//እንተዋወቃለን ወይ?// “ስሜን አቦ ሰጥ የተባልኩት ለመጥራት ስለሚቀል ነው…🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 213

  • @ሰውለሰውአርሴማ
    @ሰውለሰውአርሴማ 4 месяца назад +28

    ሉላዬ የሀገራችን ገበሬዎች ፎጣቸው እንደዚህ ጣል ያደርጉታል እናማ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ መሰለኝ እንደዛ የታየሽኝ

  • @tessemaabate3836
    @tessemaabate3836 4 месяца назад +36

    ሉላ ምርጥ አለባበስ ነው።

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw 4 месяца назад +22

    ሉላ የዛሬው አለባበሥ ሸ ፀጉርሸ ያበደ ነው 😮😮😮በጣም ያምራል❤❤❤❤

    • @wollokocha
      @wollokocha 4 месяца назад +1

      ገልቱ የሠው ሰይጣን መሆን አለብህ መቸም አደበኛ ሠው መበላቀጥና መራቆትን አይደግፍም😢

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 4 месяца назад +10

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የሉላ ጥያቄ ነው ምርምር አድርገሽ ሁሉንም ማወቅ የምትጥሪው ነገር ይመቸኛ😂😂😂

    • @FjiHcc
      @FjiHcc 4 месяца назад

      😂😂😂

  • @Debre-ki7rk
    @Debre-ki7rk 4 месяца назад +8

    ሉላዬ የእኔ ምርጥ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 4 месяца назад +15

    የዛሬወቹ ወንዶች ሚስኪን ናቸሁ ርግትያሉ ትዳራቸውን አክባሪ ይመስላሉ❤❤😂

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 4 месяца назад +23

    ያላህ በቃቹ በልን ሰላም አርግልን ኢትዮጵያ Palatine yareb Erdachew😢😢🇵🇸🇵🇸💔

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      አሚንያረብ እሕቴደምሪኝ❤

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 4 месяца назад

      ከልብሷ ይልቅ እራሰዋ ላይ የተሸከመችውን የሚዘገንን ባዕድ ነገር ብትተቹ? አይሻልም?

    • @Maryamjemal-o2i
      @Maryamjemal-o2i 4 месяца назад

      Ya Allah😢

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 4 месяца назад +4

    የማሬ ባልዋ በጣም ተመቸኝ ሴት ልጅ ሱሪ መልበስ የለባትም ማሬ ልብስሽ በጣም ነው የወደድኩት ❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +1

    ,ሉላ ልዩ እንደት እንዳማረብሽ አለባበስ ሁሉም ያምርብሻል❤❤❤

  • @AmrinaHassen
    @AmrinaHassen 4 месяца назад +13

    ሉለዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 4 месяца назад +2

    ሉሊ ወላሂ ፕሮግራምሺ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ በሳቅ ነው የምጨርሰው ፕሮግራምሺን ሀቢብቲ ሳምንት እስከሚደርስ እየቸኮልኩ ብታይ

  • @Seade-vw5jd
    @Seade-vw5jd 4 месяца назад +4

    እኮን ደህና መጣችሁ ሉላየ በጣምነዉ የምወድሽ❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 месяца назад

    የአባይነሽ ባል ደስ ይላል ወንድ ልጅ እደዚህ ሲሆን ደስይለኛል

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 4 месяца назад +4

    😊ጭራሽ የሀበሻ ልብስ የሚጠላ የመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ይህማ ድግምት ነው ክክክክ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 4 месяца назад +2

    ሉላየ አለባበስሽ እንዴት እንደሚያምር ለነገሩ የለበስሽውንም ብትለብሽ ተሙሉ ቁንጅናሽ ጋር ታምሪያለሽ

  • @AlmazAlmazafewerki
    @AlmazAlmazafewerki 4 месяца назад +4

    ባህላዊ ልብስ ኣይመቸኝም ኣላለም ጉድ እኮ ነው!!!የኢትዮጵያውያን ማንነታችንን እንደ ሆነ ኣያቅም ማለት ነው??? ደሞ ሱሪ ሴት ኣትለብስም በእግዚአብሔር ኣይን ሃጥያት ነው በጠቃራኒ ባልከው ታረምበት ኣደራ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 4 месяца назад

    ሉላ ይሂ አለባበስ የኛ ባህል ነው ወይስ የማ በሚቀጥለው እሁድ ብትገልጺልን ደስ የለናል በተረፈ ድነቅ ነው

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 месяца назад +2

    ግንወንዶችለምንድንነዉሚስቶቻችሁንሱሪየምታስለብሱት መካከልያለዉልጅጀግና አጭርቀሚስእናሱሪአልወድምአላ አላህሂዳይስጣችሁ

  • @MadeMade-mm3tn
    @MadeMade-mm3tn 4 месяца назад +4

    ሉላየ ከላይ የለበሺውን ከቀበቶው ጋር ሺሺን አርገሺ ብታስሪው የበለጥ ውበት ይኖረዋል

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 4 месяца назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 መገን እኔ ሉላ የለበሰችው ወላሂ ከላይ ያደረገችው ከተጠያቂወች ላይ አንስታ ይዛላቸው መስሎኝ ነበር 🤣

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад

      ሀሀሀሀሀሀአሳቅሺኚ የአዶን ለበሰቺመስሎሺ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 4 месяца назад +1

    ሉልዬ በጣም ነው የምወድሽ አለባበስሽ ቆንጆ ነው 💕❤️

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 4 месяца назад +3

    ሉላዬ ሻርብ የለበሰች መስሎኝ ዛሬስ ከምን ብዬ ለካ ልብሱ ነው🤭🤣🤣🤣🤣

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini 4 месяца назад +3

    የአበሻ ልብስ አልወድም ኣላለም ምን አይነቱ ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ያሰላም
    ዋናው ልብሳችን

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme 4 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂ዉዲነዉ ግዛእንዳይባልነዋ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 месяца назад +2

    የሉላ ልብስ የለበሰቺዉ አብሮ የተሰፋ ነዉ አይናቺሁ አያይምዴ ሻርፕ ደርበሺ የምትሉት ከስተጀርባዋ የተሰፋ ነዉ ፋሺን ነዉ እስከመቼ ፋራ እንሁን እንሰልጥንጂ ዘመዶቼ አለባበስ ልመዱ 😂😂😂😂

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 месяца назад

    የአባይ ነሽ ባል እርጋታው ደስስስ ሲል

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +1

    የሀበሻ ቀሚስ አልወድም ይህስ መንፈስ ያለበት ነው ሀሀሀ

  • @NeimaAsnbet
    @NeimaAsnbet 4 месяца назад +4

    ሉላዬአለባበስሽያስጠላል

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 4 месяца назад +1

    ሉላ ስታምር ዉብ

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 4 месяца назад

    ምንዓይነትአለባበስነው የሚያስተላልፈው መልክትም ዉበት የለውም እንዳትደግሚዉ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 месяца назад +1

    የህድ አለባበስነው ፈሺንነው አሁላይ አገራቺላይ ልመዱት አድስነገረስታው😳😳😳😳አትበሉ

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 4 месяца назад

    እና አቦሰጥ 30 ነው ያመጡት 😢
    የመጀመርያው 10
    ሁለተኛው ቀምስ 10 እና እባብ10 በድምር 30 መልሰዋል

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 месяца назад

    ረጋ ያለ ወንድ ሥወድ የዛሬወቹ ወንዶች👌👌

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 4 месяца назад +2

    ዛሬ የሉላላ ፀጉር ተቁይሯል

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад

    ሉላየ ዛሬደሞ በግጠባቄነውየመሰልሺኚ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 4 месяца назад +1

    አይ ግዜ ድሮ እድህ የሚለብስ ያበደ ስው ነበር ዛሬ ግን ፍሽን ሆነ😂

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад

      እነትነው እኔኮአሜገርምህ በግጠባቄነውየመሰለቺኚ ምርጥቀሜስብታርግያምርባታል

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    እኔ በአዚህ አድሜ ሴት አአላውቅም ነበር ይገርማል

  • @tiegsttadesemekuanint8793
    @tiegsttadesemekuanint8793 4 месяца назад

    Lulita alebabesesh betam new miamerew beteley yezarew leyu new😍🥰

  • @SEMIRASEID-vs2sx
    @SEMIRASEID-vs2sx 4 месяца назад +5

    ዉሻ ለምንድነዉ የሚያረቡት ጉድ ኮ ነዉ

  • @haben8627
    @haben8627 4 месяца назад +3

    ማሬ ማርየ ልዩነቱ????

    • @Almiab
      @Almiab 4 месяца назад

      eqo aw 1 aydel enda

    • @haben8627
      @haben8627 4 месяца назад

      @@Almiab anid new gin netib alsetechachewuim

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 4 месяца назад

    ሉላ ፍቅር

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 4 месяца назад +3

    የአባሻ ቀሚስ አመቸኝም አላለም እንኩሮ😂😂😂

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂ሉላ የሀበሻቀሚስሲል😂😂😂😂እደትእደደነግጠች

  • @Emeye633
    @Emeye633 4 месяца назад

    ውንብር ላይ ቁጭ ብልሽ ብትጠይቄ ሉላየ እኔ መቆም አልውደም ለዛ ነው!!!

  • @AvaJames-fv6sv
    @AvaJames-fv6sv 4 месяца назад +2

    ያበሻው ቀሚስ ዋጋው ፈርነው እንጂ
    ያበሻ ቀሚስ አይጠላም

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 4 месяца назад +7

    እስኪማነው በቅናነት ሚደምረኝ አይከፈልበትም ቅመሞችዬ❤❤❤

    • @SameraRose
      @SameraRose 4 месяца назад

      ሉኡላዬ በጣም ዘንጠሻል ብታገቢ ጥሩ ነው አላእ ጥሩ ባል ይስጥሽ ቆንጂት

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 месяца назад

    ሉላ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 4 месяца назад +1

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ 💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 4 месяца назад

    You made mistake what is the deferent between Mare mar Ye they should deserve the point

  • @zinet4736
    @zinet4736 4 месяца назад +9

    ሉላ ዛሬ ትካሻሽ ላይ የተሸከምሽዉ ሻርፕ ነዉ ልብሥ😂😂😂😂

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 4 месяца назад +1

      የተመታሽ😅😅😅😂😂😂

    • @zinet4736
      @zinet4736 4 месяца назад

      @@sarabrara1262 ክክክክክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад +1

      ዙዙዬደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ​@sarabrውዴደምሪኝ❤ara1262

    • @zinet4736
      @zinet4736 4 месяца назад

      @@DadaTube225 ደመርኩሽ

  • @MulukenBonka
    @MulukenBonka 4 месяца назад +6

    ሉላዬ ዛሬ ልብሽ አይመጥንሽም

  • @TechNology-q3e
    @TechNology-q3e 4 месяца назад

    ሉላዬን ማንም እንዳይናገርብኝ😡

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 месяца назад

    በጓደኝነት ሲባል ምን ማለት ነው

  • @ToybaKebede-ow7xj
    @ToybaKebede-ow7xj 4 месяца назад

    ሉላየ አለባበስሽ ዋው

  • @Tigabu605
    @Tigabu605 4 месяца назад +2

    I love Ethiopia people❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጆንየአዴብራልጅ
    @ጆንየአዴብራልጅ 4 месяца назад

    እንኳን ደህና መጋቹ❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 4 месяца назад +11

    ቆይግን ሙስሊሞች ለምድነው የማታሳትፊት ሁሌም ክርስቲያነው እሳ😮😮😮

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ውዴደምሪኝ❤

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 4 месяца назад +5

      ካልተመዘገቡስ እይታችሁ የተንሸዋረረ ባይሆን የቀረቡም ነበሩ ቀሽም ባንሆን

    • @medihussne
      @medihussne 4 месяца назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 4 месяца назад +2

      ዘረኛ ለምን አች አትሄጂም

    • @hadyaendris1447
      @hadyaendris1447 4 месяца назад

      @@addiseabebe-x5c ዘረኛኝነት ምን አመጣው🙄

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 4 месяца назад

    So nic 😮 lebesesh endat edemiyamer

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 месяца назад +2

    የመጀመሪነኛ😂😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      አሚዬደምሪኝ❤

  • @ergoyezelelew4115
    @ergoyezelelew4115 4 месяца назад

    ሉላየዛሬደግሞበጣምተዉበሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 4 месяца назад +1

    ሉላ ❤❤❤መለሎ

  • @bizuyekefelegne2498
    @bizuyekefelegne2498 4 месяца назад

    menz gishe rabel yemtgegnewu kesemen debub wolo kemsrak mekoy kemrab weraylu kedebube menz mehalmeda newu ebakachihu astewawukuln lula betam adnakish negn

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 4 месяца назад +1

    ሉላየይ

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 4 месяца назад +3

    ሀበሻ ቀሚስ የማይወደው ሰውዪ ሚስት ሱሪ ስትለብስ 😂😂😂😂የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጅል😂😂😂😂

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 4 месяца назад +9

    እሰኪ በተክሊል ማግባት እምትፈልኪ ሴት ካለሺ እጂ ወዴላይ

    • @kidiestalemu3331
      @kidiestalemu3331 4 месяца назад +1

      😚❤🙏

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 месяца назад +2

      ፀልይ የምን እጅወደላይ ይችአይነት ሚስት በጾሎት ብቻ ነዉ ❤❤

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 4 месяца назад

      ተክሊሊ፡ለማግባት፡በዚህ፡ይሆናል እንዴ፡በፀሎት፡በሱባኤ፡ፈጣሪን፡መጠየቅነው፡የሚሻለው

    • @alemnesh1700
      @alemnesh1700 4 месяца назад

      አለሁሁሁ❤❤❤❤

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 3 месяца назад

      መታደልን ይጠይቃል ንፀህናን

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 4 месяца назад

    ሉላ ልብስሽ ያምራል😍

  • @hindhind9969
    @hindhind9969 4 месяца назад

    ሉላየ ዛረ ደሙ ህደመሰለሸ❤❤🎉🎉

  • @TrF-ur5rp
    @TrF-ur5rp 4 месяца назад

    በለኮማታሮች ቅነታችሁ የተለያነው
    ሉለ ጨዋ ልጅነች እስከ አለበበሶዋ
    እና ከለይ የታሰጠትነው ምን ተርገው ተደ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 4 месяца назад

      ጸጉሩሥ የተሠጣትነው

  • @MdHayal-h4g
    @MdHayal-h4g 4 месяца назад +3

    እኔ የሉላ ልብስ አልተመቸኝም ዛሬ እናንተስ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 4 месяца назад +4

    ሉላ ዛሬ ደግሞ አገር ባህል ልብስ አይመቸኝም የሚል ዝግምተኛ አቀረብሽ ?
    ነገ ደግሞ የለየለት እብድ ታቀርቢያለሽ ?

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 4 месяца назад +1

    ከዚ በላይ እንዴት ትልበስ ዝምብላቹ አትተቹ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 4 месяца назад

    ሉላዬ ቆንጆ❤

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 4 месяца назад +1

    ምቀኛ ምን አገባሽ 😂😂

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад

    እኔእሜገርመኚ ቶፍግጥሞንአያጣምየተባለው እውነትነው ማለትነው ሁሉንምሳያቸው አይነናቆም አይ እኔማ ስመርጥ ተመራጫእዳልሆን ፍራሁ

  • @ZulfaTemam-v6n
    @ZulfaTemam-v6n 4 месяца назад +1

    ለምን አስፈለገ ሻርብ ትከሻ ላይ?

  • @አእ
    @አእ 4 месяца назад

    አይ ሴቶች ከየትኛው ጉድጓድ ትገቡ ይሆን

  • @bizuyekefelegne2498
    @bizuyekefelegne2498 4 месяца назад

    ere ebsoch gishe rabel woreda yemtgegnewun dayer mariyamn astewawukuln wedezawum gishe rabelnm abrachihu astewawukat tamregna bota yaltenegerelat hager nat

  • @YasinAdem-hj1pf
    @YasinAdem-hj1pf 4 месяца назад

    ሉላየ የዛሬው ውበትሽ ሳላደቅ አላልፍም

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 4 месяца назад +1

    ደሙሩኝ ውዶቼ♥️🙏

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 4 месяца назад

    እንደው የዛሬዋቹ እንደዉሩድ ናቸውና ማሬ ማሬ

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me 4 месяца назад +1

    ዛሬ የሉላ አለባበስ ምንኛ ነው ❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 4 месяца назад

    ዝሬ ደሞ በቤት ፍቅር እስከ ትዳር ጥሩ ነው ❤🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ውዴደምሪኝ❤

  • @bizuyekefelegne2498
    @bizuyekefelegne2498 4 месяца назад

    lulaye gishe rabeln astewawukiln

  • @beetyube
    @beetyube 4 месяца назад

    ቀሚስ አለውድም አለለም እርገጥኛ ነኝ ኦነግ ሽኔ ነው😂😂😂😂😂 ጉጭን አላልም😂

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 4 месяца назад

    Lula ዛሬ የለበሽው ደግመሽ መልበስ ብታስቢ ሻሹ አስወልቂው የልብሱን ውበት አጠፋው

  • @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
    @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ 4 месяца назад

    ሉላ ግንሻርብነው ምድነው😂😂

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 4 месяца назад

    ለዚያውም አቅሙ መጠጫው ቀረ??

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 4 месяца назад +3

    ሉላ አለባበሰሺ ቂጥሺን አፍድደሺ ወንዶች ፍት በጣም አሰጥላሺን

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 4 месяца назад

      ኧረ አየየባልም😱

    • @SerkalemBehaylu-xy9tq
      @SerkalemBehaylu-xy9tq 4 месяца назад +1

      ምን ማለት ነው ?ሰንት አይነት ሰው አለ

    • @زوزوالمغربي
      @زوزوالمغربي 4 месяца назад

      ላች ብላ ቦጭቃ ትጣለውደ😮

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 4 месяца назад

      የየቤቷ ገገማ አግዚኦ 10:49

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 4 месяца назад +1

    Welcm wudochi💔💔💔

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 месяца назад

      ውዴደምሪኝ❤

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 4 месяца назад +1

    ሉላ❤❤❤ ስወድሽ❤

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 4 месяца назад +1

    በግድ ህንድ ልምስል ነው?

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 4 месяца назад +1

    ወይ ጉድ እንዴት ያበሻ ቀሚሰ ይጠላን

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 4 месяца назад +11

    ቀጣይ አብይን ከሚስቱ ጋር ይቅረብ የምትሎ

    • @SmilingCaterpillar-qq5gl
      @SmilingCaterpillar-qq5gl 4 месяца назад +4

      ሰብሰክራየብን እናነሳለን😢😢😢

    • @hgg6334
      @hgg6334 4 месяца назад

      አብይከነሚስቱ፣ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ይሻለዋልቲክቶክላይከሚዉል

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 4 месяца назад

      @@hgg6334 ይምጣነ ይጠየቅልን ምስኪንን ለምን መቀመጫ አሳጣህ ተብሎ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 4 месяца назад

      EBSን ማየት አቆማለሁ!

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 4 месяца назад +1

      ክክክክ

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 4 месяца назад

    Enda andualme aynte aynte bal baghn zara agbalau

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 4 месяца назад

    Endena enam alwedem yabesha kemes 😂

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Tegedalye
    @Tegedalye 4 месяца назад

    Is this her really hair

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 4 месяца назад

    Lulayaaaa❤❤❤

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 4 месяца назад

    አንተ ልጅ ሱሪ አስለብሳ ደብርዋታል 😏

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 4 месяца назад

    😂😂😂😂ጉንጮን

  • @santayo7421
    @santayo7421 4 месяца назад

    ❤❤❤😂😂