የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 59 | ዋናው ምልክት | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 59 | By Gash Niguse Bulcha
HTML-код
- Опубликовано: 29 авг 2024
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ዋናው_ምልክት
📖 ማቴዎስ 12 : 38-45
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
ጋሽ ንጉሤ ከአርያም የእግዚአብሔር በረከት በላይሀ ላይ ይፍሰስ ተባረክ ልል የምችለው ይህንን ብቻ ነው
❤❤❤ምን እንላለን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይቦርኮት
Wow endet nebsn yemiyareka kal egziabher new. Geta yibarkwot gash niguse ❤️🎉
ጌት ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ጌታ ጤናዎን ቤተሰቦን ይጠብቅ ይባርከት🙏🙏🙌🙌 በፀሎት በመዝሙር ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካቹ
አሜን ከሰለሞን ለሚበልጠዉ ክብር ይሁን ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን ጌታ ይባርክልን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
ጌታ ይባርክዎት 🙏
የምወደወን የእግዚአብሔር ቃል ጥፍጥ ብሎኝ ሰማውት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ጋሽ ንጉሤ ተባረኩ!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ወንድማችን❤
ክብርና ምስጋና ለዘላለም ጌትነትህ ይሁን !!😇😇❤️❤️😇😇
ተንትነው ሰለ አስተማሩ የእግዚአብሔር ወንጌል ጌታ እየሱስ ዘመነዎ በእጥፍ ይባርክ ጋሽ ንጉሴ ብልቻ😇😇😇❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን (ምልክት ፈላጊነት) በልብ ቅንነት ካልሆነ ምልክት ፈላጊነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ... እግዚአብሔር በህይወታችን ያደረገው የምናየው እያንዳንዱ ነገር ተዐምር ምልክት ሆኖ ሳለ... መኖር በራሱ ተዓምር መሆኑን ማስተዋል ይሁንልን 👏
(ዋናው ምልክታችን) መስቀሉ ሞቱና ትንሳኤው ...(ከሁሉ የሚበልጠው ምልክት)...ከመቅደስ ከሰለሞን ከዮናስ የሚበልጥ ዋናው ምልክታችን ጌታ ኢየሱስ ....❤❤❤
(ከቀድሞ ከሚብስ) ...ካለመመለስ ካለመታዘዝ ከስራፈትነት ከፍሬቢስነት ይታደገን ይጠብቀን 👏👏👏 ይልቁን በተማርነው በተረዳነው ጸንቶ መኖር .. በእግዚአብሔር ጸጋ ፍቅር ኃይል መሞላትና ራሳችንን መጠበቅ አሜን ይሁንልን !!! 👏👏👏
ጌታ ኢየሱስ እርሶንም ቤተሰብዎንም ይባርክልን ይጠብቅልን ውድ ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ በጣም እንወድዎታለን እናከብሮታለን 👏👏👏👏❤️❤️❤️ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ ብዙ ፍቅርና አክብሮት ነው ያለን እግዚአብሔርን ስለእናንተ በጣም እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏
❤❤❤❤በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሲሰራ እውነተኛ ሠራተኞች ስለሆናችሁ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።❤❤❤❤
🎉ያገለገላችሁን በሙሉ እንወዳችኃለን!!!!🎉
ሰሚዎች ብቻ እንዳንሆን መንፈስ ቅዱስ የሰማነውን የምንኖርበት አቅም ይስጠን ይርዳን።
አሜን አሜን ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባረኮት የኔ አባት❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
May the Lord bless you again and again.
አሜን🙏🏾
ጋሽ ንጉሤ ቡልቻ ከነ ውድ ቤተሰብዎ ጌታ ይባርክዎት በእርጋታ በሚገባን መልኩ አስተምረውናል የዘመኑ ሰባኪዎች ከቀደምት አባቶች ተማሩ ማስተማር እንጂ መጮህ አያስፈልግም ።
አመሰግናለሁ። ተባረኩ።
❤️💛❤️💛❤️
💚💚💚💚💚
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ። የዚያ ካናዳ ወይም አሜሪካ ሄዶ ያየውን ወንድ ና ወንድ የተሳሳሙት ላይ ያለው ምሳሌ ሴት ና ወንድ ጋ ያለውን ስታነጻጽሩ ምንድነው ልዩነቱ ብለዋል ይህ ምሳሌ ባሁኑ ዘመን ትንሽ የሚከብድ አይሆንም
ስለ እናንተ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመስገን ....... ጌት ይባርኳት ጋሽ ንጉሴ ለምልሙ ❤🙏🙏 ያገለገላችሁን ሁሉ ተባረኩ❤️❤️🙏🙏
ዋናው ምልክት መስቀሉ ነው❤