ለእርሱ እንድንኖር ለእኛ ሞተ | ጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Negussie Bulcha | Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 19

  • @peaceforalljohn3165
    @peaceforalljohn3165 Год назад +1

    በጣም ግሩም ድንቅ መልእክት ::ዝም ብሎ የመኖርን : እይታ የሚቀይር እና : ለምን :እንደምንኖር አላማ የሚያሳይ ትምህርት : ነው ::
    እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ላንተ ብቻ እንድኖር ::
    ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርኮት ::

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Год назад +1

    amazing gospel
    be blessed ጋሽ ንጉሴ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Год назад +3

    በተሰማ ቁጥር ላይክ ማድረግ ቢቻል እንዴት ባደረኩ እግዚአብሔር እንዲህ ራሱን ስለገለፀ ስሙ ይባረክ ይብዛሎት ወንድም ንጉሴ ይስጥልን

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад +3

    Gta zmenhin ybrkew gash Nigusy

  • @wudnehemshaw9349
    @wudnehemshaw9349 Год назад +1

    የተወደደ ትምህርት ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @Mimshack-n2j
    @Mimshack-n2j Год назад +1

    Powerful teaching God bless u pastor nigussie gr8 respect amen

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተባርኩ ፀጋ ይብዛሎት
    ጌታ እግዚአብር አብዝቶ አስፍቶ ይባርኮት

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Год назад +1

    አሜን 🙌🙌🙌ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርኮት

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን!!!
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 месяцев назад

    አሜንንንንንን❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад +1

    Gid bless you!

  • @natibori2881
    @natibori2881 Год назад +1

    Amen 🙏 ❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 3 месяца назад

    Amen amen tebarekulen abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 9 месяцев назад

    Thank You Gash Niguse!!!

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 Год назад +1

    Wow ..geta yibarek. Geta yirdan to be focused only in Him

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Год назад

    Tebarek

  • @MuluMikir
    @MuluMikir Год назад

    እንዴት ያለ ድንቅ መልዕክት ፣ እጅግ ግሩም አቀራረብ። እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ።

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Год назад +1

    Wow

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад +1

    ከሰበኩ አይቀር እንደ ጋሽ ንጉሴ መስበክ በጥበብና በእውቀት!