ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
ኢየሱስን እንዳንተ ያሳየኝ ሰው የለም ዴቫ በጣም ነው የምወድህ
ግታ አብዝቶ ይባርክ ዴቭ❤❤
ትምህርት የማያልቅብህ ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር አቅም ይሁንህ!
አሜን!!!!!!
የእግዚአብሔር ቃል ጠኔ የለቀቀብኝ አገልጋይ። በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ!
ወንድሜ እንዳንተ የቃሉ ብርሃን የማሳዩ ወንድሞች ስለ ሰጠኝ ልኡል የሆነ ኣምላኬ ጌታየ ድምቐቴ እየሱስ አመሰግናለሁ። ጸጋ ይብዛልህ ብዛ በ የሱስ ክርስቶስ ስም❤
Amen
WOWWOW ወድም መጋቢ ዳዊት በጌታ እየሱስም የእውቀቱ ፀጋ ከላይ ከአርያም ይለቀቅልህ ለብዙዎች በረከት ያርግህ በእውነት በአለሙ ዙሪያ የተበተንን ይህን ኢተርኔት ጌታ ለመልካም አርጎልን በእውቀቱ እየመገበን ያለ አምላክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I never blink what a message 😊
God bless you
And give you More wisdom in Jesus name🙏🙏
Dev tebarek bebzu
ዋዉዉዉ የአንተን ትምህርት መማር ከጀማርኩኝ ቦኋላ ሌሎችን መስማት አቆሙኩት የእውነት ቃል እዚህ አለ ዴቪዬ በእውነት ፀጋ በዝቷል አሁንም እውቀት ይጨምራልህ እድሜህን ጌታ ለእኛ ብሎ ያስረዝሚ ጥማቴ እሱ ነው እንዴት እንዴሚወድክ በዚህ ከቃል እውነት የተነሳው አይኔ ተከፍቷል እየሱሲን እንድይ አድርጎኛል ዋዉዉዉ እኔ እድለኛ ነኝ ምክንያቱም ከተወለድኩ ጀሚሬ እንዴዝህ አይነት ትምህርት ተሚሬ አላውቅም ዋዉዉ ተበረካሃል ዴዴዴ እወዳለሁ
እውነተኛ እንደቃሉ አስተማሪ ነህ ብዙ ነገር በጌታ ቤት ሆኜ በስህተት አረዳድ ነበርኩ ግን አሁን እግዚአብሔር ሲረዳኝ የአንተን ትምህርት በዚ መማር ቻልኩ እግዚአብሔር ይመስገን
ምናለ በምትችለው ቁዋን ቁዋ ሁላ ብታስተምር ብዙ ነፍስ ትድንነበር ካህኑ ነህና ምስክር 🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾♂️
የሀይማኖትን ነገር እረግፍ አድረጌ ብተወውም ሙሉ ለሙሉ ተስፋ እንዳልቆርጥበት ያደረከኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤
ካስተማሩ እንዲህ ነው ዴቭ ምርጥ አስተማሪ
ተባረክ ወንድማችን የጌታ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምወደህ❤❤❤❤
ወንድማችን ዴቭ ምነው እንዳንተ እውነትን ፍርጥርጥ አርገው ቢያስተምሩን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ፓስተሮች ካንተ ብዙ እውቀት ይቀርላቸዋል ብዬ ገምታለሁ ማመቻመች በጌታ ቤተክርስትያን ይቀር ነበር ተባረክልን 📖💕🙏
I really like the paradox in the Bible. Dave God bless you
ፀጋው የበዛልህ ወንድማችን ዴቭ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው
እረ አንተ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ትምህርትህ ከማር ይጣፍጣል
አረረ ውይኔ እስከ ዛሬ ስልስማ 🎉🎉🎉🎉😊 ለመጀመርያ ጊዜ ነው ትምህርቶችህን የምሰመው ግን መውጣት አልቻልኩም
ጌታ የህዝቡን ችግር አየ በወንጌል ቀማኞች ነጋዴዎች መበላትና ማልቀሡን ሠዉ ወዳጁ መሥዋት ለሁሉ የከፈለ ፍቅር ጌታ ዴቭሹን አሥነሣና ይህዉ እዉነቱ አለ ይህን እዉነት የማይሠማ ይሚቃወም ወዮለት ዉርድ ከጌታ አረ አትጥፋ ከመንበረ ወንጌሉ ተጠበቅልን ድንቅ ጌታ የቀባክ የሃዌዋርያት የእዉነተኞቹ መሠረት ጣይ በወንጌል ምትካችን ዴቭ ታድለካል በጌታ መመረጥክ ለወንጌል መገለጥ
የሰዉን ከንቱ ትምክህት ዋጋ አሳጥቶ የእግዚአብሔር ን ማንነት የሚያልቅ ስብከት ኡፍ ደስ ሲል ይብዛልህ ወንድሜ።
ወንድም ዳዊት አሁንም የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይብዛልህ :: ፀጋውን ያበዛልህ ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
Davaye ጸጋ ይብዛልህ ኢየሱስ አንተን ተጠቅሞ እርሱን እንዳውቀው ስላደረገ 🙏
ዋው እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ብዙ ጸጋ ብዙ ምህርት ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ❤
❤❤❤❤ እኔ በሕይወቴ መጽሐፍ ቅዱስ መውደድ የጀመርኩኝ የዴቭን ትምህርቶች የጀመረኩኝ ቀን ነው😍😍😍🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘
የተባረክ አትጥፋ ትምህርትህን በጉጉት ስጠብቅ ነበር። ስላንተ እግዚአብሔ ይክበር።
ወንድሜ ካንተ ከተማርኩ በኀላ እውነት እንደዚህ ነው ብዬ አንዳንዶች መጠየቅ ጀመርኩ በጣም የገረመኝ ሁሉም በስራ ማለት በፀሎት በመፆም ደግ በመስራት ጭምር ደንነታቸውን ሊፈጽሙ ሲለፉ አየሁ በጣም የገረመኝ ያውቃል ተምሯል ተብሎ ሊያስተምር መጣ እሱም ያው አይነት አስተምሮት ነው ያለው ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ቃሉን እንደ ቃሉ የምታስተምር ይጨምርልህ እንደእኔ ብዙዎች አርፈዋል ፀጋ ይብዛልህ ውድድ❤
ጸጋና ሰላም ይብዛልህ dev
Dave በጣም አስተማሪ የ እግዚአብሔር ቃል ነው:: ተባረክ
ጌታ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልህክት ነው።ክብሩን የቃሉ ባለቤት ይውሰድ
Dear beloved brother Dave,may Grace, Peace and Mercy be unto you in abundance
I wish to be your church, amazing man of God! Great revelation!
ኧረ ትለያለህ DAVA 🥰😍🥰😍🥰😘
Dear brother in Christ May the Lord bless you more and more
ተባረክ ፓስተር ዳዊት❤
Amen
ጌታዬ ይባርከህ ግሩም ትምህርት ነው
ፀጋ ይብዛልህ። በጌታ ውድ ወንድም ዳዊት
ልኡል እግዚያብሔር ስላንተ የተመሰገነ ይሁን፣ ከፍ ከፍ ይበል
ዴቫ ጌታ ዘመንህን ይባርክከዉ
ዘመንህ ይባረክ ዴቭ
ፀጋና ሰላም ይብልህ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ጨማምሮ በብዙ ጸጋ ጌታ ይባረክህ በአንተ ትምህርት በጣም ታባረከሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
God bless you ❤️❤️❤️❤️
Wow.... Thank you Dave🙏🙏🙏
Blessed
ፀጋ ይብዛልህ አቦ ዴቫ
Geta abzito ybarekh swedh❤ yemigerem tmhret new
Wow! Greetings, brother Dave May God reward you. It's an excellent teaching.
እግዚአብሔር በእውነት ይበርከህ ።
Egeziyabhar Yimesgen
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
የተወደድክ ወንድማችን ዴቭ ዘር ማንዘር በወንጌል እውነት የመንግስቱ ወራሽ ይሁኑ ለምልም በብዙ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ጥፍጥ ያለ የሚጠጣ ትምህርት ነው ኑርልን❤❤👏
እንደ ሁል ጊዜው አስደናቂ ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
TSEGA YBZALIH DAVYE
ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
🙏
Wandeme geta yiibarakii zamii yiibarakii 💯💯💯👏👏👏❤❤❤❤💒👂👈👈 jesus thank you so so much
Inwedawalen wondimachin geta abisto menfesun yafsisilik tebarek
ዴቭ ፀጋ የብዛልህ
ዴቭ ለበረከት ሁን ❤❤ አወድሃለው 🙏🙏
ዴቭ❤❤❤🙏
ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ውንድሜ ዴቭ ስላንተ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
Love you
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ DEVA የእውነት አንተ የምታስተምረው ትምርህት የእውነት ወንጌል ነው .
ፀጋው ከሙሉ ጤና ጋር ይብዛልህ።
tebarek❤
Mn aynet lbn yemiyasarf tmhrt new Egziabhern anten sleseten betam new yemamesegnew
Welcome Devi! genuine gospel truth teacher...much grace and peace be unto you.
❤❤❤❤
ቡሩክ ነህ ወንድማችን
Dave sawdai gata yebark slanta
Blessings to you brother
ዴቭ ጌታ ወደ አዲስአበባ እንዲያመጣህ አጥብቄ እጸልያለሁ።
እባክህ አትጥፍ ዴዴዴ ዋዉዉዉ እሽሽ እንሰማለን እኔ ምሰማ የአንተን ትምህርት እየፀፈኩ ነው ከልብ እወዳለሁ እወዳለሁ እወዳለሁ❤❤😘😘😘😘😘
Devye tebareklgn wendme ❤❤❤❤❤❤😮😮😊😊😊😊😊
Abate Egziabihere selant yibarke yichemirebehi
God bless you abundantly!!!
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
Dave blessed 🖤
you are best abo❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Eskahun yebizuwochen semchalew yante ygeremal
ውስጥ ውስጡ እጅግ ሀሰተኛና መርዛማ ትምህርት ነው። እኛ አጥፊው እንድጎዳ በተገላብጦሽ አናምንም። ይቅር የምንለው ጌታ አዞናል። ሰይጣን አዳምን ያሳሳተበት መንፈስ ያስተምራል።
Dave ❤❤❤ we love you
I am considered myself as a luck person because of you guy 😂❤
❤❤ ❤
ጠላታችን ማነዉ ጎረቤታችን ወይስ የመስሪያቤት አቃችን ስናረፍድ የሚቆጣን ደሞዝ የሚቆርጥብን የሚቀጣ አሰሪያችን ወይስ የአዲስ ኪን ጠላት ማነዉ ዉጊያችንስ ከማን ጋር ነዉ የምንዋጋበትስ የዉጊያ መሳሪያ በኤፌሶን 6ላይ ያለዉ አይደለም ስለዚህ ሰዉየዉ አስከፍቶህ ከሆነ ሰዉየዉን ባርከዉ በዉስጡ ያለዉ ክፎ የቀጣል ክፎ ለቆት ሲሔር ይሳቀቃል እግር ስር ይወድቃ ብቻ ባርከዉ
የብሉይ ኪዳኑ እግዚአብሔ የመረጠዉ አንድ ህዝብ አለ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ ግሩፕ አለ እግዚአብሔር አጥፎቸዉ ግደላቸዉ ትዕዛዝ ሲሰጥ እናያለን የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን ንፅፅር ደስ ይላል አዲስ ኪን ቀድሞ ወገን ያልነበር በብሔር ከቋንቋ ባሪያ የለእስኩትዝ ጨዋ የለ ጨምላቃ በቃ አንድ አደረገን አንድ ጠላት ብቻ ነዉ ያለን
🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥💕💕
ከጅማ ውጪ ሌላ ከተማ አጥቢያ ቤተክርስቲያን አላቸው እንዴ እነ ዴቭ? የምታውቁ መልሱልኝ🙏
Grace Life Addis Ababa
አዲስ አበባ
ዳናማ
አሰላ
ወንድም ፋያ ❤
ትክክል ነህ ወንድም ዳዊት
ካስተማሩ እንዲህ ነው
የዛሬው ስብከት ትንሽ አልተመቸኝም 👉 እግዚአብሔር "ጠላታችሁን ውደዱና ባርኩ" ያለው እኛ ስንባርከው እግዚአብሔር በተቃራኒው እንዲያጠፋው አይደለም። ነገርግን ክፉ ያደረጉብንን ሰዎች ስንባርካቸው ይባረካሉ ግን የነሱ የክፋት እጅ ከኛ ላይ ይነሳል። እግዚአብሔር የወደደን እኮ ጠላቶቹ እያለን ነው። ግን ሲወደን በተቃራኒው እንድንጠፋ ሳይሆን እንድንድን ነው።
እኔ ደግሞ በጣም ተመችቶኛል አይገርምም😂 😂ጠላቶቼን እንድወደችው አድረጎኛል
😂😂😂😂
ወንድሜ: ትምህርቱ ትክክል ነው: ቃሉ በቀል የኔ ነው ይላል: ስለዚህ ይቅር የምንለው : ለጌታ ነው: እርሱ ይበቀላል
Also, where in the bible do you read that? I want to know where it tells such thing like they will be blessed but their evil hands will be off of us.
@@መላክ እና ጠላቶችህን የምትወዳቸው የምትባርካቸው በውስጥህ ያ ሰው እንዲጠፋ እያሰብክ ከሆነ ይሄ እግዚአብሔራዊ ልምምድ አይደለም። እግዚአብሔር ጠላቶቹ እያለን የወደደን እንድንጠፋ ሳይሆን ከልቡ እንድንድን ነው።
ኣልሳ ከኣልያስ ይልቅ እጥፍ ሀይል ተቀበለ በመንፈስ ቅደስ ሀይል ከኣልሳ የላቀ እጥፍ ሀይል አየን።እግዘአብሓር ይመስገን!
በጣም እናመሰግናለን!!!
Tsaga yibzalk
nefes ayekerlegnimko sisemak
100% ሓቂ