Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስትገርሙ ይሄ ሁሉ ድርጊት ግን ለምን እኔ ግን እንኳን ከሌላ ሴት ጋር አድሮ አይደለም ተስሞ ቢመጣ እራሱ አልቀበለውም በበኩሌ አረብ አረብ አትበሉ አረብ ሀገር የአረቦች ነው የአረብ ጅብ ይብላቹ ቲሺ
አያድርስ ነው
ከባድ ነው ግንበበኩሌ ልክነሺ እኛ ኢትዮጵያ ነታቺንን በአረብ መቀየር የለባቼውም ትክክል ነሺ እህት
ጣስ ዉሰዱ ያረብ ሀገር ሴት
tekkle ena leyou
ማን ይታመን ልጅም የወለደው ልጅም ያልወለደው ሁለቱም ሽፍታ ሆነ እረ እኛ ወንዶች ቆም ብለን እናስብ ልቦና ይስጠን ...
አሚን ልቦና ይስጣቹ
Aj Jsjs አወ ይስጣቹ አይ ወንዶች
Amen😃😃
ኣሜን ይስጣችሁ ስንቶችን አስለቀሳችሁ
እውነት ሁሉም አንድ ሆኑ
*ከእንደዚህ አይነት ወጥ ቀማሽ ወንድ ይሠውረን የሰው ባል የምቀሙ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ቦታችሁ ገሀነብ እሳት እንደሆነ እወቁት ይኸ የእግዚአብሔር ህግና ትእዛዝ ነው ወዮውላችሁ* 😢😢😢
ከሌላ ሴት የለመደ ወንድ አይጠቅምሽም እህቴ ጥርግ ይበል ደሞ ወንድን ማመን እትኑን ቆርጦ ነው
😂tkkl mar ene mn bihon wendi yitamenal blo maseb ayichalm
اوغاي اوغاي ክክክክክ
ክክክክክ እንትኑ ከተቆረጠማ እሷም አትፈልገው 😜😜😜😜
Kkkkkkkk
😃😃😂
እደ ሰውየው ታድሎ እንዷ በበር ስታስገባው አንዷ ሴት በመስኮት ታስገባው አለች ኧረ ተው እህቶች ሚስቱን ጥሎ ወዳንቺ ሲመጣ አንድ ወንድ አንች ከርሷ ቆንጆ መስለሺየበለጥሺ አይምሰልሺ ነገም አንቺን ጥሎሺ ሌላ ቆንጆ ሲያገኝ አፍርጦሺ ይሄዳል ሰከን ቀዝቀዝ ብለን እናግባ የሰው ባል አንቀማ
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ምሰመው
Umu Abdurezaq 😂😂😂
Umu Abdu betkkl
ትክክል
ፀበል ያስፈልገዋልፃድቃነማርያም ውሰጂው
ወይ የሃረብ ሃገር ሴት ቆይ እኛ Ethiopian አይደለንዴ ምንድን ነው የሃረብ ሃገር ሴት የምትሉን ምን እዳስነካችው አትበይ ደግሞ ስለማይወድሽ ነው ሌላ ጋር የሄደብሽ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
ክክክክክክክክክክክክ
@@አርሴማእናቴ-ጀ1በ አያስቅም ጉድኮ ነው
Tekekili new
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂እርፍ
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እውነት እኔ ብዙ ትምህርት ወስጃለው ከባለ ታሪክ እኔ 10 አመት ነው አረብ ሀገር ጉአደኛ አለኝ አልወለድንም በልጅነቴ ነው ስደት የወጣሁት ይሄን ሁሉ አመት ቆይቼ እሱ እንካን ልጅ ወልዶ አይደለም ጉአደኛ ያዘ ቢሊኝ አጠገቤም አላስደርሰውም እላለው መቼም አትወጂውም ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን ከኔ በላይ ነው የምወደው እኔ እዚ እደሻማ እየቀለጥኩ የምኖረው ነገ የተሻለ ኑሮ እንኖራለን ብዬ ነው እኔ በጣም እየተጎዳው ስላለው እሱም እደኔ መሆን አለበት ብዬ አምናለው መቼም የአረብ ሀገር ሴት አንዴ ፈርዶባታል እጂ እደውም እደ አረብ ሀገር ሴት ታማኝ የለችም ለባላ ።።።
እልህ ነዉ የያዘሸ እንጅ ፍቅር አይመስልም ወገብሽን ጠበቅ አርገሸ ልጆችሽን አሳድጊ
በሷም በሱም መፍረድ ከባድ ነው እሱም ጥፋተኛ ነው ትዳር ብዙ ፈተና አለው ምንም ነገር ቤናደድ ማስመከር ይችል ነበረ ልጆች አሉት እኔ ጥፋቱ የሱ ነው ሴቶቺ አትፍረዱ እሷ እኮ አምናው ነበረ እዳውም ጀግና ሴት ናት
ግን ይቅርታ አድርጉልኝና በስደት የምትኖሩ እህቶች እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ ሁሌ ወንዶች ችግር ሲያድርሱባችሁ በቻ አትጩሁ እራሳችሁን ጠብቁ በእናታችሁ እኔ ትናንት አንድ ስው በኢሞ የእንዲትን ሴት እህቴን ተገቤ ያልሆነ ነገር ላከልኝ በጣም ደነገጥኩ የአረብ ሀገር ሴት መጨርሻ ይሄ ነው አለኝ እሽ እኔ እኔ ነኝ ግን ነገ በተለያዩ ሚድያዎች ቢለቀው የዛች ልጂ ህይውት ምንድን ነው የሚሆነው ? እባካችሁ ከዚህ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ እህቶች ሁላችሁንም ማለቴ አይደለም
Tkkl marye ehtechi fkregnachihum bihon atmenu hohoho gzewu tebelashital
ትክክል አይ ብቻ ፈጣሪ ይሆንል ሴቶች ላይም ድከመት አል
የሰውየውን ልብ ወደቤት ይመልስልሽ ግን እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ በሀይለኝነት መመጮህ በመቆጣት የትዳር አጋርሽን መያዝ አትችይም እኛ ሴቶች መፈቀር እንደምንወደው ሁሉ ወንዶች ደሞ መከበርን በጣም ቦታ የሚሰጡት ጉዳይ ነው ከምንም በላይ ራስሽን ፈትሺ ያልሆነ ሀይለኝነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
እስኪ ላዳምጠው የሰው ልጅ ታሪክ መፀሐፍ ነው ተነቦ የማያልቅ የተለያየ ርዕስ ያለው መፀሐፍ
ትክክል ነው
Tkkle
የወሎ ልጅ ሶፊና ፍቅርበጣም
Gn anggrw aletemchigm motafe temslalech
ያረብ አገር ሴት አትበሉ ለምን ሌላ ሀገር የሄዱትንስ እንደዛ አይልም ይገርማል ጋዜጠኛው እራሱ ንግግር ግን አስተካክል ያረብ ሀገር ሴት ኢትዮጲያ ውይ ናት አሜሪካና አውሮፓ እንደሚሄዱት ዜግነትን አትቀይርም እባካችሁ ከላያችን ላይ ውረዱ እባካችሁ
د and the
ካምር ትክክል በለሻል
እህቴ መጸሀፍ ቅደስ በዝሙት አንዱ ከወደቀ ፍቱት ይላል አትጠጊው ለምን በሽታ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ጸሎት አድርጊ በርግጥ ትክለኛ ሚስት አንቺ ነሽ ግን ባልሽ ቀልብ የሌለው ተራ ሰው ነው አይጠቅምም በትዳር የገባችውም እርሱ የዘሩትን ያጭዳሉ ለአንቺ ፈጣሪ ካሳ ይስጥሽ ብትጮሂም ብትቆጭም ከሴት ጋር አይተሽ ነርቨስ ሆነሽ ነው አይዞሽ ለባልነት እርሽው ግን የልጆችሽ አባት ነው
ምስኪን ገበናሽን ለመደበቅና ትዳሬን የምትይው ነገር ጀግና ነሽ ግን ይቁረጥልሽ ኢኤ ሰው ላንች ሃይሆንም ስድ ነው
ትንሽ ነገሩ ከኔ ታሪክ ጋ ይመሳሰላል እኔ አረብ ሀገር መስራት ከጀመርኩ 11 አመት አለፈኝ ነየ ጊዜው ወደ ሀገሬ ልጄንም የልጄን አባትም ለማየት ወደ ሀገር እሄድ ነበር ልጄን የወለድኩት ተማሪ እያለሁ ነው ሰው ሀገር እያለው ሰርቼ ገንዘብ በደንብ ሲኖረኝ ከልጄ አባት ጋር የመኖር ፍላጎት ነበረኝ የሆነ ጊዜ ግን ጭምጭምታ ሰማሁ ጠየኩት አይደለም አለ በመጨረሻ ፎቶ ተፖስቶ አየሁ ብዙ ጥርጣሬም ነበረኝ ወደ ሀገር ገባሁና አረጋገጥኩ ከአንድ በእድሜ ከምትበልጠው ሴት ላይ የ4 አመት ልጅ እንዳለው እና ግንኙነታቸውም 6 አመት እንደሆነው ስለኔም እንደምታውቅ ነገረችኝ ከሷ ጋርም መሆን እንደማይፈልግ ነገረች እኔም አማራጭ ስለሌለኝ ልጄን ይዤ አብሬው መኖር ጀመረኩ ይቅርታ አደረኩለት ነገር ግን በፍብቅ እሷ ጋ ይሄዳል በልጁ ሰበብ 10 ወር አየሁት ተመልሼ ወደ ስደቴ መጣሁ አሁን ደሞ ሌላዋን ከሀረብ ሀገር የተመለሰች እያሻሸ ፎቶ እየለጠፈ እንቁልልጭ እያለኝ ነው የሚገርመኝ ግን የሴቶቹ ነገ በኔ ምን ይደርሳል የማይሉ ስድአደጎ ናቸው እኔ በወንዶች አልፈርድም ተባባሪዎቹ የሰው ባል የሚያማግጡ ስግብግቦች ስለሆኑ
Era meferedi yalebishi besu new gin setochin betam yegeremalu
አይ ቆጆ ወንድ ልጅ አዴ ከሌላ ሴት ጋ ከሄደ ይቅርታ አያስፈልግም በዛው ቻው ማለት ነው መዳኒታቸው መውለዱ ብቻውን ትርጉም የለውም ትዳሩን ቤቱን ካላከበረ ለመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እኮን ሰው በሴቶቹም አትፉረጅ ታሪኩን እየደበቀ ነው የሚቀርባቸው ሰው እደጨው አይቀመስ እዴት ያውቃሉ እርቀሽ እምትኖሪ ከሆነማ ለውሸት ይመቻችዋል
@@fgdbbfffbnbdhb2848 tikikile konjoo
ምትገርሙ ናቹ አቺ እና አቺ መሰሎች አድሰው ወድም ሆነ ሴት 1 ክህደት ከፍፀመ ሁሌም ካሀዲ ነው ፍቅር አይደለም ይቅርታ የሚያስቀብለው ፍርሀት ነው በራስ መተማመን የለም
@@maregeawol1878 tikikile konjoo
ባል አለኝ በኔና በባሌ ፍቅራችን ያሰቀናል በጣም ብዙ ጊዜ ባለትዳሮች ሚሰቴን ፈትቼ ላግባሸ የሚሉ ዝሙት በባለ ትዳሮች ይበዛል ባሌ ውሰጤ ነው እህታችን በሀረብ ያለን ልጆች ሥም አትጥሪ አንገታችንን ደፍተን የምንኖር አለን
የባል ውሽማ ከመሆን ይሰውረን አሜን
አሜን
Amen
የአረብ ሀገር ሴት ስትል መዳም ማለትሽ ነው ወይስ እትዮያዊት ለስራ የተጓዛችዋ ስትመለስ አረብ ሆና መጣችብሽ እሰይ ደግ እኔም ባገኝሽ በኩርኩም አደርቅሽ ነበር ቲ
Asakeshgn
ክክክክክ
Kkk
አይ እህቴ አትናደጂዬ ምን ይደረግ
ውይ ምላስሽ በጌታ ስም ነበልባል ነሽ
ግን ለምን እደው አላቅም ካረብ ሀገር ሲሉ ደስ ብሎኝ ነው ለመስማት የምቸኩለው. ሸቃልነቴን እውደዋለሁ
ልክ እንደኔ ውዴ
ከ አረብ አገር ሴት አናት ላይ ወረድ በይ & የ አረብ አገርን ሴት ጦስ ውሰጂ ካንቺ ፍቅር አጣ ሄደ ወደሷ አከተመ አራት ነጥብ:::::::::: አንደው አኮ ግርርርርርም ነው የምትሉኝ ምድረ ዱዝ ሁላ ሆሆሆሆ
እኔ ግን በጣም አንጀቴን በላችኝ! ይሄ ውሻ ልክስክስ!!
ሃይለኛ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች፣የብዙ ሴቶች ችግር። ከዛ ማላዘን።
ሁሉም አረብ ሃገር የሚኖሩ ሴቶች ባይሆኑ አሉ የአስተዳደግ ጉድለት ያለባቸው እንዲህ አይነት እያዮ እያደረጉ ያደጉ ሴቶች የስውን ትዳር እና ቤተስብ ከመበጥበጥ ሌላ ስራ እና ደስታ የሚስጣቸው ምንም ነገር የለም:: እኔም ተመሳሳይ ነገር ደርሶብኛል ግን እልወለደም አብሮ አልኖርም እሱ ግን ልክ እንድዳወኩ ሲአውቅ ደንግጦ ደውሎ ሙልጭ አርጎ ነው ዘር በይ ኑሮዩን ልኑርበት ብሎ ያቀለላት እሱንም እህታ በኒሞ ደውላ ነው ከኢትጵያ ታሪኬን አሳጥርሬ ነው:: መአዛ ወርቁ ትባላላለች በድባይ ነው የምትኖረው የስው ትዳር መበጥበጥ የስው ልጆችን መበታተን የገዛ ወንድማን ያፈታች መተተኛ ልጅን ያለ አባት ያስቀረች አጋንንት አምላኪ::እንደውም ወንዶች ተተንቀቁ በየ ታንጎ ኒሞ ዋትሳፕ ቫይበር ፌስ ቡክ እየገባች ወንዶችን በጋደኝነት በምቅረብ ገንዘብ በመስብስብ ትጠቀምባቸዋለች:: መተተኝም ነች የተለያዩም fb አላት ብትገቡ በስማ
ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት።
እርሱን ሰምቸው አለው ግን ላዳምጠው ጥሮ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ተዚ ፍሮግራም አንችስ እሱለይ ሁነሽ እኔ አርባገር ሁኝ በአርባገር ሴት 6 አመት ፍቅረኛየን አስወስጃለው ግን እግዚአብሔር ይመስገ ተዚ ፍሮግራም ብዙ ተምሪ አለው ተኔ የባሰ አለና እግዚአብሔር አመሰግንአለሁ
ብርጭቆ ከነቃ አይሆንም እቃ!!!
👍💔
አቤት እኛ ሴቶች ተበድለንም ፍቅራችን እንዳለ ነው አቤት ወንዶች አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ የምታሳዝን እህት ምስኪን ሃይልና ልቦና ይስጥሽ
በጣም ይገረማል ባትለያሁ ደስ ይላል መጀመርያ ሳይሆን መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ነው የሚባለው እግዚአብሔር አድላይ ያርጋቹ ልልጆችስ ሲባል ላቺማ አይሆንሽም የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው ሳይፈልጉ አመጥተን የምናሰቃየው እር ወንዶቹም ሴቶቹም ከማግባት በፊት ቆም ብለን እናስብ ደሞ የፈረደባ ያረብ አደር ሴት በጣም ታሳዝናላቹ እኛው እያዳምጥን እንታማለን ሁሉም አድ አደለም ባትሉ ያመረጣል
አይ ሴቶች አትፍረዱ ደርሶብን ካላየነው መከዳት ምን እንደሆነ አናቀውምአትፍረድ ይፈረድብሃል
እሴቶች ግን ባልና ሚስት አልግባባ ሲሉ ለምድነው የሴቷን ታሪክ ብቻ እያለቀሰች ስትናገር እሷን አምናችሁ ወንዱን ውርጂን የምትወርዱበት የሁለቱንም ችግር ሰምታሁ ትክክለኛውን ፍርድ ስጡ ሲጀመር አንድ ሰው ከንግግሩ ማወቅ ትችላላችሁ ከንግግሯ አዳምጡዋት ነበልባልናት እንዴት ምላሷን ይችለዋል ከዛችኛይቱ ያገኘው ሰላም ስላገኘነው ይግባችሁ እየው ሰሟት ወደዜት እንደምትሄድ ሠላማዊ እሴት እንዳልሆነች ማንበብ ትችላላችሁ ለማንኛውም የባለቤቱ ስሙት ለፍርድ አትቸኩሉ።
mohamed Zewdu inem gira gabtognal bargitem wedochi batem tifati yatefalu
mohamed Zewdu anchem Chekulesh frdesh
mohamed Zewdu እነሱኮ ችግሩን መፍቼ ፈላጊው እኮ ነው ወደ እነሱ የሚመጣው ማለት ሴቶች ትዳራቸው ፈልገው ስለሚደውሉላቸው እንጂ እንሱ እርቅ ማእድ ማለት ነው ይሄንን ያልከው እሚያደርጉ ወድ ከመጣቸውም ያቀርባሉ :ግን ብዙ ግዜ ችግሩ መፍቼ እንደዚህ አድርጎ ሊፈታው ብዙ ፍላጎት የላቸውም ለዛ ነው ብየ አምናለው መሰለኝ::
ስታወራ እራስዋ የሴት ለዛ የላትም ወንድ ልጅ ምላስ አይወድም
Atfered yeferdbhal!!
እኔ የገረመኝ ልጅቷ እንደጠበኩዋት አይደለችም ያለችው ነው እሡዋም ሠው ናት በቃ ሣያት ደነገጥኩ እንደዚህ አልጠበኩም የምትይው ደሥ አይልም ወንድልጅ ውጫዊ ውበት ብቻ አይሥበውም እሡዋ በውሥጧ ካች የተሻለ ማንነት ሊኖራት ይችላል ለማንኛውም አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለበጎ ነው
ቆይ ካረብ ሀገር በመጣች ሤት አላችሁ ወሬው ግን ጰጉር ምትሠራ ሤት እንጅ አረብ ሀገር የነበረች ሤት አላለችም እደውም ባለታሪክዋ ናት አረብ ሀገር ኖሬያለሁ ያለው ፍትህ ለሥም ማጥፋት
kkkkkkkk አሳቅሽኚ
ሆሆሆ ምን ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ነው የማይስማ የለም ብቻ እርቅ ማህዶች ፅናቱን ይስጣቹ ብቻ
ወንድ ማለት ውሻ ነው አጥንት ባየበት (በሞቀበት) ሆዳም ንዬዋለው!!!!
አይዞሽ እህቴ ኑሮሽን ኑሪ እግዛቤር ይጠብቅሽ እንደኔ ግን ይሄ ቢመለስም አይጠቅምሽም
ለካ ባል መቀማማት ተጀምሮዋል ባሌን ምታይብኝ ኣይንዋን ስዉር ያድርገዉ ኣሚን ።ሴትዮ ጋር ያጣው ነገር ኣለ ወንድ ዝም ብሎ ሌላን አያይም ሲጀመር ለሠዎች ብላ ምትኖር ነው ሚመሥለው የቺን በመልክዋ ኣሣነሠቻት መልክ ትዳርን ኣያኖረውም መልካም ስነምግባር እንጂ ሴት ለስላሣ ንግግርዋ ረጋ ያለ ለባልዋ እስፖንጅ ከሆነች ለት በልስለሴዋ ይንበረከካል ። እናም እህቴ ምላስሽን መዝኚ መልክሽን ሣይሆን ።አለህ ትዳርሽን ያስተካክልልሽ የበታችነት እንዲሰማዉ ኣታድርጊው
ከከከከእውነትነው
ሚስኪን፡የኔ፡ቢጤ፡የኔም፡ጠቅሎ፡ባይሄድም፡፡የኔምእደዚህነው፡እግሩን፡ይስበረው
Ayezosh bednb tselye and ken yetsetsetal
ወይ ይች ያረብ ሀገር ስደተኛ በስቱ ነዉ የምታካስሳት
እስኪ ከአረብ ሀገር ሴት ወረድ በይ ችግርሽን እራስሽ ፍቺ ቢወድሽ እና ባፈቅርሽ አይሄድም ነበር ምን አስነክታው ነው ለምትይው ጨቅጭቃ ከሆንሽ ሰላም ፈልጎነው የሄደው እና አረብ ሀገር ሴት እያልሽ አታውሪ
ውይ በጣም የሚያሳዝን ነው ግን ባትመልሰው አሪፍ ነበር እራስዋ ጠንካራ ሆና ልጆቹን ብታሳም ናቸው ነበር የሚሻለው እንዲህ ከተለማመጠች ሌላዋጋ ያስከፍላታል ከምንም በላይ ጥንካራ መሆን ይጠቃል በሰው ሀገር ተሰቃይተሽ እዚህ በግሞ እንደዝህ መመሰቃቀል ያማል አምላክ ይርድስሻ እህቴ
እሷ ለጊዜው ብር አስለምዳዳው ይሆናል አይዞሽ መቼ ቢሆን ልጆችን በተመለከተ ሀላፊነቱ የሚከብደው የለኛ ለሴቶች ነው ሆንም ግን ሄዶአል አትለማመጪው።
በጣም ነው ሚገርመው ትዳር የማይከበርበት ትውልድ ውይይይ አሁንስ እድሜየ ትልቅ በሆነ እላለሁ ያረጀሁ ቢሆን.በየጊዜው የምንሰማው ነገር አፍን ያሲዛል.ባልን እቺ እንካ እየተቀባበሉ መኖር.እብዴ ልጆች በምን አበሳቸው ነው የእናንተን ስቃይ የሚያዬደግሞስ ወንድልጅ አማቶቹ ቤት እንዴት ይገባል ነውር ነው ለሱም ክብር ለልጅቱ ቤተሰቦችም ክብር ሲባል.እኔ የሚያሳስበኝ ልጆቹ 4 ት ልጅ ቀላል አይደለም. እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያስተካክል.መችም ለመፍረድ ቀላል ነው ግን ስህተቱ ካንች ይመስለኛል በቤትሽ ስለሚኖር እንደፈለግሽ የምትናገሪው ይመስለኛል .ብቻ ኑሮሽ ይስተካከል.....
ሲጀመር አንቺ በጣም ሀይለኛ ነሽ በህወትሽ መረጋጋት ያስፈልግሻልወንድ ልጅ ጭቅጭቅ አይወድም መጀመሪያ አንቺ ከራስሽ ጋር ታረቂ ደሞከአረብ ሀገር የመጣች ሴትአትበይከኛላይ ውረጂ እራስሽ አባረሽ በሰው አታሳቢ
የኔ እህት እሱ መወሰን ካቃተዉ አንቺ ለምን አትወስኝም ቆይ መሀል ላይ እኮ አንቺ ነሽ እየተጎዳሽ ያለሽው እሱ በ 2 ቤት ተመችቶት እየኖረ ነው ያለው በቃ ለልጆቹ እንኳን ዋጋ አልከፈለም እኮ
አይዞሽ እህቴ በርቺ እንኩዋንም አምነሽው ስላመንሽው ነው እውነቱን እግዚአብሔር ያሳየሽ ላለመሸነፍ ይህን ያደረገ ወንድ ላለመሸነፍ ወይም ጥፋቱን ላለማመን በመልካም ሚስተ ላይ ብዙ ውሸቶችን መፈልስፍ ይህ ወደ ዝሙት የሄደ ባል ስራው ነው ብቻ ታምነሽ ከኖርሽ እግዚአብሔር አንቺን በጥሩ ሁኔታ ያኖርሻል ጠንካራ ሁኚ
እኔ በወለድሁ በ6ወር ነው ልጅን ይዙ ጥየው የወጣሁት ልጃችነን እነሳድግ እንስር ፀባይህን አስተካክል እንነጋገር ይሹፉብኚ ነበር ዉሀ ቀጠነብሉ ይጣላኚል በጣም እወደዉ ስለነበር ከወጣሁ ብኃላ ይህን አድርጉቢሆን ብየ እንዳይቆጨኘ በጣም ታገስሁት ሁልጊዜ በስውች ጉዳይ ይገባል እንድ ፖሌስ ከአቅሜ በላይ ሆነ እንኳን እኔ ልጅ ሊጉዳሆነ ከዚ ብቻየን ወስንሁ ከእናቴቤት ሁኛ አሳድገዋለሁ ብየ ጥየወጣው ከ አድስ አበባ ክፈለ ሀገር በመኪና 2 ቀን መንገድ ተጉዠ እናቴጋ ደርስሁ ብቻዮን እንደዛም ብሎ በጣም ስለምወደው ይነፈቀኘ ነበር ለመተኛት እቸገር ነበር ከዚይ መጥፉ ጉንን እይስብህ ለመርሳት እሞክር ነበር መጥፈ ጉንን ማሰቤግን እራሴን ጉዳኝሌላ ወንድ ሌላባል እንዳላገባ ሆንሁኘ በግልፆ በወንድምነት ዓወራና ስለፈቅር ሲጠይቆኝ ብሎክ አድርጋችዋለሁ በአካልም ከሆነ እሽሻችዋለሁ ልጂ ሁለት አመት ሲሆነው ለእናቴ ስጥች ወደ አዲስ አበባ ወጣሁ እራሲን አሳመንሆት ጥንክሩ መስራት እንዳለብኝ ስራም አገኝሁ እንዳቅሜ እየስራሁ ለልጅ የሚስፈልገውን እልካለሁ እሱ እንኳን ብር መላክ ስልክ እንኳን ደውሎ አይጠይቅም አዲስ አበባ ከአራት አመት የስራ ቆይታ ብሃላወደ አረብ ሀገር አቀናው አሁንም እዛውነኝ እሱ ከዚህ አመት ቆይታ ብሃላ እንታረቅ እይለ ተራውን ይለምናል እንኳን እሽ ልለው ይሳለፈኩትን ሳስበው ምን ይህል ትግስተኛነበርሁ እላለሁ ከእምሮ ፆፀት ነፀ ነኝ ገፈኝ እንጂ አልገፈሁትም እሱም እንዳላገባ ይነግርኘልልጂ አሁን 9አመት ሞልቶታልየእናት እና የአባት ፈቅር አቶ እይደገነው የሚስፈልገውን ነገር እንዲደርግለት እንጂ የእናትነት ፈቅር አልስጠሁትም ከስራ ከቦታ ርቀት አኩይ ይህ በጣም ይስማኘል ልጂ አሁን በጣም ጭቅጫቃና አልቃሻሆኑል እባካችሁ በተለይ ልጅ ወልዳችሁ አትለዩ ለልጅ ትልቅ ተፅኖ አለሁእባካችሁ በግልፆ መነጋገር ሞኩሩ ሁለቱም ግልፆ ከሆኑ የማይፈታ ችግር የለም
አይአተ አረብ አገር በስቱ ስማችን ይጥፋ
በመጀመረያ የአረብ አገር ሴት ምን እዳስለመደችው ብላችሁ እርስ መስጠትተገቢይ አይደለም ምን የተለዬ ነገር ታስለምደዋለችው? ?????.ታሪኩ ትምህርት አለው አንዳዴ ሰውንካለገደብ ማመን ጉዳት አለው አንች ግልፍተኛ ብትሆኝም የዋህ ስለሆንሽእውነቱን በራሳሽ መንገድ ደረሽበት ግንትልቅ ስህተት ሰራሽ በአይንሽ ካየሽው ቡኃላድጋሚይ ከሱ ጋር ሂወት ለመመስረት ማሰብሽ ትልቁ ድክመትሽ ነው ምን አይሰራልሽም ጭራሽ እየተቀባበልሽ እውነትም ሴት ልብ የላትም እሚባለው እውነት ነው እንዴት ጭራሽ እስከ ማርገዝድረስ ትደርሻለሽ ባልሽ ልክስክስ መሆኑንእያወቅሽ.ካንች.ውጭ ሂወት እንደመሰረተ እያዬሽ ምን.ነካሽ.ያንች.ስህተት ለልጆችሽስቃይ.ነው ሳታውቂ የወለድሻቸውን በደንብመያዝ ሳትችይ መልካም.ባል.ያለሽ ይመስልባልሽ እራሱ ሀላፊነት የጎደለው ነው ።እኔ እሚገርመኝ አንድ ወንድ ትዳር እዳለውካወቁ ለምን.እራሳቸውን አይጠብቁም ለምን.የሰው ባል.መጋራት.አስፈለገ.ነገበኔ.ብሎ.ማሰብ.ቀረ.ይገርማል አንች ግንከሱ.ጋር.ድጋሚ.ሂወት.ይቅርብሽ.መቼም.አይሆንሽም.ለዛውም.ለምነሽ.ነው.እምትታረቂው.ልጆችሽን.እንደምንም.ብለሽ.አሳድጊ.ያባትነት.ጥያቂያቸው.ነብስ.ሲያውቁ.ይገባቸዋል.ምንም ይኸ.ከሱ.ጋር.ሂወት.ለመቀጠል ምክኒያት.ሊሆንሽ.አይገባም.ምንም.አዲስ.ነገር.የለውም.የኢትዮጵያ አባቶች.ወልደው.የሚጥሉት ይበዛሉ ።ይቅርብሽ እራስሽን.አታዋርጅ.አይሆንሽም.መልከስከስየለመደ ወንድ.መመለስ.የማይታሰብ.ነው
እዉነት ብለሻል እህቴ
አማላዩ የሚለው ፊልም ክፍል 2 ቢኖረው ይሄ ታሪክ ነበር::
ክክክክክክክ
እንኳን ደሕና መጣቹ እናንተ እኮ ማለት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናቹ ተገኘታችሀል
የኔም ባል ሂዶል ጥርግ ይበል
Awo yebali yenam
ልጆች ነው የሚያሳዝኑት እኛ ትልልቆች የምንፈጥረው ችግር አረ ባካችው የራሳችንን ደሰታ ሰሜት ትተን ልጆቹን እናሰብ
ያአረብ ሀገር ሴት ማለቱ ምን አመጣው? አስፈላጊ ነውን? በስቱ እንቃጠል በቃ ያም ተነስቶ ያረብ ሀገር ሴት ያም ተነስቶ ያረብ ሀገር ሴት እንኳንም መነጠቀችሽ ምን ችግር አለው ወይ ተፈች ወይ ለሁለት እደሪ መችም ለሁለት እየኖርሽ ነው
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ያወጣኸኝ እግሬ መልሰኝ ሀገሬ ክክክክክክክክክህህህህህ
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ያወጣኸኝ እግሬ መልሰኝ ሀገሬ aybalm
አይባልም
ውውውው ቀልድ አደርጉት እዴ። ፍክክር እንጆ ፍቅር አይመስለኝም ለማንኛውም አይዞሽ እኛንስ ኢትዩ ስንመጣ ባላችንን ቀምታችሁ አይደል የምጠብቁን
ተይ እህት ይቅርብሽ ነገደግሞ ሶስተኛ ይፈልጋል በህጋዊ መንገድ ተቆራጭ አስደርገሽ ልጆችሽን አሴድግ
አየ ወንዶች ኧር ተርጋጉ ተው ፈጣሪን ፍሩ በማርያም ውሾች
Ande Lela sete selye yemimelese Aymeselgnm yale wende Eko mnore yeshalala (wendena Belawa Besebabet New) thank care your self my sister.
በቃ እኔ ከዛሬ ጀምሬ አረባገርን ልለቅ ነው ግን አረብ አገር የመጣች እንዳትሉኝ በጣም ነው ደሜ እሚፈላው ሆ
አይ ወንድ ምን ይሻለዋል
ያሳዝናል አትፍርዱ ይፈርዲብሀል እግዛብሄር መጨርሻቸውን ያሳምርው ሌላ ምን ይባላል😟😟
ኧረ ይቅር ይበልሽ እኔ እንኳን አስተያየት መስጠት አልወድም ግን በዛ ያንቺ የፈለገ ነገር ይሁን የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንዴ ምንድነዉ ለልጆችሽ ኑሪ እባክሽ እህቴ አይሆንሽም ተይዉ
I'm happy so first time from clash to piece really good job!
ከዚህ አይነት ጎድ እግዛብሔር ይጠብቀን
Amen ytebken
አንች እራስሽ ታናድጃለሽ ከሄደ ሄደ ነው ምን መለማመጥ ነው
እደው ጉድ ግን መጀመሪያ የሄደሰው ትዳሩን ትቶ ልቡ ውጭ ምን ያረጋል እግሩ ቢመለሥ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይርዳሽ ከቻለ ቢቀርሥ
ሆ ለአፍቹ ሚቀላቹ አረብ ሀገር ብቻ ነው እንዴ የመጣ የመጣ አረብ ሀገር ይላል እረ ሼም ዝቅ ስላለች ነው እናንተም ዝቅ አርጋቹ ምታዮዋት ስራት ይኑራቹ ለፍታ አዳሪ እንጂ የሰው ባል / ገንዘብ ቀማኛ አደለችም ምድረ ኮልኮሌ የራሳቹ ጥፍት ዘላቹ ምስኪንዋ ጋር ትጭናላቹ በሉ ተፍቱዋት እራሳቹ ቻሉ
ችግሩ ባሏጋ ነው ምክንያቱም በራሱ አይተማመንም
እህቴ እኔ ልንገርሽ ባልሽ ካንች የጎደለው ስላለ እንጂ ያርብ አገር ሴት ምን እምታስነካው የለም ያርብ አገር ሴት የዋህ ለፊ ቤተስብ ማስተዳደር የምችል ፍቅር መስጠት የምችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነት ከራሳችን ውርዱ ሂዳችሁ ያያችሁትም ያላዩትም እኩል አታውሮ እራስሽን ፈትሽ አለመነጋገር ፍቅር መስሎሽ ሳመሽ ዝም አልሽው አድሮ መጣልሽ።
እኔምለው ይሄን የአረብ አገር ሴት የሚለውን ቃል ምነው እደዚህ የወሬአችሁ ማጣፈጫ አረጋችሁት አረ ወደዛ ለቀቀ አድርጉን ምነው ሸዋ
I think she is sick just live him a lone you tray him so mane time he is not going change if I was you I live my life and my kids that all
በሽታ እንዳያመጣ ሁሉንም አምነሽ ተቀበይ ልጆችሽ ጌጦችሽ ናቸው ይጠይቃቸው በቃ ጋብቻውን አፍርሱ ከሶት አመት በሃላ ቢመጣ ምን ሊጠቅም ለሱም ልቦና ይስጠው ላንቺም ብርታትን እኔግን ባሌ ቢወሽምብኝ ውሽማውን ምንም አላረጋትም እሱ ነው ጥፋተኛ ቤቱን የደበቀው ግን ባለትዳር መሆኑኔ ስታቅ ማቆም ነበረባት። ለሚስቱ ያልሆነ ለኔ አይሆንም ብላ ብቻ ከባድ ነው
እኔም አረብአገርነኝያለሁት እኛአናሰብም ነገበኔአንልም ደሰታችንንእጂ እዛጋር የሚመሰቃቀለውን የሰውልጅ ሒወት አናሰብም እዚሖነንሰንሔድ ሰውሰለሚርበን ሳናሰተውል ያገኘነውወድላይ እንለጠፍለን እኔከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀላእዳለችው አሕያ አይነት እረስወዳድነት ያጠቃናል
Sijemer edzi ayent koshasha mehonun tawekesh lemn ateiwu neber betam balge sewu new✊✊✊✊✊✊✊✊✊
በጣም ይገሪማል በእጂዋ ጸግሪየ ተሰሪቺየ መጣሁት
ውድ አረብ አገር ያላችሁ ድንቅ ብርቅየ እህቶቸ ተጠንቀቁ።አደኛ አድጌለሁ ራሴን ችያለሁ ገንዘብ አለኝ ቤተሰብ አያገባውም መብቴ ነው ጌዜየ ነው ብላችሁ ከቤተሰብ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አታድርጉ ። ልብ በሉ። ከይቅርታ ጋር ።
እኔ ደሞ 3ኛ ልቀበልሽ ምላሳም ደግ አርገች የሰውን አትናቅ ያልጠበኳት የባል ውሽማ ሽን ብስራት አትዥም ነበር ደም አስለቀስችሽ ወንድ ናት
ውይ።በውነት ቁርጥምጥም አደረጋችሁት።እሱ ምን ይል ይሆን።የሴት። ገንዘብ። መቸም። አያኮራ።ሀሳቡዋን በየጊዜው እየቀያየረች።ጥቅጥቅ አድርጎ አሻሽቶሻል ።ሀሀ ያስነቃል ደህና ደባብሶሻል።ውይ ሴቶች አንደ ከወደዳችሁ ጦር ሜዳም ትወጫለሽ።ምላሳችሁ ባልኖረ።
ቅይ ስህተት ይልሃል ይሄ ነው🤔 ሲጀመር ሌላ ሴት ጋ የሄደ ወንድ እንዴት ትዳር ይሆንሻል ጠንካራ ብትሆኚ ሶስተኛ አባት አልባ አባት ባልፈጠርሽ እንቺ እንጂ እሱ አይወድሽም እህት እራስሽን እየሸወድሽ ነው ያለሽው በይ ቻይው🔨
እርህሱው ግን በጣም ይስጠላል ይህ ሁሉ እኛ እንድንሰማው ነው መቼም የአረብ አገር ሴት በሁሉም ነገር ስሞ ይጣፍጣል ስንት ስም አለን አላህ ግን እኛንም ከነ ማዳም እኩል ያአረገነል ምን ይታወቃል ሱበሀን አላህ
Amen.Amen
ይባስም አለ ውይ ዘንድሮ እኔስ ይሄን ጉድ እየሰማት ትዳር የሚባለው ጦስ ውስጥ እጄን አላስገባም ምነው ሸዋ ብቻይን ብኖርስ
እግዚእብሄርም ሰውም የሚያውቀው የመጀመሪያውን ትዳር ነው 2ኛዋ ሴት ምን ነካት የሰው ባል ይዞ የምን ሰላም ይገኛል ነገ ከአሜሪካ የመጣችው ጋ ይሄዳል የቀሙትን መስማት ስላለ መመለስ እና አብሮ የሚያረጁት መፈለግ ይሻላል *ሰው የዘራውን ያጭዳል* እሱዋም እርዳታ ያስፈልጋታል
Tkkl 2tegnawa fetana nechi gn esu wedeke
ውይ ዘንዲሮ ስንቱን ያሰማናል ቆይ ግን ወንዶይ ምን ነካቸዉ አፍ እረ ተዉ ግን ፈጣሪን ፍሩ ልጆቻችሁን ሚስትን እያስለቀሳችሁ የምኖሩት ንሮ ንሩነዉ ግን? ??
ካረብ አገር ሂዳችሁ የሰዉ ህይወት የመበጠብጡ የስራችሁን ይስጣችሁ እኛንም ስታሰድቡን ተኖራላችሁ የማትረቡ
ለልጆቹ እናት ያልሆነ እሷንም ጥሏት ይጠፋል
ቀልድ ነውዴ ትዳር? ከተፋታችሁ በኃላ ፍቺ አለ? አንቺም ራስሽ ባልሽን ወሽመሽዋል እሷም እንዲሁ አደረገች ምን ልዩነት አላችሁ? ልጁ እቃ ነውዴ? በእሷ አታሳቢ ስለማፈቅረው ብትይ ጥሩ ነውልጆችሽን ትተሽ ባልሽን ለመወሸም ነው ጥረትሽጂ ስለልጆችሽ ዋጋ አልሰጠሽም የልጆችሽን ህይወት አበላሸሽ ቆየኮ ከመረጠ አንቺ ነሽ የበጠበጥሽው ልትተይው አልቻልሽም በእግዚአብሔር ዘንድ ጥፋት የለብሽም ትቶሽ ሄዷል አንቺም ተይው በቃ ልጆቹን እይጂ ምን አይነቷ እናት ናት እንደኔ ጥፋተኛ አንቺ ነሽ ያቺም እሱ አይደለምመጀመሪያ ራስሽን አስተካክይ ሰውን አትውቀሺ የገዛ ባልሽን መወሸምሽ ሳይዘገንንሽ እሷን ትወቅሻለች አንቺ ምን የተሻለ ነገር አደረግሽ ?ብታፈቅሪውም ለመተው መወሰን ነበረብሽከልጅቷጋ እልህ ካልሆነ በስተቀር ፍቅር አይመስለኝም ወደራስሽ ተመለሺ እየመጣ እየጠየቃቸው ነው ራስሽ ልጆችሽን ጥለሻል እነሱን አንሺ ውሽማሽ አንሺ አግኝቷል ቢመጣም አይጠቅምሽም ዋጋውን እንዲሰቅል ከማበረታታት ውጪ እሷም ና አንቺም ና ስትይው እንዶላር ራሱን ከመስቀል ውጪ የሚተርፍ ነገር የለውም አስቢበት
አቤት መጨማለቅ እስላም ነዉ ዲኔ አላሀምዱሊላህ ኒካህ ነዉ የምን በዝሙት መጨመላለቅ ከሌላ ሴት ይደር ግን ልጅ አይዉለድ ምድነዉ አኡዙቢላህ አሁን ይህ ሰዉዬ የሁለት ሰዎች ህይወት ነዉ አጠፋ ዝም ብሎ ያለ ኒካህ ልጅ መዉለድ ወላሂ ግራ ገባኝ እፍ አኡዙቢላህ 🤔🤔🤔🤔🤔
ደሜን አፈላሽዉ ምን ጉድ ናቹ ሁለታችሁም እሱ ብቻነዉ እዴ ወንድ
አቤት እኛ ሰዎች ጉዳችን አያልቅም እኔማ ትዳር የሚባል ነገር በፍጹም አልሞክረውም ይሔን ጉድ እየሰማሁ
are ayibelimi hullum gera ayidelmi
የኔ ቆንጆ ትዳር በጣም ደስ የሚል ሂይወት ነው አንቺ ነሽ ምታኖሪው ሠዎችን ከመዉቀስ ራሣችን እናስተካክል
@@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ እናትዬ እደዚህ አይባልም ያንች ሒዎት የማንንም አይመስልም ስለዚህ እድልሽን አታውቂም
እኔስ ገና ትዳር መያዝ አስፈራኘ 😭😭😭😭
ayizoshe konjoo tsaloti argi
Kkkkkkkmokirier
Enam
ከዚህ በሃላ ወደቤቱ ቢመለስም አይጠቅምሽም የእውነት አንዴ ሄዳል ያንችን ገላ ትቶ ወደሳ ሄዳል የእውነት ለልጆችሽ አባት ነው እየመጣ ይጠይቅ ይርዳ ግን አንድቤት መሆኑ ትርጉም የለውም እሱ አጠፋ መቻቻል መኖር ነበረበት ግን ይሄ ሆነ
ኦጌታሆይበምድር ደግሰው አልቃልና አድነን
እባክሽን አትጃጃይ ፍችው ወደዛ እሄ አይሆንሽም ሆዳም ነው ሁለት ቤት ሆዱን እየሞላ ለመኖር ነው አካሄዱ ደፍረሽ እርምጃ ወሰነ አፈር ይብላ
ወዶች ከምንም በላይ ለሥሜታቸው ነው ሚጨነቁት
ልብሽ እስኪጠፋ ነው የምትወጅው
አንቺም እኮ ያረብ ሃገር ሴት ነሽ ድሮና ዘንድሮ መሆኑ ነው ልዩነት እኔ ግን ባንቺ ላይ ችግር አለብሽ ብዬ አስባለው ደግሞስ ከሄደ በኋላ ለምን መውለድ አለገሽ
እግዚያብሄር ልቦና ይስጠው ስውን ማመን ቀብሮ ነው የክህደት ዘመን ማንን እንመን
በሽታ አትፈሩም እያወቃቹ እደዚ መሆን ልጅ ሰበብ አይሆንም
አንች አረብ ሀገር ሰርተሽ ያለውን ችግር ታቂያለሽ ታዳ ዛሬ ባለብ ሀገር ሴት ተቀማሁ ማለት ምን ባይ ነው Hi ሁሉም የአርብ ሀገር ሴት እንድ አይደለም እሽ
ወንድ ልጅ እቤት ውስጥ ስላም ካላጣ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ቻይ ነው እህቴ እኛ ሴቶች። የራሳችንን ችግር እና ጥፋት እንሽፋፍን አለን እና የራስሽን ችግር መጀመርያ እዪ ደግሞ። ካረብ አገር የመጣች አትበይ ደፋር ነሽ ስላም እና ፍቅር ካለ ቤት ውስጥ ወንድ ልጅ የዋሀ ነው። እንደ ሚጥሚጣ ሲገባ ሲወጣ እያቃጠልሽው ይወናል
ኣረ የኔ እናት ወንድ ቢሄድ ሌላ ወንድ ይመጣል ሆ። እራስሽን አተጉጂ። ለ ልጆችሽ ግልፅ ንገሪያቸው ጥሩ አባት ከሆነ ይሁን። ካልሆነ ገደል ይግባ። የራሱ ኪሳራ ነው
ስትገርሙ ይሄ ሁሉ ድርጊት ግን ለምን እኔ ግን እንኳን ከሌላ ሴት ጋር አድሮ አይደለም ተስሞ ቢመጣ እራሱ አልቀበለውም በበኩሌ አረብ አረብ አትበሉ አረብ ሀገር የአረቦች ነው የአረብ ጅብ ይብላቹ ቲሺ
አያድርስ ነው
ከባድ ነው ግንበበኩሌ ልክነሺ እኛ ኢትዮጵያ ነታቺንን በአረብ መቀየር የለባቼውም ትክክል ነሺ እህት
ጣስ ዉሰዱ ያረብ ሀገር ሴት
tekkle ena leyou
ማን ይታመን ልጅም የወለደው ልጅም ያልወለደው ሁለቱም ሽፍታ ሆነ እረ እኛ ወንዶች ቆም ብለን እናስብ ልቦና ይስጠን ...
አሚን ልቦና ይስጣቹ
Aj Jsjs አወ ይስጣቹ አይ ወንዶች
Amen😃😃
ኣሜን ይስጣችሁ ስንቶችን አስለቀሳችሁ
እውነት ሁሉም አንድ ሆኑ
*ከእንደዚህ አይነት ወጥ ቀማሽ ወንድ ይሠውረን የሰው ባል የምቀሙ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ቦታችሁ ገሀነብ እሳት እንደሆነ እወቁት ይኸ የእግዚአብሔር ህግና ትእዛዝ ነው ወዮውላችሁ* 😢😢😢
ከሌላ ሴት የለመደ ወንድ አይጠቅምሽም እህቴ ጥርግ ይበል ደሞ ወንድን ማመን እትኑን ቆርጦ ነው
😂tkkl mar ene mn bihon wendi yitamenal blo maseb ayichalm
اوغاي اوغاي ክክክክክ
ክክክክክ እንትኑ ከተቆረጠማ እሷም አትፈልገው 😜😜😜😜
Kkkkkkkk
😃😃😂
እደ ሰውየው ታድሎ እንዷ በበር ስታስገባው አንዷ ሴት በመስኮት ታስገባው አለች ኧረ ተው እህቶች ሚስቱን ጥሎ ወዳንቺ ሲመጣ አንድ ወንድ አንች ከርሷ ቆንጆ መስለሺየበለጥሺ አይምሰልሺ ነገም አንቺን ጥሎሺ ሌላ ቆንጆ ሲያገኝ አፍርጦሺ ይሄዳል ሰከን ቀዝቀዝ ብለን እናግባ የሰው ባል አንቀማ
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ምሰመው
Umu Abdurezaq 😂😂😂
Umu Abdu betkkl
ትክክል
ፀበል ያስፈልገዋል
ፃድቃነ
ማርያም ውሰጂው
ወይ የሃረብ ሃገር ሴት ቆይ እኛ Ethiopian አይደለንዴ ምንድን ነው የሃረብ ሃገር ሴት የምትሉን ምን እዳስነካችው አትበይ ደግሞ ስለማይወድሽ ነው ሌላ ጋር የሄደብሽ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
ክክክክክክክክክክክክ
@@አርሴማእናቴ-ጀ1በ አያስቅም ጉድኮ ነው
Tekekili new
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂እርፍ
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እውነት እኔ ብዙ ትምህርት ወስጃለው ከባለ ታሪክ እኔ 10 አመት ነው አረብ ሀገር ጉአደኛ አለኝ አልወለድንም በልጅነቴ ነው ስደት የወጣሁት ይሄን ሁሉ አመት ቆይቼ እሱ እንካን ልጅ ወልዶ አይደለም ጉአደኛ ያዘ ቢሊኝ አጠገቤም አላስደርሰውም እላለው መቼም አትወጂውም ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን ከኔ በላይ ነው የምወደው እኔ እዚ እደሻማ እየቀለጥኩ የምኖረው ነገ የተሻለ ኑሮ እንኖራለን ብዬ ነው እኔ በጣም እየተጎዳው ስላለው እሱም እደኔ መሆን አለበት ብዬ አምናለው መቼም የአረብ ሀገር ሴት አንዴ ፈርዶባታል እጂ እደውም እደ አረብ ሀገር ሴት ታማኝ የለችም ለባላ ።።።
እልህ ነዉ የያዘሸ እንጅ ፍቅር አይመስልም ወገብሽን ጠበቅ አርገሸ ልጆችሽን አሳድጊ
በሷም በሱም መፍረድ ከባድ ነው እሱም ጥፋተኛ ነው ትዳር ብዙ ፈተና አለው ምንም ነገር ቤናደድ ማስመከር ይችል ነበረ ልጆች አሉት እኔ ጥፋቱ የሱ ነው ሴቶቺ አትፍረዱ እሷ እኮ አምናው ነበረ እዳውም ጀግና ሴት ናት
ግን ይቅርታ አድርጉልኝና በስደት የምትኖሩ እህቶች እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ ሁሌ ወንዶች ችግር ሲያድርሱባችሁ በቻ አትጩሁ እራሳችሁን ጠብቁ በእናታችሁ እኔ ትናንት አንድ ስው በኢሞ የእንዲትን ሴት እህቴን ተገቤ ያልሆነ ነገር ላከልኝ በጣም ደነገጥኩ የአረብ ሀገር ሴት መጨርሻ ይሄ ነው አለኝ እሽ እኔ እኔ ነኝ ግን ነገ በተለያዩ ሚድያዎች ቢለቀው የዛች ልጂ ህይውት ምንድን ነው የሚሆነው ? እባካችሁ ከዚህ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ እህቶች ሁላችሁንም ማለቴ አይደለም
Tkkl marye ehtechi fkregnachihum bihon atmenu hohoho gzewu tebelashital
ትክክል አይ ብቻ ፈጣሪ ይሆንል ሴቶች ላይም ድከመት አል
የሰውየውን ልብ ወደቤት ይመልስልሽ ግን እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ በሀይለኝነት መመጮህ በመቆጣት የትዳር አጋርሽን መያዝ አትችይም እኛ ሴቶች መፈቀር እንደምንወደው ሁሉ ወንዶች ደሞ መከበርን በጣም ቦታ የሚሰጡት ጉዳይ ነው ከምንም በላይ ራስሽን ፈትሺ ያልሆነ ሀይለኝነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል
እስኪ ላዳምጠው የሰው ልጅ ታሪክ መፀሐፍ ነው ተነቦ የማያልቅ የተለያየ ርዕስ ያለው መፀሐፍ
ትክክል ነው
ትክክል
Tkkle
የወሎ ልጅ ሶፊና ፍቅርበጣም
Gn anggrw aletemchigm motafe temslalech
ያረብ አገር ሴት አትበሉ ለምን ሌላ ሀገር የሄዱትንስ እንደዛ አይልም ይገርማል ጋዜጠኛው እራሱ ንግግር ግን አስተካክል ያረብ ሀገር ሴት ኢትዮጲያ ውይ ናት አሜሪካና አውሮፓ እንደሚሄዱት ዜግነትን አትቀይርም እባካችሁ ከላያችን ላይ ውረዱ እባካችሁ
د and the
ካምር ትክክል በለሻል
እህቴ መጸሀፍ ቅደስ በዝሙት አንዱ ከወደቀ ፍቱት ይላል አትጠጊው ለምን በሽታ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ጸሎት አድርጊ በርግጥ ትክለኛ ሚስት አንቺ ነሽ ግን ባልሽ ቀልብ የሌለው ተራ ሰው ነው አይጠቅምም በትዳር የገባችውም እርሱ የዘሩትን ያጭዳሉ ለአንቺ ፈጣሪ ካሳ ይስጥሽ ብትጮሂም ብትቆጭም ከሴት ጋር አይተሽ ነርቨስ ሆነሽ ነው አይዞሽ ለባልነት እርሽው ግን የልጆችሽ አባት ነው
ምስኪን ገበናሽን ለመደበቅና ትዳሬን የምትይው ነገር ጀግና ነሽ ግን ይቁረጥልሽ ኢኤ ሰው ላንች ሃይሆንም ስድ ነው
ትንሽ ነገሩ ከኔ ታሪክ ጋ ይመሳሰላል እኔ አረብ ሀገር መስራት ከጀመርኩ 11 አመት አለፈኝ ነየ ጊዜው ወደ ሀገሬ ልጄንም የልጄን አባትም ለማየት ወደ ሀገር እሄድ ነበር ልጄን የወለድኩት ተማሪ እያለሁ ነው ሰው ሀገር እያለው ሰርቼ ገንዘብ በደንብ ሲኖረኝ ከልጄ አባት ጋር የመኖር ፍላጎት ነበረኝ የሆነ ጊዜ ግን ጭምጭምታ ሰማሁ ጠየኩት አይደለም አለ በመጨረሻ ፎቶ ተፖስቶ አየሁ ብዙ ጥርጣሬም ነበረኝ ወደ ሀገር ገባሁና አረጋገጥኩ ከአንድ በእድሜ ከምትበልጠው ሴት ላይ የ4 አመት ልጅ እንዳለው እና ግንኙነታቸውም 6 አመት እንደሆነው ስለኔም እንደምታውቅ ነገረችኝ ከሷ ጋርም መሆን እንደማይፈልግ ነገረች እኔም አማራጭ ስለሌለኝ ልጄን ይዤ አብሬው መኖር ጀመረኩ ይቅርታ አደረኩለት ነገር ግን በፍብቅ እሷ ጋ ይሄዳል በልጁ ሰበብ 10 ወር አየሁት ተመልሼ ወደ ስደቴ መጣሁ አሁን ደሞ ሌላዋን ከሀረብ ሀገር የተመለሰች እያሻሸ ፎቶ እየለጠፈ እንቁልልጭ እያለኝ ነው የሚገርመኝ ግን የሴቶቹ ነገ በኔ ምን ይደርሳል የማይሉ ስድአደጎ ናቸው እኔ በወንዶች አልፈርድም ተባባሪዎቹ የሰው ባል የሚያማግጡ ስግብግቦች ስለሆኑ
Era meferedi yalebishi besu new gin setochin betam yegeremalu
አይ ቆጆ ወንድ ልጅ አዴ ከሌላ ሴት ጋ ከሄደ ይቅርታ አያስፈልግም በዛው ቻው ማለት ነው መዳኒታቸው መውለዱ ብቻውን ትርጉም የለውም ትዳሩን ቤቱን ካላከበረ ለመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እኮን ሰው በሴቶቹም አትፉረጅ ታሪኩን እየደበቀ ነው የሚቀርባቸው ሰው እደጨው አይቀመስ እዴት ያውቃሉ እርቀሽ እምትኖሪ ከሆነማ ለውሸት ይመቻችዋል
@@fgdbbfffbnbdhb2848 tikikile konjoo
ምትገርሙ ናቹ አቺ እና አቺ መሰሎች አድሰው ወድም ሆነ ሴት 1 ክህደት ከፍፀመ ሁሌም ካሀዲ ነው ፍቅር አይደለም ይቅርታ የሚያስቀብለው ፍርሀት ነው በራስ መተማመን የለም
@@maregeawol1878 tikikile konjoo
ባል አለኝ በኔና በባሌ ፍቅራችን ያሰቀናል በጣም ብዙ ጊዜ ባለትዳሮች ሚሰቴን ፈትቼ ላግባሸ የሚሉ ዝሙት በባለ ትዳሮች ይበዛል ባሌ ውሰጤ ነው እህታችን በሀረብ ያለን ልጆች ሥም አትጥሪ አንገታችንን ደፍተን የምንኖር አለን
የባል ውሽማ ከመሆን ይሰውረን አሜን
አሜን
Amen
አሜን
የአረብ ሀገር ሴት ስትል መዳም ማለትሽ ነው ወይስ እትዮያዊት ለስራ የተጓዛችዋ ስትመለስ አረብ ሆና መጣችብሽ እሰይ ደግ እኔም ባገኝሽ በኩርኩም አደርቅሽ ነበር ቲ
Asakeshgn
ክክክክክ
Kkk
ክክክክክ
አይ እህቴ አትናደጂዬ ምን ይደረግ
ውይ ምላስሽ በጌታ ስም ነበልባል ነሽ
ግን ለምን እደው አላቅም ካረብ ሀገር ሲሉ ደስ ብሎኝ ነው ለመስማት የምቸኩለው. ሸቃልነቴን እውደዋለሁ
ልክ እንደኔ ውዴ
ከ አረብ አገር ሴት አናት ላይ ወረድ በይ & የ አረብ አገርን ሴት ጦስ ውሰጂ ካንቺ ፍቅር አጣ ሄደ ወደሷ አከተመ አራት ነጥብ:::::::::: አንደው አኮ ግርርርርርም ነው የምትሉኝ ምድረ ዱዝ ሁላ ሆሆሆሆ
እኔ ግን በጣም አንጀቴን በላችኝ! ይሄ ውሻ ልክስክስ!!
ሃይለኛ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች፣የብዙ ሴቶች ችግር። ከዛ ማላዘን።
ሁሉም አረብ ሃገር የሚኖሩ ሴቶች ባይሆኑ አሉ የአስተዳደግ ጉድለት ያለባቸው እንዲህ አይነት እያዮ እያደረጉ ያደጉ ሴቶች የስውን ትዳር እና ቤተስብ ከመበጥበጥ ሌላ ስራ እና ደስታ የሚስጣቸው ምንም ነገር የለም::
እኔም ተመሳሳይ ነገር ደርሶብኛል ግን እልወለደም አብሮ አልኖርም እሱ ግን ልክ እንድዳወኩ ሲአውቅ ደንግጦ ደውሎ ሙልጭ አርጎ ነው ዘር በይ ኑሮዩን ልኑርበት ብሎ ያቀለላት እሱንም እህታ በኒሞ ደውላ ነው ከኢትጵያ ታሪኬን አሳጥርሬ ነው::
መአዛ ወርቁ ትባላላለች በድባይ ነው የምትኖረው የስው ትዳር መበጥበጥ የስው ልጆችን መበታተን የገዛ ወንድማን ያፈታች መተተኛ ልጅን ያለ አባት ያስቀረች አጋንንት አምላኪ::
እንደውም ወንዶች ተተንቀቁ በየ ታንጎ ኒሞ ዋትሳፕ ቫይበር ፌስ ቡክ እየገባች ወንዶችን በጋደኝነት በምቅረብ ገንዘብ በመስብስብ ትጠቀምባቸዋለች:: መተተኝም ነች የተለያዩም fb አላት ብትገቡ በስማ
ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት።
እርሱን ሰምቸው አለው ግን ላዳምጠው ጥሮ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ተዚ ፍሮግራም አንችስ እሱለይ ሁነሽ እኔ አርባገር ሁኝ በአርባገር ሴት 6 አመት ፍቅረኛየን አስወስጃለው ግን እግዚአብሔር ይመስገ ተዚ ፍሮግራም ብዙ ተምሪ አለው ተኔ የባሰ አለና እግዚአብሔር አመሰግንአለሁ
ብርጭቆ ከነቃ አይሆንም እቃ!!!
👍💔
አቤት እኛ ሴቶች ተበድለንም ፍቅራችን እንዳለ ነው አቤት ወንዶች አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ የምታሳዝን እህት ምስኪን ሃይልና ልቦና ይስጥሽ
በጣም ይገረማል ባትለያሁ ደስ ይላል መጀመርያ ሳይሆን መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ነው የሚባለው እግዚአብሔር አድላይ ያርጋቹ ልልጆችስ ሲባል ላቺማ አይሆንሽም የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው ሳይፈልጉ አመጥተን የምናሰቃየው እር ወንዶቹም ሴቶቹም ከማግባት በፊት ቆም ብለን እናስብ ደሞ የፈረደባ ያረብ አደር ሴት በጣም ታሳዝናላቹ እኛው እያዳምጥን እንታማለን ሁሉም አድ አደለም ባትሉ ያመረጣል
አይ ሴቶች አትፍረዱ ደርሶብን ካላየነው መከዳት ምን እንደሆነ አናቀውም
አትፍረድ ይፈረድብሃል
እሴቶች ግን ባልና ሚስት አልግባባ ሲሉ ለምድነው የሴቷን ታሪክ ብቻ እያለቀሰች ስትናገር እሷን አምናችሁ ወንዱን ውርጂን የምትወርዱበት የሁለቱንም ችግር ሰምታሁ ትክክለኛውን ፍርድ ስጡ ሲጀመር አንድ ሰው ከንግግሩ ማወቅ ትችላላችሁ ከንግግሯ አዳምጡዋት ነበልባልናት እንዴት ምላሷን ይችለዋል ከዛችኛይቱ ያገኘው ሰላም ስላገኘነው ይግባችሁ እየው ሰሟት ወደዜት እንደምትሄድ ሠላማዊ እሴት እንዳልሆነች ማንበብ ትችላላችሁ ለማንኛውም የባለቤቱ ስሙት ለፍርድ አትቸኩሉ።
mohamed Zewdu inem gira gabtognal bargitem wedochi batem tifati yatefalu
mohamed Zewdu anchem Chekulesh frdesh
mohamed Zewdu እነሱኮ ችግሩን መፍቼ ፈላጊው እኮ ነው ወደ እነሱ የሚመጣው ማለት ሴቶች ትዳራቸው ፈልገው ስለሚደውሉላቸው እንጂ እንሱ እርቅ ማእድ ማለት ነው ይሄንን ያልከው እሚያደርጉ ወድ ከመጣቸውም ያቀርባሉ :ግን ብዙ ግዜ ችግሩ መፍቼ እንደዚህ አድርጎ ሊፈታው ብዙ ፍላጎት የላቸውም ለዛ ነው ብየ አምናለው መሰለኝ::
ስታወራ እራስዋ የሴት ለዛ የላትም ወንድ ልጅ ምላስ አይወድም
Atfered yeferdbhal!!
እኔ የገረመኝ ልጅቷ እንደጠበኩዋት አይደለችም ያለችው ነው እሡዋም ሠው ናት በቃ ሣያት ደነገጥኩ እንደዚህ አልጠበኩም የምትይው ደሥ አይልም ወንድልጅ ውጫዊ ውበት ብቻ አይሥበውም እሡዋ በውሥጧ ካች የተሻለ ማንነት ሊኖራት ይችላል ለማንኛውም አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለበጎ ነው
ቆይ ካረብ ሀገር በመጣች ሤት አላችሁ ወሬው ግን ጰጉር ምትሠራ ሤት እንጅ አረብ ሀገር የነበረች ሤት አላለችም እደውም ባለታሪክዋ ናት አረብ ሀገር ኖሬያለሁ ያለው ፍትህ ለሥም ማጥፋት
kkkkkkkk አሳቅሽኚ
ሆሆሆ ምን ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ ነው የማይስማ የለም ብቻ እርቅ ማህዶች ፅናቱን ይስጣቹ ብቻ
ወንድ ማለት ውሻ ነው አጥንት ባየበት (በሞቀበት) ሆዳም ንዬዋለው!!!!
አይዞሽ እህቴ ኑሮሽን ኑሪ እግዛቤር ይጠብቅሽ እንደኔ ግን ይሄ ቢመለስም አይጠቅምሽም
ለካ ባል መቀማማት ተጀምሮዋል ባሌን ምታይብኝ ኣይንዋን ስዉር ያድርገዉ ኣሚን ።
ሴትዮ ጋር ያጣው ነገር ኣለ ወንድ ዝም ብሎ ሌላን አያይም ሲጀመር ለሠዎች ብላ ምትኖር ነው ሚመሥለው የቺን በመልክዋ ኣሣነሠቻት መልክ ትዳርን ኣያኖረውም መልካም ስነምግባር እንጂ ሴት ለስላሣ ንግግርዋ ረጋ ያለ ለባልዋ እስፖንጅ ከሆነች ለት በልስለሴዋ ይንበረከካል ። እናም እህቴ ምላስሽን መዝኚ መልክሽን ሣይሆን ።
አለህ ትዳርሽን ያስተካክልልሽ የበታችነት እንዲሰማዉ ኣታድርጊው
ከከከከእውነትነው
ሚስኪን፡የኔ፡ቢጤ፡የኔም፡ጠቅሎ፡ባይሄድም፡፡የኔምእደዚህነው፡እግሩን፡ይስበረው
Ayezosh bednb tselye and ken yetsetsetal
ወይ ይች ያረብ ሀገር ስደተኛ በስቱ ነዉ የምታካስሳት
እስኪ ከአረብ ሀገር ሴት ወረድ በይ ችግርሽን እራስሽ ፍቺ ቢወድሽ እና ባፈቅርሽ አይሄድም ነበር ምን አስነክታው ነው ለምትይው ጨቅጭቃ ከሆንሽ ሰላም ፈልጎነው የሄደው እና አረብ ሀገር ሴት እያልሽ አታውሪ
ውይ በጣም የሚያሳዝን ነው ግን ባትመልሰው አሪፍ ነበር እራስዋ ጠንካራ ሆና ልጆቹን ብታሳም ናቸው ነበር የሚሻለው እንዲህ ከተለማመጠች ሌላዋጋ ያስከፍላታል ከምንም በላይ ጥንካራ መሆን ይጠቃል በሰው ሀገር ተሰቃይተሽ እዚህ በግሞ እንደዝህ መመሰቃቀል ያማል አምላክ ይርድስሻ እህቴ
እሷ ለጊዜው ብር አስለምዳዳው ይሆናል አይዞሽ መቼ ቢሆን ልጆችን በተመለከተ ሀላፊነቱ የሚከብደው የለኛ ለሴቶች ነው ሆንም ግን ሄዶአል አትለማመጪው።
በጣም ነው ሚገርመው ትዳር የማይከበርበት ትውልድ ውይይይ አሁንስ እድሜየ ትልቅ በሆነ እላለሁ ያረጀሁ ቢሆን.
በየጊዜው የምንሰማው ነገር አፍን ያሲዛል.
ባልን እቺ እንካ እየተቀባበሉ መኖር.እብዴ ልጆች በምን አበሳቸው ነው የእናንተን ስቃይ የሚያዬ
ደግሞስ ወንድልጅ አማቶቹ ቤት እንዴት ይገባል ነውር ነው ለሱም ክብር ለልጅቱ ቤተሰቦችም ክብር ሲባል.
እኔ የሚያሳስበኝ ልጆቹ 4 ት ልጅ ቀላል አይደለም.
እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያስተካክል.
መችም ለመፍረድ ቀላል ነው ግን ስህተቱ ካንች ይመስለኛል በቤትሽ ስለሚኖር እንደፈለግሽ የምትናገሪው ይመስለኛል .ብቻ ኑሮሽ ይስተካከል.....
ሲጀመር አንቺ በጣም ሀይለኛ ነሽ በህወትሽ መረጋጋት ያስፈልግሻልወንድ ልጅ ጭቅጭቅ አይወድም መጀመሪያ አንቺ ከራስሽ ጋር ታረቂ ደሞከአረብ ሀገር የመጣች ሴትአትበይከኛላይ ውረጂ እራስሽ አባረሽ በሰው አታሳቢ
የኔ እህት እሱ መወሰን ካቃተዉ አንቺ ለምን አትወስኝም ቆይ መሀል ላይ እኮ አንቺ ነሽ እየተጎዳሽ ያለሽው እሱ በ 2 ቤት ተመችቶት እየኖረ ነው ያለው በቃ ለልጆቹ እንኳን ዋጋ አልከፈለም እኮ
አይዞሽ እህቴ በርቺ እንኩዋንም አምነሽው ስላመንሽው ነው እውነቱን እግዚአብሔር ያሳየሽ ላለመሸነፍ ይህን ያደረገ ወንድ ላለመሸነፍ ወይም ጥፋቱን ላለማመን በመልካም ሚስተ ላይ ብዙ ውሸቶችን መፈልስፍ ይህ ወደ ዝሙት የሄደ ባል ስራው ነው ብቻ ታምነሽ ከኖርሽ እግዚአብሔር አንቺን በጥሩ ሁኔታ ያኖርሻል ጠንካራ ሁኚ
እኔ በወለድሁ በ6ወር ነው ልጅን ይዙ ጥየው የወጣሁት ልጃችነን እነሳድግ እንስር ፀባይህን አስተካክል እንነጋገር ይሹፉብኚ ነበር ዉሀ ቀጠነብሉ ይጣላኚል በጣም እወደዉ ስለነበር ከወጣሁ ብኃላ ይህን አድርጉቢሆን ብየ እንዳይቆጨኘ በጣም ታገስሁት ሁልጊዜ በስውች ጉዳይ ይገባል እንድ ፖሌስ
ከአቅሜ በላይ ሆነ እንኳን እኔ ልጅ ሊጉዳሆነ
ከዚ ብቻየን ወስንሁ ከእናቴቤት ሁኛ አሳድገዋለሁ ብየ ጥየወጣው ከ አድስ አበባ ክፈለ ሀገር በመኪና 2 ቀን መንገድ ተጉዠ እናቴጋ ደርስሁ ብቻዮን
እንደዛም ብሎ በጣም ስለምወደው ይነፈቀኘ ነበር ለመተኛት እቸገር ነበር ከዚይ መጥፉ ጉንን እይስብህ ለመርሳት እሞክር ነበር
መጥፈ ጉንን ማሰቤግን እራሴን ጉዳኝ
ሌላ ወንድ ሌላባል እንዳላገባ ሆንሁኘ
በግልፆ በወንድምነት ዓወራና ስለፈቅር ሲጠይቆኝ ብሎክ አድርጋችዋለሁ በአካልም ከሆነ እሽሻችዋለሁ
ልጂ ሁለት አመት ሲሆነው ለእናቴ ስጥች ወደ አዲስ አበባ ወጣሁ እራሲን አሳመንሆት ጥንክሩ መስራት እንዳለብኝ ስራም አገኝሁ እንዳቅሜ እየስራሁ ለልጅ የሚስፈልገውን እልካለሁ እሱ እንኳን ብር መላክ ስልክ እንኳን ደውሎ አይጠይቅም አዲስ አበባ ከአራት አመት የስራ ቆይታ ብሃላወደ አረብ ሀገር አቀናው አሁንም እዛውነኝ እሱ ከዚህ አመት ቆይታ ብሃላ እንታረቅ እይለ ተራውን ይለምናል
እንኳን እሽ ልለው ይሳለፈኩትን ሳስበው ምን ይህል ትግስተኛነበርሁ እላለሁ ከእምሮ ፆፀት ነፀ ነኝ ገፈኝ እንጂ አልገፈሁትም
እሱም እንዳላገባ ይነግርኘል
ልጂ አሁን 9አመት ሞልቶታል
የእናት እና የአባት ፈቅር አቶ እይደገነው የሚስፈልገውን ነገር እንዲደርግለት እንጂ የእናትነት ፈቅር አልስጠሁትም ከስራ ከቦታ ርቀት አኩይ ይህ በጣም ይስማኘል ልጂ አሁን በጣም ጭቅጫቃና አልቃሻሆኑል
እባካችሁ በተለይ ልጅ ወልዳችሁ አትለዩ ለልጅ ትልቅ ተፅኖ አለሁ
እባካችሁ በግልፆ መነጋገር ሞኩሩ ሁለቱም ግልፆ ከሆኑ የማይፈታ ችግር የለም
አይአተ አረብ አገር በስቱ ስማችን ይጥፋ
በመጀመረያ የአረብ አገር ሴት ምን እዳስለመደችው ብላችሁ እርስ መስጠት
ተገቢይ አይደለም ምን የተለዬ ነገር ታስለምደዋለችው? ?????.
ታሪኩ ትምህርት አለው አንዳዴ ሰውን
ካለገደብ ማመን ጉዳት አለው አንች ግልፍተኛ ብትሆኝም የዋህ ስለሆንሽ
እውነቱን በራሳሽ መንገድ ደረሽበት ግን
ትልቅ ስህተት ሰራሽ በአይንሽ ካየሽው ቡኃላ
ድጋሚይ ከሱ ጋር ሂወት ለመመስረት ማሰብሽ ትልቁ ድክመትሽ ነው ምን አይሰራልሽም ጭራሽ እየተቀባበልሽ እውነትም ሴት ልብ የላትም እሚባለው እውነት ነው እንዴት ጭራሽ እስከ ማርገዝ
ድረስ ትደርሻለሽ ባልሽ ልክስክስ መሆኑን
እያወቅሽ.ካንች.ውጭ ሂወት እንደመሰረተ እያዬሽ ምን.ነካሽ.ያንች.ስህተት ለልጆችሽ
ስቃይ.ነው ሳታውቂ የወለድሻቸውን በደንብ
መያዝ ሳትችይ መልካም.ባል.ያለሽ ይመስል
ባልሽ እራሱ ሀላፊነት የጎደለው ነው ።
እኔ እሚገርመኝ አንድ ወንድ ትዳር እዳለው
ካወቁ ለምን.እራሳቸውን አይጠብቁም ለምን.የሰው ባል.መጋራት.አስፈለገ.ነገ
በኔ.ብሎ.ማሰብ.ቀረ.ይገርማል አንች ግን
ከሱ.ጋር.ድጋሚ.ሂወት.ይቅርብሽ.መቼም.አይሆንሽም.ለዛውም.ለምነሽ.ነው.እምትታረቂው.ልጆችሽን.እንደምንም.ብለሽ.አሳድጊ.ያባትነት.ጥያቂያቸው.ነብስ.ሲያውቁ.ይገባቸዋል.ምንም ይኸ.ከሱ.ጋር.ሂወት.ለመቀጠል ምክኒያት.ሊሆንሽ.አይገባም.ምንም.አዲስ.ነገር.የለውም.የኢትዮጵያ አባቶች.ወልደው.
የሚጥሉት ይበዛሉ ።ይቅርብሽ እራስሽን.አታዋርጅ.አይሆንሽም.መልከስከስ
የለመደ ወንድ.መመለስ.የማይታሰብ.ነው
እዉነት ብለሻል እህቴ
አማላዩ የሚለው ፊልም ክፍል 2 ቢኖረው ይሄ ታሪክ ነበር::
ክክክክክክክ
እንኳን ደሕና መጣቹ እናንተ እኮ ማለት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናቹ ተገኘታችሀል
የኔም ባል ሂዶል ጥርግ ይበል
Awo yebali yenam
ልጆች ነው የሚያሳዝኑት እኛ ትልልቆች የምንፈጥረው ችግር አረ ባካችው የራሳችንን ደሰታ ሰሜት ትተን ልጆቹን እናሰብ
ያአረብ ሀገር ሴት ማለቱ ምን አመጣው? አስፈላጊ ነውን? በስቱ እንቃጠል በቃ ያም ተነስቶ ያረብ ሀገር ሴት ያም ተነስቶ ያረብ ሀገር ሴት እንኳንም መነጠቀችሽ ምን ችግር አለው ወይ ተፈች ወይ ለሁለት እደሪ መችም ለሁለት እየኖርሽ ነው
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ያወጣኸኝ እግሬ መልሰኝ ሀገሬ ክክክክክክክክክህህህህህ
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ያወጣኸኝ እግሬ መልሰኝ ሀገሬ aybalm
አይባልም
ውውውው ቀልድ አደርጉት እዴ። ፍክክር እንጆ ፍቅር አይመስለኝም ለማንኛውም አይዞሽ እኛንስ ኢትዩ ስንመጣ ባላችንን ቀምታችሁ አይደል የምጠብቁን
ተይ እህት ይቅርብሽ ነገደግሞ ሶስተኛ ይፈልጋል በህጋዊ መንገድ ተቆራጭ አስደርገሽ ልጆችሽን አሴድግ
አየ ወንዶች
ኧር ተርጋጉ ተው ፈጣሪን ፍሩ በማርያም
ውሾች
Ande Lela sete selye yemimelese Aymeselgnm yale wende Eko mnore yeshalala (wendena Belawa Besebabet New) thank care your self my sister.
በቃ እኔ ከዛሬ ጀምሬ አረባገርን ልለቅ ነው ግን አረብ አገር የመጣች እንዳትሉኝ በጣም ነው ደሜ እሚፈላው ሆ
አይ ወንድ ምን ይሻለዋል
ያሳዝናል አትፍርዱ ይፈርዲብሀል እግዛብሄር መጨርሻቸውን ያሳምርው ሌላ ምን ይባላል😟😟
ኧረ ይቅር ይበልሽ እኔ እንኳን አስተያየት መስጠት አልወድም ግን በዛ ያንቺ የፈለገ ነገር ይሁን የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንዴ ምንድነዉ ለልጆችሽ ኑሪ እባክሽ እህቴ አይሆንሽም ተይዉ
I'm happy so first time from clash to piece really good job!
ከዚህ አይነት ጎድ እግዛብሔር ይጠብቀን
Amen ytebken
አንች እራስሽ ታናድጃለሽ ከሄደ ሄደ ነው
ምን መለማመጥ ነው
እደው ጉድ ግን መጀመሪያ የሄደሰው ትዳሩን ትቶ ልቡ ውጭ ምን ያረጋል እግሩ ቢመለሥ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይርዳሽ ከቻለ ቢቀርሥ
ሆ ለአፍቹ ሚቀላቹ አረብ ሀገር ብቻ ነው እንዴ የመጣ የመጣ አረብ ሀገር ይላል እረ ሼም ዝቅ ስላለች ነው እናንተም ዝቅ አርጋቹ ምታዮዋት ስራት ይኑራቹ ለፍታ አዳሪ እንጂ የሰው ባል / ገንዘብ ቀማኛ አደለችም ምድረ ኮልኮሌ የራሳቹ ጥፍት ዘላቹ ምስኪንዋ ጋር ትጭናላቹ በሉ ተፍቱዋት እራሳቹ ቻሉ
ችግሩ ባሏጋ ነው ምክንያቱም በራሱ አይተማመንም
እህቴ እኔ ልንገርሽ ባልሽ ካንች የጎደለው ስላለ እንጂ ያርብ አገር ሴት ምን እምታስነካው የለም ያርብ አገር ሴት የዋህ ለፊ ቤተስብ ማስተዳደር የምችል ፍቅር መስጠት የምችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነት ከራሳችን ውርዱ ሂዳችሁ ያያችሁትም ያላዩትም እኩል አታውሮ እራስሽን ፈትሽ አለመነጋገር ፍቅር መስሎሽ ሳመሽ ዝም አልሽው አድሮ መጣልሽ።
እኔምለው ይሄን የአረብ አገር ሴት የሚለውን ቃል ምነው እደዚህ የወሬአችሁ ማጣፈጫ አረጋችሁት አረ ወደዛ ለቀቀ አድርጉን ምነው ሸዋ
I think she is sick just live him a lone you tray him so mane time he is not going change if I was you I live my life and my kids that all
በሽታ እንዳያመጣ ሁሉንም አምነሽ ተቀበይ ልጆችሽ ጌጦችሽ ናቸው ይጠይቃቸው በቃ ጋብቻውን አፍርሱ ከሶት አመት በሃላ ቢመጣ ምን ሊጠቅም ለሱም ልቦና ይስጠው ላንቺም ብርታትን እኔግን ባሌ ቢወሽምብኝ ውሽማውን ምንም አላረጋትም እሱ ነው ጥፋተኛ ቤቱን የደበቀው ግን ባለትዳር መሆኑኔ ስታቅ ማቆም ነበረባት። ለሚስቱ ያልሆነ ለኔ አይሆንም ብላ ብቻ ከባድ ነው
እኔም አረብአገርነኝያለሁት እኛአናሰብም ነገበኔአንልም ደሰታችንንእጂ እዛጋር የሚመሰቃቀለውን የሰውልጅ ሒወት አናሰብም እዚሖነንሰንሔድ ሰውሰለሚርበን ሳናሰተውል ያገኘነውወድላይ እንለጠፍለን እኔከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀላእዳለችው አሕያ አይነት እረስወዳድነት ያጠቃናል
Sijemer edzi ayent koshasha mehonun tawekesh lemn ateiwu neber betam balge sewu new✊✊✊✊✊✊✊✊✊
በጣም ይገሪማል በእጂዋ ጸግሪየ ተሰሪቺየ መጣሁት
ውድ አረብ አገር ያላችሁ ድንቅ ብርቅየ እህቶቸ ተጠንቀቁ።አደኛ አድጌለሁ ራሴን ችያለሁ ገንዘብ አለኝ ቤተሰብ አያገባውም መብቴ ነው ጌዜየ ነው ብላችሁ ከቤተሰብ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አታድርጉ ። ልብ በሉ። ከይቅርታ ጋር ።
እኔ ደሞ 3ኛ ልቀበልሽ ምላሳም ደግ አርገች የሰውን አትናቅ ያልጠበኳት የባል ውሽማ ሽን ብስራት አትዥም ነበር ደም አስለቀስችሽ ወንድ ናት
ውይ።በውነት ቁርጥምጥም አደረጋችሁት።እሱ ምን ይል ይሆን።የሴት። ገንዘብ። መቸም። አያኮራ።ሀሳቡዋን በየጊዜው እየቀያየረች።ጥቅጥቅ አድርጎ አሻሽቶሻል ።ሀሀ ያስነቃል ደህና ደባብሶሻል።ውይ ሴቶች አንደ ከወደዳችሁ ጦር ሜዳም ትወጫለሽ።ምላሳችሁ ባልኖረ።
ቅይ ስህተት ይልሃል ይሄ ነው🤔 ሲጀመር ሌላ ሴት ጋ የሄደ ወንድ እንዴት ትዳር ይሆንሻል ጠንካራ ብትሆኚ ሶስተኛ አባት አልባ አባት ባልፈጠርሽ እንቺ እንጂ እሱ አይወድሽም እህት እራስሽን እየሸወድሽ ነው ያለሽው በይ ቻይው🔨
እርህሱው ግን በጣም ይስጠላል ይህ ሁሉ እኛ እንድንሰማው ነው መቼም የአረብ አገር ሴት በሁሉም ነገር ስሞ ይጣፍጣል ስንት ስም አለን አላህ ግን እኛንም ከነ ማዳም እኩል ያአረገነል ምን ይታወቃል ሱበሀን አላህ
Amen.Amen
ይባስም አለ ውይ ዘንድሮ እኔስ ይሄን ጉድ እየሰማት ትዳር የሚባለው ጦስ ውስጥ እጄን አላስገባም ምነው ሸዋ ብቻይን ብኖርስ
እግዚእብሄርም ሰውም የሚያውቀው የመጀመሪያውን ትዳር ነው 2ኛዋ ሴት ምን ነካት የሰው ባል ይዞ የምን ሰላም ይገኛል ነገ ከአሜሪካ የመጣችው ጋ ይሄዳል የቀሙትን መስማት ስላለ መመለስ እና አብሮ የሚያረጁት መፈለግ ይሻላል *ሰው የዘራውን ያጭዳል* እሱዋም እርዳታ ያስፈልጋታል
Tkkl 2tegnawa fetana nechi gn esu wedeke
ውይ ዘንዲሮ ስንቱን ያሰማናል ቆይ ግን ወንዶይ ምን ነካቸዉ አፍ እረ ተዉ ግን ፈጣሪን ፍሩ ልጆቻችሁን ሚስትን እያስለቀሳችሁ የምኖሩት ንሮ ንሩነዉ ግን? ??
ካረብ አገር ሂዳችሁ የሰዉ ህይወት የመበጠብጡ የስራችሁን ይስጣችሁ እኛንም ስታሰድቡን ተኖራላችሁ የማትረቡ
ለልጆቹ እናት ያልሆነ እሷንም ጥሏት ይጠፋል
ቀልድ ነውዴ ትዳር? ከተፋታችሁ በኃላ ፍቺ አለ? አንቺም ራስሽ ባልሽን ወሽመሽዋል እሷም እንዲሁ አደረገች ምን ልዩነት አላችሁ?
ልጁ እቃ ነውዴ? በእሷ አታሳቢ ስለማፈቅረው ብትይ ጥሩ ነው
ልጆችሽን ትተሽ ባልሽን ለመወሸም ነው ጥረትሽጂ ስለልጆችሽ ዋጋ አልሰጠሽም የልጆችሽን ህይወት አበላሸሽ
ቆየኮ ከመረጠ አንቺ ነሽ የበጠበጥሽው ልትተይው አልቻልሽም
በእግዚአብሔር ዘንድ ጥፋት የለብሽም ትቶሽ ሄዷል አንቺም ተይው በቃ ልጆቹን እይጂ ምን አይነቷ እናት ናት
እንደኔ ጥፋተኛ አንቺ ነሽ ያቺም እሱ አይደለም
መጀመሪያ ራስሽን አስተካክይ
ሰውን አትውቀሺ የገዛ ባልሽን መወሸምሽ ሳይዘገንንሽ እሷን ትወቅሻለች አንቺ ምን የተሻለ ነገር አደረግሽ ?
ብታፈቅሪውም ለመተው መወሰን ነበረብሽ
ከልጅቷጋ እልህ ካልሆነ በስተቀር ፍቅር አይመስለኝም
ወደራስሽ ተመለሺ እየመጣ እየጠየቃቸው ነው
ራስሽ ልጆችሽን ጥለሻል እነሱን አንሺ ውሽማሽ አንሺ አግኝቷል
ቢመጣም አይጠቅምሽም ዋጋውን እንዲሰቅል ከማበረታታት ውጪ እሷም ና አንቺም ና ስትይው እንዶላር ራሱን ከመስቀል ውጪ የሚተርፍ ነገር የለውም አስቢበት