133 6 месяцев назад

    God bless you all🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 6 месяцев назад

    Tebarek paster Dr Mamush timhirt betam dinki new❤❤❤

  • @user-ep5ti8sp2o
    @user-ep5ti8sp2o 6 месяцев назад

    You're blessed Dr mamusha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-jh3zi4oy8n
      @user-jh3zi4oy8n 6 месяцев назад

      selamiho ybza ye zare ye mamusha astewulot derso neber? kalea yilakulign

  • @user-hj1hc5mn2h
    @user-hj1hc5mn2h 6 месяцев назад

    የት ቸርች ነው የሚያውቅ ይጠቁመኝ

    • @amsalbirhanu2438
      @amsalbirhanu2438 6 месяцев назад +1

      ካዛንቺስ ሕይወት ብር ሃን ከታክሲ ተራው ጀርባ ውስጥ ለውስጥ ባለው ቀጭን የእግር መንጉድ ነው

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 6 часов назад

    ዶ/ር ሜሙሻ ጌታ ይባርካህ አንተ በእውነት አንተ አስታጣቂ ነህ የእግዚአብሔር አስታጣቂ ነህ ፀጋ ይብዛልህ በጌታ በርታ ደጋግሜ በርታ አልሀለው