The more I watch you the more I'm convinced that you're telling the truth. A lot of the things you're saying lines up with what her parents said from your previous interview. I also see so many similarities with you and my husband. Even though my husband grew up in the USA, he's very conservative and likes everything to be natural, no makeup, no fake nails, no fake hair and I have no problem with that too. Again may the almighty God be with you all and bring peace to your lives 🙏🙏
He is telling the truth, not only that what he says lines up with what the parents say, he is also calm and not showing other signs of deceit. He is not self-soothing, his blinking rate is normal, no lip compressions, no crazy micro expressions etc. this guy is genuinely honest! I would lay my hand in fire for it ✋🏽
Indeed he is telling the truth but It's also obvious Betty was going through mental issues. I feel sorry for Betty she needs help. If the issue starts after Betty gave birth to her daughter then it's postpartum depression.
@@NADC2024 Postpartum depression usually occurs in the first few days after delivery. It is a low mood that usually passes quickly and does not require treatment as it’s not a mental illness as you put it here.
@@aleaiacetaest9132 postpartum depression is a very serious mental illness some lasts for months some for years snd some even for life.if a women came out of postpartum depression just in few days that means she is very lucky to be honest.
What I understand from the interview Betty didn’t understand American life. And she had Baby soon before experiencing American life. I feel bad for her no judgment. Both sides struggle with communication. I hope still both sides do counseling and reconnecting for their baby. He even offered go to school while he work.Most Men wouldn’t do that in America 😂
She got a lot of encouragement from a lot peoples and she thoughts she is doing the right thing which is wrong in America from my experience most peoples wants you to be against your husband will by every direction only your families will tell you the truth about what is right or wrong so I hope she calm down and start to think about her daughters future 🤔
@@yohanatilahun4498 because she was insecure! If there is a problem, we need to get to the root of it. She should have worked on her insecurities than to relay on advices and validation from others but it’s too late now. The damage is done and we can only hope to minimise it.
You guys are wrong what kind of woman will reject him like the one he is showing us in this video this can tell me he has two personal identities the real him is what Betty knows about him here what we see is fake if she leaves her home to be homeless there is something he did to her that she can't even say it and kidsuu whatever your name is you used to say she has a mental health issue and now in this video, you two discussed before the interview so you guys will be in the same page yamitsrew sira la ganizab bilash naw hilenash yiewekasish. Good luck betty with your new journey. I am positive you will win in life.
He seems very knowledgeable guy it's surprising how he is not aware of postpartum depression. It's clear that she was going through postpartum depression. Habesha husband should be aware of this situation.
@Fallon Nick please do your research, I have family member who had severe postpartum she struggled for years similar situations as Betty. Most new mothers experience the "baby blues" after delivery. About 1 out of every 10 of these women will develop a more severe and longer-lasting depression after delivery. About 1 in 1,000 women develop a more serious condition called postpartum psychosis. Unfortunately we are not aware of this condition so we jump on judging mothers so sad.
@@NADC2024 Besides the fact I’m a mother of two, I happen to have studied medicine so what exactly do you want me to do research on? And what postpartum did your cousin suffer from cause it’s definitely no baby blues 😂 Gosh some of you are so smart that it almost hurts
@Fallon Nick I am a mother of 3 also studied medicine as well.. I disagree with you and it's a fact that sever postpartum can cause schizophrenia, bipolar disorder, obsessive compulsive disorder (OCD), panic disorder, post traumatic stress (PTSD) and borderline personality disorder.
@@NADC2024There is a difference between postpartum psychosis and postpartum depression. One is just hormonal the other a serious case of mental illness. I’ve already asked you what postpartum she has and you were not even able to give the symptoms you named the clinical term. There is also the Peripartum variation, which can be long lasting. There is Schizophrenia and schizotypal personality and all the personality and psychotic disorders you mentioned are independent disorders and not a symptom of postpartum anything. So if your cousin or Betty are suffering from any of the disorders you mentioned the child should be taken away from them instantly.
@@ንስር-ዘ2ጠ So why are you believing her and not him then? Weregña! She already went out in public and washed her dirty laundry for all of us to see when she should have dealt with it otherwise and she did that so that he will be doomed and judged publicly and we are doing exactly that. Ahun mashkabet aytekmim
First i would like to appreciate what Kidu did .... up on finding truth without bias .... that is the best genuine interview .... thank you so much Kidu .... !!! and then Mr Christian comes up with true, logical interviewing he is a person wsnts to keep his life privately but his spouse exposed every Private matters any ways .... he was trying his best to resolve the problem but things were more escalating on Bety side ... that can't be tolerable because she charges and move out somewhere .... my expectations the problems were began after she gave birth ..... this might be postpartum depression ..... leading over suspicious and lost self-esteem .... she need more care on psychology therapy's ...... but those other medias as if they stand on the side of Bety .. . contributing more aggravate factor .... so pls help to seeking medical (psychology) help .....!!! thank all you guys ..... Kidu and Christian !!! God bless you !!!
Hope she wakes up from her dream and ask forgiveness to live with him and raise their daughter. What Betty did to him and her daughter is not right however there is always redemption .
@woro2000 That's the point that emotional and verbal abuse doesn't have physical evidence. However, it has outcomes like paranoia or anxiety. Which is what Beti became today
@@psalm91Amen all the pointers point towards postpartum depression. She needs help. It has nothing to do with him. It’s the whole town that she felt was talking about her. It’s not reasonable to think that way. However, we are not medical professionals so we base our thinking on what we can see and hear. She can get a psychiatric evaluation to see what kind of care she needs. From what we can see what he says can be proven and has merit I wouldn’t say the same about her.
@woro2000 That's what the media implies. But I don't think Bity has any intention to harm her child, actually quite the contrary. Her problem is with her husband. She is trying to go as far, and as fast as she could away from this guy. I don't believe by media. Forget what we listen to ,What we see is deceiving now adays. I try to listen to the people. They both told their story. I learned about them. I listened well to what he said about himself, not about her I learned he is reserved, secretive, . Or in a good word,' introverted. He mentioned in yesterday's interview that," I couldn't say the problem is only from her...." But he hasn't mentioned one weakness he committed to his marriage. As we heard from his word, he was all loving and supportive. He also mentioned Beti doesn't like to gossip or talk about people. While he knows that he encourages her to share their marriage problem with family and friends. It doesn't make sense I learned about Betiy from pictures, videos, and interviews that she is 'extroverted ' I can imagine that these differences cause a huge problem in their marriage. No wonder why she felt like a prisoner. On her video, she mentioned that "he is the one who told her that she is not good enough. " Can you imagine the devastation. How can she become intimate with that person again? That's emotionally and verbally damaging. Narcissist,sociopath,and sociopath people are 15% of the world population. They are very hard to spot. They are very good at disguising. Even the people who live with them don't identify them(parents, neighbors, friends). Good example, school shooters, pornaddicts. They are nice to outsiders. Usually, they are exposed by their marriage partner or psychologist. Because they don't address (admit)their problems as problems. They are reserved, quiet, and distant if you approach them for the time being nice,charming, helpful, and respectful anyway, too good to be true. The bad thing about these people once they are finished, they will discard you. However, if they feel exposed or threatened, they will destroy you. If he cared for Betiy as much as he said, finish her paperwork, leave her alone, and raise their child together. If he proves he is worthy, she will come back to him. Now she is threatened, back off. Right now, all he is doing is making her hate him even more Back to the Pont, Betty needs to get proper help. Probably see a psychologist. Tell them the whole truth. They are trained to help people like her. Actually, it will help her to get her paperwork (greencard) and a whole lot more.
@@psalm91Amen what has she said she was guilty of? In her own words? She has always presented herself as a victim from the start. Why did you ask her what her fault was ? He spoke of his experience he didn’t insult her or talk her down in fact he said she never liked backbiting people which was nice of him to say. She has never ever said anything good about him. Regardless of how she feels about him she has no right to deny him his child. That’s not for her to decide. He doesn’t like to air his business on social platforms but he had to defend himself. The accusations she made are very serious and need to be answered to. Looking at her past videos did she look like a person who was a prisoner? If you ask me she wanted to be RUclips famous and now she got her wish. She assumed that he wouldn’t come out to defend himself.
I think Betty had postpartum depression for sure !!! Everything he said about her is sign of postpartum depression, it’s very common after having a baby.
I could see honesty in him. He tried his best to save his marriage. I wish and desperately pray to God for restoration of this broken relationship. May the Lord almighty help you find the way back to each other 🙏
How much do you get paid for this no-sense interview? This is now obvious you are supporting him, to be honest, I used to blame bety because, in my opinion, she need to stay with her husband and sacrifice for her daughter no matter what but now there is something going on time will tell us😢
@@aleaiacetaest9132 Yes set nagh very Betty is emotional naw she can't even express her feelings.but him yasirawen sarto taragagito seyawara la saw malkam yimasila I bleave Betty she must have good reason to become homeless with her baby
@@Roza-chicago Deserved! 😂 I don’t entertain Narcissists victim games. She ain’t no victim, she is the perpetrator and should bear the consequences of her deeds. Karma is a princess!
@@hiwel9209 How will you know that we didn’t understand it and that we didn’t reproduce yet? Maybe you should apply the advices you’re dishing out on yourself!
I agree!! And also complexity . And try to be some one else and copying people life. Cause she looks pretty it does not mean she will get everything. Still she is not learning from her mistake . I can tell ya he is not telling really bad story since I heard . I have really a respect for Christian even if I also care about her as a women . God be with Betty, Christian and their adorable daughter. Betyeee What she don’t understand she is really hurting her daughter, this little baby daughter needs her dad, her aunt , her grand parent that Betty try to abodon her own parent,and her mom. I will say if I were Betty . I will revisit my self and try to reconcile with everybody but she don’t need to be with Christian if they don’t get along . Since it might cause more problem once the couple separated . She looks like confused to me cause I saw her singing and dancing , and the other hand singing pente song. She said one day she said she is not orthodox any more and she is pente . I never seen any pente who sing a song and also being pente . God be with her ! That is the only thing I will say . 😢
Postpartum depression usually occurs in the first few days after delivery. About 75 percent of mothers suffer from it. It is a low mood that usually passes quickly and does not require treatment. If there is any postpartum issue then maybe postpartum psychosis but actually it’s more likely she is suffering from Narcissistic personality disorder.
እግዚአብሔር የቀደመ ፍቅራችሁን መልሶ ያኑራችሁ
መፍረድ ከባድ ቢሆንም ቤቲ ልጅነት አለባት እንጂ አንተን የመሰለ ወንድ በዚህ ዘመን ማጣት የጤነኝነት ምልክት አይደለም እና እባክህ አንተ ከእሷ ትሻለለህ እና ተረዳት በሰላም ታርቃችው አብራችው እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ምክኒያቱም ሁለታችውም ቆንጆ እና ወጣት ልጆች ናችው 👌👍🙏
she is 30 years old no more lijent😳😳
@@ethioland4938 😳ነገሯ ግን አይመስልም እድሜ በራሱ ያስተምራል እኮ
ብስለት በእድሜ አይደለም!እግዚአብሔር ቤታቸውን ይመስላቸው።
@@Selameta912 tekkle.
ሁሌ ሴት ላይ መፉረድ ትዳር የሌለው ሰው ስለ ባለትዳር ማውራት አይችልም ብዙ ባሎች የቤት ውስጥ ቀጋ የውጪ አልጋ ናቸው so ፖፕሊክ ላይ በስርአት ስላወራ እሱ ጥሩ ነው እሷ ጥፋተኛ ነች ማለት አይቻልም
በጣም ስርአት ያለው ልጅ ተባረክ
The more I watch you the more I'm convinced that you're telling the truth. A lot of the things you're saying lines up with what her parents said from your previous interview. I also see so many similarities with you and my husband. Even though my husband grew up in the USA, he's very conservative and likes everything to be natural, no makeup, no fake nails, no fake hair and I have no problem with that too. Again may the almighty God be with you all and bring peace to your lives 🙏🙏
He is telling the truth, not only that what he says lines up with what the parents say, he is also calm and not showing other signs of deceit. He is not self-soothing, his blinking rate is normal, no lip compressions, no crazy micro expressions etc. this guy is genuinely honest! I would lay my hand in fire for it ✋🏽
Indeed he is telling the truth but It's also obvious Betty was going through mental issues. I feel sorry for Betty she needs help. If the issue starts after Betty gave birth to her daughter then it's postpartum depression.
@@NADC2024 Postpartum depression usually occurs in the first few days after delivery. It is a low mood that usually passes quickly and does not require treatment as it’s not a mental illness as you put it here.
@@aleaiacetaest9132 postpartum depression is a very serious mental illness some lasts for months some for years snd some even for life.if a women came out of postpartum depression just in few days that means she is very lucky to be honest.
@@NADC2024 Postpartum will usually stay only for one year; by now, she is free, but without she knows she used to have that
ፀሎትና ፀበል ያስፈልጋት ይሆናል ክፉ መንፈስ ሁሉን ነገር ክፉ አስመስሎ ያሳያል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ወሬ
ሙሉ ጤነኛ ነች የራስሽን ጤንነት አረጋግጭ ወንድ አስመሳይ ነዉ አስመሳይ ሁላ
That's true
You are right kefu menfes new yemchawetbat PENTE mehonua ersu meleket new . I pray for her . Dengil mariam tedrselat
@@hayatyenatwa2038የራሥሽን ችግር እዛው she is not normal
እኔ እንደሴት ሳይ ግን ልጁ በጣም ስርአት ያለው ጨዋ ልጅ ነው ስርአትህን ሳላደንቅ አላልፍም እሷን ግን በምትለቃቸው ቪዲዮ ብቻ ማንነቷን ተረድቻታለው ብዙ ብስለት የሚቀራት ይመስለኛል ሌላውን እዚህ ላይ ማለት አልፈለኩም እንጂ ከጀርባ አንድ ታሪክ እንዳለ ያሳያል ግን እውነት መገለጡ አይቀርም እኔ ግን የምመኝላት ልብ ገዝታ ወደትዳሯ ተመልሳ ልጃቸውን አብረው በሰላም ቢያሳድጉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ቤቲ በርግጠኝነት ኮሜንት እንደምታነቢ እገነዘባለው ከሰው ልንሸሸግ እንችላለን ከእግዚያብሄር ግን አንሰወርም ይሄ ሰው ምንም ሳይበድልሽ ክፉ እየሰራሽው ከሆነ በቀል የእግዚያብሄር ነው ተመለሺና ቶሎ ንስሀ ገብተሽ ዳንሱንና ጭፈራውን ተወት አድርገሽ ትዳርሽ ይሻልሻል ምናልባት ምክሬ ደስ ላያሰኝሽ ይችላል ጎሽ ጎሽ ያለሽ ሁሉ ያንቺ አይደለም ሁሉም ባንቺላይ ተራምዶ መበልፀጊያ ሊያደርግሽ ነው እህቴ በእውነት ተመለሺ አይጠቅምሽም ሁሉ መልክ ይይዛል አንተን ግን በፊት በፈረድኩብህ ሁሉ ይቅርበለኝ በትግስ በተቻለህ አሁንም ትዳርህን ለመመለስ ጣር ነገ ሁሉ ይገለጣል በርታ
ነገሮችን ከሁለት ወገን መስማትን የመሰለ ነገር የለም ተባረኪ Kidi🙏
What I understand from the interview Betty didn’t understand American life. And she had Baby soon before experiencing American life. I feel bad for her no judgment. Both sides struggle with communication. I hope still both sides do counseling and reconnecting for their baby. He even offered go to school while he work.Most Men wouldn’t do that in America 😂
@@workabekele5370 Ere tey seteyo tey 🤣
She got a lot of encouragement from a lot peoples and she thoughts she is doing the right thing which is wrong in America from my experience most peoples wants you to be against your husband will by every direction only your families will tell you the truth about what is right or wrong so I hope she calm down and start to think about her daughters future 🤔
@@workabekele5370 fonka gebabish Ende? 😂 It’s kinda cute but it’s not appropriate to say it right now
@@yohanatilahun4498 because she was insecure! If there is a problem, we need to get to the root of it. She should have worked on her insecurities than to relay on advices and validation from others but it’s too late now. The damage is done and we can only hope to minimise it.
@@workabekele5370 አይደብርሽም እንዴ?
እሷም ወዳ አይደለም አእምሮዋ እየፈጠረባት ነው እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላት🙏🙏🙏
አትዘባርቁ
በምን አወቃችሁ መታመሟን
Amen yimelisilat
@@hellinawoube9169 she is right
@@hellinawoube9169 መጀመሪያ ስምሽ Hilina wube ነው ዘባራቂዋ አንቺ ነሽ
የቤቲ ቤተሰብ አሁን ተረዳህዋቸው እስካሁን ያልተቆራረጡት ካማቻቺን ጋር የሚወደድ ትሁት ሰው አክባሪ ይመስላል
ኪዲ በጣም ብቃት ያለሽ ሚዛናዊ የሆንሽ አድማጭና ፖይን የማትስቺ ጎበዝ ምርጥ ብቃት ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽ
🙏 ት ች ያ ለ ሽ😇
I am super proud of you my sister 👏🏻👏🏻👏🏻
ቤቲን ሀሳቧን ያሳካላት ደህና ሰው የሚባለዉ ሁሉ በቀላል ፀባዩ. አይታወቅም
berget sew aytaweqem
Usa enat single mom (seat) lege yagezalu yebeti Gena just every thing RUclips tiktok lay neche
So amlak selam yeseten
ተባረኪ
ሀሳብዋን ስላሳካላት ጥሩ ሰዉ ነዉ ማን አለ?
ድንጋይ እራስ ታዳ እሷን ፀባይ እንዴት አወቅሽ ቆሻሻ
እግዚአብሔር ሁሉንም አሰተካክሎ ልጃችሁን እንድታሳድጉ ይርዳችሁ🙏
You are so kind
Thank you , That is my dream
በጣም ያሳዝናል ስለተፈጠረው ችግር እግዚአብሄር ያግዛችሁ::😢
Pls kidiye liju betam tiru lib yalew sew new egziyaber tiru yewet yagatimew bitiyem betam tasazinalech hasaban bitigeliselat lezi hullu atidersim neber kechalachu astarekachew
@@asrattilahun4474 ትክክል ነው
It may be postnataal depression 😢
በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ❤
የመምህር ተሰፈዬ አበራ ትምህርት ብታዳምጥ ጥሩ ነው በወልድ ግዜ ተለክፋ ሊሆን ይችላል።
Pente honalech
በልክ ጴንጤ ሆና ስትሳዳብ አልሰማህም 😂😂
@@birtukanfetene67 የቤንጤ ና የኦርቶዶክስ ልዩነት ኒገሩ? ሁሉም የው ክርስቲየን ስለሆነቹ ይቅርታ ለመወቅ ብቻ ነው!።
@@bayeda3062አስተምሮው ብዙ ልዮነት አለው ከሉተር 👈 የመጡ ሲሆኑ በዛ ላይ በውስጣቸው ብዙ ናቸው አዲስ አበባ ከሆንክ ፒያሳ ወጣ በል በየቦታው ይጮኻሉ የፕሮቴስታንት ዮቱብ ተመልከት ሌላውን ለማስረዳት ለመፃፍ ብዙ ሰአት ይወስዳል በአጠቃላይ protest / ወይም መቃወም ነው ስማቸው ሌላው ከ6 ወር በሓላ የአለም ፍፃሜ ነው ኢየሱስ ይመጣልም ይላሉ 🤔 thanks ❤🙏
@@bayeda3062 ብዙ ነዉ የኔ ቆጆ ተዘርዝሮ አያልቅም😂 ጴጤ አይባሉም ፕሮቴስታት ነዉ እሚባሉት በአጠቃላይ ከጥንት የመጣን አስተምሮ በዘመናዉይ አመለካከት እየቀየሩ ከጥንታዉይቱ ቤተክርትያን የተለዩ ናቸዉ
ይገርማል ወንድማችን እንደሰማንህ ከሆነ አስተዋይ ሴት የሆንንና ያልሆንን እንኖራለን እንዳንተ አይነት ያገኘች አስተዋይዋ በብዙ ተለወጠ ተምራ ወደ ከፍ ወዳለው ደረጃ ትደርሳለች እንዳንተ እንድትለወጥ የማይገፋፋ ወንድ ያገኘች በራሷም ብዙ የማትጥር ወይም የሚገፋፋት የምትፈልግ ሴት ትኖራለችን የመንጃ ፍቃድ እንኳን እንድታገኝ ግድ የሌለው የማያበረታታ ወንድም አለ ሁሉን በራሱ ለማድረግ የሚጥር እንዲህ አይነቱ ባል ሴቷ እንኳን ትምህርት ከቤት እንኳን እንደልቧ የማትወጣ የሰውን እርዳታ ሁሌ እየጠበቀች እንድትኖር ትገደዳለች። እንዳልከው ከሆነ አንዳንተ አይነቶች ወንዶች የተሻለ ኑሮና የተሻለ ትምህርት እንዲኖራቸው ለቤተሰብም ሆነ ለሌላው ጠቃሚዎች ለመሆን እንዲችሉ ያበረታታሉ ተባረክ ወንድማችን አሁንም ብትስማሙና አብራችሁ ለመኖር ፍላጎት ካለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አለዛ ልጅ አለች በመካከላችሁ የሁለታችሁንም ፍቅር የምትፈልግ እንደወንድምና እህት ተቀራርባችሁ ልጃችሁን በመመካከር አሳድጉ ኪዲዬ ጀግና ነሽ ባንድ ሳይድ ከመፈረጅ ሁለቱንም መስማትን የመሰለ ነገር የለም ጥበቡን ይጨምርልሽ ተባረኪ ❤
ለኪዱ ጥያቄ አለኝ?
የአንቺ አላማ የሱንም ድምፅ ለማሰማት ከሆነ
ለምን ሳትቆራርጪ ሙሉውን አላቀረብሽውም?
የ26 ደቂቃ video ለጥፈሽ ሳንቲም መለቃቀም
ነውር ነው የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምን ያህል ጥቅመኛ መሆንሽን ብቻ ነው። በነገራችን ላይ
እኔ ክርስቲያን አውቀዋለሁ የተናገረውን የሚኖር
ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበት ልጅ ነው! Respect😘
እዉነት ልክ ነሽ ተባረኪ እች ሰይጣን ቤቲ ልጇን እዳትረከብ ነዉ የሐዊ ልጆች ካናዳ ይጠይቁት አላማ ምን እደሆነ አልገባንም
@@Momy-y5pእኔ እስከማውቀው
ድረስ ክርስቲያን ጥሩ ልጅ መሆኑን ብቻ ነው
እንደሚወራው አይነት ስብእና የለውም ።
ከቻላችሁ ማስታረቅ ማስማማት እንጂ
በውሸት እየወነጀላችሁ አታጣሉ ሀጢያት ነው🙏
@@Ethio8944 ከፈለግህ ስልክህን ለክልኝና እንዷን ኢምንት እልክልሀለሁ
@@Momy-y5p የሚገርም እዉነት ኪዲ የሚሉአት በግፍ እየፈተፈተች ከሆነ ፈጣሪ የጇን ይስጣት ሰይጣን
@@Momy-y5pበአደባባይ
ስልክ ቁጥር መስጠት ይከብዳል የቅርብ
ሰው ከሆንሽ ሁለቱንም መክረሽና ተቆጥተሽ
ለማስማማት ሞክሪ የኔን እገዛ ከፈለግሽ ግን
FB ስምሽን ካስቀመጥሽልኝ ላገኝሽ እችላለሁ
Thanks 🙏
ይገርማል መልካም ሚስቶች መልካም ባሎችን አያገኙም መልካም ባሎች መልካም ሚስቶችን አያገኙም 🤔
True
እህቶቼ የገጠማቸውን ነው የተናገርሽው
ትክክል ብለሻል እህቴ
Yse
Tekkl
_እውነት እግዚአብሔር ነው እውነቱን እሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው ወደ ቀድሞ ፍቅራቹ ይመልሳቹ ካልሆነ በሰላም ተለያይታቹ ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ_
ዋዉ ከአነጋገሩ እርጋታዉ ፡ እስዋ ግን ልቦና ይስጣት
ፀበል ያስፈልጋታል ምህረቱን ይላክላት በጤና አደለም እሱ ግን ፈሪሀ እ/ር ያለው ሰው ነው አይዞህ አንተን የመሰለች ትግጠምህ
ድንግል ማርያም እናቴ ጣልጋ ገብታ ሰላማችውን ትመልስላችው ማርያምን እፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉን በሚዛኑ ማየት ከሃሜት ለፀዳ ዉሳኔ ይረዳል❤
አዳሜ እኮ በአንድ ወገን ሰምተው ልጁ ላይ እና እህቱ ላይ ፈረዱ ችኩል ሁላ
@@luliyagebrehiwot2112 ye esuanim man sema
He looks like very honest
he looks so matured
Very!!
He is not only matured, he is emotionally intelligent, genuine, understanding, empathetic, agreeable etc. 😉
This is what women should look for in a man actually but with Betty, he was a million dollar baby in a five and ten cent store 😂 Temarubet ehitoche
You guys are wrong what kind of woman will reject him like the one he is showing us in this video this can tell me he has two personal identities the real him is what Betty knows about him here what we see is fake if she leaves her home to be homeless there is something he did to her that she can't even say it and kidsuu whatever your name is you used to say she has a mental health issue and now in this video, you two discussed before the interview so you guys will be in the same page yamitsrew sira la ganizab bilash naw hilenash yiewekasish. Good luck betty with your new journey. I am positive you will win in life.
@@aleaiacetaest9132 indeed 😂😂😂
አቶ ክርስትያን ግልፅ ያለ ትህትና እና እውነታ የተሞላበት ነገር ነው የተናገርከው እላለሁ ። በርታ የልጅህን ሃላፊነት ተወጣ ፤ ትችላለህ!!!
(የሰላሳ አመት ሴት ለመሆን ምንም አልቀረሽም ህፃን አይደለሽም ብዙዎቹ '' ልጅነት አላት '' እንደሚሉሽ ማለቴ ነው ) ወ/ሮ ቤቲ ድርቅናሽ ንዝህላልነትሽ የትም አያደርስሽም ፤ ሰከን በይ እና ለልጅሽ እናት ሁኛት ፤ በኋላ እንዳይቆጭሽ ።
የኔ እናት ቤቲ መድሀኔአለም ጥሩ ነገር ገጥሞሽ ደስስ ብሎሽ እውነተኛ ሳቅ ስቀሽ ያሳየን።ውስጥሽን ፈጣሪ ያውቀዋል።አይደለም አልቅሰሽ ሳቅሽ ራሱ ያሳዝነኛል።ልጅሽ ከተወሰደች በኋላ ደሞ ብሷል ሰውነትሽ ላይ ራሱ ሚታይ ለውጥ አለሽ እንኳን ጭንቅላትሽ ላይ። እባክሽን ለልጅሽ እንድትኖሪላት እራስሽን ጠብቂ።
ተባረኪ የኔ ልጅ እዉነት የሚናገር ሰዉ ሲገኝ ደስ ይላል የዳረ አልጋ የቤት ቀጋ የሆነ ሰዉ አያገጥምሸ
@@Momy-y5p Woy anchi seteyo😅, lijituanema weldshatam pa and ayent!😅😂
@@Momy-y5p በመጀመሪያ ልጅትዋን በመጥፎ ፖረንቲንግ ስታይል እዚህ ያደረስሻት አንቺ ነሽ።
ኪዲ አቀራረብሽ ከስብእናሽ ጋር አብሮ አይሄድም።
በማያስቅ ነገር አትሳቂ የተከታታይ ፊልም ታሪክ የምትጠይቂ ነው የምትመስይው ሳቅሽ እሷ እየዋሸች እስቲ አንተ እውነቱን አውራ ምትይ ነው ምትመስይው!!!
እውነትን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ግን ሴት ነሽ ልጅ አለሽ ለራስሽ ግፍ አታስቀምጪ!!!
ወንድሜ እግዚአብሔር ትዳርህን ይፈውስ ዪቱዪበሯ ለብሯ ነው በስንት ክፍል ሸንሽና ማቅረቧ አንተ ለትዳርህ እወቅበት!!!
ኪዲ እንዲህ ወርደሽ አታውቂም ወደ ራስሽን ተመልከች!!
Exactly
አረ ኢቺ ደንዛዛ ደነዝ ነች ጭራሽ በሁለት ክፍል አርጋ ትዝናናለች!!ምን ታደርግ በሳ ነው you tubwa yadegew genzebe tiara enji!!Tsion በደንብ አንብበሻታል well said
ሰው ሴት ሆኖ በዚ ልክ ይቀላል ደሞ አስሬ ስሟን ስትጠራ አታፍርም:ሰው ዋሽቶ እንኳን ያስታርቃል ውይ ያንቺ ግን ውይ ውይ አምላክ ይይልሽ እርጉም ነሽ😮😮
Tsion Tsion በትክክል እውነት ብለሻል።
Tsion Tsion አቤት ማሽቋለጥ ይላል ዮኒማኛ ፅፈሽ ሞተሻል አንቺም ብሎ ተንታኝ እውነት ተነገረ አለቀ የአንድ ወገን አላየንም የሁለቱንም ሰማን እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጥ ዮቲዮብ ስሪ ታዲያ ዕውቀቱ ካለሽ ቅናት አስመሰለብሽ በkidi ግልፅ ያለ ስለዚህ እራስሽን መርምሪ ፅፎ ከሚያፅፍ ይከልላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ትስራ ምን አገባችሁ አንቺ ግን ለምን ጠመድሻት ወይስ ዩቲውብ ለማሳደግ ቲሽ
ከሱ በፊት ነው እሷ ነው የጠየቀቻት የተ አውቃት ነው የምትጠምዳት ስራ ፈት
ሰላም ሰላም ኪዲዬ እንኳን ደና መጣሽ እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያዛዘዝነው እሱ ላይም እሷ ላይ መፍረድ በጣም ይከብዳል እሷም እንዲህ የምትሆነው ወዳ አይመሰለኝም እግዚአብሔር ወደ ልቦናዋ መልሶ ትዳራቸው ተመልሶ ልጃቸውን አብረው እንዲያሳድጉ ምኞቴና ፀሎቴ ነው በእውነት አንተም ታጋሽና ታጋሽ ሰው ነህ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ጣልቃ ገብቶ ነገራችሁን ይፍታና በድጋሜ አብራችሁ ልጃችሁን ለማሳደግ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
Every marriage the first 5 years not easy , full of challenges and everybody goes through ……
Exactly
ኪዲ ይቅርታ አንቺ ከማሃከላቸው ውጪ ወገኝተኛ ትመሲያለሽ ጥያቄ አጠያየቅሽ እራሱ እሱን ለማንፃት ይመስላል የጎዳት እሱም እህቱም ቤተሰብም ከሆነ ተጨማሪ ሆነን ሰዎችን አናቁስል እኔ አላውቅ መልካም ይመስላል እሱም ሲናገር እሷም ግን ተበደልኩ እያለች ነው አንድ ሰው ሳይበደል ወይም ሳይታም እደዚህ አይሆንም ስለዚህ የለቅሽውን ቪድዮ እይው ጥያቄዎችሽ ፈገግታሽ አንድ እውነት የሚፈልግ አይመስልም? እሱን በግዜ ሂደት እግዚአብሔር ያጋለጠዋል ማን እንደበደለ ስለዚህ ኮመንት ስንሰጥም ፀበል ሂጂ እራሱ ይጎዳል በምን አወቃችሁ ነው እነሱ ባሉት እባካችሁ ስለማናውቃቸው ሰዎች ዝም እንበል ጥሩ አይደለም እሱንም እሷንም አትንቀፉ ኪዲ አንቺን ግን ስለሰማሁሽና ስላየሁት ነው ይቅርት ቅር እንዳይልሽ የኔ አስያየት ነው እወድሻለሁ።
Please provide us your evidence about what Christian did to hurt Betty.
ወንድሜ በጣም አስተዋይና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለህ ሰው ነህ. እባክህን የልጅህ እናት ከዚህ ችግር ውስጥ እንድትወጣ እርዳት ምክንያቱም ወዳ አይደለም እንደተገነዘብኩት ከመውለድ በሆላ በሚከሰት ድብርት ላይ ነው የምትገኘው እባክህን እርዳት:በቀላሉ መፍትሄ ማግኘት ትችላለች: በአብዛኛው በዚህ በሽታ የሚሰቃዮ ሰወች መታመማቸውን አያምኑም : እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን!!
ይህ የቤተሰብ ጉዳይ አደባባይ የወጣው በቤቲ ምክንያት ነው እንጂ በቅድስት አይደለም
ቅድስት እጅግ በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው
የኛን ያበሻን ጉድ መደበቅ ነው እዚህ የሚያደርሰው
ጥሩጥሩ ነገር ብቻ ኑው ማውራት ነው የምንወደው
ትክክል
I agree with you!
ኦኦኦ ሕይወት የገባት አይመስለኝም ገና ዘላ አልጠገበችም እራሷን ለሆነ ሰው ማሳየት የምትፈልግ ይመስለኛል ስገምት እሱ እንደሷ ቀበጥ አይደለም ባጠቃላይ የተጣጣሙ አልመሰለኝም ልጅቷ ግልፅ አይደለችም ፍፁም የገጠር ልጅነቷን ማሰብም ማስታወስም አትፈልግም ከንግግሯ😢💔
እሄ ከገጠር ልጀነት ጋር ምን ያገናኘዋል
Don't judge you don't both husband and wife
Benatehe Selematawqew Zem belehe atqebatere social midea laye lemejemeriya gize asteyayet sesete. Lemanegnawem side meyaze tiru aydeleme kalaweke alawekeme newe . Mezelele layhone yechelal. Yswane chegere maweqe alebehe. Atfrede yeferedbhale.
@@seblewongelcherinet2386 እዚህ ጋር ሳይድ የያዘ ነገር አለ? በዛ ላይ ሴት ነኝ ወንድ መስዬሽ ጥላቻሽን ልትገልጪ ካልሆነ በስተቀር ምንም ያልኩት ነገር የለም
ይልቅ የሶሻል ሚዲያ ሆይ ሆዩን ትታ ልጇን እና ትዳሯን ብታስተካክል ይሻላታል ትዳር ቀላል ሕይወት አይደለም አልጋ በአልጋ አይደለም ችግር እንኳ ቢኖር በውስጥ መጨረስ ስትችል የምትመኘውን ታዋቂነት በጥቁር ነጥብ መጀመሯ ያሳዝናል ሁሉም ያልፋል ይረሳል ለልጇ ስነ ልቦና ግን ተጠያቂ ናት:: እናቶቻችን ስንት ዋጋ ከፍለው እንዳሳደጉን እናውቃለን እኛም በአቅማችን ወልደን እያየነው ነው ሁሉ ነገር አደባባይ አይወጣም ባህል ወግ ስርዓት እና ሃይማኖት የሚባል ነገር አለ እንዴት እንዳሰብሽው እንጃ ለማንኛውም ዩንቨርስቲ ገብቶ ከመማር ሕይወት የምታስተምረው ይበልጣል እና ከህይወት እንማር🙏
@@wesenayalew3421 ምንም ምን ብለሽ አንብበሽ ነው?🙄
ልጅ ጥሩ አስተዋይ ነው
ኪድየ እናመሰግናለን ክርስትያንን ስላቀረብሽልን
አጠያየቅሽን አልወደድኩትም ወደ አንድ ጎን ያዘነበለ ነው እሱ ያደረገላትን በጎ ጎን እንዲያወራ ነው የምትፈልጊው መሆን የነበረበት አንቺ መአል ሆነሽ ችግሩ ለምን ማለት ነበረብሽ ፈገግታሽ ደሞ ችግር የገጠመውን ሰው የምታናግሪ አትመስይም የሆነ ድል አድርጎ የመጣን ጀግና የምታናግሪ ! ሲቀጥል መኪና እንድትይዝ ወይም የመኪና መንጃ ፈቃድ እንድታወጣ እሱ መገፋፋቱ እንደትልቅ ቁምነገር ሆኖ ነው የሚያወራው ያሳፍራል መጠየቅ ያለብሽ ተደበደብኩ ያለችው እውነት ነው ? ከተመታው በንጋታው ስራ አልገባም ያለችውስ እውነት ነው? እሱ አዎ ላይል ይችላል አንቺ ግን መጠይቅ ነበረብሽ
He seems very knowledgeable guy it's surprising how he is not aware of postpartum depression. It's clear that she was going through postpartum depression. Habesha husband should be aware of this situation.
75% mothers go through baby blues 😂 it’s no major thing
@Fallon Nick please do your research, I have family member who had severe postpartum she struggled for years similar situations as Betty.
Most new mothers experience the "baby blues" after delivery. About 1 out of every 10 of these women will develop a more severe and longer-lasting depression after delivery. About 1 in 1,000 women develop a more serious condition called postpartum psychosis.
Unfortunately we are not aware of this condition so we jump on judging mothers so sad.
@@NADC2024 Besides the fact I’m a mother of two, I happen to have studied medicine so what exactly do you want me to do research on? And what postpartum did your cousin suffer from cause it’s definitely no baby blues 😂 Gosh some of you are so smart that it almost hurts
@Fallon Nick I am a mother of 3 also studied medicine as well.. I disagree with you and it's a fact that sever postpartum can cause schizophrenia, bipolar disorder, obsessive compulsive disorder (OCD), panic disorder, post traumatic stress (PTSD) and borderline personality disorder.
@@NADC2024There is a difference between postpartum psychosis and postpartum depression. One is just hormonal the other a serious case of mental illness. I’ve already asked you what postpartum she has and you were not even able to give the symptoms you named the clinical term. There is also the Peripartum variation, which can be long lasting. There is Schizophrenia and schizotypal personality and all the personality and psychotic disorders you mentioned are independent disorders and not a symptom of postpartum anything. So if your cousin or Betty are suffering from any of the disorders you mentioned the child should be taken away from them instantly.
thanks ኪዲ እና ክርስቲያን 🙏🥰 ወዳጀ አንተ ብዙ ለፍተሀል ችግሩ የሷ ነው በጣም ድብቅ ናት🙏🥰
Dbknet bicha sayhon chenkluat yfetherbat new sis
ኪዲዬ እውነቱን ከወንድማችን ስለተረዳን እናመሰግናለን ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው ተባረኪ ❤❤❤
እባክሽ እንደምንም ብለሽ አስታርቂይማቸው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፤ ስርአቱ ብቻ ይበቃል ፤ ኪዲ እባክሽ ከእግዚአብሔር ጋር እንደምንም ብለሽ አስታርቂያቸው ፤ እዚጋ ዝም ብሎ ማውራቱ ትርጉም የለውም ፤ ለቤቲም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት።
Oh boy 😂 Ere telatu yewsedst, min botaw ahun demo ketegelagelat bohala endegena wedehuala Gosh
@manyes Ende awo, yemayismama Sebay yalew sew begid abrachu hunu yikebdal.
ጡሩም ጦርም አብሮ የኖረ ነዉ የሚያዉቀዉ ስንት እባብ አለ ወሬ ብቻ ቤቲየ የኔ ቆጆ ደስታሽን ይመልሰዉ የዉስጥሽን የሚያዉቅ አቺ እና አመላክሽ ነዉ
@@ንስር-ዘ2ጠ So why are you believing her and not him then? Weregña! She already went out in public and washed her dirty laundry for all of us to see when she should have dealt with it otherwise and she did that so that he will be doomed and judged publicly and we are doing exactly that. Ahun mashkabet aytekmim
First i would like to appreciate what Kidu did .... up on finding truth without bias .... that is the best genuine interview .... thank you so much Kidu .... !!!
and then Mr Christian comes up with true, logical interviewing he is a person wsnts to keep his life privately but his spouse exposed every Private matters any ways .... he was trying his best to resolve the problem but things were more escalating on Bety side ... that can't be tolerable because she charges and move out somewhere .... my expectations the problems were began after she gave birth ..... this might be postpartum depression ..... leading over suspicious and lost self-esteem .... she need more care on psychology therapy's ...... but those other medias as if they stand on the side of Bety .. . contributing more aggravate factor .... so pls help to seeking medical (psychology) help .....!!!
thank all you guys ..... Kidu and Christian !!!
God bless you !!!
Kidiye honest and hard work girl ❤go head 🎉😊
I agree, she is a competent, intelligent, beautiful, outspoken young lady 😂
ክርስቲያን በጣም የሚገርም በሳል ልጅ ነው፤ ቤቲ በጣም መጥፎ አውሬ አድርጋ ነበር የሳለችው፣ ባሕሪያቸው በፍፁም አይገናኝም፣ በእርግጥ ሁሉም ሰው የራሱ ተሰጥኦ ስላለው እርስዋ በመማር የመለወጥ ሳይሆን በራስዋ መንገድ ገንዘብ ማግኘት የምትፈልግ ልጅ ናት(በኔ አመለካከት)፣ እርሱ ደግሞ ተምሮ በመለወጥ(በማደግ) የሚያምን ልጅ ነው፤ በጥቅሉ ሁለቱም ሳይጠናኑ(በደንብ ሳይተዋወቁ) የተጋቡ ስለሆኑ ለቤቲ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቷት ወደ ትዳራቸው እንዲመለሱ ይርዳቸው።
በመውለድ የሚመጡ የአይምሮ መታወክ አሉ ቤቲ ላይ የሚታየው ይሄ ነው ።
Yes,exactly.
Postpartum depression
ዶክተር ነሽ ? ለምርመራ አችጋ መታ ነበር ወይ ? ወይስ በመላ ምት ነው ?
የሰንሰለት ድርማ መሰለኝ እኮ" ውይ በስመአብ በወለድ መንፈሰ ቅዱስ ' የሰው እጅ የገባበት ነገር ከባድ ነው" ብቻ እሱ ፈጣሪ እርቅን በመሀከላችሁ ያድርግ !!!!
በጣም ስነስርአት ያለው ሰው ነው 😊 አይ ቤቲ ልቦና ይስትሽ ይሄን የመሰለ ሰው አሳዘንሽ 😊
አትፍረጅ በሱዋ በኩል አልሰማንም ደ ሞ ይበልጥ እሱዋ ታውቀዋለች
Ene ljun mnm alamenkutm yawera hula lk nw malet aydelm
Hope she wakes up from her dream and ask forgiveness to live with him and raise their daughter. What Betty did to him and her daughter is not right however there is always redemption .
@@youtub5630 እሷንስ ኣመንሻት .ለናትዋ ያልሆነች ለማንም ኣትሆንም እሷም ስላወራች ነው.እሱ ጥሩ ባይሆን የስዋ ቤተሰቦች ባልወደዱት ነበር.
በምን አርጋገጥሽ እያስመሰለ እንደሆን ሰው እንዴት ጓዳና ይመርጣል ከጥሩ ሰው ጋ ከመኖር ምንም እማይመስል ወሬ
ቅድስት በጣም ጎበዝና ሚዛናዊ ጠያቂ ነሽ። ጥያቄወችሽ አርጋታሽ አቀራረብሽ ሁሉም በጣም ጥሩ ነው ያገሬ ሰው አጋጥመህ ስማ ይላል ሰወችየ በማስተዋል ሀሳባችንን እንስጥ 🙏🙏
ሰላም ኪዲ እንዴት ነሽ? ያቀረብሽው ነገር ከሁለቱም ወገን ቢሆን ሚዛናዊ ይሆን ነበር። ከአንድ ወገን ብቻ በሰማነው ነገር ጥሩ መጥፎ ለማለት ያስቸግራል። ሌላው የምትጠይቂው ጥያቄ ቀድመሽ ተነጋግራችሁ የተጠና ይመስላል። ባጠቃላይ ገለልተኛ ሆነሽ አይደለም ፕሮግራምን የሰራሽው። በጣም የገረመኝ ነገር ስራ መስራት እንዴት ፈለገች ብለሽ መጠየቅሽ በጣም ከገረመኝ ጥያቄሽ ውስጥ ነው ባጠቃላይ ቤቲ ጤነኛ ነች አይደለችም የሚለውን ነገረ በሶሻል ወርከሮች ተረጋግጦ ልጇን ለማሳደግ ማሞላት ያለባትነ ነገር አሞላት እንድትወስድ ተፈቅዶላታል ስለዚህ ቤቲ ጤነኛ ናች አይደለችም የሚለው ነገር እኔን ጨምሮ ሲያወዛግበን ነበር አሁን ግን ጤነኛ መሆኖን የሚመለከተው ክፍል አረጋግጦ የማሳደግ መብቷን ጠብቆላታል ማለት ነው። አንቺ ግን የዘገየ የማይጠቅም ነገር አቅርበሽ ወገንተኛ መሆንሽ አልገባኝም። እኔም በምታሳየው ነገር ጤነኛ አይደለሽም ታከሚ እያልኩ ሳይገባኝ ፈርጄባት ነበርና ምን አልባት ቤቲ ኮመንቱን የምታነቢ ከሆነ ይቅርታ አድርጊልኝ እግዚአብሔር በጎደለሽ ነገር ሁሉ ሕይወትሽን ሙሉ ያድርግልሽ።
በትከከል ብለሻል
😂😂😂😂
😂😂😂
Exactly
አዎ በደንብ ተረድተሻል ተጠንቶማ የቀረበ ነው ሴት ሆኖ በዚ ልክ መውረድ
ሁለታችሁም አንድ ላይ ብታወሩ ደስ ይለኚል ሁሉም የራሱ አስተያየት አለው ቤቲ ቀልጣፉ ጎበዝ ናት
የሁሉንም ልብ አገለብጦ የሚያዉቀዉ አለህ ፍቅራቹን ይማልስለቹ🎉
What a humble gentleman she don't deserve you at all!
በእውነት አዘንኩብሽ እንደ አንድ ሴት እና እንደናት ሳታዳዬ መናገር ነበረብሽ። ከዚህ በፊት ያቀረብሻት ቲክቶከር ፍሬህይወትን በቁምጣ መደነስን ስታበረታቺ ነበር ለቤቲ ግን እንደነውር አደረግሽው ።
አረ ይቺ ጉደኛ ነች she will get her price!!
ድንጋይ ራስ ሳይገባሽ አታውሪ
በጣም ጥሩ ስው ነህ ታስታውቃለህ ከአፍህ የሚወጣው ምስክር ነው
መድሐኒአለም ትዳራችሁን ያስተካክልላችሁ
እግዚዬ 😂
😢😢የአምሮ ጭከት ነገር ገጥማት ነው ብዙ ሠው ጤነኛ እየመሠሉ ግን አምሮዋቸው የታወኩ ሠዎች አሉ ብዙ ከማሠብ ከመጨነቅ እንዲሁም ከወሊድ ጋር ሆርሞኖች መቀያየር የሚመጣ በሽታ ነው 😢
እግዚአብሔር ለተጎዳ ይደግፋል በእዉነት እባካችሁ አትፍረዱ ብስጭት ከባድ ነዉ እዉነት ሳትበደል ሳይከፋት ሜዳ ላይ ትወጣለች ብዬ አላስብም፣ አሁንም እዉነት ፍቅር ካለህ በትህትና የጎዳሃትን በማሰብ ይቅርታ መጠየቅ ይገባል።
What a joke you are 😂
እረ ቢያንስ ግሪን ካርዱአን አስተካክልላት ምክንያቱም ታማለች ብለህ ካሰብክ እንኩአን እንድታከም ይረዳታል በዛ ላይ የልጅህ እናት ናት የዛሬን አትይ ያለፈውን እና የሚመጣውን እይ!!!
@@abbymar8028 Yeh that’s the price she got her eyes on right 😅 and currently of course the 50,000$ cash.
Kidu የምታቀርቢውን ሁሉ በጣም እወዳለሁ በእውቀት በማስተዋል ስለምትሰሪ አይሰለችም የዚህንም ልጅ እውነት ማቅረብሽ ብቻህንም እንኳን ብትሆን ትክክል የሆነውን መንገድ ምረጥ ይባላል። ሁሉም ለዛች ውስብስብ ሴት ሲወግን አንች ግን ምክንያታዊ ነበርሽ። ዛሬ ግን እንደዚህ ቆራርጠሽ ማቅረብሽ ደስ አይልም።
በቀላሉ እንደሚገባን አሜሪካ ልጅ አለኝ ለሚለው ቤተሰብ የሆነ ነገር ማድረግ እንደምትፈልግ ግልፅ ነው ከዛ አንፃር ለቤተሰብ ያላት ምኞት መፈተሽ ነበረበት ብዬ አስባለሁ ያም ሆነ ይህ አሁንም መታረቅ እሚችሉ ይመስላሉ
አትፈልጋቸውምኮ
Exactly, he doesn't understand
ቅድስት አይበቀም
የዚችን ልጅ ወቀሳ
የስራችሁን ይስጣችሁ
አሜሪካን አገር ሲግል ማም ማለት ሲኦል ነው አልገባትም እኛ ከባሎቻችን ጋር የምንኖረው ተቻችለን ነው ክብርሽ ራሱ አብሮ ነው የሚጠፋው አልገባሽም
በትክክል አህቴ ሁሉም ችሎ ነው
እውነትሽን ነው እዚህ እንኳን ለብቻ አብረንም ሁነን ኑሮው ከባድ ነው አሁን ሆይ ሆይ ሚሏት ምንም አይጠቅሟትም ቆም ብላ አስባ ይቅርታ ጠይቃ ብትመለስ ጥሩ ነው ደግሞም ጤናዋንም ቼክ ብታደርግ የተሻለ ነው
አይዞህ ክርስትያን ሐቁን ስለ ያዝክ ተኝተህ እደር፡ ኪዲዬ አንቺ እግዚአብሔር ይባርሽ ሐቁን ስለ አወጣሽ
ምንአልባት ከወልድ በኋላ የሚከሰት mental disorder ገጥሞት ይሆናል ለምን አትረዶትም
እኔም እንደሱ ነዉ የማስበው ሁላችንም አልፈንበታል
ችግሩ ከዚ ላይ ነው ጭራሽ አልተረዳትም ብልሃተኝና ጥበበኝ ሰው ያስፈልጋት ነበር እሱም ያግ ነው እውነቱን ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው ማውቀው 😢
Wey mehayim demo defresh ateredum? 😅 segete
አቶ ክርሲቲያን ይቸን የመሰለቸ እዝርት የሆነቸውን የልጂህን እናት ማንም ካተ አይቀርባትም እደምንም ታረቁና ልጃቸሁን አብራቸሁ አሳድጉ እልክ ቤት ያፈርሳል አባክህ በማሪያም
እንዴ ከዚህ በኅላ አብራ የምትኖረው እንዲገላት ነው ?
@@tigetad5649 ምንድን ነው የምታወሪው ለምንድን ነው የሚገላት ምን ጉድ ነሽ?
@@yohanatilahun4498 ልጅቷ ልክ ናት
ቤቲን እኮ አልቻሏትም እንጅ ጎዳና ማይመረጥ ሁኖ ሳለ ግን ብርድ እና ቸነፈሩ ይሻለኛል ብላ እስክትመርጥ እኮ ነው የተጫወቱባት ቤቲ እንዳለችው ከእዛች ክፋ እህቱ ጋር ሁኖ, ከኪሴ አውጥቼ አደለም ከፈለግሽ የተናገረችውን ቪዲዎ ማየት ትችያለሽ እስቲል አለ ::
ሚገርምሽ ምን ያክል እንደበደሏት ሳትናገር አይኗን እይተሽ ትረጃለሽ እኮ ::
ኢትዬ እያለች የነበራትንና አሁን እንዲህ brainwash ካረጏት ቦሀላ ያለችበትን ሁኔታ ማየት ትችያለሽ በጣም ነው የተበደለችው እኮ::
@@bahliawabezahbe6004
ጨዋ ያሳደጋቸው , ያሰሩትን መሀተብ ሚፈሩ ቢሆነ ኖሮማ ጤናማ ወጣት ምትለወጥ ልጅን ወስደው ሰው የላትም ብለው አይጫወቱባትም ነበር :: በጣም ክፋት አለባቸው በተለይ እህቱ ኢንተርቪዋን ላየ ምን ያክል መሰሪ እንደሆነች ከንግግሯ ከምልሷ መማወቅ አይከብድም እሱ ግን honest ይመስላል however እውነት አምላኩን ቢፈራ ኖሮ ሰው ቤተሰቡን ይተዋል ከሚስቱም ይጣበቃል ሚለውን ይተገብር ነበር እህቱ እንድትጫወትባት በር አይከፍትም ነበር ሁለቱን አገናኝቶ ላስማማ ከማለት በዘለለ እህቱ ልርዳም በሚል ሰበብ ትዳሩ መሀልእንድትገባ በር መክፈት አልነበረበትም::
@@meki620 የሚያሳዝነው በእንዳንች አይነት ሰዎች ምክኒያት ነው የእነዚ ሰዎች ትዳር የሚበጠበጠው አነጋገርሽኮ ምን ያህል እንደበደሏት ብለሽ ስትናገሪ በቦታው የነበርሽ ነው የምትመስይው ሲቀጥል ቪዲዮውን ሁላችንም አይተነዋል እንዳንች አይነት ሰዎች ግን የሰውን ትዳር እንከን በማባዛት የማበጣበጥ ፍላጎት ነው ያላቹ አንዳቹም ብትሆኑ ስለልጇ የወደፊት ህይወት አታስቡም
Kidi don't be stubborn. አብዪዝ ፊዚካል ብቻ አይደለም:: እንዳውም እሱ ይሻላል ጠባሳውን ሲያይ ሰውም ይረዳሻል ከጊዜም ብዛት ይሽራል:: አለልሽ የዘመኑ (Silent weapon)ቨርባል እና ኢሞሽናል አቢውዝ ተጠቂውም የማይገልጸው ታዛቢም የማይረዳው አጥቂውም የማይጋለጥበት:: የአይምሮ በሽተኛ አይደለችም አስተሳሰብ አመለካከቷ አለመሆኗን ያረጋግጣሉ:: ግን ፖራኖይድ(paranoid) ያደረጋት ነገር አለ:: ወይ የተናገራት አለያም ያየችው ነገር ግን መግለጽ ያልፈለገችው:: ምናልባትም ባለቤቷ ናርሳሲስት ይሆናል:: ሴት ካለ ምክንያት አይደለም ከነልጇ ብቻዋን እንኳ ከተመቻቸ ቤት ጎዳናን አትመርጥም
Then bring on the evidence that says the abuse happened. There’s nothing other than her word.
@woro2000
That's the point that emotional and verbal abuse doesn't have physical evidence. However, it has outcomes like paranoia or anxiety. Which is what Beti became today
@@psalm91Amen all the pointers point towards postpartum depression. She needs help. It has nothing to do with him. It’s the whole town that she felt was talking about her. It’s not reasonable to think that way. However, we are not medical professionals so we base our thinking on what we can see and hear. She can get a psychiatric evaluation to see what kind of care she needs. From what we can see what he says can be proven and has merit I wouldn’t say the same about her.
@woro2000
That's what the media implies. But I don't think Bity has any intention to harm her child, actually quite the contrary. Her problem is with her husband. She is trying to go as far, and as fast as she could away from this guy.
I don't believe by media. Forget what we listen to ,What we see is deceiving now adays. I try to listen to the people. They both told their story. I learned about them.
I listened well to what he said about himself, not about her
I learned he is reserved, secretive, . Or in a good word,' introverted.
He mentioned in yesterday's interview that," I couldn't say the problem is only from her...."
But he hasn't mentioned one weakness he committed to his marriage. As we heard from his word, he was all loving and supportive.
He also mentioned Beti doesn't like to gossip or talk about people. While he knows that he encourages her to share their marriage problem with family and friends. It doesn't make sense
I learned about Betiy from pictures, videos, and interviews that she is 'extroverted '
I can imagine that these differences cause a huge problem in their marriage. No wonder why she felt like a prisoner.
On her video, she mentioned that "he is the one who told her that she is not good enough. "
Can you imagine the devastation. How can she become intimate with that person again? That's emotionally and verbally damaging.
Narcissist,sociopath,and sociopath people are 15% of the world population. They are very hard to spot. They are very good at disguising. Even the people who live with them don't identify them(parents, neighbors, friends). Good example, school shooters, pornaddicts. They are nice to outsiders.
Usually, they are exposed by their marriage partner or psychologist. Because they don't address (admit)their problems as problems.
They are reserved, quiet, and distant if you approach them for the time being nice,charming, helpful, and respectful anyway, too good to be true. The bad thing about these people once they are finished, they will discard you. However, if they feel exposed or threatened, they will destroy you.
If he cared for Betiy as much as he said, finish her paperwork, leave her alone, and raise their child together. If he proves he is worthy, she will come back to him. Now she is threatened, back off. Right now, all he is doing is making her hate him even more
Back to the Pont, Betty needs to get proper help. Probably see a psychologist. Tell them the whole truth. They are trained to help people like her. Actually, it will help her to get her paperwork (greencard) and a whole lot more.
@@psalm91Amen what has she said she was guilty of? In her own words? She has always presented herself as a victim from the start. Why did you ask her what her fault was ? He spoke of his experience he didn’t insult her or talk her down in fact he said she never liked backbiting people which was nice of him to say. She has never ever said anything good about him. Regardless of how she feels about him she has no right to deny him his child. That’s not for her to decide. He doesn’t like to air his business on social platforms but he had to defend himself. The accusations she made are very serious and need to be answered to. Looking at her past videos did she look like a person who was a prisoner? If you ask me she wanted to be RUclips famous and now she got her wish. She assumed that he wouldn’t come out to defend himself.
በእውነት መዳናለም ይጠብቅክ ኪዲዬ ተባረኪ እንካን እሱን አቀረብሽልን ሥነሥረአትክ ላነጋገርክ እውነት መዳናለም የልጅክ አባት ያርግ እሷግን ከዚህ በሀላ
I think Betty had postpartum depression for sure !!! Everything he said about her is sign of postpartum depression, it’s very common after having a baby.
Very true
3 years passed to consider postpartum, she may have personality disorder or she may play a game on him or acting out
@@zewduy260 Preach! 👌🏿
በጣም የሚገርም ልጂነህ አነጋገርህ እራሱ ሐይማኖትህ ባህልህን የጠበክ ነህ ተባረክ እኔግን የቤቲነገር የሚገባኚ ገናዘላያልጠበቀች ባህሏንም ሐይማኖቷንም አታዉቅም ምክንያቱም ትዳር አልጋባልጋ አይደለም እናት ለልጇ ዋጋ ትከፍላለች ግድነዉ እዉነት ለመናገር ይሔልጂ ከዚበላይ ምንነበር ማረግያለበት ? ሌላዉ የዉጪ ኑሮ አገርቤት ሆነን በፊልም እንደምናየዉ አደለም እራሱን የቻለ ቻሌጂ አለዉ ትዳር መሸካከምነዉ ስለዚህ እንደዉም በደረሰብህ የስነልቦና ጫና እግዚአብሔር አይምሮህን ይጠብቅ አሁንም አረፈደም ወደትክክለኛ ማንነቷ ተመልሳ እንደገና ትዳሯ ቢስተካከል በጣም ደስ ይለኛል ኪድዬ አንች ደሞ ስረአት ያለሽ በሙያሽ የበሰልሽ እጂግ በጣም ግሩም ሰዉነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ኪድዬ አንደዉ በነካእጂሽ ወደመስማማት ቢመጡ እንደዉ ሴጣንን ቢያሳፍሩት ምን ይመስልሻል መልስ እጠብቃለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መስራት የፈለገችውማ የሰው ሸክም ላለመሆንና ቤተሰቦቹአን ለመርዳት ነዋ ምን ጥያቄ አለው
ኣንቺ ግን ምን ኣይነት ሰው ነሽ ብያንስ ለልጆቻቾው ስትሊ ተያቾው ብታርቁ ጡሩ ኖው ካልሆነ ግን በሰላም ልጅትዋ አንዳያሳድጎ የባሰ አሳት አየ ሆንሽ ምሆንሽ ግን ትንሽ ኣይትውቅሽም በህግ ኣምላክ ለጥሩ ነገር ብትሞክሪ ቆንጆ ነበር ምንድነው ጥቅምሽ በ ክርስትያን አና ቤቲ ብቻ ሳይሆን በትልልቆች የ50ኣመት የትዳር ዘመን ያላቾው ሰዎች አንካን ጸብ ይፈጠራል ለቤቴ ያለሽ ኣመላካከት ግን ኣሻሽዩ ምክንያቱ ሰው በሚናገረው ኣይፈረድም ምክንያቱ አግዚኣብሄር ቃላታችን ሳይሆን ተግባር ከሱ ኣይደበቅም ለአሁለቱ አኩል ኣመላካከት ይኑሩሽ ኣደራ ብትችይም ዝም
I could see honesty in him. He tried his best to save his marriage. I wish and desperately pray to God for restoration of this broken relationship. May the Lord almighty help you find the way back to each other 🙏
How much do you get paid for this no-sense interview? This is now obvious you are supporting him, to be honest, I used to blame bety because, in my opinion, she need to stay with her husband and sacrifice for her daughter no matter what but now there is something going on time will tell us😢
@@Roza-chicago I bet you support Betty and her lies and manipulation for 30 silver coins 😂 right Judas?! Koshasha
@@aleaiacetaest9132 Yes set nagh very Betty is emotional naw she can't even express her feelings.but him yasirawen sarto taragagito seyawara la saw malkam yimasila I bleave Betty she must have good reason to become homeless with her baby
@@Roza-chicago Deserved! 😂 I don’t entertain Narcissists victim games. She ain’t no victim, she is the perpetrator and should bear the consequences of her deeds. Karma is a princess!
ጋዜጠኛዋ ግን ፈጣሪ ይፍረድሽ ምታነሻው ሀሣብ ሁሉ ሬት ሬት ነው ሚለው ሥለአለባሥ ለማነፃር የሞከርሽበት መንገድ ብቻ ዝምታም ውበት አለው ወረድሽብኝ
ታዲያ ማን ለመነሽ እይልኝ አለቸሽ አንቺ ላይ እንዳይፈርድብሽ በማታቂው ስትበጠረቂ
@@tigeadam1992 እንድናይላት መሥሎኝ የለቀችው እውነት ሊኖር ይችላል ሠው እየተለያ እንዲ መገልፈጥ ለሡም ያሠበች አይመሥለኝ
Time would tell, only God knows the truth 🙏🏾
Yeh and it’s time for the truth if your understanding is not delayed 😂
@@aleaiacetaest9132 apparently the court date is today, we shall see.
@@TheMitmita you shall see 😂 I already know the outcome
@@aleaiacetaest9132 oh ok 😀😀
@@aleaiacetaest9132hat is the outcome? Am not sure if she is going to get full custody
አንቺ ሴት ከቤቲ ጋር የግል ፀብ አለሽ ?ስንት ጌዜ ስሟን አብጠለጠልሻት።
ቆንጆ አቀራረብ ነው ኪዲ የመጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን በተለይ ረጋብለሽ የምታነሻቸውን ጥያቄዋች ወድጀልሻለሁ
ሁለቱ ባንድ ላይ ቢወያዩ ነው እውነቱ ሚታቅውቅ እግዚኣብሄር ብቻ ነው ሚያቆው because the word of God said this ትምቢተ ኤርሚያስ
9: የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?
10: እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።
ልጀቶ ሰው የሚመክራት አለ ማለት ነው አሁን አይገባትም ትንሽ ስትቆይ ይገባታል
በትክክል
Kid Ethiopia በጣሞ ሚዛናዊ ያልሆንሸ ነሸ አጠያየቅሽ ሁሉ ። በሁሉ ነገር ቤቲን ኮንነሽ ባለቤቷን ደግሞ እንደ መላክ አድርገሽ ነዉ ይህንን ከአንቺ የማይጠበቅ በጣም የወረደ ስራ ነዉ በእዉነት ስንነጋገር ማንሞ እናት ከአቅሞ በላይ በደል ሲደርስባት ነዉ ጎዱና ወጥታ የምትሰቃየዉ አንተሞ ባለቤቷ እራስህን መላክ አድርገህ የቀረብከዉ ፈጣሪ ያዉቀዋል ያደረከዉን ማስተዋሉን ይስጣችሁ።
Exactly my point she is one of the poison here!!ደሞ ጋዜጤኛ ይሏታል ::አምላክ ይፍረድብሽ
You are correct. She is picking his side.
ደግ አደረገች ወሬኛ
እግዚአብሔር እንደው ልቦን ቀይሮ ልጃችሁን በሰላም ብታሳድጉ ምኞቴ ነው
Kid ተከታታይ ድራማ ሆነ እኮ 😂እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን በ ሁለቱም ሳይድ ልታሳይን ስለሞከርሽ ክርስቲያን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ነህ ስህተት ቢኖርብህ እንኳን ለመታረም እራስህን ለ ቤተሰቧቿ አሳልፈህ የሰጠህ ትሁት ሰው ነህ ከ ሰው በላይ እግዚአብሔር ን መፍራትህ ያስመሰግንሃል እግዚአብሔር ይክስሃል ቤቲ ኢትዮጵያ እንደ ህልሟ እንዳትኖር ባህል ሃይማኖት ስለገደባት ባንተ ጀርባ ህልሟን መኖር ነበር የፈለገችው በቀላሉ ተፋታ መጥረጊያ ይዛ መደነስ ግን እግዚአብሔር ፊት የገባቹሁት ቃል ኪዳን ይህን ስላልፈቀደ በ አደባባይ ገለጣት እንደ ሴት ብታሳዝንም ለ ልጇ ስትል እንኳን ትዳሯን አክብራ ቢሆን መልካም ነበር እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጅቱ አንተ ጋ ብታድግ በ ስነልቦናም በ ስነ ምግባርም ታንፃ የምታድግ ልጅ እንደምትሆን አምናለሁ እግዚአብሔር ለ ብላቴናይቱ ይራራ ቤቲም ልቦና ይስጣት አንተም መድሃኒያለም ይካስህ ❤
እንዴ አንዳንድ ሰዎች ይህን ፍርደ ገምድል አባባል ስትጠቀሙት ትንሽ ቅር አይላችሁም እሷ ላንቺ የሰፈርሽ አብሮ አደግ ጏደኛሽ ናት ወይስ የትምህርት ቤት እንደዛ እንደነበር ሀሳቧን አካፍላሽ ነበር???እረ ተው በተለይ በተለይ ያላገባችሁ ሰዎች ወይ ያልወለዳችሁ ዝም ብሎ እኮ በጌስ አስተያየት አይሰጥም እውነት ተው ግዴላችሁም
@@hiwel9209 How will you know that we didn’t understand it and that we didn’t reproduce yet? Maybe you should apply the advices you’re dishing out on yourself!
😢😢የቁልቢው ገብርኤል አንተ ፍቅራቸውን መልስላቸው እውነት ከባድ ነው
ጥሩ ሰዉ ነዉ ምክኒያቱም አይወስዳትም ነበር
ኪዱ በጣም ጎበዝ ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ያደረግሺው።በቃለመጠይቅሽ ውስጥ ያንቺን የልብ መሰበር እና የዋህነት በደንብ አይቼዋለው።እግዚያብሄር ይባርክሽ!🙏
በርግጠኘት በአሁን ግዜ ያገር ልጅ አንድ አውራጃ አድጋችሁ ቤተሰብ የተቀራረቡ እኩያሞች የተማርክ ልጅ ሁለተአችሁም ቆጆዎች ፍሬም ስጥቶአችሁምናልባት ለአንድአችሁ ምቀኞች እሚቀናባችሁ ይኖር ይሆን ብየ አስበአለሁእግዚአሄር እርቅ ፍቅርአችሁን ይመልስ የገባው የሰው ወይ የጋኔል ሀይል ያጥፋው🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾♥️♥️💕💕🌹🌷🌹🌷
እሄን ልጅ ማቅረብሽ ጥሩ ነው ችግራቸውን ባናውቅውም የሰው ልጅ ብዙ ያወራል በማያውቀው ነገር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥሽ ማቅረብሽ ጥሩ ነው
ቤቲ ጀግናናት እሺ ከኛሰፈር የመጣች ነው የመሰለኝ ትያለሽ እንዴ አይባልም ሲጀመር ለምን ቤቲን ጠመድሻት
ምንም ነገር በውስጣቸው ያለውን ነገር እነሱ ናቸው የሚያውቁት ግን ግራ ይገባል እሳ የምታወራውና እሱ የሚያወራው ትዳርን ባይፍልግ ከኢትዮጲያ ሄዶ ባላመጣ ግን ይህንን ሁሉ ሁለቱም በእግዛብሄር ፍት ይቅር ተባብለው ልጃቸውን አብረው ሆነው ማሳደግ ምክኒያቱም ሁለቱም በደንብ ይተዋወቃሉ ይሄ ቅቀላል አደለምና ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ሰው አደለም ኑሮአችሁን የሚያኖራችሁሁለታችሁ ብቻ ነው አለቀ እግዛብሄር ይርዳችሁ የገባባችሁን የርኩስ መንፍስ ይጣልላችሁ እና ጤና እና ፍቅሩን ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏
He was genus 🙏🙏🙏
አሁን በሷ ዙሪያ ያሉ ሴቶች አዟኝ መስለው የስውን ቤተስብ ይበትናሉ መርዳት ጥሩ ነው ግንየመርዳት ችሎታ ካላቸው የባልና ሚስትን ልዩነት በሃገራችን ደንብ እግዚአብሄርም የሚወደውን ማገዝ ነው እንጂ የራሳቸውን ቤተስብ በትኖ የሌላውን ማለያየት እርዳታ አይደለም
እውነት ፅፈሻል እነሱን ለማገናኘት መጣር ነው የሚሻለው እነሱ ፈት ስለሆኑ ሊለዮት ነው ወደፊት ይቆጫታል ልጅቷ
ባልየው እስካሁን ፍቅር አለበት እንድትመለስ በጣም ይፈልጋል ።ልቦና ይስጣትና የምትታረቁበትን ስላም ያምጣላችው
ቤቲ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ስለቀየረች ነው ምክንያቱ ጴንጤ የሆኑ ሰዎች ከኦርቶዶክስ ጋ መኖር ኣይፈልጉም ስለዚ ጴንጤ ሃይማኖት ትዳር ያፈርሳል ቤቲም ድንግል ማርያም ታማልድልሽ ወደ ኦርቶዶክስ ትመልስሽ 🙏 ክርስትያን የተባረክ ለባም ወንድ ነክ እዚ ያሉ ሴቶች ኣንተ የሚፈርዱ ተሳስተው ነው እዚ ያለች ሁላ ቤቲ የወንድ ልጃቸው ሚስት እንድትሆን ኣይፈልጉም ምክንያቱ ጸባይዋ ኣይመችም ሃይማኖት መቀየር ለምን ኣስፈለገ እምነት ከምንም በላይ ነው ፈጣሪ ኣምላክ ይርዳችሁ ወደ ቀድሞ ሂወታችሁ ይመልሳችሁ 🙏
በትክክል ሌላም ሰው ሰምችለሁ ይገርማል
I think she suffered from postpartum depression. And low self confidence
I think so
እህት ያልሽው ነገር በአንዳንድ ሴቶች ላይ ይከሰታል። እንዲህ ሆንኩኝ እንዲዛ አደረጉኝ ስታበዛ የምትወስደውን የወሊድ መቆጣጠሪያ ቀይራ ማየት እንዳለባት መክረን ነበር ግን አትሰማም።
You are right
I agree!! And also complexity . And try to be some one else and copying people life. Cause she looks pretty it does not mean she will get everything. Still she is not learning from her mistake . I can tell ya he is not telling really bad story since I heard . I have really a respect for Christian even if I also care about her as a women . God be with Betty, Christian and their adorable daughter. Betyeee What she don’t understand she is really hurting her daughter, this little baby daughter needs her dad, her aunt , her grand parent that Betty try to abodon her own parent,and her mom. I will say if I were Betty . I will revisit my self and try to reconcile with everybody but she don’t need to be with Christian if they don’t get along . Since it might cause more problem once the couple separated . She looks like confused to me cause I saw her singing and dancing , and the other hand singing pente song. She said one day she said she is not orthodox any more and she is pente . I never seen any pente who sing a song and also being pente . God be with her ! That is the only thing I will say . 😢
Postpartum depression usually occurs in the first few days after delivery. About 75 percent of mothers suffer from it. It is a low mood that usually passes quickly and does not require treatment. If there is any postpartum issue then maybe postpartum psychosis but actually it’s more likely she is suffering from Narcissistic personality disorder.
አይ ቤቲ የተሸወደች ሴት ይሄንን የመሰለ ወርቅ ልጅ እንዲህ የሚያስብላትን ባል ትታ ጎዳና መውደቋ እራስ ወዳድነቷን ያሳያል እህቶቼ ትዳር ስትይዙ አልጋ በአልጋ አይሆንም መጀመሪያ አካባቢ 4 አመት ትዳራችን ላይ መጋጨት ይኖር ይሆናል ማሰብ ያለብን ሁለት ሰዎች የተለያየ ቤተሰብ ያደገ አንድ ቤት ስንኖር ለመግባባት ወደ አንዱ ለመምጣት ፈተና አለው ይሄንን ካለፍን በቃ ትዳራችን ላይ የባሰ ነገር አይገጥመንም አልፈነዋል ለባሎቻችሁ ውስጣችሁ የሚሰማችሁን ነገር ንገሩት ግልፅነት ትዳር ላይ አስፈላጊ ነው ።
Only God know the truth!
Absolutely you are right
@@tizitaneshburayu9349 Tizitanesh, Burayu yewunet yabatish sim newu?
And God displayed the truth, if you’re blind you won’t see it.
አይ ቤቲ ሲንግል ማም መሆን እንዴት አስቀያሚ እንደሆነ የነገሮሽ ሰዋች ገደሉ ዉስጥ ከተቱሽ 💔
መስሏት ነው ልቦናዋን ይመልስላት
ትዳር ላይ ድብቅነት ወይንም እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ማለት ምን ያክል አደገኛ እንደሆነ ነው በግልጽ መነጋገር ጥሩ ነው እንደገና ደግሞ ሰው አሜሪካ መጥቶ መኪና አልነዳም ማለት በራሱ ጤነኛ አመለካከት አይደለም።እኔ እሰራለሁ አረፍ በይ የሚል ባል አግንተሽ ከፍቶሽ ነው? ምናልባት ቤት መዋሉ ጭንቀትም ይሆናል ቢሆንም ልጅ ስትወልድ ከልጇ ጋራ ትዳሯን ጠብቃ መኖር ትችላለች ዞሮ ዞሮ ሰው ጣልቃ ማስገባቱ ጥቅም አልነበረውም ከቻላችሁ ለልጃችሁ ስትሉ ተስማሙ።
ትዳር የሁለት ሰዎች ነዉ ይህ ሰዉ ግን ብቻዉን ነበር ትዳር ዉስጥ የነበረዉ ። ሰዉ አሜሪካን ሀገር ገብቶ ደም ተፍቶ ሰርቶ ባለችዉ ሰአት ተምሮ የተሻለ ነገር ለማረግ እንዴት ዋጋ እንደሚከፍል እናዉቃለን ።እርሷ አልገባትም እንጂ ይሄን ተማሪ ያንን ተማሪ የሚልና እንዲ የሚያስብ ሰዉ በማግኘቷ እድለኛ ነበረች ። አንዳንዴ አይገባንም እና ቸኩለን ነገሮችን እናበላሻለን ያለ መግባባት እንኳን ቢኖር ይሄ ሰዉ ያቀረበዉ ኦፈር ከበቂ በላይ ነበር ! እግዚአብሔር ሂወትህን ያስተካክልልህ የምታምነዉ አምላክ ይካስህ ።
True statement I worked 40hrs and went school. My husband never said please go to school let pay the bill lol
Kidi, keep up the good work, I believe you can save and teach a lot people from this story.