//አዲስ ምዕራፍ// “አሁን ታርሜያለሁ ለእናቴ መኖር እፈልጋለሁ...” እነ የአብስራ በአዲስ ምዕራፍ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 341

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 4 месяца назад +254

    ኤቢኤስን የሚወድ ላይክ❤❤

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 месяца назад +1

      እውነት ለመናገር የሚጠላውን ሸይጧን ብቻ ነው
      መስራቹም ሰራተኞቹም ረጅም እድሜ
      ሱብሀን አሏህ ሰው ኑሮውን ይመስላል
      የኔናት ከማያልቀው ሪዚቁ ይስጣችሁ ይስጠን

  • @Sunrise-oj4do
    @Sunrise-oj4do 4 месяца назад +189

    ስለ እውነት እንደ እኔ ደስ ያለው ሰው ካለ በ ላይክ ግጬኝኝኝ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 4 месяца назад +1

      አለን🎉🎉🎉

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 4 месяца назад +1

      ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ባለፈው እነዮኒ ሲጠይቋቸው አድስ ምእራፍን እየጠበኩ ነበር

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 месяца назад +27

    ኢቢየስ እረጅም እድሜ ልጅ ይውጣላችሁ እደናተ ያለውን ድርጅት ያብዛልን ያረብ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 месяца назад +57

    ወይ ኢቤሶች ቃልየለኝም ሁሌም በስራችሁ ታስደምሙኛላችሁ ባለፈው ይቺእናት ብትረዳብየአስቤነበር❤❤❤

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 4 месяца назад +54

    ወይኔ Ebs ቲቪ እናመሰግናለን በወጣ ይተካላቹ ድርጅታቹን ኣሏህ ያስፋላቹ ብዙ ችግሮኞችን የምትረዱበት ይሁንላቹ ልባቹን ኣይለውጠው 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ነው ደስ ያለኝ ባለፈው እነ ዮኒ በባዶ ዝግጅቱን ሲጨርሱ ምነው ባልሄዱ ብዬ ነበር ምክንያቱም የቸገረው ብዙ ነገር ስለሚያስብ ለማንኛውም ክበሩልን ለሰማይ ቤታቹ ይድረስላቹ

  • @Zenebchweledageberamaryme
    @Zenebchweledageberamaryme 4 месяца назад +47

    ebs ይህንን ቻናል ለእግዚአብሔር ስራ ስላደረጋችሁት እግዚአብሔር ይባርካቹ ይህ ቻናል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት የወንጌል አርበኛ የሆና ቻናል ነው የዚህ ቻናል ባለቤት እውነት ከእግዚአብሔር የተላኩ መላእኮች ናቸው የቻናሉ ባለቤቶችም በዚህ ቻናል የሚሰሩትን በፍለፊትም በስተጀርባም ሆናቹ የምትሰሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘርማዘራቹ ይባረክ ኢቶጵያ ሀገሬ እደናታይነት ሰው ስላላት ተስፋ አላት ከእግዚአብሔር በታች ኑሩልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 месяца назад

      🎉❤አሜነ

    • @AyaShegaa
      @AyaShegaa 4 месяца назад +1

      ሉላዬ በልጆችሽ ባወራሸና ባማክርሽ ደስ ይለኛል

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 4 месяца назад +71

    ህዝቡ የሚመለከተው የሚውለው የማይሆን ቦታ ነው አባይ ቲቪ ስንት ዘላኖችን እያቀረበ ቶፕ ዋን ላይ ያለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው አለች ባለፈው ቲጅ ኢቢ ኤስ ተቀምጦ ማፈሪያወች ኢቢ ኤሶች ክብር ይገባችኋል ፕሮግራማችሁ ሁሉ ከህዝብ ጎን በመቆም ስትደግፉ ነው የምናየው በርቱልን እደጉ ተመንደጉ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Stinp-g4q
      @Stinp-g4q 4 месяца назад +4

      ልክብለሻል❤❤ የሰው አሽቃባጭ ነው

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 4 месяца назад +5

      ማን አለ Ebs ቶፕ one የምንግዜም ምርጫችን ኢቤስዎች በርክቱልን በከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርላችሁ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 4 месяца назад +4

      ልክ ነው ስንት ነገር እየሰሩ ነው 👏👏👏 ግን ህዝቡ የሚወደው ዝም ብሎ መሳቅ ስለ ሆነ ነው እንጂ 💯💯 ላይክ ማድረግ በራሱ መርዳት ነበር 🙏🙏 ግን ምንም ይደረግ ያሳዝናል
      ለማንኛውም E B S ተባረኩ አመሰግናለሁ 👏👏👏👏👏👏💯💯💯 ይሂን 👏👏 ቤተ ሰብ በዚህ መልኩ ስላየን በጣም ደስ ይላል 👏👏 🙏🙏 እግዚአብሔር ሁሉንም በጌዜው ሰራ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 4 месяца назад +44

    سبحان الله ሱበሀን አላህ
    الحمد الله አልሀምዱሊላህ
    الله اكبر አላሁ አክበር
    استغفر الله አስታግፍርላህ
    لا اله الا الله ላኢላሀኢለላህ
    አላህን በማስታወስ ልባችሁን አስዴስቱ አስታዉሱኝ አስታዉሳችኋለሁ ብሎናል ጌታችን አላህ ياالله

  • @bipbip941
    @bipbip941 4 месяца назад +14

    በጣም እባየን የጨረስኩበት የቤተስብ ፍለጋ ከዛ ሲገናኙ እስር ቤት ያለው ፓርት በጣም ነበር ያለቀስኩት በመጨረሻ እደዚህ ሆናችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ለኢቢኤስ ቃላት የለኝም❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 месяца назад +26

    አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን
    የምታሳዝን እናት 😢ለልጆችሺ ያኑርሺ ልጆችሺም ደስ ይላሉ በልጆችሺ እረፊ ተደስች ኢቢኤሶች በርቱልን
    አላህ ሂድያ ሰቶችሁ መልካም ስእምራችሁን እንድቀበላችሁ የሁሌየም መልካም ምኞቴ ነው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +24

    ሉላዬ የኔ ሰፍሳፋ በስር ቤቱ ጊዜ በጣም ነበር ያስለቀሺኝ እንኳን ደስ አለሽ😢😢😢

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 4 месяца назад +6

    ኢቢኤስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነው። ፈጣሪ ሥራችሁን ይባርክ፣ ልጆቻችሁ ይባረኩ ሁሉ ነገራችሁ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። በመልካም ሥራችሁ ላይ ፈጣሪ ዕድሜ ጤናን ይስጣችሁ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ስለእውነት አዲስ ምዕራፍ ላይ በቀረቡ ብዬ ሳስብ ነበር እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ebs ባጠቃላይ እውነት ምስጋና ይገባችዋል ዘመናችሁ ይባረክ ጠላታችው ይጥፍ ሁሌም አደኛ ናቸው ምንም እከን የላችሁም ዛሬም ነገም የማልቀይረው ebs TV ነው መቅዲዬ ሉላዬ ዳኒ ዩኒ ጸዲ አብረሽ ብርክቲ ዳጊ በቃ ለእኔ ምርጥ ናቸው አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ምቀኛችሁ ይጥፍ አሜንንንን❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 месяца назад +10

    ባለፈው ሳያት አዲስ ምእራፍ ላይ ባቀረቧት ብዬ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ ምእራፎች ተባረኩ እናመሰግናለን።

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 месяца назад +24

    ebc እኮ ይለያል የስንቱን እንባ አበሳችሁት ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይካችሁ ❤❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 4 месяца назад +67

    ልጁ ወደፊት ስርቶ የሚለወጥ ጠካራ ወጣት ነው🎉🎉

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 4 месяца назад

      በጣም አስተሳሰቦ ሁሉ የሚማርክ ደሞ ሁሉንም ተምሮ ነው የወጣው እግዚአብሔር ያሳድገው ለእናቱም ሙሉጤንነትዋን እግዚአብሔር ይመለስላት

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 4 месяца назад +34

    ውይ ሉላዬ ካንቺ ጋር ስለመጡ ደስ ነው ያለኝ ምክንያቱም ያኔ የእውነት ከልብሽ ነበር ያዘንሽው እናታችን እንኳን ደስ ያለሽ ወንድማችንም ኣሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 4 месяца назад +3

      በጣም ያኔ ሉላ ስታለቅስ አብሬ ሳለቅስ ነበር😢😢

  • @tigraimida2037
    @tigraimida2037 4 месяца назад +4

    Ebs የህዝብ ድርጅት ነዉ የምር❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 месяца назад +9

    የኔ ቅን እህት 😢 ምስጋና ለኢየሱስ ይገባዎል ምስጋና አዎ 😢 ይገባዎል፣ በከፍታ በዝቅታ በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ። ጌታ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ፣ ebs ደግሞ በጣም እግዛብሄር የባርካቹ የሃበሻ ኩራት የሆነ ተቋም ነው

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 4 месяца назад

    ትክክለኛ ተረጂዎችን ስለረዳችሁአቸዉ እኛም እናመሰግናለን ይሄ ቤተሰብ ተለዉጦ ማየት እወዳለሁ እመቤቴ ታበርታችሁ

  • @TigistFekadu-w8z
    @TigistFekadu-w8z 4 месяца назад +29

    የእኔ እናት እግዚአብሔር እንኳን ደስ አሰኘሽ

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 4 месяца назад

      😢😢😢😢❤❤❤😢❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 месяца назад

      🎉🎉❤❤አሜን አሜን

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 4 месяца назад +4

    አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ላይ እንደ Ebs እምባ የሚብስ ድርጅት በመኖሩ እናመሰግናለን የዛሬው ድንቅ ነው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +10

    የስር ቤቱ ትዝታ እኔንም በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ 🎉🎉🎉

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 4 месяца назад +9

    ebs እኮ በጣም ትለያላቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ ተባረኩ ኑሩልን ክፉ አይንካቹ ከነ ቤተሰባቹ❤❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 месяца назад

    ኢቢኤስ ከሚድያው ሁ አደኛ ነው ትለያለችሁ የህዝብን ደምፅ ሰሚወች ባለፈ ለባአል አዳቀረባችዃቸው ኮሚት ላይ አድስ ምእራፍ ላይ ቢቀርቡ ብለን ነበር ያሳዝናሉ ልጁ ደግም የመሥራት ሞራል አለው አላህ ይስጣችሁ የእውነት የስቱን እባ አበሣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mistochannel4570
    @mistochannel4570 4 месяца назад +5

    ሉላ በዚህ ልጅ ያለቀሰችውን አልረሳውም። it was heart touching 😢. I was crying 😢

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 4 месяца назад

    እሰይ በእግዚአብሔር እንዴት ደስ እንዳለኝ ebs እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 4 месяца назад +2

    የኔ ባሪች ሲያሳዝን ወንድሜን ይመስላል እንኳንም ተፈታህ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ አይዟቹ ታሪክ ቀያሪ አምላክ አለ ሁሉም ያልፋል በማረሚያም ቤት ጥሩ ፀባይ ተብሎ ነው ከተፈረደበት ግዜ ቀደም ብሎ ነው የፈቱት

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 4 месяца назад

    ebs ቲቪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጣችሁ

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 4 месяца назад +10

    እማየ ❤❤❤ ተለውጠህ እናትህን እንደሚታኮራ እተማመንብሀለሁ ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 4 месяца назад +2

    ውይይይ ደስ ሲል ማርያምን በውስጤ አዲስ ምእራፍ ቢረዷቸው ብዬ ሳስብ ነበር ኢቢስ ትለያላችሁ እውነት ቃላት የለኝም ክበሩልን

  • @amma4705
    @amma4705 4 месяца назад +2

    ebsወች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወላሒ ትለያላችሁ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልልን መልካም ሥራችሁ ይቀጥላልልል ኢንሽአላህህህህህህሆህ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 4 месяца назад +16

    ለጌታ የሚገባውን ክብር ስለሰጠሽ ደሰ ብለሽኛል ዘመንሽ ይለምልም♥

  • @GyJu-i7i
    @GyJu-i7i 4 месяца назад +1

    አረ ኢቢኤሰ እምትገርሙ ማርያምን ለበአል ስጠይቋቸው ብዙሰው አዲስ ምዕራፍ ላይ አቅርቧቸው ብሎ ኮሜንት ፅፏል እና አቀረባችኋቸው የእውነት ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 4 месяца назад +3

    ውይ እሰይ 🎉አንቺ እናት ባደባባይ ያመሰገንሽው እየሱስ አሁንም በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ 🎉ebsዎች ይጨምርላቹ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 месяца назад

    ደስስ ሲል በአላህ 😢😢ቃልየለኝምለ ebs tev እናትናልጂ የተገናኙበት ሲን በጣም ይረብሺነበረ ለአላህምንይሳነዋል❤❤😢

  • @meseKerm-y9y
    @meseKerm-y9y 4 месяца назад +1

    ebs ቃል አጣሁላቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አልልልልልልል አልልልልልልል አአልልልልልልል
    ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️❤️

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 4 месяца назад +1

    ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 месяца назад +3

    ኤቢኤሶችን በጣም እናመሰግናለን ከልብ🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfj5233
    @gfj5233 4 месяца назад

    ኢቢኤሶቺ ተበረኩ እግዚአብሄር ይሥጣቺሁ ሁል ግዜም ደሥታ በቤታቺሁ ይግባ እንባ አባሾቺ ናቺሁ ታሪኩ አሥለቅሶኛል

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 4 месяца назад +5

    በጣም ደሥ ይላል እነዚህን ሥላቀረባቺሁ 👏👏

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed 4 месяца назад +2

    አጀቴን በልተውት ነበር ወላ አልሀምዱሊላህ ebs አላህ ያቆያችሁ የስንቱን እንባአበሳችሁ 😢😢😢❤❤❤

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 4 месяца назад +4

    EBS ተባረኩ እናመሰግናአለን

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 4 месяца назад

    እነዚህን ሰወች ከልብ ነበር የማስባችው በእውነት ለኢቢኤሶች ክብር እግዛብሄር ይስጣቹ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 4 месяца назад +7

    አልሀምዱሊላህ ያረብ አድስ አመት የተቸገረ የሚደሰትበት ዘመን ያድርግልን🎉🎉🎉።

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 4 месяца назад +3

      Amen amen amen

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 4 месяца назад +5

    አሜን እልልልልልልል! ምሴጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና!

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 4 месяца назад

    ወለህ እብኤሲን ልክ እነደቤተሰቦቼ ነዉ መየቸዉ ልዩ ክብር አለኝ እትዮጲያዊነቴን በእብኤሲ ዉሲጥ ነዉ መየዉ ገዜጠኞቹም የተመረጡ የተበረኩ እትዮጲየኖች ነቸዉ አለሀ ጥሎ አልጠለንም ቡዙ አጥፍ ትቪዎች ሚዲያዉች በለበት ዘመን አንዲ የተበረከ ትቪ ሰጠን አለሀ አልሀምዱልለህ የተጠፈፈን ሰዉ ከመገነኘት የበለጠ የተቸገረዉን ከመርደት የበለጠ መልከም ሲራ ዬለም ኢብኤሶች በጠም እዎደቹወለዉ እኔ አበትም የአበት ወንዲሞችም እህቶችም ሁለቸዉም ሞተዋል እነቴ ብቻ ነት በህዎት የለችኝ ግን በይሞቱ ተጠፈፍተን ኖረን ኢብኤሶች ብገነኙኝ ተመኘዉ ግን ሞት መፍቴሄ ዬለዉም

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 месяца назад +3

    ማሻ አሏህ በጣም ይገባቸዋል የልጁ ተነሳሽነት ባለፈው ሲናገር ደስ ብሎኝ ነበር ebs ሽኩረን

  • @seasea3347
    @seasea3347 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤እእእልልልል ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኛ

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 4 месяца назад +1

    Ebs በጣም እናመሰግናለን🙏 የ እስርቤት ፕሮግራም በጣም ያሳዝኑ ነበር

  • @zadargosha
    @zadargosha 4 месяца назад +5

    ምንም ቃላት የለኝም ግን እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 месяца назад +7

    ሉላየእኔም እያሠብኩሽ ነበር ባለፈው ስለተገናኛችሁ ደሥ ብሎኛል ኢቢኤሶች ክበሩልን

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 4 месяца назад +2

    ዋው ሳስበው ስጠብቅው ነበር ከእስር ወጣ ማለት ነዉ ። አላሀመዲላህ❤❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 4 месяца назад +11

    እህት ወንድሞቸ ያላችንን እንርዳቸው እንተባበራቸው

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 4 месяца назад

    ከመጀመሪያ ጀምሮ ያስለቀሰኝ ታሪክ እናተም በጣም ጥሩ ናቹ አንድ ነገር ጀምራቹ በመሀል አትተዉም እስከ መጨረሻ ነዉ አብራቹ የምትሄዱት

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 4 месяца назад

    ወላሂ ደስ ብሎኛል ይህን ልጅ ስለረዳችሁት ጠንክር

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 4 месяца назад

    የኔ ውድ የኔ ትሁት ፈጣሪ ባሰብክበት ያድርሰህ ለእናትሁም እረድም እድሜ ይሰጣት ከጤና ጋ ኦፍ ፈጣሪ ይሰጣችሁ ኢቢኤሶች ሰወደው የልጄን ያክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 4 месяца назад +5

    እሰይ እልልል አዲስ ምዕራፍ ተመኝቼላቸው ነበር በቀረቡ ብዬ አልሃምዱሊላህ ኢቢኤስ አላህ ያቆያቹህ አስፍቶ ይስጣችሁ የቡዙዎችን እንባ አብሳቹሀል

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 месяца назад +4

    የኔ እናት ታስሮ የነበረ ግዜ የተናገረችው በጣም ነበር የሳዘነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ አበቃችሁ

  • @YimegnushalAsfaw
    @YimegnushalAsfaw 4 месяца назад +2

    እኔ በኢቢኤስ ሥራዎች ሁሉ ደስተኛ ነኝ።የምችል ብሆን ባግዛቸዉ ደስ ባለኝ ነበረ ምን ያደርጋል ድሀ ነኝ።
    ስንት የመገናኛ ብዙሀን ድርጂቶች ገንቢ ባልሆነ አፍራሽ ተግባር ላይ ተሰማርተዉ ሲያሳዝኑን ፣ኢቢኤስ ግን ለወገን መከታ ሆኖ ስለ አገኘሁት ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ ነበር ከስርቤት አንሄድም ብላስጠይቀው የነበረ ስሜት

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 4 месяца назад +7

    ኢቢኤሶች ሁሌም መልካም ናቹ መልካም አይለያቹ አሁንም ዝም አትበሉ በፈጣሪ ስም እለምናችዋለው እባካቹ ያንን የጎደለ ልጅ ዘር ጠይቅ የሚባለውን ያንን ሚሲኪን ልጅ ምን ላይ እደደረሠ አሳውቁን 9:50

  • @selamselam5390
    @selamselam5390 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዚ ቀን አደረሳቹ

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
    @Hናኝየአልኢማንተማሪ 4 месяца назад

    በጣም ደስስ ይለሊ አላህ ለጡሩ ደርጀ ያደሪስክ

  • @MartaShferaw
    @MartaShferaw 4 месяца назад +3

    ኢቢኤስ በጣም እወዳችዃለሁ ኑሩልኝ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 4 месяца назад +4

    እልልልልል እማ አንጀቴ❤እንኳን ደስስስስስ አለሽ በአዲስ አመት ልጅሽን አገኘሽወሸ እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @Stinp-g4q
    @Stinp-g4q 4 месяца назад +1

    Ebs መቸምቃላትየለኝም እዴትያስደስታል ኖሮን መስጠት 🎉🎉🎉🎉🎉ማሽአላሕ ቃልዬ ወፈርሽ በሰላምነው ጉጭሽ

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 4 месяца назад +1

    የመጀመሪያግዜ ስታፈላልግ ቤቴ ቁጭብየነበር ያየሁት ኢትዪ ዛሬግን የማየልፍየለም እመዳም ኩሽና ሆኔ 😢አይጊዜ ፈጣሪ ይርዳህወድሜ አይዞህ❤

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 4 месяца назад +2

    መቼም እንድዚህ አይነት ነገርን እንደማየት ምን ያስደስታል ይሄን ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያርግላችሁ❤

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 4 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ይሰጣችው በጣም መረዳት ያለባቸው ቤተሰብ ናቸው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 месяца назад

    ከሞት መኖርህ ብቻ ለ እግዚአብሔር ከብር ይግባው የእናቱ ሃዘን እንኩዋን ታበስ ከብዙ ዘመን ቡሃላ ልጅ ማግኘት በጣም ድስ ይላል እስር ቤት መሆኑ ቢያሳዝንም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንኩዋን ድስ አላችሁ

  • @atomium8465
    @atomium8465 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ምስጋና ለእየሱስ እህንን ያደረገው ጌታ ምስጋና ይገባዋል ተባረኪልኝ

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 4 месяца назад +5

    አሳዛኝ ታሪክ በእውነቱ ስርቤት በማግኘቷ አዝኚ ነበር እውነት ኢቤኤሶች እግዚሐብሔር ይባርካችሁ የደሀ እንባ አባሾች ክፉ አይንካቹ😢😢😢😢😢

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa 4 месяца назад +12

    ኢቢኤስ ምን እደምል አላውቅ
    ፈጣሪ ጤና ይስጣቹ

  • @BarchNegn-v9r
    @BarchNegn-v9r 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለችሁ

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክችሁ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад

    ያለፈው የእስር ቤቱ ሁኔታ የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ነበረ ተፈቶ እንደገና መገናኘታቸው በጣም ያስደስታል ebs ይደግ ይመንደግ ኑሩልን ያብስራ እና እናቱ መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን

  • @Amer-sm3co
    @Amer-sm3co 4 месяца назад

    ebs ፈጣሪ ይስጣቹ ኢትዮጵያ እንደናተ አይነት ሰወች አፋርታለች በዚህ ልክ ብዙ ክፉ ዘረኞች አለን ልብ ይስጠን

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 4 месяца назад +2

    ልጁ ብስል ልባም ነው።
    እግዚአብሔር ቀድሞህ ይውጣ ፣ የምኞትህን ያሳካልህ።

  • @halehale7257
    @halehale7257 4 месяца назад +5

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 4 месяца назад

    🙏🙏🙏አናምስገናለ ደስ ይላል ❤❤

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 4 месяца назад +2

    ወላሂ ይህን ለጅ አስታውሼው ነበር እንኳን ተፋተክ መጨረሻሃን አላህ የሰምርልህ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 4 месяца назад +1

    ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነው እኮን ለዚህ ቀን በቃችሁ❤❤❤ ebs thinks❤

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 4 месяца назад

    እይ ሉላ መቅዲ ዳኒ ለነዚህ ሰዎች አልቅሳችኋል ዳኒ አጠገብ የምትቀመጠው ሰማ
    ተፍቶብኝ ነው እግዛብሔር እኮ
    እናንተን ሰውን እንድታገለግሉ ነው እሱጋ ያስቀመጣችሁ ጥሩ ለስው ልጅ አዛኝ መሆናችሁን አይቶ እግዚያብሔር አሁንም እነዚህን
    ሰዎች እቤታቸው እየሄዳችሁ ምከሩ አበረታቱ ጠይቋቸው
    በየአመት በአሉ ትልቅ ቦታ የሚደርሱ ናቸው

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 🙏😊

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 4 месяца назад +1

    ማሸ አሏህ አሏህ ይስጣቹሁ ያምር ቀለት ዬለኝም ebs🎉🎉🎉🎉

  • @hirutdemise7228
    @hirutdemise7228 4 месяца назад

    ውይ ማሪያምን እዚ ላይ ባቀረቦት እያልኩ እየተመኘው ነበር ፈጣሪ ይክፈላቹ❤

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 4 месяца назад

    የአብሲራ ጠንክረህ ሰርተህ ተለዊጠህ እነትህን እንደምተሰርፈቸዉ ተሲፈ አረገለዉ ገነ ልጅ ነህ በርትተህ ሲራ እሺ

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 4 месяца назад +4

    መሸአለህ እንኳንም በሰላም ፈታልሽ

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d 4 месяца назад

    የኔናት ነገርይቀየራል እየሱስ ታማኝነው እዚህ ያበቃሽ ከዚቦሀላምእሱያቃል ያመሽው ጌታ አይጥልሽም😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatenegtu-tc5xz
    @hayatenegtu-tc5xz 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ኢበሲ ጨጨምሮ ይስጣችህ የሀ እንባ አባሺ❤❤❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 4 месяца назад

    masha Allah betam new dess yelagn❤

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 4 месяца назад

    EBS YOU DID A GREAT JOB 👏🏽

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 4 месяца назад

    በጣም ደስስስ ብሎኛን ፈጣሪ ምልቶ ያስደስታቹሁ❤❤❤❤

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 4 месяца назад +3

    ሱቁን ስከፍቱለት ልጁን እደት በሱቅ ስራ ውጤታማ እደሚሆን ባለሙያወች ትምህርት ይስጡት እደት ደበኛ ማፍራት እዳለበት የትቦታ ሸቀጥ ማምጣት እዳለበት እደት ትርፍና ኪሳራን ማወዳደር እዳለወት ወዘተ በውቀት የተገደፈ ስራ እድሰራ የንግድ ስራ ባለሙያወች ትምህርት ቢሰጡት ጥሩነው በስራ ከቆይ ሰወች ብዙ ትምህርት ይወሰዳል ይህን ጉዳይ በትኩረት በማየት ከባለሙያጋ በስልክም ሆነ በአካል አገናኙትና ያስተምሩት

  • @merrylove5398
    @merrylove5398 4 месяца назад

    Fetari yibarikachu betam new desi yalej endezi bemadregachu

  • @lidetytub
    @lidetytub 4 месяца назад +3

    👉😠የእትዮጵያ እዝብ ሆይ ebsn ደግፉ ብያንስ ላይክ ሸር እናርግ እዩት ለእነሱ ይጠቅማል 😢 ምንም ተመልካች የለም ለምን ግን ወገኖቻችን በየሳምንቱ እያገዙን ነው እኮ ❤❤እኔ ፕራንክ ስድም ብሆን ብዙ ተመልካች ብዙ ላይክ ኮመንት ይኖራል 😡 ብያንስ በማየት እንተባበራቸው❤ ebs ተባረኩ ❤❤❤