Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከዉጭ ሀገር ተመልሶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነዉ ባል ሚስቴን ማግኘት አሳፈረኝ ይላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2018

Комментарии • 354

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 лет назад +51

    Tnx አቶ ኑረዲን እግዜር ይስጥልን ቀና ሰው ኖዎት በዮናታን ስም እናመሰግናለን ገንዘብዎትን ይባርክልዎ እድሜና ጤና ይስጥዎ ቤተሰብዎንምይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 5 лет назад +12

    ምን አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው ኧረ የፈጣሪ ያለህ እንኳን ለአገርህ መሬት አበቃህ የራስህ ዜጋ ጥሎ አይጥልህም ከሚስትህ ጋር እንድትገናኝና በፍቅር እንድትኖሩ አምላክ ይርዳህ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад +37

    እርቅ ማዕድ እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ክፉ አይንካችሁ ለተጎዱ ደራሾች ናችሁ ተባረኩ

  • @user-nq1hf6kh8o
    @user-nq1hf6kh8o 5 лет назад +49

    ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ ደሞ ልጁ ጎበዝ ነዉ አላህ ከጎንህ ይሁን የኔ ወንድም ደላሎች አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ😢😢

  • @food6536
    @food6536 5 лет назад +18

    አቶ/ኑረዲን አላህ አብልጦ ይስጦዎ በውነት ደስ አለኝ አሁን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 лет назад +106

    ውጭ አገር የምንኖር ሰዎች አገራችን ስንገባ የምናውቃቸው ሰዎች እና ቤተሰቦቻችን ራሱ ያገሉናል ይሄ በራሴ የደረሰብኝ ታሪክ ነው ከ እናቴ ና አባቴ በስተቀር ለምን እንደሆነ አላውቅም ??? እንኳን በባዶ እጅ ተመልሰን ቀርቶ ።

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 лет назад +24

    እኔ እህቴ ድግሪ እና ማስተር ይዛ 2000ብር ነው ተቀጥራ የምትሰራው አንተ 13,000 ሺ እየበላህ መሰደድህ በጣም ይገርማል ለማንኛውም እንኳን አምላክ በሰላም ወደ ሀገርህ በሰላም ገባህ

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 лет назад +16

    እፉፉ በጣም ያሳዝናል ግን እኔ የጠረጠርኩት ያ የመጀመርያ ሊያገባት የፈለገው ለመለያየት የደረገው ጥረት ይሆን እንዴ

  • @seblazewudu5324
    @seblazewudu5324 5 лет назад +8

    እነዚህ ቲያንሶች ናቸው እንደዚህ ሰውን የሚያታልሉት

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 5 лет назад +2

    ምንም ሳታጠፋ ራስህን እንደጥፋተኛ ቆጥረህ በጣም ተጎዳህ ምስክን እግዛብሄር ጤናህን ይመልስለህ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 лет назад +26

    በጣም ጥሩ ሚስት ናት አድንቁልኝ የብር ሰው አደለችም ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ I hope ወደበፊቱ ላይፋችው እደምትመለሱ!!!

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 лет назад +9

    ወይኔ የኔ ወንዲም አቤት እነዚህ የኢትዩ ደላሎች ግን ነፍሳቸው አይማርም እግዛብሄት ያጥፋቸው አቦ እነዚህ አርመኔወች እፍፍፍ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢

  • @kingselemon1001
    @kingselemon1001 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ኑረዲን ሀሰን እውነተኛ ወገን እንዲህ ነው

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 5 лет назад +3

    ኡፍፍፍ በጣም ነው አንጀቴን ነው የበላውአይዞህ ወንድሜ አላህ ታሪክን ቀያሪ ነው አቶ ኑረዲን አላህ መልካም ስራዎትን ያብዛው ።።።።ውድ እርቅ መአዶች በጣም መልካም ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት የብዙ ኢትዮጵያውያን እንባን ነው እያበሳቹ ያላቹስ መልካም ስራቹን ያብዛው ሰላማቹ ይብዛ

  • @lolan9599
    @lolan9599 5 лет назад +20

    ግን ብዙ ተቸግረህ አልፈሀል አይዞህ ይሄንንም ትወጣዋለሁ ሚስትህም ተረድታህ እንደምትረዳህ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 лет назад +6

    እግዚአብሄር ወደ ቀድሞው የትዳር ሂወትህ ይመልስህ ወንድሜ ሲያሳዝን

  • @speaklife4581
    @speaklife4581 5 лет назад +6

    አይዞህ ወንድሜ:: ጥሩ ሰው ነህ ትልቅም ቦታ ትደርሳለህ:: በተለያየ መልኩ ለረዱት ሁሉ እ/ር ይባርካቹህ ባወጣችሁት እጥፍ ይተካላቹህ::

  • @nayemayallahbareya8342
    @nayemayallahbareya8342 5 лет назад +12

    እርቅ ማአድ አላህ ይጨምርላችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስስ ይላል

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +32

    አይ ደላላ ወንድሜ ወጣት ነህ መስራት ትችላለህ የሰው ልጅ ያገኛል ያጣል ያለ ነው ራስን ማሳመን ነው

  • @food6536
    @food6536 5 лет назад +8

    ውይ ሰው ሆኖ መፈጠር በራሱ ከባድ ነው የኔ ወንድም አይዞህ ከወንድሞቼ ውስጥ 1ነው ያረኩሁ ይገርማል የኔ ወንድምም 19አመቱ ነው ጀንጅነውት በካርቱም አርገን ወደ ሆነ አገር እገባለን በባህር በባሀር ብር አምጣ ብለውት እኔ ነኝ በመከራ የመለስኩት እና አይዞህ ወድሜ ስደት አደለም ለወንድ ለሴትም ችለነው ነው ያለነው አንዴ ወተናል ነገ እንለወጣለን እያልን