//እንተዋወቃለን ወይ// “አብሬያት እንዳረገዝኩ ነው የሚሰማኝ”😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
    "Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 129

  • @Hibeste
    @Hibeste 2 месяца назад +144

    በአሁኑ ስአት በጭንቀት በሀዘን በናፍቆት የምትሰቃዩ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ካለባችሁ ችግር በሙሉ ያውጣችሁ አሜን ለሀገራችን ያብቃን🙏

    • @somoksa2031
      @somoksa2031 2 месяца назад +3

      አሜን (፫) 🙏🙏🙏🥰🥰

    • @Helina1872
      @Helina1872 2 месяца назад +1

      Amen

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 месяца назад +1

      Ameeen

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 2 месяца назад +2

      እፋ እህቴ እኔ እማ አቃተኝ

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil 2 месяца назад +2

      አሜን የኔ እናት ላንቺም❤❤❤

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 2 месяца назад +27

    ሉላዬ እደትእደወደድኩሽ ለልጆቸ ነውእምኖረው ስትይ ሰምቸሽ የምር ምርጥ እናት ነሽ እኔም ከምንም በላይ ለልጆቸ ቅድሚያ ስለምሰጥ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 месяца назад

      ትለያለች እኮ ስወዳት

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Месяц назад +1

      እኔም ለልጆቸ ነው የምኖርው ልጆቸ ሁሉ ነገሮቸ ናቸው እናትነት ደስስስስስ ይላል አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስልነ የሁላችነንም❤❤❤❤🎉🎉

  • @sameeramuhammed4530
    @sameeramuhammed4530 2 месяца назад +28

    በስደት ያላችሁ እናተም ለዚህ ያብቃችሁ. የምወደው ፍሮግራም❤❤

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 месяца назад

      አሜን❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад +1

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም😮

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 месяца назад

      Yemewdew progeram

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 месяца назад

      ​@@Samitrghhman sele poltic tenager awen ?

  • @user-cm8fq9ke2i
    @user-cm8fq9ke2i 2 месяца назад +29

    ጥሩ ባል ያላችሁ ሴቶች ታዲላችሁ❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 месяца назад +1

      በጣም ልክ እንደ እኔ እናት የሆነ ባል አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abc12452
    @abc12452 2 месяца назад +10

    ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ 😂😂ሚካኤል ደስ ሲል ፈታ ያለ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላችሁም ታምራላቹ❤❤❤አይለያቹ

  • @tazebewyazie5642
    @tazebewyazie5642 2 месяца назад +9

    ሲስ እና ሰላም ውድ ጓደኛዬና የስራ ባልደረባዬ፣ እናንተን በምንወደው ኢቢኤስ ከምንወዳት ሉላ ጋር ያደረጋችሁት የመዝናኛ ፕሮግራም በጣም ያምራል። ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርልን።ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 месяца назад

      አንተም ቅርብ አንድ ቀን እስከ ሚስትህ እንያቹሁ

    • @SISAYHAILU-qk3et
      @SISAYHAILU-qk3et 2 месяца назад +1

      Thank you Taze!

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +8

    የሚካኤል ስም ቢያሸንፍ ብዬ ነብር❤❤❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 2 месяца назад +5

    እንድ በጭቃት ወልድ ለቁብነገር አደርሱቱ እናቶቸችን ክብር ለዘለዓለም ይሁን

  • @helen9673
    @helen9673 2 месяца назад +13

    አምላኬ ለኔም ጥሩ ባል ስጠኝ😢🎉❤❤

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 месяца назад +1

      Allh yeseteshe❤

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 2 месяца назад +1

      Amen😢

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 2 месяца назад +5

    የዛሬ እንተዋወቃለን በጣም ደስ ይላል። ይከባቀራሎ

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 2 месяца назад +3

    ብርሀኑ ያለው ነገር ተመቸኝ እኔም ወጥቼ ስመለስ ቤቴ ቆሽሾ ማየት ስለማይመቸኝ ከመውጣቴ በፉት
    አስተካክዬ ነው ምወጣው

  • @dehab2127
    @dehab2127 2 месяца назад +2

    ሽልማቱን ነብሰጡሯ ስለወሰደች ደስብሎኛል❤

  • @bWorku
    @bWorku 2 месяца назад +6

    አይ ሉላ አሳቅሽኝ ፍርፍር መስራት አይሆንለትም ስትል እይ እሱስ ለኛም አይሆንልን አለች ክክክክ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሉላየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 2 месяца назад +1

    በጣም በጎጎት ነው እምጠብቀው

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 2 месяца назад +2

    ጎበዝ የኔ ቢጤ እኔም ወጥቸ ሥገባ ቤት ሢዝረከረክ ሥለማልወዲ ከመውጣቴ በፊት እየለበሥኩ አሥተካክላለሁ

  • @SaadaMohammad-we7st
    @SaadaMohammad-we7st 2 месяца назад +4

    ፍቅራችሁን ስገልፁ ለምን አይን ላይን አትተያዩም ለኛም እሩማቲክ እድሆንልን የእውነት እድመስለን😂😂ምላሻችሁ እኮን አመሰግን አለሁ ጉድ መፂወ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад +1

    አሪፍ ውድድር ነው ሉላ ስወድሸ❤❤❤

  • @wesen-wc8uj
    @wesen-wc8uj 2 месяца назад +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ😮

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 месяца назад +2

    ዛሬ ማን መከራችሁ ስጦታው ተገቢ ነው ።

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 2 месяца назад +3

    ገና ዛሬ ስኮምት ❤❤❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 2 месяца назад

    ሉላያ. ስወድሽ የጥሩቤተሰብ ዉጤትነሸ. ጨዋ ደርባባነሸ. ከነቤተሰብሽ ከነልጆችሽ. እመቤቴትጠብቅሽ።

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 2 месяца назад

    Good jobs continue luliyee ❤❤❤❤❤💯💯💯

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 2 месяца назад +2

    ሉላየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h 2 месяца назад +9

    የሸቃሎች ተራ መቼ ነው ሁሌ የሰው ብድዮ ማየት ብቻ 🤣🥲

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m 2 месяца назад +2

    የእርጉዝዋ ባል ሆዴን በሳቅ አቆሰለው አቦ ይመችህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 месяца назад +4

    እኔ ግን የሚገርመኝ በሁሉም ሀይማኖት ያለትዳር አብሮ መኖር ዝሙት አይደለም እንዴ ??

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 месяца назад

      Zemutemas bedeneb zemute new gen degmo menem sayadergu bentehena kenoru men albatem layhone yechelaln lilaw welum beyehemenetu endemifekedew biyaderg tedaru yetekedese yetebareke yehonal malte new gen kalefetary fekade yemimeta gabechan eni aldegefemen aymanotem ayfekedemen enim alderkutem bebete hemeneti bemifekedew new yaderkutegen

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 месяца назад +2

    ሉላዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ

  • @SaadaMohammad-we7st
    @SaadaMohammad-we7st 2 месяца назад +4

    እሚስቅ ወድ ደስ ይለኛል😂😂አድኛው

    • @nas7117
      @nas7117 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 месяца назад

      😂😂😂እኔም ባሌምያሥቀኛል

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 2 месяца назад +1

    እኔን ያሳቀኝ ሰዉየዉ ነዉ እማያምራት ነገር የለም ያለዉ በደብ አስቆኛል

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 месяца назад

    We like him.

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 месяца назад

    ሚኪይል ፈታ ያለ ነው😂😂

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад +1

    ሳገባ መጣለሁ እኔም

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 2 месяца назад

    Wayine Klgude New 😮😮 aragazini AdI Maker New

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 2 месяца назад

    Edne nati hulemi yemyamirati

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Месяц назад

    አጉልቀልዱያሥጠላልመላጣይ ተመሥገንተብዬዉ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 2 месяца назад

    ሉላዬ የኔ ቆንጆጆጆጆጆ❤❤❤

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 2 месяца назад +1

    ሉላዬ 💞💞💞💞💞 ስወድሽ ስነምግባርሽ መልክም ቆጆነሽ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 месяца назад

      Sen megebaron yet ayeshew

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 месяца назад +2

    እንተዋወቃለን እንኳን በደና መጣችሁ

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 2 месяца назад

    Welcm wudochi💔💔💔💔💔💔

  • @user-be5bv7oy9f
    @user-be5bv7oy9f 2 месяца назад

    Lulaye baxam new imiwedish

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Месяц назад

    አይ ቲክቶክ😂የስራሕን😂🤣

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 2 месяца назад +1

    Yazarewochu Rag Yilu Nachiwe

  • @SmilingBike-zh8wz
    @SmilingBike-zh8wz 2 месяца назад

    ሉላይ የኢቤኤስ ድምቀት ስወድሽ

  • @abinetbekele8622
    @abinetbekele8622 2 месяца назад

    Amerobeshale

  • @Zamzamtuke
    @Zamzamtuke 14 дней назад

    I need a husband ግን እደዝ ፍቅር መግለፅ ኣልችልበትም ባለ ኣታስቸግረኝ😂😂

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 2 месяца назад

    ለእኔ social Midy ላይ whatssp በለውለታዬ ነው ትውውቃችን አሁን 4 አማት ነው

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 2 месяца назад

    🤜🤜

  • @Dtjv-jv5ur
    @Dtjv-jv5ur Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p 2 месяца назад

    እኔ ምለው ጓደኛንት ጊዲታ ነው እንዴ በጣም ነው የሚገረመኝ

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 2 месяца назад

    አይይይ ሴቱ

  • @BestAcc-ew4ku
    @BestAcc-ew4ku 2 месяца назад

    amannnn

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Месяц назад

    ፍቅር ሲገላለፁ እኔ የማፍርው ነገር😂

  • @user-fc1eo7so5o
    @user-fc1eo7so5o 2 месяца назад

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @hadiahhh6502
    @hadiahhh6502 Месяц назад

    እኔምለዉ 5 4አመት በጓዴኚለት ሱሉ አያፍሩም ዝሙት ቆሻሻች

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 2 месяца назад

    🤣🤣🤣

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 месяца назад +5

    እኔምለው እጂ ያለው ልብስ ብትለብሱ ምን ችግር አለው

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 месяца назад

      የለም እኮ ዘመኑ ተባለሽቶሀል

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 2 месяца назад +6

      ​@@SaidSaid-vp4kgዘመኑ አይደለም የተበላሸው እኛ ሰወች ነን የተበላሸነው

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 2 месяца назад +4

      @@SaidSaid-vp4kg ምን ዘመኑ ስው ነው እህቴ እኛ ሁሌም በሊፎራም ታፍነን እናሱ ደግም እንደ እስፓራተኛ ጡንቻችውን ማሳይት ኦፍፍፍፍ እኔ ብሆን ቀሚሴን ልብስ አደርጌ መቀነቴን ታጥቂ ፀጉሬን ሹራባ ተስረች ኢትዮጵያ መስየ ናበር የሚቀርብ

  • @melkamumolla5696
    @melkamumolla5696 Месяц назад

    I saw many seasons of this program and the program is good but I do not like the Host( Lula) gesture, it seems disrespectful. For that matter I do not think Lula appreciate marriage that is why is so hard for her to give respect for her Guests.😢

  • @rabiyasurtan9810
    @rabiyasurtan9810 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅

  • @NuryaMuhammed-gn9oy
    @NuryaMuhammed-gn9oy Месяц назад

    😅

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 месяца назад +1

    የኔው ኔትወርክ ነው የያዘው

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Месяц назад

    ለምን ሙስሊሞች አይሳተፉም ብዙ ግዜ አላያቸውም

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 2 месяца назад

    ❤❤❤❤