እያደር ጉድ | ክፍል 7 | new Ethiopian drama 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Welcome to Gumma Films!
    Your ultimate destination for high-quality Amharic movies and dramas. At Guma Films, we are dedicated to providing the best in Ethiopian cinema, bringing you a new release every week. Our channel features a variety of content including:
    - Dramas: Engaging stories that explore the depths of Ethiopian culture and society.
    - Movies: Full-length feature films showcasing the talent and creativity of Ethiopian filmmakers.
    - Short Stories: Compelling short films that capture powerful narratives in a brief format.
    Subscribe now and join our growing community of Ethiopian film enthusiasts. Don’t miss out on the latest releases and be sure to hit the notification bell so you're always updated when we upload new content. Enjoy the rich storytelling and cinematic experience that Guma Films has to offer!
    Gumma Films - Where Ethiopian Stories Come to Life
    #Amharic_films #ethiopian_movie #ethiopiandrama #gumma_films

Комментарии • 246

  • @tariffardous4480
    @tariffardous4480 11 дней назад +75

    ሥደተኞች እህት ወንድሞነ እግዚአብሔር በሠላም ወደሀገር ለመግባት ያብቃችሁ ሀገራችንም ሠላም ያርግልን😢😢

  • @Terezya-f6c
    @Terezya-f6c 11 дней назад +33

    ዋው ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @emushewatube
    @emushewatube 11 дней назад +24

    የሀገር ሰላም ናፈቀዉ የህዝብ ደስታን ማየት የናፈቃችሁ ስደት ምርር ያላችሁ 👍

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 11 дней назад

      ባክሽ አታካብጂ እኛ በሀገራችን የሰራነው እየፈረሰ ቤተሰብ እየታገተ እና እየተገደለብን አለን አንቺ ድርሀምሽን እየመነዘርሽ እዬዬ ትያለሽ እንዴ ደግሞስ በግድ አልወሰዱሽ አትመጪም ከመረረሽ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 11 дней назад +17

    አይ ለምለም የተዋረድሽ ቀን አችን አያርገኝ😂😂😂

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 11 дней назад +22

    ጸሎት
    አድርጉልኝ
    ወገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KalkidanAdidas
      @KalkidanAdidas 10 дней назад +1

      እመብርሃን ትሁንሽ

    • @degis9636
      @degis9636 10 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @BayushSitaayew
      @BayushSitaayew 9 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 11 дней назад +27

    እያደረ ጉድ መጨረሻው ናፈቀኝ❤😢

    • @busyline3833
      @busyline3833 11 дней назад +2

      እኔ አለሁ የኩኪ ነገርቱ😅😅😅

    • @Jamela-g3t
      @Jamela-g3t 11 дней назад +2

      እኔ ም ወላሂ

    • @ShibirieGashaw
      @ShibirieGashaw 11 дней назад

      ኩኪ በየሄደችበት ተንኮለኛ

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p 11 дней назад

      ​@@busyline3833ኩኪ በጣም ከባድ ሰው ነች

    • @LubabaAbdu-g7p
      @LubabaAbdu-g7p 11 дней назад

      ​@@ShibirieGashawበጣም አስቸጋሪ ነች

  • @David-dj4el6ki2i
    @David-dj4el6ki2i 11 дней назад +7

    በጣም ነው ስራዋ ያስጠላኝ ስርቆትና ማጭበርበር በጣም እጠላለሁ ከቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችበትን ብቻ ነው ማደንቅላት

    • @tesfanesh-w8v
      @tesfanesh-w8v 10 дней назад

      ደባሎች ላይም ቆጆ አድርጋ ሰርታለች

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 11 дней назад +12

    መንፈስ ነው አላሉም😂😂😂እውነትም መንፈስ🤣🤣🤣

    • @ZulalaAt
      @ZulalaAt 11 дней назад

      😅😅😅😅

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 11 дней назад

      ሲጃጃሉ አታውቂም

  • @momnaa4403
    @momnaa4403 11 дней назад +12

    አይ ጠልፌ የታወቅሽ ቀን😂😂😂😂😂

    • @Tiyashow
      @Tiyashow 11 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 11 дней назад +2

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂 መፈስ አላሉም የሰራተኛይቱ ሌብነት። መፈስን እያሉ ቤቱሁሉ ግርብብዱ ወጣ😂😂😂

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 11 дней назад +9

    😍😍😍😍እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ጉዶች😁

  • @WeynshetMolla
    @WeynshetMolla 11 дней назад +6

    ወቸዉ ጉድ መጨረሻዉ ናፈቀኛ

  • @TenaWorku-u1k
    @TenaWorku-u1k 11 дней назад +3

    ኤረ ይድፋቹ ስገደት ላይ ነኝ አባቴ ሞተ የተባልኩ ቀን እደዚው ቁጭ ብድግ አልኩ ምነው አዴ እኳን አትነቁም ብልታቹ እስኪወሰድ መፈስ ነው ልትሉ ነው በሉ ቅመሞቼ በዛው አፅናኑኝ እርስቲያን እሕቶቼ በፀሎት ሙሥሊም እሕቶቼ በዱዋ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን አገራችን ሰላም ያረግል ክፉ ነገር አያሠማቹ ግን ትንሽ ንቁ

  • @islamispeace7496
    @islamispeace7496 11 дней назад +7

    በእርግጠኝነት ዳኒ ነው የሚነቃባት የሚይዛትም የተናቀ ነገር ነው ቁም ነገረኛ ሆኖ የሚገኘወወ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 11 дней назад +8

    ዛሬ እውነቱ ካልወጣ እንግዲህ አልከታተላችሁም እዛው ተግማሙ

  • @hiwotcinema
    @hiwotcinema 11 дней назад +6

    በጉጉት ጠብቀን ደሞ ሲለቀቅ እንደገና ሌላ ጉጉት
    ማነው እንደኔ ይሄ ፊልም በጣም የሚመቸው

  • @BiiftuuJaalalaa
    @BiiftuuJaalalaa 11 дней назад +29

    It is not good Dirama, STOP🫷

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 дней назад +2

      Two mach bad

    • @asmaaabdii1348
      @asmaaabdii1348 11 дней назад +2

      ሀይ አስፈላጊ ድራማ ነው እንጂ ማስተማሪያ ነው ለምን ይቆማል ሰውየው ልጁ ላይ ነው እጁን የቀሰረው ልጅቷ ተመሰረተው እንግዲህ መታወቅ አለበት እንደዚህ አይነት አስፈላጊ ነው ሌላ ሰው ላይ እጃችንን ለመዘርጋት ሳይልቅ ማን ነው ብለን መከታተል ያለብን አስፈላጊ ድራማ ነው ቀጥሉ

    • @SalamSalam-sh4eb
      @SalamSalam-sh4eb 11 дней назад

      @@asmaaabdii1348 ewnt new mannme kemnagrachne befti atgbachn yalwen mayti 😢😢😢

    • @user-hj7pc9ui1p
      @user-hj7pc9ui1p 11 дней назад

      ደስ ካላለህ ለምን አተውም 🤔🤔

    • @primeracell570
      @primeracell570 10 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😅😅

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 11 дней назад +8

    አሁን ተዚህ ምን እንማር ሥርቆሽ 😢😢

    • @Aste221
      @Aste221 11 дней назад

      እኮ ምን እንማር😢

    • @FirdowsYasin-xw7ij
      @FirdowsYasin-xw7ij 11 дней назад

      @@Aste221 ሌባ ታደብቆ እንዳመይቃር ተማሩባት ወናው መጫራሸው ነው

    • @HayathassenThegaw-db4nq
      @HayathassenThegaw-db4nq 11 дней назад

      Eko kemejemeriyaw eskahun srkoshi

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 дня назад +1

    እንዴው ጥሎብኝ የጀመርኩት እጨርሳለው እጂ
    ከዚህ ግባ አይባልም የሌለ ነገር እኮ ነው ቲሽ😢😢😢😅

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 11 дней назад +3

    ሲስጠላ ያሄድራማ አየዋለሁ ግንምንም አሰተማሪ አደለም እየገባኚ አደለም 💀

  • @TSEHAY-em3nv
    @TSEHAY-em3nv 9 дней назад +1

    የመጨራሻ የወረደ ድራማ ደደቦች

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 11 дней назад +5

    ይሔ ድራማ በሰቀቀን የገደለኝ ግን እኔን ብቻ ነው😢😂

  • @temr8492
    @temr8492 11 дней назад +1

    ድራማው ደሥ አይልም ሌብነት አኡዙቢላህ😢 ሣሪየ የኔ ኮኪ ይሄኳን ይቅርብሽ እኔ በጣምነው የምወድሽ በሁለቱ ሥራወችሽ በ ደባሎቹ እና ቤቱ ገብታ አልወጣም ባለችው ❤❤❤ በተለይ ደባሎቹ❤❤❤❤❤

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 11 дней назад +1

    እየጣለሁት የማየው ነገር ነው የገረመኝ😅 ስርቆትን ማስለመድ እኮነው ትርፉ እና አሰሪዋች ሰራተኛ እንዳያምኑ

  • @user-jm1vg6gd5p
    @user-jm1vg6gd5p 11 дней назад +2

    ወይ ጉድ😂😂

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 11 дней назад +2

    የማይረባ ካራክተር ሳራ ስራ ምረጭ በፍቅር የምትወደጅውን ያክል ዚህ በጣም ተጠላሽ

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv 11 дней назад +4

    ደሜን አታፍሉት ትንሺ እንኳን ተጠራጠሩ ምን አይነት ናቸው

    • @اموصوديس
      @اموصوديس 11 дней назад +2

      ወላሂዉነትብለሻልበጣምነውእሚያናዲዱት

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 11 дней назад +2

    እቃቃ ጨዋታ የሆነ ድራማ

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 11 дней назад +1

    ፊልሙ ቆንጆ ሆኖ ሳለ ግን ደቂቃው አነሰ አስተከክሉ❤❤❤

  • @TizitaTizitatesfaye
    @TizitaTizitatesfaye 11 дней назад +4

    ምንድነው ግራ ምታጋባቡን ከደራሲው ነው ከediteru የፊቱን ወደዋላ የዋላውን ወደፊት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo 11 дней назад +1

    ቤቱን ልታሽጣቸው ነው እርኩስ መንፈስ ገባ ብለው😂😂😅

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl 7 дней назад

    ወይኔ ሳሪ ከዚ ድራማ ውጪ በጣም አስጠላሺኝ😂😂😂

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 11 дней назад +2

    zare indet inda sakutii sara batam tigarmiyalesh😢

  • @wswd5859
    @wswd5859 11 дней назад +2

    እቃውን ሁሉ ዘርፍ ጨርስችው እኮ 😂😂😂😂

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 11 дней назад +1

    እረወየው ይቺሰራተኛ የቤቱሲያንሳት የውጩንም ጀመረችው እሷከዚህ እየሰረቀች ትወስዳለች ፍቅረኛዋደሞ ከዛ እየወሰደ ለችኩ ይሰጣል ይሄን ትምርት ነው ብላችሁነው ግን የምታስተላልፉልን ይገርማል ከዚህቤት መመስ አለ አላለም አሳቀኝ ሰውዬው ይገርማል

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 11 дней назад +1

    ጠንፌ ያንቺስ ከፋ😂😂😂

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 11 дней назад +1

    እያደር ጉድ ኧረ መጨረሻው በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @menaluemru5713
    @menaluemru5713 11 дней назад

    እኔምለው የጊሊያድ አባትና እናት ምንያህል ሀብት ቢኖራቸው ነው ልጅቷ አጉዛ እማጨርስው😂😮😅

  • @user-bm6sx3sk4v
    @user-bm6sx3sk4v 10 дней назад +1

    ,ኡነትም መናፈስ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ql3lo4hg4u
    @user-ql3lo4hg4u 11 дней назад +3

    ጉድ ነው 🤔🤔

  • @frd11123
    @frd11123 11 дней назад +1

    ይቺ ከቱ እህ አሁንሥ አባሽው የሌብነትም ልክ አለው ቢነሡ ምን ይለብሡ አይልሞይ ሌባ አለ ያገሬ ሠው ያች ቢጤ

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl 7 дней назад

    ዳኒዬ ግን ደስ ሲል❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    በስደት የለቹሁ እህት ዎድሞቼ አለህ ካክፉ ይጠብቃን ደሚሩኝ ስዎደቹሁ አበራተቱኝ

  • @MarthaMartha-uj1eo
    @MarthaMartha-uj1eo 11 дней назад +1

    ጌታን ምንም ምንማራዉ ነገር የለም ስርቆስህ

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 11 дней назад

    ጪራሺ አይጠርጥሩም ውይ አርብ ይግደለኝ እንኮን ይህ ሁሉ ጠፍቶባቸው

  • @ፈንታየካሳው
    @ፈንታየካሳው 11 дней назад +1

    ዋየመጨረሻ ቀን

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 11 дней назад +1

    እየተናደድኩ እማየው ነገርስ😢😢

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 11 дней назад +1

    I like this drama!

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 11 дней назад

    መንፈስ ነው ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @ayantuamsalu2437
    @ayantuamsalu2437 11 дней назад +2

    Its far from reality

  • @ساره-ض8ب
    @ساره-ض8ب 11 дней назад

    ወይኔ ደረሱባት ብዬ አደነጋገጤ😢😂😂😂

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 11 дней назад

    ይህ ድራማ ግን😢😢 ለሰራተኛ ጠቅ ነው

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 9 дней назад

    እውነትም እያደር ጉድ!

  • @fvv1680
    @fvv1680 11 дней назад

    በጣም እያስጠላ ድራማ

  • @fety17
    @fety17 6 дней назад

    betam yastelali

  • @madinahassen
    @madinahassen 11 дней назад +5

    ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ደምሩኝ

  • @شمبلكاسا-ص8ك
    @شمبلكاسا-ص8ك 11 дней назад

    ጎንደር ጀግና እንጅ ሌባ የለም

  • @tube3507
    @tube3507 11 дней назад +2

    😅😅😅 አንች ክፉ ደግነቱ ባልሽም እየተጫወተብሽ ነው ጥንፌ 👉ሰዎቹ ክፉ አደሉ ኳ ለምን ይሄን ያክል ከፋሽ ያንችስ ከፋ እያደር ጉድ 😅😅የተዋረድሽ ለት

  • @user-pf3sl6gq6p
    @user-pf3sl6gq6p 9 дней назад

    ከጎንደር አች ድጋይ እራስ😂😂😂

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 11 дней назад

    Menefis alalim😀😂😂hulam endemiliw aref new enamsegenalin🙏😍😘😘

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 11 дней назад +1

    እኔምለው ካሜራ በሌለበት ዘመን የተፃፈ ታሪክ ነው እንዴ ?

  • @ghorocell7409
    @ghorocell7409 10 дней назад

    Minim desii ayii ilimii dermawuu timrtuu min dinewii

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 11 дней назад

    ኡኡኡኡኡ እረ ደቂቃ ጨምሩሩሩሩ
    Sari ነቃች መሠል ይመችሽ

  • @MohamedAli-b6f
    @MohamedAli-b6f 11 дней назад

    አይቸውአላቅምኮመትላይገብቸነበርእስኪልቹፈው😮😮

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p 10 дней назад

    ዬቤቱ. እቃ አለቀ ❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 10 дней назад

    ጉቨ የበሰም አለ አገርህ አትለቅ ይባላል ይህ ነው

  • @user-uz7fw1pg8n
    @user-uz7fw1pg8n 11 дней назад +1

    ምንድነው ሊያስተምረን የፈለገው

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 9 дней назад

    way good😂😂😂

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal 10 дней назад

    ጉድ 😂😂😂😂😂😂

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 11 дней назад

    ጥልፌ መንፈስ ሆናለችህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @LemlemGuta
    @LemlemGuta 11 дней назад +1

    እኔ ምንም እየገባኝ አይደለም አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ብላቹ ነው

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o 11 дней назад

      ስርቆት ክክክክክ

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o 11 дней назад

      እደት መስረቅ እዳለብን

  • @user-ho2jb3di3m
    @user-ho2jb3di3m 11 дней назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-tr4ye
    @SaraSara-tr4ye 10 дней назад

    Yha derma tekole ybizabete honowel tekolga seglete arfi nwe abizachut

  • @BerekaKedir-d6r
    @BerekaKedir-d6r 11 дней назад

    ቅመሞች ማነው እንደኔ ካራክተራ ደሙን ምታፈላው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 10 дней назад

    እንደዚህ አይነት ከንቱ ስራ እየሰራችሁ ባግራዉን ላይ ለምንድነዉ ስእል አድህኖ የምታሳዩት ስለ እግዚአብሔር አንሱት ኮሜንቶች እባካችሁ ሀይ በሉ

  • @NardosAbaraa
    @NardosAbaraa 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 11 дней назад

    ግን እኮ ኢትዮጵያ ሰራተኛ ካላቸው እቃ ሲጠፋ ቶሎ ብለው ነው ሰራተኛን ሚጠረጥሩት እነዚ እንዴት ሆኖ ነው ያልጠረጠሯት😂😂

  • @ይዲዲያ
    @ይዲዲያ 11 дней назад

    ሁለተኛ ኮማች ነኝ😮

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 11 дней назад

    በዚህ ልክ ክፋት 🙄🙄😀😀

  • @monn8259
    @monn8259 11 дней назад +1

    ከአረብ ነው ፍቅር የያዘኝ

  • @امعادلالخياط-ز3د
    @امعادلالخياط-ز3د 11 дней назад

    እኔ መደንገጤስ ምን የሚሉት ነው ልጁ በሩን ሲካፍት😂

  • @yaniyanu9093
    @yaniyanu9093 11 дней назад

    radu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenasemunigues3294
    @zenasemunigues3294 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Makiishow1222
    @Makiishow1222 11 дней назад

    ሳራ 😂😂😂😂

  • @AlmazTola
    @AlmazTola 11 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Mesert-lz8ej
    @Mesert-lz8ej 11 дней назад +3

    አሁን ይሄ ምንድነውምንማርበት የወደፊትየቤትስራተኞች እንድማሩ ነው😤😤😷😷

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 11 дней назад

    Manfas😅😅😅😅hhhhhhh

  • @taaduutube9116
    @taaduutube9116 11 дней назад

    Sarha tamar😂😂😂

  • @GadiiseeHiiriphaa
    @GadiiseeHiiriphaa 11 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @genet_tube
    @genet_tube 10 дней назад

    እናንት ግን ደመርኝ በማርያም😥ስንት ግዜ ለመነኩ

  • @FrRf-pi3fv
    @FrRf-pi3fv 11 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @TizitaTizita-dz9or
    @TizitaTizita-dz9or 10 дней назад

    Mechereshaw nafekegn

  • @user-zo4yy6xu3c
    @user-zo4yy6xu3c 11 дней назад

    እደትአርጋነዉ የወሠደችዉ

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 11 дней назад

    አይ ሳሪ

  • @user-zo1zb9xv6w
    @user-zo1zb9xv6w 4 дня назад

    😢😢

  • @SalamHailu
    @SalamHailu 11 дней назад +1

    Camera asigabu😅😅

    • @Habeshwt
      @Habeshwt 11 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @user-xj2vp4ur4v
    @user-xj2vp4ur4v 11 дней назад

    የተረገምሽ የቤት ሰራተኛ😂

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 10 дней назад

    😭😭😭😭😭

  • @ShemsiyaUsman
    @ShemsiyaUsman 8 дней назад

    What's your reason

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂