የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 68 | የፈሪ ዱላ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 43

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh 3 месяца назад +11

    እውነት የሰው ፍረሀት እኔን አስሮ ነው የያዘኝ በጣም እስረኛ ነኝ😢 እኔ ከእስልምና ነው ወደጌታ የመጣሁትኝ፣ ግን ማንም ሰው አያውቅም እኔ ክርስቲያን እንደሆንኩኝ ፣ማለትም የምኖረው በአረብ ሀገር ነው ፣ ሙስሊም ቤት ነው በዙሪያ በሙሉ ሙስሊሞች ናቸው ። በጣም ተቀዋሚ።ናቸው የክርስትና እኔ ደግሞ ጌታ በጣም እወዳለሁኝ ግን ተቀዋሚ በመሆናቸው የተነሳ እኔ ላይ ተፅኖ ይፈጥርብኛል ።ስለዚህ እኔ በጣም እስረኛ ነኝ ይህ ደግሞ በጣም ያስጨንቀኛል 😢 ።

    • @azenelignmulugeta9796
      @azenelignmulugeta9796 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ጸጋ እንዲያበዛልሽ መንፈስ ቅዱስን እንዲሞላሽ ጸልይ ለምኝው ከፍርሐት ነጻ አውጥቶ በፍቅር ያለፍርሃት በድፍረት እንድትኖሪ ያደርግሸል
      Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
      29-30: አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።”
      31: ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።
      አይዞሽ ቀአንቺ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው

    • @firehwotmena3153
      @firehwotmena3153 3 месяца назад

      geta atagabishi nawu

    • @proudsemayawi9052
      @proudsemayawi9052 2 месяца назад +2

      ያንቺ ለየት ይላል፤ አይዞሽ የልብሽን ጌታ ያቃል፥ ጸሎትሽን ሁሌ አድርጊ፥ ቃሉን ማንበብ፥ መማር አታቋርጭ፤ ጌታ ይረዳሻል ቀን አለ፥ አንድ ቀን ነፃ የምትሆኝበት ቀን የመጣል፤ አካባቢሽ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ጋር ለመተዋወቅ ሞክሪ፤ ጌታ ይባርክሽ!

  • @judysahilu9845
    @judysahilu9845 3 месяца назад +7

    #ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ#ደስስስስ ሲል❤

  • @misrakbeyene9993
    @misrakbeyene9993 3 месяца назад +2

    Please pray for me 🙏🙏

  • @AshiTegistu
    @AshiTegistu 3 месяца назад

    Geta eyesues yebarik❤

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 3 месяца назад +14

    አንድም ትምህርታቹ አልፎኝ አያውቅም በአካል መጥቼ ከናንተ ጋር ማመልክበትን ቀን እንደናፈኩኝ ነው አግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን በርቱ ከጎናቹ ነኝ።

    • @dani20quak
      @dani20quak 3 месяца назад

      I enjoy your teaching#

  • @FeteleworkAssefa
    @FeteleworkAssefa 3 месяца назад +13

    ከአዳማ ሰብለወርቅ ነኝ ፀልዪልኝ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 2 месяца назад +1

    ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል።" - ምሳሌ 29:25

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ። ክርስቶስ ከሁሉ በላይ ነዉ በምንም አይሽፈንም።

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ ዶ/ር ማሙሻዬ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ ኑርልን🩵🩵🩵🩵🩵🩵

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 месяца назад

    ዘመንህ አገልግሎት ቤተሰብህ ይባረክ
    በአንተ እግር ስር ተቀምጠው የሚማሩ የታደሎ
    ትዝ ይለኛል እንዴት በሩጫ እመጣ እንደነበር ክብር ዳመና አርብ አርብ ማታ ስታስተምር
    I wish you come to visit and teach in New York. ❤❤❤❤

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 Месяц назад

    GETA YIBARKIH DR MAMUSHA.

  • @trustyvibes4958
    @trustyvibes4958 3 месяца назад +3

    የሚገርም ነው እግዚያብሔር መገለጡን ይጨምርልህ ይሄ ሁሌም መስማትና ማድረግ ያለብን ጉዳይ ነው be blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 3 месяца назад

    ማሙሻዬ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ
    እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ! 🎉🎉🎉🎉

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 3 месяца назад +2

    thank you ❤🙏 tebarekulign ❤🙏

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 Blessed 🎉

  • @hannaeskinder8543
    @hannaeskinder8543 3 месяца назад +2

    Amen 🙏. Powerful message 🙏.

  • @mulermude8527
    @mulermude8527 3 месяца назад +4

    ጌታ ይባርክህ።

  • @hannajena8924
    @hannajena8924 3 месяца назад +2

    Amen amen more blessings Pastor

  • @asefu472
    @asefu472 3 месяца назад +2

    God Belesyou❤

  • @adaneyamrot1783
    @adaneyamrot1783 3 месяца назад +2

    family bless You ❤❤❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 3 месяца назад +1

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha.
    Amen getan askebire malef yhunilg.

  • @HilinaKebere
    @HilinaKebere 3 месяца назад +1

    Wondime tebarek! Ene yemigermegn eyandandu verse kirstosin yigeltal geta yibarek! Yehiwot wuha minch kewistachin endifelk yemiyaderg geta!

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ይባርክ ማሙሻዬ❤❤❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 3 месяца назад

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 3 месяца назад +2

    ክብር ዝና ጊዜኣዊ ነው የእግዚአብሔር መንግሥት ዘላለማዊ ነው...Be blessed mamusha

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 месяца назад +2

    ❤አሜን

  • @hannajena8924
    @hannajena8924 3 месяца назад +1

    God bless you Pastor

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 3 месяца назад

    ሕይወት ያለበት ትምህርት መፈለግ ይሁንል
    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🙌🙌

  • @adaneyamrot1783
    @adaneyamrot1783 3 месяца назад +1

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @senaitkebede1052
    @senaitkebede1052 3 месяца назад +1

    God bless u❤❤❤

  • @asefu472
    @asefu472 3 месяца назад +3

    God Bless you wendem Mamusha❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 3 месяца назад

    አሜን!👏🏾

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰

  • @amanuelkebebe3959
    @amanuelkebebe3959 3 месяца назад +1

    ወዮ ለራሴ😭

  • @KokobeKebede-t1p
    @KokobeKebede-t1p 3 месяца назад +1

    ተባረኪ አንባቢዋ ጓደኛዬ

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ 🙏🙏