//እንተዋወቃለን ወይ?// "ከንፈሩን በጣም ስለምወድለት በዛ ነው ለይቼ የማውቀው"😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 514

  • @user-oz3wy5yh2b
    @user-oz3wy5yh2b 5 месяцев назад +893

    ረመዳን ነው ደሞ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል🙏🙏🙏

    • @tigesttigest5862
      @tigesttigest5862 5 месяцев назад +2

      😂😂😂

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад +7

      ኪኪኪኪ በሠላም ዉለጂ በሠአቱ

    • @manycell9813
      @manycell9813 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 5 месяцев назад +4

      ደሞለላይክ፡ልጁላክላይክእያለእዳይወለዲጂ😂😂😂😂

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 5 месяцев назад +3

      በሰላምተገልገይ

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n 5 месяцев назад +289

    ሙሥሊም እህት ወንዶቸ ረመዷን አለቀብን😢 ፁመው ከሚጠቀሙ ያድርገን

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 5 месяцев назад +284

    የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ ክፍት ብሎኛል በላይክ አፅናኑኝ የረመዳን ስራ ኡፍፍፍ😢😢😢😢

    • @quluceiluu5780
      @quluceiluu5780 5 месяцев назад +3

      Ayzosh

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s 5 месяцев назад +3

      የእኔ ውድ እህት አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉

    • @tigesttigest5862
      @tigesttigest5862 5 месяцев назад

      Ayizon kememe yene bexe

    • @xpk5509
      @xpk5509 5 месяцев назад +1

      አይዞሽ እማ ሁላችንም ነን❤❤❤ምርር

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 5 месяцев назад

      አይዞሽ ውዴ ነገ ሌላቀነው😢❤

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p 5 месяцев назад +116

    የሚገርመው ሶስቱንም ጥንዶች አላውቃቸውም 🤗🤭

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 5 месяцев назад +132

    ይችን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ አላህያልተሠብ ሪዝቅይሥጣችሁ

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 5 месяцев назад +46

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ እንዴት ነው የሸልማቱን ጉዳይ ምን አሰባችሁበት ከ1እሰከ 3 የወጡት እንደ ደረጃቸው ብትሸልሟቸው በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ተወዳዳሪዎች ሲመጡ የትራንስፖርት ወጭ አውጥተው ነው የሚመጡት ሰለዚህ እንደ ደረጃቸው ቢሸለሙ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z 5 месяцев назад +96

    ትዳረ ለሌለን እግዚአብሄረ የተባረከ ትዳረ ይሰጠን❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha 5 месяцев назад +17

    የመድሃኒአለም ልጆች ስያሙሩ 🥰🥰🥰🥰ዶሞ ያሸነፉ የመድሃኒአለም ልጆች ወይ ማህበሪኞች እንካን ደሰሰሰ አላች❤❤

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 5 месяцев назад +7

    ይገርማል አድናቂሽ ነበርኩ እና እንደዚ አይነት አሳፋሪ እና የምእራባዊ አገር ባህል ታንጸባርቂያለሸ ብዬ አላሰብኩም እደዚ አይነት ትውልድ ገዳይ ሚዲያ ውስጥ መስራት በሰውም በእግዚያብሄርም ዘንድ ያስጠይቃል !!! አረ ጎበዝ እናስተውል 😂😂😂

  • @helentube4131
    @helentube4131 5 месяцев назад +25

    በቀጣይ ሐድስ እና ቃል
    ፋኒ እና ሳምሪ ይቅርቡልን ሉላዬ❤የምትሉ

    • @user-gt3xx4yx7d
      @user-gt3xx4yx7d 5 месяцев назад

      ፋኒ እና ሳምሪ ጀርመን እኮ ናቸው

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 5 месяцев назад +28

    ይህ ሾው ሙሉ የሚሆነው በደረጃ ሁሉም ሲሸለሙ ነው ።

  • @derejeararso9348
    @derejeararso9348 5 месяцев назад +33

    ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን። ትዳር በአንድ ወንድ እና በአንድ ሴት መካከል የሚደረግ ጥምረት መሆኑን እያስተማራችሁ ወይም እየመሰከራችሁ ነው። ይህ ማለት የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን ከልጆቻችን አይምሮ ላይ እየተዋጋችሁልን ነው።በርቱ ።

    • @user-vh3qn9qj8y
      @user-vh3qn9qj8y 5 месяцев назад +2

      አረ እባክሽ የሰዉ ባል ከፈርማስነካት ነዉ እዴ ሆሆ ስላ በምናችሁ ነዉ የምታስቡት

    • @workenshshewane178
      @workenshshewane178 5 месяцев назад

      ጨዋታ እኮ ነው ምድረ ሰገጥ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад +67

    የኢስላም እህት ወንድሞቸ ሶማቸንን ሶላታችን አላህ ይቀበለን 🥰

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 5 месяцев назад +22

    Dachasa❤️❤️❤️ ጎበዝና ብርቱ ባለመሃተብ ✝️😘😘😘⛪️

  • @LuluWelo
    @LuluWelo 5 месяцев назад +68

    የመዳም ቅመሞችየ የረመዳን ሥራ እደት ያዛችሁ አላህ ያግዛችሁ በርቱ የእርፈት እጀራ ይሥጣችሁ ደሞ8ነኝ ላይክ ግጩኝ ይለፍልኝ እስቲ😅😅😅

    • @bezi-hm7hz
      @bezi-hm7hz 5 месяцев назад

      አሜን እህታችን❤

    • @LuluWelo
      @LuluWelo 5 месяцев назад

      @@HsksnsHaovs ላ እደዛ ማለቴ አይደለም

    • @xpk5509
      @xpk5509 5 месяцев назад

      አሜን እማ

    • @mesiyegetaliji9573
      @mesiyegetaliji9573 5 месяцев назад

      Amen❤

    • @LuluWelo
      @LuluWelo 5 месяцев назад

      @@HsksnsHaovs እሽ ውደ በቃ ላይክ ግጭኝና ይለፍልኝkkkkk

  • @smms6004
    @smms6004 5 месяцев назад +43

    የስደት እህቶቸ የእረፍት እንጀራ ይስጠን. የዛሬወቹ ደግሞ ፈታ ያሉ ናቸው. ቅመሞች እኛንም የልባችን መሻት ይሙላልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 5 месяцев назад +23

    ሉላ ግን ቀሚስ ስትለብስ እንዴት እንደምታምር ሑሌ ቀሚስ ልበሽ በጣምነዉ የሚአምርብሽ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 5 месяцев назад +72

    መድሀኒያለም ማህበር የተገናኙት ያምራሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ባለ ማዕተቦቹ

    • @misganwwolda9516
      @misganwwolda9516 5 месяцев назад

      ሽልማት የለውም

    • @BinaLideta
      @BinaLideta 5 месяцев назад

      ምን አይነት ሰዉ ነሽ/ነህ።

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 5 месяцев назад +3

      ሁሉም ወደ ሃይማኖት መውሰድ አይደብርም?እስቲ ሰው በመሆኑ ብቻ ውደጅው።ምን አይነትዋ ነሽ ግን እኔና አንቺ አሁን በአንድ ኦርቶዶክስ ልንባል ነው ኤጭ።

    • @TigistGebeyehu-gz5nq
      @TigistGebeyehu-gz5nq 5 месяцев назад

      mate get aydelem

    • @RomanAbenit
      @RomanAbenit 5 месяцев назад

      እረ እውነት ይደብራል ምንድነው

  • @HanaHana-gi2mz
    @HanaHana-gi2mz 5 месяцев назад +87

    ባለ ማህተቦቹ ድስ ይላሉ ❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 5 месяцев назад +2

      በጣም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

      በጣም ❤❤❤❤

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 5 месяцев назад +2

      ኤጭ ሌሎችሽ ምን ሆኑ ማፈርያ ነሽ።

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

      @@rahelestif2112 መብትዋ ነው የፈለገችውን ማድነቅ ማፈርያስ አች ነገር ፍለጋ ነው እዴ ነቀዝ

    • @misganaendale-pf3sn
      @misganaendale-pf3sn 5 месяцев назад

      ityignm

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 5 месяцев назад +40

    አሁንስ ስደት መረረኝ መላ በሉኝ😢

    • @user-bj7un1eu7i
      @user-bj7un1eu7i 5 месяцев назад

      አብሺሪ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 5 месяцев назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም ጸሎት አድርግ❤

    • @user-ct8jp9ns3z
      @user-ct8jp9ns3z 5 месяцев назад

      አብሽሪ

  • @Eildana
    @Eildana 5 месяцев назад +29

    ከፈሩን ነዉ ምወድለት አላለችም ደስ ሲሉ የዛሬወቹ❤አላቃቸዉም እሳ ቴክቶክ ላይ ጋይስ😂😂

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 5 месяцев назад +14

    አረወይኔ ዪኒፎርሙ ዉስጥ የጣለችዉ ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 5 месяцев назад +16

    ድሮ ዱባ ወጥ አልወድም ነበር ከእዛ አንዴ አንድ ጋደኛዬ ሠርታ አብልታኝ ቀኑም አርብ ቀን ነበር እየበላው ተይ ግን አንቺ ልጅ ዶሮ ዶሮ ነው የሚለው እፆማለው እኮ እያልካት ዱባው ዶሮ ዶሮ እያለኝ በላውት ደግማም ሳትሰራልኝ እኔም ዱባ ወጥ እንደ ናፈቀኝ አለው 😢😢😢😢 እና ዱባ ወጥ አሰራር ነው የሚወስነው እንጂ የማይጠገብ ወጥ ነው

    • @zelwdzelwd1668
      @zelwdzelwd1668 5 месяцев назад

      ልክ ነሽ ከዶሮ ይበልጣል ዱባውን እንደ ቃንጣ አድርቀሽ ከሰራሽው

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 месяцев назад

      በጣም ነው የምወደው ሲጥም እኮ በርበሬ ሞቅ ቁሌቱን እሽት ካርግሺው በጣም ይጥማል 😘❤️❤️yummy

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 месяцев назад +5

    የሉላዬን አክት እኔ አሰራዉ ነበር አሳምሬ ሰለምወዳት የዛሬዎቹ እግዶች ፍታ ያሉ ናቸዉ ደሰ የላሉ

  • @Mahi.Tameru
    @Mahi.Tameru 5 месяцев назад +17

    እረ ሉላግን ሙድ መያዝ አቁሚ😂 ደስ አይልም

  • @wewee6506
    @wewee6506 5 месяцев назад +2

    እነ ትዝታን ማነው እንደኔ የወደዳቸው

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 5 месяцев назад +4

    እና ደቻሳ ረገ ያሉ ናቸው ደስ ሲሉ❤❤

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 5 месяцев назад +6

    እረ ጎበዝ ህዝቤ ጨለለ ሄ ወደት ናችሁ😁😁😀😀

  • @zamzamimam5128
    @zamzamimam5128 5 месяцев назад +8

    የመዳም ቅመሞች እደኔ የሰው ቤት ስልችት ያላችሁ አላህ የርፍት እንጀራ ይስጣችሁ💚💛❤

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 5 месяцев назад +6

    ፕሮግራማቹን ልጆቻችን ያዮታል ስለመሳሳም አወራቹሳ ጠያቂዋ እያስተዋልሽ ቢሆን አመሰግናለሁ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 5 месяцев назад +12

    እረ አትጃጃሉ 😂😂

  • @meseretbekele5438
    @meseretbekele5438 5 месяцев назад +13

    ሶስቱንም ጥንዶች ለመጀመሪያ ጊዜ ሣያቸው ነው

  • @Maryg05
    @Maryg05 5 месяцев назад +13

    ሉላ በሰረአት ያደገች መሆኖ ያሰታውቃል ❤

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 5 месяцев назад +4

    አዲስ የጀመራችሁት የሰው ባል ለዚያውም ከንፈር ማስዳበስ ኧረ በጣም ያስጠላል ልክ አይደለም

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 5 месяцев назад +2

    ሁሉም ደስ ይላሉ። ገንፎ ሁሉን አደረኩኝ ያለው ልጅ ደግሞ ልቤን አሞቀልኝ።
    👈💚💛♥️

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 5 месяцев назад +4

    የዛሬወቹ ደግሞ ፈታ ያሉ ናቸው ግን የሰው ባልን መዳበስ እረ ይቅር ያሳቅቃል 😂😂 እኛንም የመዳም ቅመሞችን ከሰው ቤት አውጥቶን ለሀገራችን ያብቃን የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 5 месяцев назад

      አሜንንንንንንን

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 5 месяцев назад +1

    የዛሪዉ ደሞ ሳቅ በሳቅ ነበር ደስ ትላላችሁ ሰላም ላሀገራቺን ሰላም ለወገኖቺችን ሙስሊሞች ፆማቺን እያለቀብን ነዉ በዱአ እንበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @festube9044
    @festube9044 5 месяцев назад +2

    ሳሚ እንተዋወቃለን ግን ሽልማቱ ከምር አነሰ ምን አላት 15 ሺ ብር ። ቢያንስ እንደቃጠሎ ፍልሚያ 25 ሺ ቢሆን ባይ ነኝ ።እስቲ በላይክ አሳዩት ለሳሚ ሽልማቱ እንዲቀየር

  • @TememaReshid
    @TememaReshid 5 месяцев назад +13

    መምጣቱንስ እንመጣ ነበር የጠፋብን አብሮን ሚመጣ ባል ነው

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 5 месяцев назад

      ክክክክክክክ

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Susu-gq9dg
      @Susu-gq9dg 5 месяцев назад

      እውነት ነው😢😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад

      😂😂🤣👍

    • @HiweyLove
      @HiweyLove 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 5 месяцев назад +13

    ይችን ኮሚት የምታነቡ በሙሉ እኔ ከስደት አገሬ የምገባው የዛሬሳምት ነው ሙስሊሙ አዱዓ ክርስቲያን በፀሎት አግዙኝ እህት ወዲሞቸ❤❤❤❤

    • @atsedemaariamtawuye1304
      @atsedemaariamtawuye1304 5 месяцев назад

      አየር ማረፊያ ስደርሽ ተጠቀቂ ከክፍ ይጠብቅሽ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 5 месяцев назад +3

    ሙሥሊም እህትወድሞች ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ያረብ

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 месяцев назад +12

    ዕውቀት እና ጥበብ በዚህ ዓለም በዝቷል ቀድሞ የነበረው ነገር ተሻሽሏል ዛሬም የዚህን ዓለም ጥበብ እና ዕውቀት ምንም ብታከማች ብትራቀቅበት ግን ያዋቂው ጌታ ኢየሱስ ከሌለህ ዕውቀት እንደያዝንክ የሲዖል ዕራት ነህ ዋ ዋ ዋ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 5 месяцев назад +7

    ዛሬስ ብሷል ቅልጥ አለች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 22 дня назад

    ውድ ደቻሳ ባህላዊ የሆነውን ስርአት÷ በትክክለኛው የሰው ተፈጥሮ ስርአት ተክተህ፣ ምሳሌ እና የሚሆን የሚመች የሕይወት አጋር ለባለቤህ ስለሆንክ ኮርተንምብሃል! ( ባህላዊ የሆነውን ከሰውነት ደረጃ በታች የሆነውን ሴቶች ላይ የሚደረግን ዘርፈ ብዙ ጭቆና ምንታገል እና ምንፀይፍ ከሆንን ሰው ሴቶች አንዷ) እንኳን ደስ ያለህ! በርታልን ወድንሜ! እህቴም በጣም ተባርከሻል- በዚህ ጉዳይ እንዲበረታ እና ብዙዎች ላይ አውንታዊ ተፆኖር እንዲያደርግ የድሻሽን እንድትወጪ አደራ። ሌሎቻችሁም በርቱ❤

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t 5 месяцев назад +5

    ማፈር ቀረ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 5 месяцев назад +21

    ቆይ እኔምለው ፋጥሩ ማን እየሰራላችሁነው ቀድማችሁ ምኮምቱት😂

  • @Abel-dg9fb
    @Abel-dg9fb 5 месяцев назад +13

    Wowwwww 😂🎉zare andegna nagni ba like iradugn EBS

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 5 месяцев назад

      ግንጨአዴቃቸዋለሁ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 5 месяцев назад +5

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ስላም አድርግልን ያርብ😢

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 5 месяцев назад +7

    የሰው ባል ማስዳሰስ😮😅😂😂😂😂

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 5 месяцев назад +3

    መድሀኒያለም አለያችሁ❤

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 5 месяцев назад +3

    ፍሬና ዳጊ Familie ይጠየቁልን❤❤

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v 5 месяцев назад +7

    አር ገመና ሚባል አለ ዘድሮ

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3d 5 месяцев назад +15

    18ኛ ነኝ ለከ ግጩኝ😅😅😅😊

  • @zainasied615
    @zainasied615 5 месяцев назад +4

    ሶስቱም ጎበዞች ባሎቻቸውን በመዳሰስ አወቁ😂😂😂

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 5 месяцев назад

      እኔ ብሆን በመዳበስ አላቀዉም🤣🤣🤣🤣👌

  • @user-kf4nb2vo8l
    @user-kf4nb2vo8l 5 месяцев назад +6

    ቅመሞችዬ የኛስ ቀን መቼ ይሆን ሁሌ እቃማጠብ😢😢

    • @user-bq6if2pc1u
      @user-bq6if2pc1u 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 5 месяцев назад

      ኧራ አታሰቀኚ ለእኘም ቀን አሌ በፈጠረ ታሰፈ አንቆረጥም❤❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 5 месяцев назад +4

    ይሄ በማጅራት በኩል ቆመሽ የምትጠይቂው በሰላም ነው😮

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад

      😂😂🤣🤣

    • @Aisahwollo
      @Aisahwollo 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂የተመታ ኮሜት

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 5 месяцев назад +3

    እኔ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ዘዋሪ ነኝ ግን እነዚህን አይቻቸዉ አላቅም 😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад

      እኔም😂😂🤣

  • @mohammedhasenmohammedhasen
    @mohammedhasenmohammedhasen 5 месяцев назад +1

    በነዚ የገረመኝ ነገር ቢኖር በከንፈሩን ያወቀችው ልጅ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 5 месяцев назад +3

    የሄን ፕሮግራም በደብ ለከታተል ምናለባች ለፍቅር ልበ ቢራራ ኪኪኪኪ

  • @Naniya254
    @Naniya254 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ሉላዬ ቀሚስሽ ሲያምር❤

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 5 месяцев назад +2

    የመሣሣም ቀን ነዉ ዛሬ በሉ ተሣሣሙ እኔም ወደ ሽቀላየ 💃💃👈👈😢😢😢😂😂😂

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 5 месяцев назад

      😂😂😂

  • @ooos7229
    @ooos7229 5 месяцев назад

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ይበልጥ ባለማህተቧ የኔ ኪሚና❤❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q 5 месяцев назад +3

    በዱባ ሞት እዴት ዱባን ያክል ነገር ይጠላል 😊 አሁን ኢትዩ የረከሰው ዱባ ብቻ ነው ተሄዲኩኝ እኔ አውቃለሁ የማዴርገውን😊

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 5 месяцев назад +1

    ሉላ ከመደምገጥዋ የተነሳ ቶሎ ብላ አይለኝም 😂😂😂😂😂😂

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 5 месяцев назад +1

    የዛሬዉ ጥያቄ ደግሞ ጭምለቅ ልቅ ያለ ነዉ😂😂😂የመሳሳም የከፈር ወዘተ😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад +1

      😂😂🤣🤣

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 5 месяцев назад +1

    ወይኔ የዛሬዉ ደሞ ይለያል😂😂😂 የተመቻችዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c 5 месяцев назад

    😂😂የዛሬው ልዩነው በጎበዞች ናቸው ሁሉም ከቶም በከፈሩ ያወቀችው😂

  • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
    @GggmshdSldcjdk-mk6pl 5 месяцев назад +1

    ወንዶች ቢሆኑ አያውቆአቸውም 😂😂😂

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 4 месяца назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ሆሌም አሸናፊ ስለሆነ በስሙ እንዘክረዋለን ።

  • @HannahRiky
    @HannahRiky 5 месяцев назад +4

    ሉላየበጣምነውየምወድሺ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 5 месяцев назад

    ኤረ የመሃለኛው ሳታስበው ሙቀት ውስጥ ገባች እኮ ጉንጬ ሲስመኝ፤ሽንጉርት እየከተፍኩ አንገቴ ሲስመኝ አላለችም 😂😂😂😂

  • @user-zl1ok8rn4f
    @user-zl1ok8rn4f 5 месяцев назад +2

    ኧረ ሉላ ተሳቀቅኩ

  • @memealmeme8946
    @memealmeme8946 5 месяцев назад

    ይዛሬው በጣም ደስ ይላል ዛና አልኩኝ😂😂😂

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 5 месяцев назад +1

    ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤❤

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 5 месяцев назад

    ጉርሻ የምትባል fb page ምንድን የለጠፍከው ያን አይቸ ይሄን ፕሮግራም አየሁት ምንድን ነው ችግሩ ሰው አይዝናናም ሁሉን ነገር በ negative ትርጉም መስጠት አትንቦራጨቅ .....ላኩለት 😊

  • @danielmillion6132
    @danielmillion6132 5 месяцев назад +4

    Gursha lay tsihufun ayto lemeyet yemeta like

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ዳኒኤል ሚሊዮን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад

    😂😂😂በጣም ነው የምውደው አለ ኪስ ኪኪኪኪኪ

  • @SameraSamera-me6ut
    @SameraSamera-me6ut 5 месяцев назад +1

    ዛሬ ለሜሳ በድሳ እነ ሳሳሳ😂😂😂መተዋል😅😅😅😅

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 እኔም እያልኩነበር ለመናገር ሸምይዞኝ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ⁠@SameraSamera
      @@toibaahmad2342
      የኢትዮጵያዊ መጠሪያ ስሞች ይሻላሉ ፡ ከተውሶ የአረብኛው መጠሪያ ስሞች። 🤔

  • @user-tu2vz9nn8j
    @user-tu2vz9nn8j 5 месяцев назад

    የመካከሎቹ በጣም ደስ ይላሉ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 5 месяцев назад +1

    በለ 150 ልቡ ይመታል ሲሳም በጣም ይወዳል መሳም 😂😂😂 ይሔማ የቁም ስቅሎን ነዉ የሚያበላት በነጋ በመሼ 😅😅😅

  • @geneasafa1224
    @geneasafa1224 5 месяцев назад +1

    ሰላም እህት ውንድሞቼ ፊቴ በቡጉር በጠቋቋር በጣም ተበላሽቷል መላ መደንት ከሌ ለፈጣሪ ብለች ሹክ በለልኝ🙏🙏

    • @KsaKsa-ks1fr
      @KsaKsa-ks1fr 5 месяцев назад

      እኔ ለሰይሽ በጠም የጠቀመኝ ነው

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp 5 месяцев назад

      ከቻልሽ ሀኪም ቤት ሂጅ ካልቻልሽ ኦይል ፍሪ ዘይት የሌለው መታጠቢያና ማርጠቢያ ተዘጠቀሚ ስትተኝም ሪቲኖይል ወይም አክሪቲን ብጉሩ ላይ ብቻ አድርጊ ለጠባሳው ድፍሪን መታጠቢያ ሴራቪ ኦይል ፍሪ

  • @xpk5509
    @xpk5509 5 месяцев назад +1

    የኔ ማሮች 😂😂😂❤❤❤ሉላየ ስወድሽ ❤❤

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 5 месяцев назад

    ዋዊዊዊ በጠም አሪፍ አክት ነው ፍታቸውን ነክታው መወቅ❤

  • @user-je2oq3fu2n
    @user-je2oq3fu2n 5 месяцев назад +1

    በሰላምግብውዴ❤❤❤❤❤

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 5 месяцев назад +2

    ኤጭ ኮተታሞች ከውጭ እየኮረጃችሁ ባህላችንና ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን ኮተት አታሳዩን እባካችሁ

  • @NayanaTube
    @NayanaTube 5 месяцев назад +1

    አይ ሉላ ጭራሽ የማይጠየቅ ነገር አንቺ ይሄ ፕሮግራም ምንም አላማረብሽም የምጠይቂያቸው ጥያቄዎች ሁሉ ያስጠላሉ የሰው ባል ፊት ማስዳሰስ ምን የሚሉት ልምምድ ነው?

  • @Weyni21
    @Weyni21 5 месяцев назад +1

    እንዴት ዋላችሁ❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 5 месяцев назад +6

    ይህን ፕሮግራም ህፃን ልጄችም ያዩታል ስለዚህ ጥያቄ ምረጡ ስለ ነውር አታውሩ

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 5 месяцев назад

    የዛሬው ያበደነው ሉላየ የምወድሽ❤❤

  • @user-pp8ih9fj1t
    @user-pp8ih9fj1t 5 месяцев назад +2

    የልብ ምት በፐርሰንት አይለካም

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 5 месяцев назад +2

    Fetar yetabark tidar yesaten🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ jesuslove

  • @user-dw2fw4fz5h
    @user-dw2fw4fz5h 5 месяцев назад +2

    በጣም መጀጃል አበዛችሁ

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 5 месяцев назад

    ቶባ ሴት ልጂ ትል ነበር አያቴ 😂😂😂😂😂😂 የዛሬዎቹስ ደግሞ ሆ 😂😂😂

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 5 месяцев назад

    የመዳምቅሞች ዛሬ ቀድማችሁኛል❤❤

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube 5 месяцев назад

    አር አትጃጃሉብን ከፈር ብርቁ ናቸውሳ የዛሬወቹ 😂😂

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 5 месяцев назад +1

    አዲስና ቃል,ልዩና ቅድስ, ባቢና ግሬስ ያው የቲክ ቶኮሮች ከሆነ አይቀር ይቅረቡ

  • @user-tb3fn9rr8s
    @user-tb3fn9rr8s 5 месяцев назад +1

    እንግሊዚኛ እየጨመሩ ተቸገርኩ እናተስ

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 месяцев назад +1

    Btam Desse Ylalu Akte Yadrgchew Btly

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ አኑማ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 5 месяцев назад

    የሚገርመው የዛሬወችን ጥንዶች አንዳቸውንኮ አላወቃቸውም ቅመሙች ታቋቸው አላችሁ እደ ሹክ በሉኝ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 5 месяцев назад

    እሱ ኪስ እወዳለሁ ሲል ነበር እሷም ከፈሩን ነካክታ ማወቋ😅😅😅😅ቱ ሞትኩኝ😂😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 5 месяцев назад

      😂😂😂🤣