5ቱ ፍርዶች ክፍል 13 - ባልተነጠቁ ላይ ፍርድ እና የቤተ ክርስቲያን ንግስና - በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • 5ቱ ፍርዶች ክፍል 13 - ባልተነጠቁ ላይ ፍርድ እና የቤተ ክርስቲያን ንግስና - በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Комментарии • 56

  • @tube1976
    @tube1976 2 года назад +12

    የአማኞች ትልቁ ተስፋ ጌታ ሲመጣ በክብር ማየትና መነጠቅ እንደሆነ ስላሰማርከን እናመሰግናለን።
    ጸጋና ሰላም ይብዛልክ!

  • @abrahamhagosteklu1551
    @abrahamhagosteklu1551 23 дня назад +1

    በዘላለም ኪዳን ደም የበጎች ታላቅ እረኛ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ የውለድካቸው ይባረኩ የረገጥከውን ያውርስህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው በኢየሱስ ስም አሜን 15/12/2016 (12:46)am

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 года назад +5

    እንደ ሁልግዜውም አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን።

  • @gizachewtafesse1123
    @gizachewtafesse1123 2 года назад +12

    የተወደድህ ወንድም Devi አዕምሮን በሚያልፍ ሁሉ በረከትና በሰመያዊው ሁሉ ተባርከሃልና ፤ ፀጋዉን ያበዛልህን ክርስቶስ ኢየሱስን ላመሰግን ወደድህው። ፀጋ ይብልህ ባንተ በኩል ልጁን እየገለጠልን ስላለ!!።

  • @hiwotdareskedar6576
    @hiwotdareskedar6576 Год назад

    Chershalehu devye

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 7 месяцев назад

    አቤቱ እግዚአብሔር በአንተ ስንቱን አስታወቀኝ

  • @ashenafieayele32
    @ashenafieayele32 2 года назад +4

    ጴንጤዉ ዝም ብሎ ከማባከን እንደዚ አይነት ትመህርት ቢማር መልካም ነው!!
    ፀጋዉን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wedeneshmekonnen3796
    @wedeneshmekonnen3796 8 месяцев назад

    Berek yargeh memher

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 5 месяцев назад

    ዴቭዬ ሰለአንተና ለአንተ ስለተሰጠው ፀጋ በየትኛውም ዓለም ሆኖ አንተን ለምከተተሉት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
    የምሰሙህ ሁሉ ወንጌልን በደፍረት ሰይሆን በእውቀት መስተመርን ይመረሉ
    ቃሉን ከአለመወቅ ወደ መወቅ ይመጠሉ ❤❤❤

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ ተባርከሃል

  • @WabiTesfa
    @WabiTesfa 4 месяца назад

    God bless you

  • @mebratumelese7952
    @mebratumelese7952 9 месяцев назад

    dave ጸጋ ይብዛልህ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 года назад +5

    ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው፣ራእይ መጽሐፍን በብዙ አገልጋዩች ተምሪያለሁ መጻህፍትም አንብቢአለሁ እንደዚህ ጌዜ በትክክል የገባኝ ጌዜ የለም። ውድ ወንድሜ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Год назад

    Tsega yabzalh

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 года назад +1

    ጌታ ድንቅ ነው 👏👏 ቃሉን የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ 👏👏 ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን 🙏🙏

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 года назад +1

    Yetebarew Dav Esey Elililllll dnik tmhrit new. Thank you.

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 года назад +2

    Min Ayenet neger new ❗❗💝💝Hule Yihin ye wongel Kal sisema destaye yibezal 💯💯💞 Eyesus ....💞Thank you Brother Dave🙏🙏🙏

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад +2

    well come deve bee gugut mitabiq timirt teberekii ebifamiii hadhokoo 🙏🏻🙏🏻Ameeen 🙏🏻🙏🏻❤❤❤iyesus kiristos ❤❤goftadha ❤❤❤yadinal ❤❤iyesus ❤

  • @truthshallsetyoufree3009
    @truthshallsetyoufree3009 2 года назад +2

    ተባረኩ!!!!!

  • @menennegash8116
    @menennegash8116 2 года назад

    Tebarek Wendim Dawit ! Tsegawin yabzaleh

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan 2 года назад +2

    ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን እውነት እያስታጠቀን ከዉቭንብር ወተን የእውነትን ቃል እንድናውቀው ስለረዳን አመሰግነዋለሁ ወንድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ በበረከት ላይ በረከት ይጨመርልህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ።

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 Год назад

    dadiye thank you የእውነት ከብዙ ስህታታችን እንድንመላስ ጌታ በአንተ ሆኖ በብዙ አስታምሯናል ጌታ ይመሰገን....😍🙌

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 2 года назад +1

    ብቻ ተባረክ ብዬ ልለፍ ወንድሜ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +1

    ዴፍዬ የተወደድ አገልጋይ ጌታዬ ጸጋውን ያብዛልክ እንዲህ ተምህሬ የማላቀውን ነው ያስተማርከኝ ተባረክ ኑርልን።❤👏

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Год назад

    ጌታ ሆይ ተመስገን የቃልህን እውነት በዚ ሰው አልፈህ ስላስተማርከኝ የጠራ ወንጌል ስለተረዳሁ አመሰግናለሁ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Год назад

    የተባረከው ወንድሜ እንዲህ ያለውን የቃሉን መገለጥ የሰጠ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ፀጋው እጅግ ይብዛሊህ።

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Год назад

    ለካ የአማኖች ተስፋ የከበረ ነው ይህንን የከበረ የፅጋውን ወንጌል አምነን ስለዳንን እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ዳዊት ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር በሰጠን እድሜ ሁሉ በጤንንት ያኖርህ

  • @አባቴኢየሱስነውኢየሱስ

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ዳዊት እግዚአብሔር ባተውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋ ስሙ ለዘላም ይባረክ

  • @yesharegzewudu7042
    @yesharegzewudu7042 2 года назад +1

    ዴቮ__ትምህርትህን ስምንቱን ሙሉ እየደጋገምኩ እሰመዋለሁ ተለውጨበታለሁ፣
    እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ ገልጦብህ ለምድርቱ የፍትሐ ሰው ያርግህ!!!

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 2 года назад

    ፀጋ ይብዛልክ ወንድም ዳዊት

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 года назад

    ጸጋ በጥፍ ይብዛልክ ወንድሜየ

  • @misganabayisa6798
    @misganabayisa6798 2 года назад

    tebarek wendime

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 года назад

    እንደት የታደልን ነን ግን ጌታ ሆይ🙏

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 2 года назад

    thank you brother.

  • @Bara577
    @Bara577 2 года назад

    ዴቭ ወንድሜ እድሜህን ያብዛው ትምህርትህ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ። አቤት እስካሁን ለካ ምንም አልገባኝም ነበር። ኸረ በየቀኑ እያስተማርክ post አድርግልን በጣም እየጠቀምከን ነው።

  • @akulanyy
    @akulanyy 2 года назад

    U r blessed

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 года назад

    ይሄሄ ትምህርት ለዘመናት ልክ እንደ የኔ ብጤ ከረጥት የተደባለቀውን አስተምህሮ እደአናጥ በቱንብው በእግዚአብሐር ቃል 📖የምያስተካክልልን ነው:: የምጠረገውን እየጠረገ ምተከልውን እየተከለ መሰረታችንን ያስተካክልልናል ይሄንን የምትሰሙ ሁሉ እድለኞች ናችሁ ✍️ ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ ለምልምልኝ አቦ🤲🙏

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 Год назад

      እውነትሽን ነው በጣም በብዙ ጠቅሞናል

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw Месяц назад

    ወንድም ዳዊት ፋሲል ሰምቸው የሚልጠግበው ምርጥ የዘመናችን የጸጋው ወንጌል ሰባኪ እና ጠቢቂ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    ግን ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ነበርኝ።
    ጌታ ኢየሱስ በተሰቀለ ጊዜ ከቀኙ ያለው ወንበዴ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሏል።
    እና ጥያቄዬ መንግስቱ እምትመጣው ለአሕዛብ እና ለአይሁድ የዳኑ እንጂ ለአማኝ አይደለም እንዴት ይባላል?
    ምክንያቱም ፈያታዊ ዘየማን እኮ አማኝ ነው እንደ እኛ እንዴት አስበኝ አለ????
    በትህትና እጠይቃለሁ አስረዱኝ

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 года назад

    እውነት ሳይቀናነስ የሚያስተምር ወንድም

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 2 года назад +1

    menfesawi Iyyitaan yemiyatera dink timirt. tsega yibzalik Dev

  • @abijohn7799
    @abijohn7799 Год назад

    Dev ይህን ስብከት የአማኝ ሰው ቀብር ሰነስርዓት ላይ ብትሰብክ የሟች በተሰብ ሆነ ዘመድ አዝማድ እንኳን ልያዝን ልያለቅስ ይቅርና በቅፅበት ሌላውን ሰው ማፅናናት ይጀምራሉ ታየኝ ቦታው ላይ ያለው አህዛብ እንዴት በእንባ ጌታን እንደምቀበሉ

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Год назад +1

    ማቴ ፣25: ባለ ፍርድ መሰረት ፍየሎቹ በመንግስቱ ወንጌል አምነው ነገር ግን መልካም ነገር ባለማድረጋቸው ነው ?? በጎቹ ፣በመንግስቱ ወንጌል ሳያምኑ ነገር ግን መልካም ነገር በማድረጋቸው ነው ፍርድ ያገኑት

  • @alexaraya2882
    @alexaraya2882 Год назад

    ሰላም ለኣንተ ይሁን ፓስተር ዴቭ . ስለ ኣንተ ኣገልግሎት ጌታን አመሰግኖው አለው . በመቀጠል ሰለ ኣራተኛው (4) ፈርድ ጥያቀ ኣለኝ . በጎች ና ፍየሎች ለይቶ ከፈረዳቸው ብሃላ የቀገሩት ጻድቃን ብቻ ገናቸዉ , ሃጥኣን ወደ እሳት ሂዱ ይላቸዋል . ራኢ 20 :-7 ሰይጣን ሲፈታ የሜያስታቸው ኣህዛብ ኬት መጡ ? ኣብራራልን ፕሊስ . ኣመሰግን ኣለው .

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад

    እንዳተ ያለ አሰተማሬ እያለ ያልተማረ ሲሰተምር የሳዝናል አሁን አሁን ያሰብላል መነጠቅ ወንድሜ ብዙ ተባረኩ።

  • @dawitwendimagegnehu989
    @dawitwendimagegnehu989 Год назад +1

    ወንድም ዳዊት ፋሲል በመጀመሪያ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
    የእውነትን ቃል በቅንነት እና በፍቅር እንድትገልጥ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ዴቭ እዚህ Eschatology ላይ ስታስተምር የፊተኛው ትንሳኤ የቤተክርስቲያን ትንሳኤ እንደሆነና በዛ ውስጥ የብሉይ ኪዳን ቅዱሳን ሁሉ እንደሚነሱ ነው ያስተማርከው እና የፃድቃን ወይም የቅዱሳን ትንሳዔ ይሄ ብቻ ከሆነ ምክንያቱም ከሺህ አመት መንግስቱ በኃላ ያለው ትንሳዔ የሙታን ትንሳዔ ስለሆነ በ 7ቱ አመት የመከራው ዘመን ስለ ክርስቶስ አንገታቸውን የታረዱት መቼ ሊነሱ ነው ? ይሄንን አስበሃል?
    ዴቭ Dr Grant Richison
    እና
    John Macarthur
    የፃፉትን Eschatology ለመዳሰስ ሞክር
    በተለይ Dr Grant Richison ፊተኛው ትንሳዔ እና ኃለኛው ትንሳዔ የተባለው በሚሊኒየሙ ተከፍሎ እንደሆነና ጳውሎስ በተሰሎንቄ እና በቆሮንጦስ ላይ ከገለፀው ከቤተክርስቲያ ንጥቀት ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ
    በዚህ በፊተኛው ትንሳዔ ማለትም ሚሊኒየሙ ከመጀመሩ በፊት የብሉይ ኪዳን ቅዱሳንና በመከራው ዘመን ስለ ክርስቶስ የተሰውት ሁሉ እንደሚነሱ ነጥብ በነጥብ ያስረዳልና አንብበው
    ፀጋ ይብዛልህ Brother

  • @samsommesfun7914
    @samsommesfun7914 5 месяцев назад

    Paster dawiet wendemi gen enza wede zelealem seqay xadqan demo yezelalem hiwet endemiwersu ynegral matiewos 25.46

  • @mahderyared4
    @mahderyared4 2 года назад

    Devye hulem sateseset gezhen seweth ewnten bemgelet satawesaseb teriit yalewn ye Er kal semetasetemern tsgawe yebezalh

  • @awaremalkal8842
    @awaremalkal8842 2 года назад

    ዲቯ ሰለ10ሩ ልጃገረዶች የሚገልፀው እንደ ፍየሎችና በጎች አይነት ፍርድ ንዋይ ?

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua6129 2 года назад +1

    በመፀሀፍ አዘጋጁልን ለመሸምደድ እንዲመቸን እውነት ግራ ገባኝ አሁንስ. እሽ ቃልስጋ ሆነ ሲል የትንሳኤ ላይ ነው ወይስ የማሪያም ማሕፀን ላይ . በሌላቦታ እየሱስን በስጋ ያወቅነው ብንሆን አሁን እንደዛ አናውቀውም ይላል ፓውሎስ

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 года назад

    dave

  • @amanuelkuma
    @amanuelkuma Год назад

    God bless you

  • @abijohn7799
    @abijohn7799 Год назад

    Dev ይህን ስብከት የአማኝ ሰው ቀብር ሰነስርዓት ላይ ብትሰብክ የሟች በተሰብ ሆነ ዘመድ አዝማድ እንኳን ልያዝን ልያለቅስ ይቅርና በቅፅበት ሌላውን ሰው ማፅናናት ይጀምራሉ ታየኝ ቦታው ላይ ያለው አህዛብ እንዴት በእንባ ጌታን እንደምቀበሉ