የፀሎት መንፈስ || ይህንን ትምህርት ተምረው የፀሎት ህይወትዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ ያድርሱ! || Spirit of prayer || Must watch this!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

Комментарии • 325

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад +18

    ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewUde-t3i
    @ZewUde-t3i 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር፡ይባርክ።

  • @BETINATi-l6b
    @BETINATi-l6b Месяц назад +3

    ጌታ ሆይ የፀሎት መንፈሰ አፍስስብኝ 🙏🤲❤❤❤

  • @TsehayTadese-ud8wb
    @TsehayTadese-ud8wb 7 дней назад +1

    ጌታሆይ ይፀሎት መንፈስ ስጠኝ

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Год назад +96

    እየሱስ ሆይ ያንተ ጥገኛ ነኝ እኔ ብቻዬን ባዶ ነኝ እኔ ደካማ ነኝ የመጸለይ መንፈስ አፍስስብኝ

    • @yohanneswolde8946
      @yohanneswolde8946 Год назад +3

      Amean amean praise the Lord Jesus Christ

    • @fikrugebremedhin224
      @fikrugebremedhin224 Год назад +3

      Amen

    • @hdhdhushshshje4105
      @hdhdhushshshje4105 Год назад

      አሜንንን

    • @mendaytesera5523
      @mendaytesera5523 Год назад +1

      እኔ ያላንተ የማልቻል አቅመቤሦ

    • @Sosena-i8m
      @Sosena-i8m Год назад +1

      እየሱስ ሆይ ያንተ ጥገኛ ነኝ:እኔ ብቻዬን ባዶ ነኝ:እኔ ደካማ ነኝ :የመፀለዬ መንፈስ አፍስብኝ።

  • @newaygetachew8529
    @newaygetachew8529 Год назад +31

    ፀሎታችን መልስ የሚኖረው ከእግዝአብሔር ጋር የጠበቀ ህብረትና ዘወትር እርሱን የመሻት ፀጋ ሲፈስብን ነው !! የፀሎት መንፈስን አብዝቶ ይጨምርልን አሜን!!!

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Год назад +4

    ፓስተር ዶ/ ር ስወድህ ❤ ጌታ ኢየሱስ ብድራትህን ይክፍልህ

  • @BelayneshRusom
    @BelayneshRusom 3 дня назад

    እግዚአቢሔር ሆይ እኔ የአንተ ጥገኛ ነኝ ያለአንተ አንዳች ማድረግ አልችልም እባክህ እርዳኝ

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Месяц назад

    ጌታ ሆይ አባብዬ የጽሎት መንፈስ ስጠኝ!!!!

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Месяц назад

    አምላኬ ሆይ እኔ አልችልም አንተ ግን ትችላለህ እርዳኝ!!!....

  • @BelayneshRusom
    @BelayneshRusom 2 дня назад

    እግዚአቢሔር ሆይ እኔ ብቻዬ ምንም ማድረግ አልችልም አንተ ካልረዳሄኝ በጣም ተጨንቄለሁና እባክህ እርዳኝ እራራልኝ

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Месяц назад

    አሜን

  • @yohannatekia3211
    @yohannatekia3211 Год назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @shimelesbelaso747
    @shimelesbelaso747 Год назад +2

    አባባ አንተ የምትወደውን ጸሎት እንድጸልይ ሁሌ እርዳኝ!

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 11 месяцев назад +1

    ጌትዬ፣ አዳኜ ፣መከታዬ፣ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱሴ፣ ልቤን ቀይርልኝ የፀሎት መንፈስ በላዬ አፍስስብኝ በእየሱስ ስም አሜን አሜን

  • @millenyemane
    @millenyemane Год назад +31

    ፀሎት ማለት #እግዚአብሔር_መፈለግ _ማለት
    _ነው።
    እውነተኛ አርነት #የእግዚአብሔር_ጥገኝነት_ነው።❤🔥

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад +1

    ❤❤❤የኢየሱስ ጥገኛ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eyasu2689
    @eyasu2689 Год назад +8

    በወሳኝና በደከመኝ ሰዓት በዝመልእክት የደረሰልኝ ቅዱስ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @Sintayehublessed
    @Sintayehublessed Год назад +4

    ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ ጥገኛ ስንሆን እውነተኛ አርነት ይሆንልናል፡፡
    እኛ ገና ስንፈጠር የእግዚአብሔር ጥገኛ ነን ስለዚህ ወደሱ መፀለይ አለብን፡፡
    የእግዚበሔር ጥገኛ ከሆንን ንጉስ ነን ነግሰን እንኖራለን ገዢ ነን እየገዛን እንኖራለን ምክንያቱም ግዙ ተብለናልና፡፡
    በኢየሱስ ስም የመፀለይ መንፈስ በሀይል ይሁንልን…..አለመፀለይ ከኛ ይራቅ፡፡
    ተባረክ ፓስተር

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Год назад +8

    ጌታ ሆይ ያንተን መሻት በኔ ውሰጥ አፍስስ
    አሁን አንተን አንተን የሚል መንፈስ አፍስስልኝ
    የኔ መፈለግ በቂ አይደለም ያንተ መሻት አንተን ለመሻት ይሁንልኝ።የሞገስንና የምልጃን
    መንፈስ በመንፈሴ ወወቀቑወአፍስስልኝ ሃሌ ሉያ

  • @millii1
    @millii1 Год назад +1

    ጌታ ሆይ!!!!! አሜን

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Месяц назад

    የኔ አባት ተባርክልኝ!!!!!

  • @nimonakanke
    @nimonakanke Год назад +2

    ጌታ እየሱስ አንተን 100000000 ግዜ ቢያበዛሕ ተስፍዬ

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx Год назад +8

    30 ደቂቃ መጸለይ ይከብደኛል ከዚህ በኋላ ጥገኝነትቴን ❤አምኛለው እ/ር ይርዳኝ❤

  • @AlemituShanko
    @AlemituShanko 4 месяца назад

    Amen amen amen amen amen amen 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @deborahdeborahworku2947
    @deborahdeborahworku2947 2 месяца назад

    ሁሉ ከሱ በእርሱ ለሱ❤

  • @HelenHelen-h1v
    @HelenHelen-h1v Год назад

    Yes

  • @HelenHelen-h1v
    @HelenHelen-h1v Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tsagawe Yabazalahi Tabareki Legn ❤❤❤❤❤❤❤❤bless you

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 2 дня назад

    AMEN👏👏👏

  • @TadlichXexo
    @TadlichXexo Год назад +1

    Wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saved1580
    @saved1580 Год назад +1

    ጌታ ሆይ የዘላለም ጥገኛህ ነኝ ። 🙏🙏🙏

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад +3

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan Год назад +2

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ትልቅ ትምህርት ተሰጠን የእግዚአብሔር ፀጋና መንፈስ ቅዱስ አሜን ይሁንልን ይግባብን።

  • @Teame.tesfay
    @Teame.tesfay Год назад +6

    መለኮት ስላመነህ ኣደራ ሰጦሃል እና ይሄ ለኛ ትልቅ ማሳያ ነው። የእግዚኣብሄር ጥገኛ መሆንህን በተግባር ኣይተናል ሰማይ ራሱም እየመሰከረልህ ነው። ጨምርልን ❤❤❤

  • @TigistAyal
    @TigistAyal Год назад +1

    ተባረክ ዘመንህን ይባረክ ለእኔ ለደካማ ፈወስ የምትሰራ❤❤❤❤🎉

  • @AlemituShanko
    @AlemituShanko 4 месяца назад

    geta hoy ye tselot menfes siteyin amen amen amen amen 🙏👏🥰❤️❤️🥰

  • @misrakkassa1934
    @misrakkassa1934 Год назад +2

    አሜን! ጌታ ሆይ አዎ እኔም የአንተ ጥገኛ ነኝ። ያለአንተ እኔ ምንም ነኝ፣ የለሁም፣ ሁሉ የሆነልኝ፣ የሚሆንልኝም በአንተ ብቻ ነው። ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን!🙏🏽🌸

  • @teddyjsebsebe4178
    @teddyjsebsebe4178 Год назад +1

    ጌታ ሆይ የፅሎት መንፍስ አፍስስብኛ አፍስስብኛ

  • @AsaminewHailu-r6b
    @AsaminewHailu-r6b Год назад +1

    Ye EGZIABHER ngn le EGZIABHER ngn😊❤❤❤

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mesertyohansileka5206
    @mesertyohansileka5206 Месяц назад

    በጣም ድንቅ ድንቅ ትምርት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላምን ጸጋ ይጨምርልህ

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Год назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @millenyemane
    @millenyemane Год назад +6

    #ክብር_ለወደደን_ፀጋው_ላፈሰስልን_
    #ለእግዚአብሔር_
    #አምላካችን_ይሁን🙏👏👏👏

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ የአንተ ጥገኛ አርገኝ እባከኸ !!!

  • @NaniAbera-c7c
    @NaniAbera-c7c Год назад +1

    ፓስተር አንተንም በተሰብህንም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርከበታለሁ

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ ተስፋሁን በትምህርትህ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር አምላ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህን ይባርክ❤

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec Месяц назад

    የኔ ውድ በእውነት ልፈልግህ!!!!

  • @kingMaryICJ
    @kingMaryICJ Год назад +3

    I love you 😂😂😂😂 article 39 😂😂😂 God bless you with more Holy spirit lead teaching (spirit being teachings). Amen in the name of Jesus christ.

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Год назад +4

    ጌታ ሆይ የጸሎትን መንፈስን አፋሰሰልኝ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር🙌🙏❤

  • @rahelzeleke7628
    @rahelzeleke7628 Год назад +1

    ተባረክልን የገታ እየሱስ አገልጋይ አልደብቀውም በጣም ተባርኪያለሁ።ተባረክ በብዙ ።

  • @TigestBefkadu
    @TigestBefkadu 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ የፀሎት ሀይል ይፍሰስብኝ

  • @DabalaYadeta
    @DabalaYadeta 21 день назад

    Humna koti ATI yesusko

  • @nansin4739
    @nansin4739 Год назад

    እሜን

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Год назад

    Amen Amen

  • @ghenetghebre6767
    @ghenetghebre6767 Год назад +5

    ኣሜን የፀሎት መንፈሰ አፍስስብኝ 🙏🏽

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 Год назад

    Amen ❤

  • @MakdsAyle
    @MakdsAyle Год назад +1

    እንዲ ፀልይልኝ አግዘይን አባቴ 1:24:37

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 1000.000.000ግዜ አሜን

  • @TewodrosAyele-fq1dh
    @TewodrosAyele-fq1dh Год назад

    አሜን አሜን ተባረክ paster-ፀሎት በራሱ ምንም ሀይል የለውም። የሚጠብቅ ፀሎትህ ሳይሆን እግዚአብሄር ነው።ፀሎት ማነብነብ ዝም ብሎ መለፍለፍ ሀይማኖታዊ ሰርዓት ሳይሆን : የልብ ወደ እግዚአብሄር መነሳት ነው ተባረክልኝ ይጨምርብሀ ወድሀለው።

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 11 месяцев назад

    አሜንን አሜንንን አሜንንንን የልመናን መንፈስ ይፈሰስብን በእየሱስም ድንቅ ትምህርት ነዉ ❤❤ ተባረክልን ፓስቴርዬ❤❤

  • @FateKalil
    @FateKalil 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን!!!!!!!!

  • @lensamasama4834
    @lensamasama4834 11 месяцев назад

    AMEEEN AMEEEN ebbiifaamaa

  • @MekdesMulugeta-e8y
    @MekdesMulugeta-e8y Год назад

    Amen aba😢😢😢😢

  • @GenetAbebeTaye
    @GenetAbebeTaye Год назад

    Amen

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Год назад +1

    AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA

  • @ZewudieFitsumAlemayehu
    @ZewudieFitsumAlemayehu Год назад

    እግዚአብሄር ሆይ የፀጋና የፀሎትመንፈስ አፍስብኝ

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Год назад +2

    Amenn

  • @hanademissw
    @hanademissw Месяц назад

    Geta yebarek

  • @buzayewhuluka
    @buzayewhuluka Год назад

    አቤቱ የእስራኤል ቁዱስ የሁሉ ጌት የሁሉ መገኛ ከእኔ የሆነ አዳች የለም በእኔ አቅም የለኝም አለማመኔን እርዳሁ ደግፍኝ ተንገዳግጃለሁ ቀስቅሰኝ ተኝቻለው ከፍ አርገኝ ወርጃለሁ አልበሰኝ እራቆቴን ነኝ ዬሴፍ ያሰብከው የተገፋውን እኔንም አስበኝ መገፋቴን እይ ጌታ ሆ አመሰግንአለሁ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Год назад +1

    አሜን ሀሌሉያ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Год назад

    ዋው ጌታ ይባረክ

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Год назад

    በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነው እስከዛሬ ድረስ እዚህ ቸርች አለመሄደ በጣም ነው የቆጨኝ ለመጀመሪያ አርብና እሁድን ተካፈልኩኝ የነጴጥሮስና የነጳውሎስ አገልግሎትን ነው የማመስለው ጌታ በጣም የሚጠቀምበት ደስ የሚል መንፈስ የኢየሱስ መንፈስ ያለበት ነፍስን ስጋን የሚያሳርፍ የእውነት መንፈስ የእውነት ትምህርት የሚገኝበት ቦታ እንደሆነ አይቻለሁ ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ ይክበር ከዚህ በላይ ይጨምርብክ ጌታ ይባርክክ ዘር ማንዘርክ የተባረከ ይሁን ዘመንክ በበረከት በሰላም የተሞላ ይሁን ረጅም እድሜ ይስጥክ ያብዛብ እንዳንተ አይነት አገልጋይ ለምድራችን ያብዛልን በጣም ልቤ ያረፈበት አገልግሎት ነበር ያየሁት ደስ ብሎኛል

  • @sameermosa5766
    @sameermosa5766 10 месяцев назад

    አሜን ክበር ጌታ እየሱስዬ

  • @yirgalemmisganaw4069
    @yirgalemmisganaw4069 Год назад +1

    አሜን ሀሌሉያ

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ ወዳንተ መጥቻለው ይፅሎት መንፈስ አሜን

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 Год назад

    ጌታ ሆይ የፀሎት መንፈስ ስጠኝ

  • @BirukYohannes-v4l
    @BirukYohannes-v4l 6 месяцев назад

    Geta eyesus bebizu yibarek taberkehalu

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Год назад

    amen amen kebir lagata yehune gata zamanekine yebareik tabaraik yabata beruik badamu tashafane❤❤❤❤❤

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 18 дней назад

    amazing teaching God Blessing you

  • @GetaMelkamNew-h7r
    @GetaMelkamNew-h7r Год назад

    አሜን ንን ንን ንን ንን
    ተባረክልኝ ❤

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw1832 Год назад +1

    አሜን አሜን ሃሌሉውያ።

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Год назад

    አሜን አሜን እውነት ነው ❤❤❤👍🙏🙏🙏

  • @etsegenettefera1138
    @etsegenettefera1138 7 месяцев назад

    አሜን ::

  • @samrwtjess
    @samrwtjess Год назад

    amnnnn

  • @burtkan645
    @burtkan645 Год назад

    amen amen amen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeskeremGetachew-o6w
    @MeskeremGetachew-o6w Год назад

    አሜን ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 5 месяцев назад

    ካንተ ወዴት እሄዳለሁ አምላኬ !!!

  • @MakdsAyle
    @MakdsAyle Год назад

    ጌታ ሆይ እባክ ኃይል sixaayin 💺🚶‍♂️📚🤷🏼‍♂️

  • @KhkhKh-ml9is
    @KhkhKh-ml9is Год назад

    አሜንንንን።🖐️

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 7 месяцев назад

    አሜንንንንን አሜንንንንአሜንንንን አሜንን ተባርከ ቅር

  • @yekidantv5149
    @yekidantv5149 Год назад +6

    ሀሌሉያ ስለዚህ ትምህርት እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ። የተወደዳችሁ ይህን ትምህርት ስታደምጡ ማስታወሻ ደብተር መያዛችሁን እንዳትዘነጉ። የተጻፈ ቃል ከእኛ አልፎ ለብዙዎች ጥቅም ላይ ይውላል ። ውድ ፓስተር ፀጋው ከመጠን ይልቅ ይብዛልህ ።

  • @SintuRoba
    @SintuRoba Год назад

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ በጣም ተባረኩበት እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨመርላህ አልፈ ሄደ አትገደብ❤❤🙏

  • @Meseret-y4m
    @Meseret-y4m Год назад

    ameen❤

  • @ayehegngeta977
    @ayehegngeta977 Год назад

    ኣሜን ማራናታ ፍቃድህ ውስጥ መሸሸግ ይኹንልኝ❤❤❤

  • @lemlemhgeorgis1677
    @lemlemhgeorgis1677 Год назад

    ነብሴን ወደ አንተ አነሳለሁ❤❤❤❤

  • @MalakGirma-f7b
    @MalakGirma-f7b 11 месяцев назад

    Amen Geta hoye kefffff bele yene Geta Tebareki ❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Год назад +1

    መጋብዬ @ፓስተርዬ ዶክተር ተስፋሁን ጨምሮ ጨምሮ ይጨምርልህ 🙏❤❤❤❤

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይምስገን