Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤት እምነት ደስ ሲል በስማም ሀገራችን እሚያስፈልጋት የብር ሀብታም ሳይሆን የጭንቅላት እና የሀይማኖት ሀብታም ነው እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ያበርክትልን።
ቴድየ በጣም ጀግና አይገልፅህም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትግስቱን ይጨምርልህ በእዉነት ከአንተ በዙ ሀገሮችን ተምራለዉ ባደረከዉ መልካምነትህ ደግሞ አትፀፀት እግዚአብሔር የምወደዉን ነገር ነው ያደረከዉ የኢዮብን ገፀ ባህርይ የተከተልከዉ አንተ ነህ ሁሉም ነገር የምሆነው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው መሰዋት ከከፈልክለትም ጎደኛክ ከፍቅረኛክም እሱ ምክንያት አለዉ እና አገራችንን ዉስጥ እንደ አንተ አይነት ሰዉ በመኖር በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ቀር ዘመንህ ያማረ የለመለመ ፍቅር ሰላም የሞላበት ይሁን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሁላችንም ትግስቱን አድለን
ጉድ ነው አምላኬ ለባሌ ታማኝ ሴት አርገኝ
ቀላል ይሆናል አሜን ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ያድረግን😭😭😭😭😭
አሜንአሜን
@@ድእንግልማርያምየኔናት ya
እጅግ በጣም ትልቅና አስተውይ ሰው ነክ እ/ር አሁንም መልካም ሰው ያድርግህ
አንድ ነገር ልንገራቹ እህትና ወንድሞቼ እኔ የምሰራው ዱባይ ውስጥ ነው እና የምሰራበት ቤት ሴትዮዋ እኔን በጣም ነው የምትጠረጥረኝ በባሏ ግን እህቷ እዚው ቤት ነው የምትኖረው ሴትየዋ ስራ አላት እህቷ ደሞ የሴትየዋን ልጆች ስለ ምታሳድግላህ ስራ የላትም ግን በጣም መጥፎ ናት እኔን ከሴትየዋ ጋር ታጣላኛለች እኔ ችግር የለውም ውስጤ ንፁህ ስለሆነ ምንም አይመስለኝም ግን እራሷ ናት ከእህቷ ባል ጋር የምትማግጠው እኔ ሁሉንም እውነት አውቃለው ግን ባልዋልኩበት ቦታ ስጠመድ ቢያናደኝም ፈጣሪ አለ እውነት አውጪው
የኔማር አይ ዞን
አላህ ይድርስልሽ አርቦቹ ውሸታቸውመከራነው ጠንቀቅበይ ትናገርብኛለች ብላ ስለምትፈራ አንድነገርእዳታስደርግሽዋሽታ
አላህ ይድረስልሽ
ትግስትህ ደስይልል
Erashene tabeke yana konjo kabalyawe gare hona endtasechagershe
ቴድዬ በጣም ጎበዝ ነህ ጠንካራ ክርስቲያን ነህ በርታ ።ህጉም ቢሆን የበደለህን ይቅር በል ነው ሚለው ። እግዚአብሄር ዋጋህን በሰማይ ይከፍልሀልና ። ወላድ እናቶችን መርዳትህም ትልቅ በረከት ነው ።አምላክ ያላሰብከውን በረከት ይስጥህ ወንድሜ።።
Amen.Amen
Betam gobez Tedi Egezabeher hulem kante gar new adegehe tenkerek beltek megeget alebek
በትክክል አሜን አሜን አሜን ይስጠው
አሜን
ካንተ የተማርኩት ኢትዮጵያዊነትን ነው ፡፡ ኢትዮጵያን የ ሚወድ ላይክ
pkk
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ አንድ ላይ ኑሩ
@@thitinaabebe1434 ..........................................0
እኔ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍ሀገሬ ሀገሬ😍
ጀግና ነህ ይሄ ታሪክ በኔ ህይወት ውስጥ አልፎዋል እኔም ልክ እንዳንተ በዝምታ ነው ያሳለፍኩት ግን ህመሙ በጣም ከባድ ነው አሁን ግን ቁስሌ ሽሯል አልሀምዱሊላህ።
ቀን አይረገምም ቀን ማለት በፍጣሪ እጂ ነው ልብ በሉ የተረገመው ቀኑ ሳይሆን ሚስትህ ናት ልቦና ይስጠን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለው ብቻ እኔ አላቅም ምን ማለት እንደምችልበጣም ፈጣሪ ይወድካል አምላክ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ! መታመምህ ፀበል መሄድክ ለበጎ ነው ትግስቱን አሸክሞ ላከክ ሁሉንም ነገር በትግስት እንደማለፍ ጥሩ ነገር የለም ወንጀል በበዛበት ዘመን ስንቱ ትግስት በማጣት ሂወቱን በስርቤት ያበላሸ ስንት ሰው አለ አሁንም ወደፊትም የድግል ማርያም ልጅ ትግስቱን አብዝቶ ይስጥክ ።በጣም ከገረመኝ ነገር ታሪክህ መጨረሻ ላይ የሰማሁት ነገር እሱም አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን መስላ የምትኖር ሴት ማግኘትክን በደስታ ስትናገርለምን እንደገረመኝ ታቃለክ ብዙዎቻችን በፍቅር ባመነው ሰው ስንከዳ ከዚበሁዋላ ሴት አላምንም ወይም ሴቶች ከዚህ በሁዋላ ወንድ አናምንም አንቀርብም እንላለን ይሄ መሆን እንደሌለበት ነው ያስተማርከን እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እንደሚባለው በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ያለክ ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይባላል የገጠመክን ችግሮች እርግፍ አድርገህ እረስተክ ጠንካራ ሰራተኛ በመሆንክ እና መልካም ሴት በማግኘትክ በጣም ደስተኛንኝ እግዚአብሔር አምላክ የወደፊት ኑሮክን ያማረ እና የተሳካ ህይወት ይሰጥክ ዘንድ ምኞቴ ነው።እሷ የፈጣሪ በትር ስለሚበልጥ የጅዋን ታገኘዋለች !እግዚአብሔርም ካንተ ልጅ የሰጣት ለበጎ ነው ያንን ካንተ የተወለደውን ልጁዋን ባየች ቁጥር በፀፀት ነው የምትንገበገበው ወደፊትስ ልጁ አድጎ አባቴ ሲላት ታሪኳን በውሸት አቆሽሻ ልትነግረው ነው ወይስ እውነተኛ ማንነቱዋን ያልታመነች እናት መሆንዋን ከሀዲ እናት መሆንዋን ልትነግረው ነው ?በቤተሰብ ስህተት ያለፈ ታሪክ ልጅ ላይ ከባድ ጠባሳ ጥሎ ነው የሚያልፈው ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን አሜን!!!!
ጀግና ማለት ንደቱን የሚቆጣጠር እና ትግስተኛ ማለት ነው የተሻለ ነገር ጨምሮ ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ትግእስትሕ ከእምነትሕ ጋር እግዚአብሔር ሊይአስተምር ነው የሚፈትነው ይአን ፈተና ስለተወጣሕ እግዚአብሔር የበለጠ ነው የሚሰጥ ደስ ይላል መጨረሻው እሷ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት እሑን ምንም ባይገጥማትም ወደፊት አታጣውም መልካም ሰው ነሕ ለእኛም በጣም አስተማርከን እግዚአብሔር ሖይ ለእኔም ጥሩውን ፈሪሐ እግዚአብሔር ይአለበትን ባል ስጠኝ እኔም ለባሌ ምልክም ሚስት እንድሖን እርዳኝ
ሰው ነው ሰው ማለት። ለሚያልፍ ነገር የሰው ህይወት ነጥቆ ቀሪ ዘመንን በመታሰር ማሳለፍ ነው ቴዲ በጣም አደነኩህ ስላልጎዳካቸው ፈጣሪ በዘሩት ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል የሌባ አይነደረቅ ልብ ያድርቅ አሉ ምንም ነገር ከሌለ እሱቤት አልጋው ላይ ምን ትሰራለች
ጀግና ነው ቴዲ ነገርን በትግስት ማሳለፍ ትልቅነት ነው
በእዉነት እደዉ ኢትጰያ ዉሰጥ እደዚህ አይነት ሰዉ መኖሩ እዴት ደሰ ይላል የዘመኑ ጀግና ነህ
በጣምምም
ማርያምን ጎበዝ ልጅ ነህ ጌታ እስከ መጨረሻው አይለይህ ወንድም አለም በተለይ የክፍል ሀገር ልጆች የዋህነት አለብን የዬዋህ አምላክ ግን ከእኛ ጋር ነው
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድማችን እጂግ በጣም መልካም ከሚባሉት ሰወች አንዱ ነህና ቀሪ ሕይትህ የተባረከ ይሁን
አሜንን
ፈጥኖ ሚታደገው በመከራው ምስጉን ነው ዘላለም ይኖራል...ደም ከማፍሰስ እና የቀረውን ረጅሙን ዘመንህን በከፍ ስቃይ እና መከራ ከማሳለፍ ደርሶ የታደገህ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ብሩክ ይሁን...ይሄ ባምላክ ሀይል እንጂ በሰው የሚቻል አይደለም....ትልቅ ትምህርት ነው...እናመሰግናለን!!
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ለሁላችንም ትግስት ይስጠን
በጣም አስተማሪ ነው ባለ ታሪካችንም በጣም ከሚባለዉ በላይ ጀግና ነህ መግደል አይደለም ጀግና ትግስት እንደ እዩብ የሚለው ይገልፀዋል ብየ አስባለሁ
885xŕ h yzzlnP09
እመነኝ ቴዲዬ ፈጣሬ ይክስሃል አንተ መልካም ነህ ጌታ የልብን ያያል አወይ እነዚህ ከዳተኞች እድሜልካቸውን በፀፀት ይኖራሉ ምንም ልብህን ቢጎዳውም ትልቅ ስራ ሰርተሃል በትእግስት አለፍክ ጀግና ነህ የኔ አንበሳ ተምሬብሃለሁ ጌታ ይባርክህ ጌታ ይሄን ቁስል ፈውሶ ደስ የሚባል ደስታ በረከት ሰላም የሞላበት ህይወት ይስጥህ
እጅግ በጣም አድናቂሕነኝ ዘመንክ ይባረክ ፈጣሪ በጥበብ ይኑርህ ወድሜ ተባረክ መልካሙን ሀሉ ለዘመንክ ተመኝሁል ለቤተሰብህ ፍቅርርን የምታሳይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅነሕ ኑር በጤና ከነፋሚሊሕ ቴዲ
ጀግናው እመብርሀን አዲሱን ፍቅርህ ትባርክልህ የገዳሙ በረከት ከመሳሳት ስለጠበቀህ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ያንን ፈተና ባታልፍ አሁን ይሄን ብርሀን አታይም ነበር ጀግናው በርታ
ምን አይነት ጀግና ኢትዮጵያዋ ውንድ ነህ በእግዚአብሔር ምን አለ እንድ አንተ አይነቱ ኢትዮጵያዋ ቢበዛልን እግዚአብሔር ይባረክህ ተባረከ እግዚአብሔር ነው ትእግስቱን ስለስጠህ እግዚአብሔርን አመስግን ወይኔ ታደለህ አንተ እኮ ለአምላክ ምቹ ስው ነህ አሁንም ይጨምርልህ ።
የሴትም ሽፍታ አለ ቱቱ ይሚዲያ ስሰማ ደስታ ይሰማኛል😀❤️
በእውነት ከስህተት የጠበቀህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አንተ ምንም ትግስት የሚሰጥ በደል አይደለም የደረስህ ኃል፣ትግስት ወዘተ የስጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ያሳደከኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ተመስገንልኝ
Mimi konjo u
Emneth berasu yemigerm new wendime jegna biyehalehu egziabher yibarkh abo
በጣም ይገርማል የዘንድሮ ሴቱም ወንዱም ምነዉ መታመን ጠፋ አይዞህ ወንድሜ አንተ ያረከዉ መልካም ነገር ከፈጣሬ ይከፈላል
²
በእውነት ወድማችን ካት ብዙ ተምሬበታለሁ የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እውነት አርግዛ እውነት ትውልዳለች ምን አይነት የእግዚአብሔር ትዕግስት ይበዛልህ ነህ አንዳንዴ ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ያሸንፋል ለሰው መልካም ሁን ከሰው ግን መልካም አትጠብቅ ምክንያቱም ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ስለሁነ
አቤት አቤት ትግስት አቤት ትግስት በእውነት ጅግና ነክ በቃ ፈራሃ እግዚአብሔር ያለክ ሰው ነክ በጣም ጎብዝ እግዚአብሔር መልካም ሴት ይስጥህ ይስጣሃልም!!
ውይይይ አንችጆሮ ስንቱን አሰማከኝ
የሠፈሬ ልጅ እውነት ሣላደንቅህ አላልፍም ሠውን ማመን ቀብሮ ነው እግዛብሔር አሁንም ጨምሮ ትግስቱን ይሥጥህ ፈጣሪ ይወድሀል ቀሪ ዘመንህ እግዛብሔር ያሣምረው
እውነትም ቴዲይ እግዚአብሔር አብዝቶ ትግስቱን ያድልህ አንተ ልዩ እና መልካም ሰው ነህ ፈጣሪይ ትዳርህን ይባርክልህ ከውድቀት በሃላም መነሳት እንዳለ አንተ አሳይተኸናል
የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ሰውረን ትግስት በጣም ደስ ይላል ወንድሜ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የትግስትህ ብዛት በጣም ያስቀናል እነሱንም ይቅር ይበላቸው
ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ የስራቸውን ያገኛሉ። አይዞህ
እውነት ወዲሜ ካንተ የተማረኩት ነገር ለሚበዲሉን እኛ ፍረዲ ከምንሰጠው በላይ የሰማ አባት የሆነው እግዚአብሔር አባታችን ለሁሉም ፈረዲ ይሰጣል እመን እንጂ አትፍራ አተ የምታጣው ነገረ አይኖርም አምላኬ ሆይ ዘመኔን በሙሉ ለባሌ ታማኚ ሚስት እሆን ዘንዲ እረዳኚ 🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ምርጥ ወንድም ብዙ ሰዎች ለእኛ የተሰጡን ይመስሉና ወደኛም ይመጠሉ የምተምናው አምላክ ከፈተና አድኖከል እግዛብሄር ይመስገን ለእኛም ለኔም እንደዚ ያለውን ትግስት ይስጠኝ ያስከው ትዳር ይባረክ በትግስት ቀናውብክ የኔ አስተዋይ የእናቶች ፀሎት ይጠብቅ
በጣም ይገርማል ወንድሜ እኔ ካተ ብዙ ተማርኩ በርታ ውሉም ለበጎ ነው
በጣም ያሳዝናል:ጓደኛዉ ያበላዉንእጅነዉየነከሰዉ::ቴዲበጣምታጋሽወንድነህ::ኣይዞህጀዛህን:ኣላህይከፍልልሃል:መታገስህ ከብዙዉስብስብ:ነዉያዳነህኣላህ ብርታቱን ይስጥህ::
በጣም የሚደነቅ ትእግስት ጌታ ነው ውለታን የሚከፈፍለው ሌላ የምትክስ እግዚያብሄር ይሰጥሀል ብቻ ልብህን አስታመው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ለአንተ የተባለችውን ፈጣሪ ይካስህ ለበደለህ ሰው ደግሞ ደግነትና ትዕግስት ማድረግ ትልቅነት ነው! !
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን እይነት ፈተና የበዛበት ዘመን ላይ ደረስን ባመኑት ስው እንደ መከዳት ልብ እሚስብር ነገር የለም እቤቱ እምላኬ መንገድክን እንድንከተል ንፁህ ልብን እድለን አጥፊና ጠፊ መንገድ ላይ ይገናኛሉ
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ አሜን።
ጆሮ ለምን አታድግም ሲባል ይሄ ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት አድጋለሁ አለ እውነቱን ነው ጆሮ ማለቴ ነው
😜😜😀😀😀😀
Kkkkkkkk
Kkkkkkk 😃😃😃😃😃😃
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
Let..
የኔማር የስው ዘር ኮራውብክ እውነት እዲነው ጉብዝና ሀሉን ለ እሱ መተው በምድርም በስማይም እግዚአብሔር። ይከፍልካል በርታ መልካምነት ለራስ። እመብርሀን ትጠብቅክ
ደግ ሰው ፈተና ይበዛባታል!ተ !አንተ አትቀየር እባክህ🙏🏾እሄ ሰይጣን 😭😭
ወድሜ በጣም ጎበዝነክ ፈጣሪ ላተ የተሻለ ይሰጥካል አተግን ጎበዝ ነክ
ኡፍ ወንድሜ ጥንካሬህን በጣምምም ወደድኩት ወንድ ጀግና ማለት ይህ ነው መድሀኒ አለም ፍፃሜህን ያሳምርልህ የእውነት ሰው መግደል የብጭቆ ውሀ እደመድፋት ነው ስለዚህ ጠንክር ጥሩ ልብ ያለው ሰው ይሄ ነው ምልክቱ በርታ ወንድሜ በእምነትህ ፅና !!!
ትግስተኛን ማድነቅ ካለብኝ አንተ ለኔ ትልቅ ምሳሌ ነህ አላህ ይክስሀል እሱ ግን ከ እንስሳም በላይ ነው !!!!!
ውይ ትግስት እግዚአብሔር ይጨምርልህ እንኮንም የምወዳትን የምወድህን አማኑኤል ሠጠህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ትዕግስትህ ኦ አምላኬ የምታመልከዉ አምላክ ሁሌም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እፍፍ መጨረሻዉ ደስ ይላል!::
😍😍😘😘በስላሴ! እጅግ በጣምም እድለኛ ነህ እንዲህ ያለ ታጋሽ ለዛም የመይሳዉ ዘር ሆነህ ስምህም ቴዎድሮስ ተብሎ👏👏መታደል ነዉ!
ወይ ጉድ ኣትፍረድ ነው ነገሩ ኣላህ ከታጋሾችን ኣድርገን ባጎረስክ ተነከስክ ወንድሜ የእጅዋን ታገኝዋለች ኣሰዳቢ👊👊👊👊
ውይ.በጣም.በጣም.አከበርኩክ.እግዚአብሄር.ብርክክክክ.ያድርግክ.ደስስስስ.የሚል.የሚል.ሰው.ነው.በአሁኑ.ሰአት.እንደዘህ.አይነት.ትግስተኝ.አለ.ፈጣሪ.ይጠብቅክ.አባዬ
Beewnet. Melcam. Sewneh. Egziabhier. Wegahn. Besemai. Ycfelh. Amen. Tebarec😞😞😞😞😞😞😢😢😢😢😢😢😢😢
የሰው ነገር ይቅር አይነገር አቤት ከሀዲነት ሰው ያዘራውን ሳያጭድ አብቀርም ዋጋው ይከፈለዋን አንተ ግን ወንድሜ በእውነት ነውየምልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ታዛዥ ነህ ማኛዬ ከምንም በላይ አድናቂህነኝ እሽ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ሴት ይሰጥሀን እግዚአብሔርን የምፈራ ትዳሯን የምታከብር ይሰጥሀን አይዞህ በመልካምነትህ በዚሁ ቀጥል ውዴ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ
የትግሥት ጀግናነህ ቴዲዬ አላህ የሥራዋን ይሥጣት ሁለቱም ባለጌዎችናቸው ልበል መፍረድ ቢከብድም
በጠም ጥሩ ሰው ነህጥሩ ሰው ጥሩ ጋደኘ አየገኝም ጀግነ የህ በትግስት ታወጠክ እኔ ብሆን ልጁንም ልጄ ነው በዬ አለስብም
ወንድም አይዞክ ትክክለኛ ክርስቲያን ነክ ሁሉን ለጌታ መስጠትክ ጥሩ ነው ለሁለቱም ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው ከሀዲዎች አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
የምር ወንድም አስተዋይ ነክ አላህ ሶብሩን ይስጥህ እኔንም በሰማሁት መማር እንጂ መፍረድ አልፈልግም
ገና ከአባትህ ቤት ስትወጣ መመረቅህ ለህይወትህ ጠቅሞሀል እውነት ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
እግዛቤር ትግስቱን ሰቶህ እዚ በመድርስህ በጣም አድንቄሀለሁ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ መታግስ መልካምነት ነው
ቴዲየ የእውነት ጀግናነህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ያድልህ ሳምራዊት ከዱባይ
የእኔ አስተዋይ ጀግና ብየሀለሁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
በጣም ጀግና ነክ በርታ!!!!!
በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚኣብሄር ይባርክህ በዛቀን ገድለሃት ወይ ገድለሀወ ቢሆን ኑሮ ላንተ መልካም ኣደለም ግን ፈጣሪ ነዉ የረዳህ
የኔ አባት ትግስትህ የዕምነት ፅናትህ ደስ ይላል ቀሪ ሒወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ዉይ ይሄ ሰዉየ ከዚህ በፊት ቃለ መጠይቅ ተደርጎለት ነበር በጣም ትሁት ሰው ነው
ኣሁንም እ/ር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ምን ሊበሊህ ቃላት የለኝም ጎበዝ በርታ ለበጎ ነዉ ሁሉም የዘራዉ ሳያጭድ ሚቀር የለም በመንገድዋ ታገኛለች ብቻ መጨረሻህ ያሳምሪሊህ
ቃልም የለኝ ላለተ ቅዱስ ሜካየል ነው በለቀኑ የተራዳህ ቴዴየ እዳው እዳተው ወድ የትይግኛል በዛለይ ለወላድ እናቶች ያልክው እፍፍፍ እርጅም እድሜ እና ጤና
ፈጣሪ ይባርክ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ እናመሰግናለን ወድማቺን
ወድሜ ያለክን እግዝሐብሔር ይባርክልክ ተባረክ
አላህ ያሰብከውን ያሳካል ጀግና ብዬሀለሁ
እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ካላቸው ሰዎች ጋራ ነው አይዞህ በርታ ከቻልክ ባንተ ላይ ያመፁብህ ሰዎችን እርዳቸው ምን ጊዜም ባንተ ክፋትን በሚያስቡ ሰዎች መልካምን ነገር አድርግ በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ እሱ ይዋጋልሃል
👏👏👏👏
❤❤❤❤❤
כל הכבוד גבר גבר
ወላሂ ጀግና ማለት ትግስተኛ ሰው ነው በጣም ያማል😭😭😭አይዞህ ወድሜ ጎበዝ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይወድሃል
ዝም ማለትህ ጥሩ አድርገሃል ትግስት ያሸንፋል እነሱ እደከዱህ የእጃቸውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል አይዙህ እግዚአብሔር አይጥልህም ዋናው ጤና ነው ጤናህን ይስጥህ
የሚገርም ታሪክ ትዕግስትህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቦ
ሰዓሊ ለነ ቅድስት ኧረ ምን ጉድ ነው ወይኔ እመ ብርሃን መጽናናቱን ትስጥህ ተሰዕግስተኛው ወንድማችን እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥህኧረ እህቶች የራሳችንንም የሚወዱንንም ሰዎች ህይወት እንዳናበላሽ በእርምጃችን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርግ
ወይኔ እንዲህም አይነት የትግስት አይነት አለ እኔ እራሱ ጋዜጠኛው ጨዋታውን ሲደጋግም ትግስቴን ያስጨርሰኛል ያተስ የተለየ ነው ወንድም አስተዋይ ነህ እና የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይስጥህ
እንደዚህ ዓይነት ቀሽም ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም እንግዳው የሚለውን የማይረዳ ካፍካፉ እየነጠቀ ነገሮችን የሚያራዝም ቀሽም ነው።ከሁለት ዓመት በኋላ በሰማሁት ፕሮግራም ላይ የሠጠሁት አስተያየት ይገርማል😄😄😄
እኔንም አቃጠለኝ እኮ
ወይ ጉድ በምን ይረጋገጣል ያንተ ልጅ ለመሆኑ ምክንያቱም ከበፊቱም ትማግጥ ይሆናል የአንተ ትዕግስት ግን ይገርማል አላህ ይጨምርልህ
Ante gobez Egzabehar abzeto yebarkeh🙏🙏🙏👍👍👍
ቴዲ በጣም ጥሩ ሰው ትግስታኛ ነህ ያኔ ውድ አፍፍፍ ከበድ ነው ብቻ
ወይኔ በጣም ትግስተኛነህ በእውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
ምቴ ለምን ዝም አትልም ባለ ጉዳይ ብቻ ያውሩ
በእውነት ያማል ቴዲዩ የኔ ጌታ ስታሳዝን ይገርማል አቤት ስው
ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርልህበጣም አስተዋይ ነህያለፈውን እርሳው ወንድም
ጎበዝ እውነት ጠንካራ ስው ነህ እመቤቴን ሲጀመር አንተ እንጂ አፍቃሪ እሷ አደለችም ብትሆን መጀመሪያ አንተ እራሱ ታመህ ስትሄድ እራሱ መከተል ነበርባት ፍቅር ማለት እኮ እራስን አሳልፎ እስከ መስጠት ነው ይቺ ከሀዲ ግን ወንድሜ አያድርስብህ ግን ድጋሚም ሆነ ተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት ክህደት ቢፈፀም በዚህ ጥንካሬህ ቀጥል ግን ይገርማል ይቺ አለም ለውነተኛ አፍቃሪ የሚያጋጥመው ተቃራኒ ናቸው ሲገርም በርታ ወንድሜ
*ገራሚ ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ መልካም ማድረግ ለራስ ነው ብድራትክን እግዚአብሔር ይክፈልህ የተሻለ ነገርም ተሰቶሀልና እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል*
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅ ላበደረ ጠጠር ይባላል ሁሉ ሴት አንድ አይደለም እና የምትመችህን ስላገኘህ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
የሚገርም ነው ብቻ ዘድሮ የተሻለ ነገር ያምጣልን ፈጣሪ ሰው ሆይ ቆም ብለን እናስብ
wow men ayenet sew neh gin yawem wetat honeh endezih ayenet tegest betam yegermal legnam tiru temeret setekenal thankful
ጎንደሬ የዋህ ነው ሠው በጣም ያምናሉ ይህ ደግሞ እያሥበላን ነው
Zerene mene ametaw eze gar ere yehce ager wedat eyeadehce new malet aun new
እግዚአብሔር እረድቶን በትእግስት ካሳለፍነው የማያልፍ የሚመስለው መራራ የመከራ ግዜም እንደዚህ ያልፍል... የዚህ ልጅ ታሪክ ይሄን ያስተምረናል።
ጤናህን ይስጥህ ፣ትዳርህ ይባረክ፣ የምትወልዳቸው ልጆችህ የተባረኩ የተቀደሱ ይሁንልህ እግዚአብሄር ለወደደው በዙ ፈተና ይፈትነዋል በትግስት ማለፍ ነው
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ለዚህነው በእምነት ከማይመስል ሰው ጋር ጓደኝነት የማይፈቀደው
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው?እንዴትስ ሚስቱ ገጓደኛው ጋር ታድራለች ?ጋዘዜጠኛው ሚስትህ ከጓደኛህ ጋር ብታድር ችግር የለውም?በጣም አስተዋይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሲያጋልጣት አብሯት ቢሆን ብዙ ትጎዳው ነበር ጎበዝ ጀግና ወንድ ነው ጎበዝ
እግዚአብሔር ሃያል ይባርክህ ስለ እውነት አንተ ያደረከው በሁለቱ ህሊናቸን ነው ሁልጊዜ የሚቆጠቁጣቸው ለእነርሱ ይባስ አንተ ግን ትክክል ነህ ትእግስቱን የሰጠህ ሃያል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ዲያብሎስን ነው ያሸነፍከው አንበሳ ብያሃለሁኝ አንበሳነት በህሊና መግደል ነው ይብላኝላቸው ለእነሱ ግድያ ;ሞት :ምን ምናምን ምን አመጣው እልፍ ሲሉ እልፍ አእላፍ ይገኛልና !!
ይህ ሰው ሲጀመር ፀልዮ ነበር የገባው ፀሎቱንም እግዚአብሔር ሰማው ለዚህ ነው ትግሰት የሰጠው ሁላችንም ከልባችን ብንፀልይ ፈጣሪ የለመነውን ይፈፅምልናል
እግዝብሔር በጣም ነው የሚወድህ አይዞህ በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ
አምላክ እኮ ንፁህ ህለሆንክ በለተ ሚካየሉ ባይንህ ያሳየህ አይዞህ በርታ ድሮም ላተ ስለማትጠቅምህ ነው ቶለ የገላገለህ ከሲአ የተወለደው ልጂ ብቀርም አያቆጭ
አቤት ቴዲሻ እንዳንተ አይነቱን ጠንካራ ታጋሽ ታማኝ አፍቃሪ ሠው እግዚያብሄር ያብዛልን ይፍጠርልን አሜን በእውነት እጅጉኑ አድንቄካለው አየክ የአምላክ እግዚያብሄር አያልነት ያልተረድ ስቶች ሠዎች አሉ ማመን ማምለክ እንዳንተ ነው ድንግል ወላዲተ አምላክ እመ ብዙአን ትዳርክን ህይዎትክን ትጠብቅልክ ምንቴ ወንድማቺን መምህራቺን አምላክ ይባርክክ አሜን እናመሠግናለን ስለ ፕሮግራሙ እሺ በርቱ
yene enate .. egeziyabehire yeshelemehale!! enkuan lij alemeta
በጣም ይገርማል ቴዲ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ምን እንደማደርግ አላውቅም ግን ከታሪክህ መታገሥና መተው ተማርኩኝ አላህ ልጅክንም ያሳድግልህ
ነገር ሁሉ ለበኆ ነው በርግጥ ይከብዳል አይዦክ እግዝያብሄር ላንተ መልካም ያረጋል እመን እንጄ አትፍራ
አቤት እምነት ደስ ሲል በስማም ሀገራችን እሚያስፈልጋት የብር ሀብታም ሳይሆን የጭንቅላት እና የሀይማኖት ሀብታም ነው እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ያበርክትልን።
ቴድየ በጣም ጀግና አይገልፅህም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትግስቱን ይጨምርልህ በእዉነት ከአንተ በዙ ሀገሮችን ተምራለዉ ባደረከዉ መልካምነትህ ደግሞ አትፀፀት እግዚአብሔር የምወደዉን ነገር ነው ያደረከዉ የኢዮብን ገፀ ባህርይ የተከተልከዉ አንተ ነህ ሁሉም ነገር የምሆነው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው መሰዋት ከከፈልክለትም ጎደኛክ ከፍቅረኛክም እሱ ምክንያት አለዉ እና አገራችንን ዉስጥ እንደ አንተ አይነት ሰዉ በመኖር በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ቀር ዘመንህ ያማረ የለመለመ ፍቅር ሰላም የሞላበት ይሁን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሁላችንም ትግስቱን አድለን
ጉድ ነው አምላኬ ለባሌ ታማኝ ሴት አርገኝ
ቀላል ይሆናል አሜን ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ያድረግን😭😭😭😭😭
አሜንአሜን
@@ድእንግልማርያምየኔናት ya
እጅግ በጣም ትልቅና አስተውይ ሰው ነክ እ/ር አሁንም መልካም ሰው ያድርግህ
አንድ ነገር ልንገራቹ እህትና ወንድሞቼ እኔ የምሰራው ዱባይ ውስጥ ነው እና የምሰራበት ቤት ሴትዮዋ እኔን በጣም ነው የምትጠረጥረኝ በባሏ ግን እህቷ እዚው ቤት ነው የምትኖረው ሴትየዋ ስራ አላት እህቷ ደሞ የሴትየዋን ልጆች ስለ ምታሳድግላህ ስራ የላትም ግን በጣም መጥፎ ናት እኔን ከሴትየዋ ጋር ታጣላኛለች እኔ ችግር የለውም ውስጤ ንፁህ ስለሆነ ምንም አይመስለኝም ግን እራሷ ናት ከእህቷ ባል ጋር የምትማግጠው እኔ ሁሉንም እውነት አውቃለው ግን ባልዋልኩበት ቦታ ስጠመድ ቢያናደኝም ፈጣሪ አለ እውነት አውጪው
የኔማር አይ ዞን
አላህ ይድርስልሽ አርቦቹ ውሸታቸውመከራነው ጠንቀቅበይ ትናገርብኛለች ብላ ስለምትፈራ አንድነገርእዳታስደርግሽዋሽታ
አላህ ይድረስልሽ
ትግስትህ ደስይልል
Erashene tabeke yana konjo kabalyawe gare hona endtasechagershe
ቴድዬ በጣም ጎበዝ ነህ ጠንካራ ክርስቲያን ነህ በርታ ።ህጉም ቢሆን የበደለህን ይቅር በል ነው ሚለው ። እግዚአብሄር ዋጋህን በሰማይ ይከፍልሀልና ። ወላድ እናቶችን መርዳትህም ትልቅ በረከት ነው ።አምላክ ያላሰብከውን በረከት ይስጥህ ወንድሜ።።
Amen.Amen
Betam gobez Tedi Egezabeher hulem kante gar new adegehe tenkerek beltek megeget alebek
በትክክል አሜን አሜን አሜን ይስጠው
አሜን
ካንተ የተማርኩት ኢትዮጵያዊነትን ነው ፡፡ ኢትዮጵያን የ ሚወድ ላይክ
pkk
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ አንድ ላይ ኑሩ
@@thitinaabebe1434 ............
...............
...
.........
.
..
0
እኔ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍ሀገሬ ሀገሬ😍
እኔ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍ሀገሬ ሀገሬ😍
ጀግና ነህ ይሄ ታሪክ በኔ ህይወት ውስጥ አልፎዋል እኔም ልክ እንዳንተ በዝምታ ነው ያሳለፍኩት ግን ህመሙ በጣም ከባድ ነው አሁን ግን ቁስሌ ሽሯል አልሀምዱሊላህ።
ቀን አይረገምም ቀን ማለት በፍጣሪ እጂ ነው ልብ በሉ የተረገመው ቀኑ ሳይሆን ሚስትህ ናት ልቦና ይስጠን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያለው ብቻ እኔ አላቅም ምን ማለት እንደምችል
በጣም ፈጣሪ ይወድካል አምላክ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው !
መታመምህ ፀበል መሄድክ ለበጎ ነው ትግስቱን አሸክሞ ላከክ ሁሉንም ነገር በትግስት እንደማለፍ ጥሩ ነገር የለም ወንጀል በበዛበት ዘመን ስንቱ ትግስት በማጣት ሂወቱን በስርቤት ያበላሸ ስንት ሰው አለ አሁንም ወደፊትም የድግል ማርያም ልጅ ትግስቱን አብዝቶ ይስጥክ ።
በጣም ከገረመኝ ነገር ታሪክህ መጨረሻ ላይ የሰማሁት ነገር እሱም አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን መስላ የምትኖር ሴት ማግኘትክን በደስታ ስትናገር
ለምን እንደገረመኝ ታቃለክ ብዙዎቻችን በፍቅር ባመነው ሰው ስንከዳ ከዚበሁዋላ ሴት አላምንም ወይም ሴቶች ከዚህ በሁዋላ ወንድ አናምንም አንቀርብም እንላለን ይሄ መሆን እንደሌለበት ነው ያስተማርከን እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እንደሚባለው በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ያለክ
ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይባላል የገጠመክን ችግሮች እርግፍ አድርገህ እረስተክ ጠንካራ ሰራተኛ በመሆንክ እና መልካም ሴት በማግኘትክ በጣም ደስተኛንኝ እግዚአብሔር አምላክ የወደፊት ኑሮክን ያማረ እና የተሳካ ህይወት ይሰጥክ ዘንድ ምኞቴ ነው።
እሷ የፈጣሪ በትር ስለሚበልጥ የጅዋን ታገኘዋለች !
እግዚአብሔርም ካንተ ልጅ የሰጣት ለበጎ ነው ያንን ካንተ የተወለደውን ልጁዋን ባየች ቁጥር በፀፀት ነው የምትንገበገበው ወደፊትስ ልጁ አድጎ አባቴ ሲላት ታሪኳን በውሸት አቆሽሻ ልትነግረው ነው ወይስ እውነተኛ ማንነቱዋን ያልታመነች እናት መሆንዋን ከሀዲ እናት መሆንዋን ልትነግረው ነው ?
በቤተሰብ ስህተት ያለፈ ታሪክ ልጅ ላይ ከባድ ጠባሳ ጥሎ ነው የሚያልፈው
ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን አሜን!!!!
ጀግና ማለት ንደቱን የሚቆጣጠር እና ትግስተኛ ማለት ነው የተሻለ ነገር ጨምሮ ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ትግእስትሕ ከእምነትሕ ጋር እግዚአብሔር ሊይአስተምር ነው የሚፈትነው ይአን ፈተና ስለተወጣሕ እግዚአብሔር የበለጠ ነው የሚሰጥ ደስ ይላል መጨረሻው እሷ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላት እሑን ምንም ባይገጥማትም ወደፊት አታጣውም መልካም ሰው ነሕ ለእኛም በጣም አስተማርከን እግዚአብሔር ሖይ ለእኔም ጥሩውን ፈሪሐ እግዚአብሔር ይአለበትን ባል ስጠኝ እኔም ለባሌ ምልክም ሚስት እንድሖን እርዳኝ
ሰው ነው ሰው ማለት። ለሚያልፍ ነገር የሰው ህይወት ነጥቆ ቀሪ ዘመንን በመታሰር ማሳለፍ ነው ቴዲ በጣም አደነኩህ ስላልጎዳካቸው ፈጣሪ በዘሩት ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል የሌባ አይነደረቅ ልብ ያድርቅ አሉ ምንም ነገር ከሌለ እሱቤት አልጋው ላይ ምን ትሰራለች
ጀግና ነው ቴዲ ነገርን በትግስት ማሳለፍ ትልቅነት ነው
በእዉነት እደዉ ኢትጰያ ዉሰጥ እደዚህ አይነት ሰዉ መኖሩ እዴት ደሰ ይላል የዘመኑ ጀግና ነህ
በጣምምም
ማርያምን ጎበዝ ልጅ ነህ ጌታ እስከ መጨረሻው አይለይህ ወንድም አለም በተለይ የክፍል ሀገር ልጆች የዋህነት አለብን የዬዋህ አምላክ ግን ከእኛ ጋር ነው
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድማችን እጂግ በጣም መልካም ከሚባሉት ሰወች አንዱ ነህና ቀሪ ሕይትህ የተባረከ ይሁን
አሜንን
ፈጥኖ ሚታደገው በመከራው ምስጉን ነው ዘላለም ይኖራል...ደም ከማፍሰስ እና የቀረውን ረጅሙን ዘመንህን በከፍ ስቃይ እና መከራ ከማሳለፍ ደርሶ የታደገህ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ብሩክ ይሁን...ይሄ ባምላክ ሀይል እንጂ በሰው የሚቻል አይደለም....ትልቅ ትምህርት ነው...እናመሰግናለን!!
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ለሁላችንም ትግስት ይስጠን
በጣም አስተማሪ ነው ባለ ታሪካችንም በጣም ከሚባለዉ በላይ ጀግና ነህ መግደል አይደለም ጀግና ትግስት እንደ እዩብ የሚለው ይገልፀዋል ብየ አስባለሁ
8
85xŕ h yzzln
P09
እመነኝ ቴዲዬ ፈጣሬ ይክስሃል አንተ መልካም ነህ ጌታ የልብን ያያል አወይ እነዚህ ከዳተኞች እድሜልካቸውን በፀፀት ይኖራሉ ምንም ልብህን ቢጎዳውም ትልቅ ስራ ሰርተሃል በትእግስት አለፍክ ጀግና ነህ የኔ አንበሳ ተምሬብሃለሁ ጌታ ይባርክህ ጌታ ይሄን ቁስል ፈውሶ ደስ የሚባል ደስታ በረከት ሰላም የሞላበት ህይወት ይስጥህ
እጅግ በጣም አድናቂሕነኝ ዘመንክ ይባረክ ፈጣሪ በጥበብ ይኑርህ ወድሜ ተባረክ መልካሙን ሀሉ ለዘመንክ ተመኝሁል ለቤተሰብህ ፍቅርርን የምታሳይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅነሕ ኑር በጤና ከነፋሚሊሕ ቴዲ
ጀግናው እመብርሀን አዲሱን ፍቅርህ ትባርክልህ የገዳሙ በረከት ከመሳሳት ስለጠበቀህ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን ያንን ፈተና ባታልፍ አሁን ይሄን ብርሀን አታይም ነበር ጀግናው በርታ
አሜን
ምን አይነት ጀግና ኢትዮጵያዋ ውንድ ነህ በእግዚአብሔር ምን አለ እንድ አንተ አይነቱ ኢትዮጵያዋ ቢበዛልን እግዚአብሔር ይባረክህ ተባረከ እግዚአብሔር ነው ትእግስቱን ስለስጠህ እግዚአብሔርን አመስግን ወይኔ ታደለህ አንተ እኮ ለአምላክ ምቹ ስው ነህ አሁንም ይጨምርልህ ።
የሴትም ሽፍታ አለ ቱቱ ይሚዲያ ስሰማ ደስታ ይሰማኛል😀❤️
በእውነት ከስህተት የጠበቀህ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አንተ ምንም ትግስት የሚሰጥ በደል አይደለም የደረስህ ኃል፣ትግስት ወዘተ የስጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ያሳደከኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ተመስገንልኝ
Mimi konjo u
Emneth berasu yemigerm new wendime jegna biyehalehu egziabher yibarkh abo
በጣም ይገርማል የዘንድሮ ሴቱም ወንዱም ምነዉ መታመን ጠፋ አይዞህ ወንድሜ አንተ ያረከዉ መልካም ነገር ከፈጣሬ ይከፈላል
²
በእውነት ወድማችን ካት ብዙ ተምሬበታለሁ የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው እውነት አርግዛ እውነት ትውልዳለች ምን አይነት የእግዚአብሔር ትዕግስት ይበዛልህ ነህ አንዳንዴ ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ያሸንፋል ለሰው መልካም ሁን ከሰው ግን መልካም አትጠብቅ ምክንያቱም ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ስለሁነ
አቤት አቤት ትግስት አቤት ትግስት በእውነት ጅግና ነክ በቃ ፈራሃ እግዚአብሔር ያለክ ሰው ነክ በጣም ጎብዝ እግዚአብሔር መልካም ሴት ይስጥህ ይስጣሃልም!!
ውይይይ አንችጆሮ ስንቱን አሰማከኝ
የሠፈሬ ልጅ እውነት ሣላደንቅህ አላልፍም ሠውን ማመን ቀብሮ ነው እግዛብሔር አሁንም ጨምሮ ትግስቱን ይሥጥህ ፈጣሪ ይወድሀል ቀሪ ዘመንህ እግዛብሔር ያሣምረው
አሜን
እውነትም ቴዲይ እግዚአብሔር አብዝቶ ትግስቱን ያድልህ አንተ ልዩ እና መልካም ሰው ነህ ፈጣሪይ ትዳርህን ይባርክልህ ከውድቀት በሃላም መነሳት እንዳለ አንተ አሳይተኸናል
የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ሰውረን ትግስት በጣም ደስ ይላል ወንድሜ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የትግስትህ ብዛት በጣም ያስቀናል እነሱንም ይቅር ይበላቸው
ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ የስራቸውን ያገኛሉ። አይዞህ
እውነት ወዲሜ ካንተ የተማረኩት ነገር ለሚበዲሉን እኛ ፍረዲ ከምንሰጠው በላይ የሰማ አባት የሆነው እግዚአብሔር አባታችን ለሁሉም ፈረዲ ይሰጣል እመን እንጂ አትፍራ አተ የምታጣው ነገረ አይኖርም አምላኬ ሆይ ዘመኔን በሙሉ ለባሌ ታማኚ ሚስት እሆን ዘንዲ እረዳኚ 🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ምርጥ ወንድም ብዙ ሰዎች ለእኛ የተሰጡን ይመስሉና ወደኛም ይመጠሉ
የምተምናው አምላክ ከፈተና አድኖከል እግዛብሄር ይመስገን ለእኛም ለኔም እንደዚ ያለውን ትግስት ይስጠኝ ያስከው ትዳር ይባረክ በትግስት ቀናውብክ የኔ አስተዋይ የእናቶች ፀሎት ይጠብቅ
በጣም ይገርማል ወንድሜ እኔ ካተ ብዙ ተማርኩ በርታ ውሉም ለበጎ ነው
በጣም ያሳዝናል:ጓደኛዉ ያበላዉንእጅነዉየነከሰዉ::ቴዲበጣምታጋሽወንድነህ::ኣይዞህጀዛህን:ኣላህይከፍልልሃል:መታገስህ ከብዙዉስብስብ:ነዉያዳነህኣላህ ብርታቱን ይስጥህ::
በጣም የሚደነቅ ትእግስት ጌታ ነው ውለታን የሚከፈፍለው ሌላ የምትክስ እግዚያብሄር ይሰጥሀል ብቻ ልብህን አስታመው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ለአንተ የተባለችውን ፈጣሪ ይካስህ ለበደለህ ሰው ደግሞ ደግነትና ትዕግስት ማድረግ ትልቅነት ነው! !
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን እይነት ፈተና የበዛበት ዘመን ላይ ደረስን ባመኑት ስው እንደ መከዳት ልብ እሚስብር ነገር የለም እቤቱ እምላኬ መንገድክን እንድንከተል ንፁህ ልብን እድለን አጥፊና ጠፊ መንገድ ላይ ይገናኛሉ
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ
አሜን።
ጆሮ ለምን አታድግም ሲባል
ይሄ ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት አድጋለሁ አለ እውነቱን ነው ጆሮ ማለቴ ነው
😜😜😀😀😀😀
Kkkkkkkk
Kkkkkkk 😃😃😃😃😃😃
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
Let..
የኔማር የስው ዘር ኮራውብክ እውነት እዲነው ጉብዝና ሀሉን ለ እሱ መተው በምድርም በስማይም እግዚአብሔር። ይከፍልካል በርታ መልካምነት ለራስ። እመብርሀን ትጠብቅክ
ደግ ሰው ፈተና ይበዛባታል!ተ !አንተ አትቀየር እባክህ🙏🏾እሄ ሰይጣን 😭😭
ወድሜ በጣም ጎበዝነክ ፈጣሪ ላተ የተሻለ ይሰጥካል አተግን ጎበዝ ነክ
ኡፍ ወንድሜ ጥንካሬህን በጣምምም ወደድኩት ወንድ ጀግና ማለት ይህ ነው መድሀኒ አለም ፍፃሜህን ያሳምርልህ የእውነት ሰው መግደል የብጭቆ ውሀ እደመድፋት ነው ስለዚህ ጠንክር ጥሩ ልብ ያለው ሰው ይሄ ነው ምልክቱ በርታ ወንድሜ በእምነትህ ፅና !!!
ትግስተኛን ማድነቅ ካለብኝ አንተ ለኔ ትልቅ ምሳሌ ነህ አላህ ይክስሀል እሱ ግን ከ እንስሳም በላይ ነው !!!!!
ውይ ትግስት እግዚአብሔር ይጨምርልህ እንኮንም የምወዳትን የምወድህን አማኑኤል ሠጠህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ትዕግስትህ ኦ አምላኬ የምታመልከዉ አምላክ ሁሌም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እፍፍ መጨረሻዉ ደስ ይላል!::
😍😍😘😘በስላሴ! እጅግ በጣምም እድለኛ ነህ እንዲህ ያለ ታጋሽ ለዛም የመይሳዉ ዘር ሆነህ ስምህም ቴዎድሮስ ተብሎ👏👏መታደል ነዉ!
ወይ ጉድ ኣትፍረድ ነው ነገሩ ኣላህ ከታጋሾችን ኣድርገን ባጎረስክ ተነከስክ ወንድሜ የእጅዋን ታገኝዋለች ኣሰዳቢ👊👊👊👊
ውይ.በጣም.በጣም.አከበርኩክ.እግዚአብሄር.ብርክክክክ.ያድርግክ.ደስስስስ.የሚል.የሚል.ሰው.ነው.በአሁኑ.ሰአት.እንደዘህ.አይነት.ትግስተኝ.አለ.ፈጣሪ.ይጠብቅክ.አባዬ
Beewnet. Melcam. Sewneh. Egziabhier. Wegahn. Besemai. Ycfelh. Amen. Tebarec😞😞😞😞😞😞😢😢😢😢😢😢😢😢
የሰው ነገር ይቅር አይነገር አቤት ከሀዲነት ሰው ያዘራውን ሳያጭድ አብቀርም ዋጋው ይከፈለዋን አንተ ግን ወንድሜ በእውነት ነውየምልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ታዛዥ ነህ ማኛዬ ከምንም በላይ አድናቂህነኝ እሽ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ሴት ይሰጥሀን እግዚአብሔርን የምፈራ ትዳሯን የምታከብር ይሰጥሀን አይዞህ በመልካምነትህ በዚሁ ቀጥል ውዴ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ
የትግሥት ጀግናነህ ቴዲዬ አላህ የሥራዋን ይሥጣት ሁለቱም ባለጌዎችናቸው ልበል መፍረድ ቢከብድም
በጠም ጥሩ ሰው ነህ
ጥሩ ሰው ጥሩ ጋደኘ አየገኝም
ጀግነ የህ በትግስት ታወጠክ እኔ ብሆን ልጁንም ልጄ ነው በዬ አለስብም
ወንድም አይዞክ ትክክለኛ ክርስቲያን ነክ ሁሉን ለጌታ መስጠትክ ጥሩ ነው ለሁለቱም ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው ከሀዲዎች አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
የምር ወንድም አስተዋይ ነክ አላህ ሶብሩን ይስጥህ እኔንም በሰማሁት መማር እንጂ መፍረድ አልፈልግም
ገና ከአባትህ ቤት ስትወጣ መመረቅህ ለህይወትህ ጠቅሞሀል እውነት ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
እግዛቤር ትግስቱን ሰቶህ እዚ በመድርስህ በጣም አድንቄሀለሁ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥህ መታግስ መልካምነት ነው
ቴዲየ የእውነት ጀግናነህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ያድልህ ሳምራዊት ከዱባይ
የእኔ አስተዋይ ጀግና ብየሀለሁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
በጣም ጀግና ነክ በርታ!!!!!
በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚኣብሄር ይባርክህ በዛቀን ገድለሃት ወይ ገድለሀወ ቢሆን ኑሮ ላንተ መልካም ኣደለም ግን ፈጣሪ ነዉ የረዳህ
የኔ አባት ትግስትህ የዕምነት ፅናትህ ደስ ይላል ቀሪ ሒወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ዉይ ይሄ ሰዉየ ከዚህ በፊት ቃለ መጠይቅ ተደርጎለት ነበር በጣም ትሁት ሰው ነው
ኣሁንም እ/ር ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ምን ሊበሊህ ቃላት የለኝም ጎበዝ በርታ ለበጎ ነዉ ሁሉም የዘራዉ ሳያጭድ ሚቀር የለም በመንገድዋ ታገኛለች ብቻ መጨረሻህ ያሳምሪሊህ
ቃልም የለኝ ላለተ ቅዱስ ሜካየል ነው በለቀኑ የተራዳህ ቴዴየ እዳው እዳተው ወድ የትይግኛል በዛለይ ለወላድ እናቶች ያልክው እፍፍፍ እርጅም እድሜ እና ጤና
ፈጣሪ ይባርክ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ እናመሰግናለን ወድማቺን
ወድሜ ያለክን እግዝሐብሔር ይባርክልክ ተባረክ
አላህ ያሰብከውን ያሳካል ጀግና ብዬሀለሁ
እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ካላቸው ሰዎች ጋራ ነው አይዞህ በርታ ከቻልክ ባንተ ላይ ያመፁብህ ሰዎችን እርዳቸው ምን ጊዜም ባንተ ክፋትን በሚያስቡ ሰዎች መልካምን ነገር አድርግ በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ እሱ ይዋጋልሃል
👏👏👏👏
❤❤❤❤❤
כל הכבוד גבר גבר
ወላሂ ጀግና ማለት ትግስተኛ ሰው ነው በጣም ያማል😭😭😭አይዞህ ወድሜ ጎበዝ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይወድሃል
ዝም ማለትህ ጥሩ አድርገሃል ትግስት ያሸንፋል እነሱ እደከዱህ የእጃቸውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል አይዙህ እግዚአብሔር አይጥልህም ዋናው ጤና ነው ጤናህን ይስጥህ
የሚገርም ታሪክ ትዕግስትህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቦ
ሰዓሊ ለነ ቅድስት ኧረ ምን ጉድ ነው ወይኔ እመ ብርሃን መጽናናቱን ትስጥህ ተሰዕግስተኛው ወንድማችን እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥህ
ኧረ እህቶች የራሳችንንም የሚወዱንንም ሰዎች ህይወት እንዳናበላሽ በእርምጃችን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርግ
ወይኔ እንዲህም አይነት የትግስት አይነት አለ እኔ እራሱ ጋዜጠኛው ጨዋታውን ሲደጋግም ትግስቴን ያስጨርሰኛል ያተስ የተለየ ነው ወንድም አስተዋይ ነህ እና የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይስጥህ
እንደዚህ ዓይነት ቀሽም ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም እንግዳው የሚለውን የማይረዳ ካፍካፉ እየነጠቀ ነገሮችን የሚያራዝም ቀሽም ነው።ከሁለት ዓመት በኋላ በሰማሁት ፕሮግራም ላይ የሠጠሁት አስተያየት ይገርማል😄😄😄
እኔንም አቃጠለኝ እኮ
ወይ ጉድ በምን ይረጋገጣል ያንተ ልጅ ለመሆኑ ምክንያቱም ከበፊቱም ትማግጥ ይሆናል የአንተ ትዕግስት ግን ይገርማል አላህ ይጨምርልህ
Ante gobez Egzabehar abzeto yebarkeh🙏🙏🙏👍👍👍
ቴዲ በጣም ጥሩ ሰው ትግስታኛ ነህ ያኔ ውድ አፍፍፍ ከበድ ነው ብቻ
ወይኔ በጣም ትግስተኛነህ በእውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
ምቴ ለምን ዝም አትልም ባለ ጉዳይ ብቻ ያውሩ
በእውነት ያማል ቴዲዩ የኔ ጌታ ስታሳዝን ይገርማል አቤት ስው
ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርልህ
በጣም አስተዋይ ነህ
ያለፈውን እርሳው ወንድም
ጎበዝ እውነት ጠንካራ ስው ነህ እመቤቴን ሲጀመር አንተ እንጂ አፍቃሪ እሷ አደለችም ብትሆን መጀመሪያ አንተ እራሱ ታመህ ስትሄድ እራሱ መከተል ነበርባት ፍቅር ማለት እኮ እራስን አሳልፎ እስከ መስጠት ነው ይቺ ከሀዲ ግን ወንድሜ አያድርስብህ ግን ድጋሚም ሆነ ተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት ክህደት ቢፈፀም በዚህ ጥንካሬህ ቀጥል ግን ይገርማል ይቺ አለም ለውነተኛ አፍቃሪ የሚያጋጥመው ተቃራኒ ናቸው ሲገርም በርታ ወንድሜ
*ገራሚ ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ መልካም ማድረግ ለራስ ነው ብድራትክን እግዚአብሔር ይክፈልህ የተሻለ ነገርም ተሰቶሀልና እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል*
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅ ላበደረ ጠጠር ይባላል ሁሉ ሴት አንድ አይደለም እና የምትመችህን ስላገኘህ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
የሚገርም ነው ብቻ ዘድሮ የተሻለ ነገር ያምጣልን ፈጣሪ ሰው ሆይ ቆም ብለን እናስብ
wow men ayenet sew neh gin yawem wetat honeh endezih ayenet tegest betam yegermal legnam tiru temeret setekenal thankful
ጎንደሬ የዋህ ነው ሠው በጣም ያምናሉ ይህ ደግሞ እያሥበላን ነው
Zerene mene ametaw eze gar ere yehce ager wedat eyeadehce new malet aun new
እግዚአብሔር እረድቶን በትእግስት ካሳለፍነው የማያልፍ የሚመስለው መራራ የመከራ ግዜም እንደዚህ ያልፍል... የዚህ ልጅ ታሪክ ይሄን ያስተምረናል።
ጤናህን ይስጥህ ፣ትዳርህ ይባረክ፣ የምትወልዳቸው ልጆችህ የተባረኩ የተቀደሱ ይሁንልህ እግዚአብሄር ለወደደው በዙ ፈተና ይፈትነዋል በትግስት ማለፍ ነው
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ለዚህነው በእምነት ከማይመስል ሰው ጋር ጓደኝነት የማይፈቀደው
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው?እንዴትስ ሚስቱ ገጓደኛው ጋር ታድራለች ?ጋዘዜጠኛው ሚስትህ ከጓደኛህ ጋር ብታድር ችግር የለውም?በጣም አስተዋይ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሲያጋልጣት አብሯት ቢሆን ብዙ ትጎዳው ነበር ጎበዝ ጀግና ወንድ ነው ጎበዝ
እግዚአብሔር ሃያል ይባርክህ ስለ እውነት አንተ ያደረከው በሁለቱ ህሊናቸን ነው ሁልጊዜ የሚቆጠቁጣቸው ለእነርሱ ይባስ አንተ ግን ትክክል ነህ ትእግስቱን የሰጠህ ሃያል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ዲያብሎስን ነው ያሸነፍከው አንበሳ ብያሃለሁኝ አንበሳነት በህሊና መግደል ነው ይብላኝላቸው ለእነሱ ግድያ ;ሞት :ምን ምናምን ምን አመጣው እልፍ ሲሉ እልፍ አእላፍ ይገኛልና !!
ይህ ሰው ሲጀመር ፀልዮ ነበር የገባው ፀሎቱንም እግዚአብሔር ሰማው ለዚህ ነው ትግሰት የሰጠው ሁላችንም ከልባችን ብንፀልይ ፈጣሪ የለመነውን ይፈፅምልናል
እግዝብሔር በጣም ነው የሚወድህ አይዞህ በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ
አምላክ እኮ ንፁህ ህለሆንክ በለተ ሚካየሉ ባይንህ ያሳየህ አይዞህ በርታ ድሮም ላተ ስለማትጠቅምህ ነው ቶለ የገላገለህ ከሲአ የተወለደው ልጂ ብቀርም አያቆጭ
አቤት ቴዲሻ እንዳንተ አይነቱን ጠንካራ ታጋሽ ታማኝ አፍቃሪ ሠው እግዚያብሄር ያብዛልን ይፍጠርልን አሜን በእውነት እጅጉኑ አድንቄካለው አየክ የአምላክ እግዚያብሄር አያልነት ያልተረድ ስቶች ሠዎች አሉ ማመን ማምለክ እንዳንተ ነው ድንግል ወላዲተ አምላክ እመ ብዙአን ትዳርክን ህይዎትክን ትጠብቅልክ ምንቴ ወንድማቺን መምህራቺን አምላክ ይባርክክ አሜን እናመሠግናለን ስለ ፕሮግራሙ እሺ በርቱ
yene enate .. egeziyabehire yeshelemehale!! enkuan lij alemeta
በጣም ይገርማል ቴዲ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ምን እንደማደርግ አላውቅም ግን ከታሪክህ መታገሥና መተው ተማርኩኝ አላህ ልጅክንም ያሳድግልህ
ነገር ሁሉ ለበኆ ነው በርግጥ ይከብዳል
አይዦክ እግዝያብሄር ላንተ መልካም ያረጋል
እመን እንጄ አትፍራ