ካናዳ ላይ ዘመድ የሌላቸውን ሰዎች ከስደት ላይ አምጥተናል…… ሰው ለመርዳት የሚያስፈልገው ቀና ልብ ነው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 833

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 года назад +48

    እግዝያብሔር ይመስገን አባን
    በስንት አመት አየዋቸው እኔም
    አንዷ ከግብፅ የመጣውት ነኝ
    ያቺን የጭንቅ ቀኔን አልረሳትም
    አባ እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው 2 года назад +4

      ለእኔም ፀልይልኝ ልክ እንዳች ነበርኩኝ ብዬ እንዳወራ

    • @negatucheru9792
      @negatucheru9792 2 года назад

      Hi,beloved kidi you are doing the best to the people in need of joing abroad with knowledge .

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 2 года назад

      እሷን ጭንቀት ካረሳሻት እስኪ በኔ ፈጣሪን አመስግኝበት በምንም አላስቸግርሸም የሚያዘውን ቀድሜ ልክልሻለሁ አላስቸግርሽም እባክሽ

    • @lovegod8859
      @lovegod8859 2 года назад +3

      እህቴ እባክሽ በስደት ኬንያ ነው ቤተሰቤ የሚኖረው እኔ ለግዚው ስላመመኝ እና ወረቅት ማግኝት ስላልቻልኩ በሞያሌ ወደሀገር ገብቻለው የቀረ ቤተሰብ በዛው በስደት ስላለ እባክሽ የአባ ስልክ ፈልገሽ contact አርጌኝ

    • @fikirfikir5605
      @fikirfikir5605 2 года назад

      Ebakshin tebaberign yemekele lji negni Ethiopia hije be 1weria new yetemeleskut mekele mehiad alchalkum ahun yemnorew barut Lebanon new 5 amet honegni ena yemserawnm br eyaterakemkut new wede kanada lemewtat weym jermen edat mewtat edalebgni gn chenkognal ebakshin erjigni Ethiopia bateseb yelegnim slezih mewtat mesrat efelgalehu erjign

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 года назад +39

    ቅድስት ቤተክርስትያናችን በምን ልግለፃት አባቶቻችን እንደ ክርስቶስ ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳይለዩ ይህን ቀና ተግባር ማድረግ ሌሎች አባቶች እንዲማሩ ያደርጋል እድሜ በፀጋ ያድልዎ

    • @jonaroma3885
      @jonaroma3885 2 года назад +2

      ቲጅ ሰላም ነው የምታቀርቢው ኘሮግራም በጣም ሀሬፍና ግልጽ ነው እና ቀጥይበት
      ከዚህ በተረፈ የምልሽ ነገር ቢኖር ትጅ እኔ የምኖረው እስራኤል ነው 15ዓመት ያለወረቀት መጀመሪያ ሰጡኝ ከዛ ቀሙኝ አሁን የለኝም በጣም ተሰቃይቸ ነዉ የምኖረው የ 4ልጆች አባት ነኝ ስኖር ብዙ ነገሮችን ደብቄ ነዉ ፖሊስ ባየዉ ቁጥር ኪሎ ነዉ የምቀንሰው እዳልታሰር ብታሠር ልጆች ምን ይበላሉ ብየ እፈራለው ሚስቴም የላትም ሰራም ተደብቄ ነው የምሠራ ወረቀት ስለሌለኝ
      2014ጀምሬ ሰው ብፈልግ አላገኘውም እና ሰው ፈልገሽ ብታገናኝኝ እርጅኝ እኔም ከሱ መጥቸ ሰውን አላስቸግርም ብር አለኝ የኔ ችግር ሰው ነው የማውቀው የለኝም ትጅ 8ዓመት ሰው ብፈልግ አላገኘውም እርጅኝ ልጆቸ ደግሞ 4ቱም ሴቶች ናቸው ለነሱም ስትይ እድሜየ 35ነው የምትችይውን እርጅ አደራ ቻው

    • @fikirtadesta9467
      @fikirtadesta9467 2 года назад +2

      ቅድስት ከቻልሽ ስልክሽን ላኬልኝ

    • @bezawittemesegen4298
      @bezawittemesegen4298 2 года назад

      በጣም ደስ የ ሚል ነዉ , እና ከ ኢትዮጵያ ወደ ካ ናዳ ይቻላል ወይ ስ ጎረቤት ሀገር ላሉት ነው??

  • @dodopopo1626
    @dodopopo1626 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አባቶቻችን እና ቤተክርስቲንን ይጠብቅልን እኔም ከግብፀ ነኝ እኔም ተሰፋ እጠብቅ አለሁ አንችም ኬድየ ሁሊም እከታተልሽ አለሁ መልካም ሰው ነሽ ኬዲይ እግዘብሔር ይተብቅሽ

  • @maezakuku
    @maezakuku 8 месяцев назад

    ጠና ይስጥልኝ አባ ታችን እኔ ከሀግሬ ከውጣሁ 18 አመት ሆኑኝ አል ቤትም ሰራሩ ፈረሰ አሁን አገሬ በግባ ምንም የለኝም ካናዳ ምጣት እፈልጋለሁ አናእርዱኝ ማርያም እረዱኝ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 года назад +25

    ዋው በጣም ደስ ይላል በካናዳ የኢትዮጵያ ኦረቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታደርጉት ነገር እጅግ በጣም ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ይባርኮት የእውነት የሰው ደስታ እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም አይደለም ካናዳ ኢትዮጵያ አንድ ቀን ሚበላው ሲሰጠው ምስኪኑ ምን ያህል ደስ እንደሚለው ማየት በቂ ነው ኪዲዬ አንቺም ተባረኪ

    • @mahelatemahelate2660
      @mahelatemahelate2660 2 года назад

      Kidy please contact me please

    • @mahelatemahelate2660
      @mahelatemahelate2660 2 года назад

      Kidy please contact me please

    • @dertogada177
      @dertogada177 2 года назад

      Midir lay bizu edimena xena yisxot zemenik yibarek
      Gin bezih enenim Sibugn kiduye melkamina melkam new sirachu kiduye asibugn

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk 3 месяца назад

    አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ልኡል እግዚአብሔር ይስጦዎት ፀጋዉን ያብዛለዎት 🙏🙏🙏እኔ ሁሌም ጉጉት አለኝ ወደ ካናዳ ለመምጣት ብዙም እንፎርሜሽን ስሌለለኝ አለሁ በጉጉት😢

  • @hghlights9836
    @hghlights9836 2 года назад +1

    እናም የአቅምሽን ተባበሪኝ አባታችንም እንትጠይቂልኝ ምፈልግው ፓስተር ቸሬ እንዲያጠይቁልኝ እለምንሻለው አመሰግናለው

  • @banchalemtilahun9189
    @banchalemtilahun9189 2 года назад

    የ አባታችን በረከት ይደርብን (ኪዲ በስፖንሰር ካለ እባክሽን በ እግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ ለመምጣት አስቤ የአቅም ነገር ሆኖብኝ ነው ሳሙኤል አንዳርጌ)

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficial 2 года назад +4

    አባቴ አጎቴ አስታወሱኝ ካስታወሱዋቸው የ ቁሉቢ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበሩት አባ እንቁስላሴ ልክ የርሶ አይነት አባት ነበሩ ትልቅ ልብ የነበራቸው ፈጣሪ ወደ ዕቅፉ ሰበሰባቸው እንጂ.... አባቴ እሳቸውን አስታወሱኝ አባቴ እድሜ ይስጥልኝ.... እንደርሶ አይነቱን አባቶች ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @mehammedali7020
    @mehammedali7020 Год назад

    በጣም የተባረኩ ጀግና ሰው ናቸው

  • @sirgute.9152
    @sirgute.9152 2 года назад

    ቤተክርስቲያን ወገኖቿን መርዳቷ በጣም ደስ ይላል

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 года назад +2

    ክርስቲያን እኮ ደግ ነው አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tgtada4625
    @tgtada4625 2 года назад +1

    አባቴ ፈጣሪ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ይህ ነዉ ኦርቶዶክስ ማለት ሰዉ ብቻ መሆን ነዉ መስፈርታቸዉ ኪዲ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ፈልገሽ ኢንተርቪዉ አድርጊ ትልቅ አስተምሮት ነዉ

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 2 года назад +8

    በጣም የተባረኩ አባት ናቸው የእውነም አባት ዘር ሀይማኖት የማይለዩ አይቼም ሰምቼም አላውቅም በእውነት እድሜና ጤና ጸጋ ይጨምርሎት።

  • @ቢሊሴረታ-ዐ6አ
    @ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 года назад +4

    ገና ስጀምረዉ እምባ ተናነቀኝ እድሜ ጤና ለአባታችን ኪዲዬ አንቺም ልዩ ነሽ አንቺን እምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ የልብሽን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад

      🙏🙏💕💕የኔ ቆንጆ

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 2 года назад +4

    ወይኔ በእግዚአብሄር ስም እኔ በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት መልካም አባት ሰምቼ አላውቅም የወጣቱን ችግር በደንብ የተረዱ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ኪዱ አንቺንም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ፡፡ በዚህ ጉዳይ በሌሎች ሀይማኖቶች እቀና ነበር የእኛም ቤተክርስቲያን ይህን በማድረጓ በጣም ደስ ብሎኛል መስፋፋት አለበት እኛው ለእኛ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 2 года назад +1

    ብዙ ጊዜ አየዋለሁ ፕሮግራምሽን እንደ ዛሬና እንየ ገኒ ቀን ተደስቼ አላውቅምና እኔንም ከበረከቱ አቋድሽኝ አሜን አመሰግናለሁ

  • @መንግሰተሰማያትቀርባለችእ

    በመጀመርያ አባታችንም ኪዲም እግዚአብሄር ትልቅ እድሜናጤና ይስጥልን እኔ ዳያቆን ዘለዓለም እባላለዉ የምገኘዉ ጎንደር መንበረመንግስት መድሐኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ከአባታችን ከሊቀሊቃዉንት እዝራ ሀዲስ እየተማርኩ ነዉ ያለዉ ወደካናዳ መምጣት እፈልጋለዉ ነበር ግን ዘመድ የለኝም እና ኪዲ አባታችንን ብታናግሪልኝ ስለስራዉ እኔ በዲቁናም በስብከተወንጌል ማገልገል እችላለዉ እና እንደግዚኣብሄር ፈቃድ ብታግዙኝ

  • @markosheliso9835
    @markosheliso9835 2 года назад

    በጣም ደሰ ይላል
    ወይኔ በማረባ አገር ተሰድቼ እድሜ እየቆጠርኩ ነኝ
    ስደተኛ ነኝ
    ይህ እድል ፈጣሪ ባወጣኝ

  • @BATube-c5m
    @BATube-c5m Год назад +1

    እግዝአብሔር ይመስግን መቸም እሰማለሁ ብየ የማላስበው ነገር ነው ኦርቶዶክስነትን ይባርክ ፈጣሪ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት አባቶች ስላሉ እና እህታች እረዳትነትሽን እንፈልጋለን እና ጆርዳን ነውያለውት እና ያባን ስልክ ሰጭን እህተሠችን አንችም ሰውን ለመርዳት ነው ይሀን ያክል የምትለፊው እና እርዳታሽን እሻለሁ እሀታለም ከእግዚአብሔር ጋር እርጅኝ

  • @alife9733
    @alife9733 2 года назад +1

    ሰላም ኪዲ በጠም ነው መደንቅሽ ወላሂ ቅን መልካም ሴት ነሽ ሙስሊም ኮሚንቲዎችንም ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
    ቤተ ክርስታኗ እንደምታደርገው መልካም ነገር ሌሎች ቤተ እምነቶችስ ይህን የሚሰሩ ከሆነ ብታሰውቂን ደስ ይለናል

  • @mekuanentabebe8586
    @mekuanentabebe8586 2 года назад

    ኪዱ በጣም ለሰው እምታስቢ ከምር እንዳች እሩህ ሩህ ልበ ቀና ሰው አላየሁም። አባንም አንችንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 2 года назад +2

    ፈጣሪ እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን በእውነት ኪዱዬ

  • @bettybetty6840
    @bettybetty6840 2 года назад

    አባተቻን እረጅም እድሜ የሰጠል

  • @teddymelak5276
    @teddymelak5276 2 года назад +3

    ደስ ይላል በጣም በእውነት እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ።
    እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እኔም የእድሉ ተጠቃሚ እንደምሆን አልጠራጠረም 🙏።

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 года назад +7

    ኪዲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን
    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከቶ ይደርብኝ

  • @natnaeltilahun5694
    @natnaeltilahun5694 2 года назад +3

    በጣም ልናመሰግን ይገባል አባ የሰጡት ምላሽ ላዳመጠ እጅግ በጣም ይገርማል ሰዉን ለመርደት ዘር ፣ሀይማኖትና ብሔር ሳይሉ ሰዉን መርዳታቸዉ ቤተክርስቲያኒቷን እጅግ ልናመሰግን እንወዳለን ።እና ሌሎችም በቀና አስተሳሰብ ሰዉን የምትረዱ እናንተም ጨምሮ ጌታ ይባርካችሁ ።ቢዛህ አጋጣሚ ኪድንም ጌታ ይባርካት።

    • @natnaeltilahun5694
      @natnaeltilahun5694 2 года назад

      Kid geta yebarksh

    • @yeshimbettesfaye2276
      @yeshimbettesfaye2276 2 года назад

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሚታደርጊዉ ። እኔ ሰው አለኝ ካናዳ ያለሁት ኢትዮጵያ ነኝ እንዴት ነው ወደ ካናዳ የሚመጣው መንገዱን ነገረኝ አደራ?

    • @natnaeltilahun5694
      @natnaeltilahun5694 2 года назад +1

      @@yeshimbettesfaye2276 ብዙ መንገድ አል ኪድን ጠይቂያት እስቲ ????🙏🙏🙏🙏

    • @mickyfc4550
      @mickyfc4550 2 года назад +1

      ኪድዬ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው ብዙ ነገሮች የሚያስተምሩት በርች በጣም ደስ ይላል ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @natnaeltilahun5694
      @natnaeltilahun5694 2 года назад

      @@mickyfc4550 leke nehe bro

  • @zinetadem6272
    @zinetadem6272 2 года назад

    ኪዱ ተባረኪ አባ እዲሜና ጤና ይስጥወት አባየ ከዱባይ በምን አይነት መንገዲ መምጣት እችላለሁ በፈጣሪ ተባበሩኝ ወጭ እራሱ በምችለዉ አግዛለሁ ኪዱየ በናትሽ ተባብራችሁ ብቶስዱኝ እኔም እደኔ የተቸገረ ሰዉ ለመርዳት 100% ዝግጁ ነኝ

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 Год назад

    እድሜና ፀጋ ያብዘለችሁ አባ!!!!!!

  • @YaredMengestu-s4k
    @YaredMengestu-s4k Год назад

    በጣም ጡሩ ልጅ ነሽ ሁሌም የእናንተ ሚዲያ እከተላለሁ የአንቺ እርዳታ ያስፈልገኛል እህቴ

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa39 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ያለምልም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @AsefachewWedaje-hj5pi
    @AsefachewWedaje-hj5pi Год назад

    ኑሩልን አባ!! ኑሪልን ኪዲ።

  • @hiwotmesfin8422
    @hiwotmesfin8422 2 года назад

    አቤቴ ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 года назад +1

    ምን አይነት አባት ኖት እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጦት አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @biruktaya3501
    @biruktaya3501 2 года назад +1

    ኢትዮጵያዊነትን ማየት እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ የኔ መልካም በርቺ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና በርታ እመብርሃን ያሳባችሁን ታሳካላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤ 🤎🤎🤎🤎💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +4

    አባ ቡራኬዎ ትድረሰን ቅድስት ቤተክርስቲያን ይቺ ነች በችግር ጊዜ መጠለያ ይቺን ቤተክርስቲያን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

    • @TadyNega
      @TadyNega Год назад

      እስኪ እባክሽ ውሰጅኝ ቅድስትዬ

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 года назад +3

    Wow በጣም ደስ ይላል እንደነዚህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት ቀና ልብ እግዛብሄር ይስጥልን ።

  • @donethiopia
    @donethiopia 2 года назад +10

    ማንም ሰዉ በተለያዩ ሁኔቶች #ካልቸገረዉና_ካልጨነቀዉ በቀር፤
    ከእናቱ፣ ከቤተሰቡ ፣ ከዘመድ አዝማዱ እና በተፈጥሮ ከታደለችሁ ሀገሩ
    ዉጪ በየትኛውም መንገድ #ስደትን_አይመርጥም።
    #የእግዚአብሔር_ቸርነት ☦️ ይብዛላችሁ!💚💛❤

  • @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
    @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Год назад

    ኪድዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የስደተኛች እናት ምን አለ ሁሎም እንደ እናተ ቀና ቢሆን

  • @BereketWengel
    @BereketWengel 3 месяца назад

    አባታች ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት🙏
    kidi ፈጣሪ አንቺንም አብዝቶ ይባርክሽ 🙏

  • @afomiyaethio1583
    @afomiyaethio1583 2 года назад +15

    ኪዲዬ አንች ልዩ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +4

    ዋዉ ኪድየ እዴት እዳመረብሺ ባገርሺ ጥበብ የኔ ልእልት አባታቺን እረዢም እድሜና ጤና ይስጥወት ከአለም ሁሉ የኢትዮጵያን እናቶቺ ልዩ ናቸዉ ልፋቷን ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ ኪድየ የኔ ጀግን የሠማዩ ጌታ የምድሯ ባለቤት እስከ ቤተሠቦቺሺ ይጠብቅሺ

  • @haimiworku8461
    @haimiworku8461 2 года назад +4

    በአብዛኛው ይሄን እድል የሚጠቀሙበት ህንዶች እና/most of Asian/ ናቸው። ሀበሻ እውቀቱም የለው ቢያውቅም ቅንነቱ ና ፍላጎቱ የለውም። በርች እህታችን ማበረታታቱን

  • @miheretmammo4003
    @miheretmammo4003 2 года назад +1

    Wow migerim new

  • @Liyu212
    @Liyu212 2 года назад +2

    ምን ዓይነት መታደል ነው ቃል የለኝም እኔ እግዚአብሔር ይባርካቸው እህቴ ያንቺ ደግሞ ይለያል❤❤❤

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад +1

    አንችንማ ሁሌም የምለው ርህርህት ቅድስት ማርያም በህይወትሽ ሁሉ ትኑር የምለው የለኝም

  • @tube5206
    @tube5206 2 года назад +14

    መልካም መሆን እራሱ ለራስ ነው ደስታው ምንኛ ሰላም አለው ሰው ተቸገርኩ ሲል መድርስ እና የዝያን ሰው ደስታ ማየት መታደል መመርጥ ነው እግዚአብሔር ለ አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ኪድ ላንችም በከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርልሺ ቅን አሳቢን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @redwanredwan9305
    @redwanredwan9305 2 года назад

    በጣም ደስ የሚሉ አባታችን ዘር ሀይማኖት ሳይለዩ ይህን በጐ ቀና ተግባር ረጅም እድሜ ተመኝቻለው አቺም ኪዲ የምታቀርቢው ፕሮግራም ለሌሎች ትምህርት ሰጪ ነው በርችልን

  • @hhge244
    @hhge244 2 года назад

    እውነት ደስ የምትይ አትዮጵያዊ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሸ ።ፈጣሪ ከፈቀደ አንድ ቀን Esponser ትሆኝኝ ይሆናል, በርቺ እህቴ

  • @selam.mahari4459
    @selam.mahari4459 2 года назад +5

    እውነት ቅንነትሽን በጣም ነው የምወደው በየሱስ ስም ቅንነትሽ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ያንቺ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ!!!❤

  • @yeshiaregtsegaye4597
    @yeshiaregtsegaye4597 2 года назад +9

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እንደሶ አይነት አባት ያብዛልን ኪዲ እውነትም ቅድስት የኔ መልካምጨ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ በእቅፋ ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ኪዲ ከዱባይ(ከአብዳቢ ) እንዴት መምጣት ይቻላል የምታውቂውን ኢንፎርሜሽን ንገሪኝ ከማዳም ጭቅጭቅ ሌላው ደሞ በምን ላግኝሽ አንድ የማማክርሽ ነገር ነበር

  • @yayeyenatulijitube8011
    @yayeyenatulijitube8011 2 года назад +1

    ታላቅ ተግባር ነው ፈጣሪ ካለ እኛም እድሉ ይደርሰን ይሆናል አሜን

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 2 года назад +1

    ውይይይይ አባ በምን ቃል ልግለፆት ...ቃላት አጣው የእውነት በቻ እግዚአብሔር ይጠብቆት ቤተ ክርስቲያናችንንም ከፈተና እና ከመከራ ሠውሮ ይጠብቅልን ፡፡

    • @yosefwerku4535
      @yosefwerku4535 Год назад

      ኪዲዬ እባክሽን አሳቾን አገናኚኝ ኪዲዬ እባክሽን

  • @belltube7053
    @belltube7053 2 года назад +1

    ሠላም ኪዲ ምርጥ ሠው ክን ሰው የምትሰሪውን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም ደግ ደጉን እንስራ ጥሩ ጥሩዉን እናስብ መልካምነት ጥቅሙ ለራስ ነውና ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @Jss1651
    @Jss1651 2 года назад

    የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርኮት አባ 🙏🙏🙏 ቢችሉ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ራሤን እና ደሀውን ቤተሠቤን መርዳትና መለወጥ እፈልጋለሁ ። ብዙ ፈተና ውስጥ በእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት አልፌአለሁ 🙏

  • @nardosadane6047
    @nardosadane6047 2 года назад

    ኪድዬ አንች እራሱ ብሩክ ነሽ.....እመብርሃን ሁሌ አብራሽ ትሁን💜

  • @jussiyjussy8439
    @jussiyjussy8439 2 года назад +5

    በእውነት እንዲህ እንደረዳችሁ እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад

    አባ ዕድሜንና ጤናን ይስጦት የቤተክርስቲያን ውለታዋ ግሩም ነው

  • @desalegngselassie6545
    @desalegngselassie6545 Год назад +1

    ላንቺም ለአባም ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ! እጣው ደረሰሽ ወይ? አስቢኝ!

  • @genetchaka1280
    @genetchaka1280 2 года назад +1

    ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ መድሐኒያለም ከመጥፎች ይጠብቅሸ

  • @fantayetsegaw8995
    @fantayetsegaw8995 2 года назад +1

    ኪዲ ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ በርቺ ሁላችሁም በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 года назад +1

    አባትነት እንዲህ ነው ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አባቶቻችን ያብዛልን በረከቶ ይድረሰን የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘሞኖ ይባርክሎት አባታችን

  • @birukshumet9243
    @birukshumet9243 2 года назад +1

    የሰውን ለውጥ የሚያስደስትሽ ብሩክ ሁኝ
    መድሀኒዓለም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ kidi ልዩ ሰው

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 года назад +2

    አባ ስደተኞችን እና የኢትዮጵያን ወጣቶችን የገለፁበት መንገድ አንጀት ይበላል። ለዚህ ተነሳሽነትዎ እግዚአብሔር ይባርክዎ።ክዲዬ የእኔ ሩሩህ እምባዋ በአይኗ ግጥም ብሏል ሁለታችሁም ተባረኩ።

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +11

    እንኩአን ደና መጣችሁ ኪዱዬ 😍😍
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤናውን ይስጣቸው አባችን 🙏🙏እንደናተ አይነት ቅን ሠዎችን ያብዛልን🙏💖

  • @yobbz6634
    @yobbz6634 2 года назад +1

    ኪዲዬ የኔ ውድ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚዓብሄር የደሆች አምላክ ይክፈላችሁ።
    አባ እውነት የአባትነት definition ማለት እሳቸው ናቸው።

  • @tsegayetolossa3770
    @tsegayetolossa3770 2 года назад

    ትልቅ ወገናዊ ድጋፍ እያደረጉ ነው አባ።ዕድሜና ጤና ይስጥዎት።እባክዎ አባ ምናልባት ዕድሉን ማግኘት የምችል ከሆነ እኔንም እስፖንሰር ቢሆኑኝና ወደ ካናዳ ብመጣ።የምኖረው ሳውዝ አፍሪካ ነው።

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 года назад

    እግዚአብሔር ጽጋ በርከት እድሜ ይስጥወት

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 2 года назад +20

    ሁሌም ቤተክርስቲያናችን ኤንባሲያችን ከለላችን ናት በተለይ በአረቡ አለም ላይ ብዙ ግዜ ከሁሉ ቀድማ ለብዙ ችግረኞች ደራሽ እና ያለሀይማኖት ልዩነት አቃፊ እናት ናት

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 года назад

      እውነት ነው ዛሬ ክፉዎች በጠላትነት ቢያይዋትም ልቦናን ይስጣቸው ነው የምንለው

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አባቶችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 2 года назад

      ሠላም ወንድሜ በናት የአበን ቁጥር ካለክ እኔ ሡዳን ነኝ እዳታቸውን እፈልጋለው አመሠግናለው

    • @dawitgirma133
      @dawitgirma133 2 года назад +1

      @@marygenete4794 ይቅርታ ስልካቸው የለኝም ባይሆን ኪዲን ብጠይቂያት የተሻለ ነው

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 2 года назад

      @@dawitgirma133 ሠላም አመሠግናለው ኬዴን ጠይቄት መለስ የለም

  • @ibronure8321
    @ibronure8321 2 года назад +4

    Allhe yetebkote abtacen

  • @teshomegmeskelgurara9508
    @teshomegmeskelgurara9508 2 года назад

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ አባታችን እድሜ ይስጥልን። እግዚአብሔር ቢፈቅድና የረዳዉ ብችል የመድሀኒትት እርዳታ ነው የምጠይቀው ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ በልቡ ይህን ባደርግ በረከት አገኝበታለዉ የሚል ካለ ሰውነቴ ላለፉት 14 ዓመታት ካልሽየምና ቫይታሚን ዲ ን አያመነጭም ።በአሁኑ ሰዓት 2000ሚግ ካልሸየም ግላኮኔት በየቀኑና 50,000 ኢ ዩኒት ቫይታሚን ዲ በሳምንት ያስፈልገኛል ግን ሀገር ውስጥ ባለማግኘቴ በጣም ነው የም ቸገረው ። ሊረዳኝ ይችላል የድንግል ወዳጅ ካለ

  • @samuelabera4181
    @samuelabera4181 2 года назад

    አባቴ የእግዛሕቤር ፍቅር ያደረቦት ክብር ለእርሦ ይሁን።

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 года назад +5

    አባታችን በጣም የሚገርም ስራ ነው የሰሩት እና እየሰሩ ያሉት.... በጣም ደግ አባት ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏
    ኪዲየ አንቺም ሳይሰለችሽ ለወገንሽ እንዲህ መሯሯጥሽ እና መልፋትሽ በጣም ያስገርመኛል.. ደግነትሽ በምንም ቃል መግለፅ አይቻልም .....❤❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 года назад +1

      💕💕💕

    • @AdeAde-mx5bn
      @AdeAde-mx5bn 2 года назад +1

      @@kidiethiopia ሀይ ኪዱ በጣም ደስ ይላል እውነት

    • @AdeAde-mx5bn
      @AdeAde-mx5bn 2 года назад +1

      @@kidiethiopia እኚን አባት እባክሽ አገናኚኝ ቢረዱኝ

  • @enulove1239
    @enulove1239 2 года назад +1

    ኪዲዬ ግሪክ ነው የምኖረው እባክሽ እርጅኝብዙ ፈተና አይቼ ነው ግሪክ የደረስኩት የኔ ደግ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +5

    አባታችን እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጠዎት ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ነው ሌላ መሰፈርት የለውም

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 года назад

    ኪዲ ሰላም ተመልካቹችም ሰላም እንደነዚህ አይነት ቢዲወች በጣም መልካምነት የሞላባቸዉ ሰለሆኑ ደጋግሜ ማመስገን እፈልጋለሁ ባክብሮት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад +1

    በጣም ድስ የሚል የተቀደሰ ስራ ነው በርቱልን ኪዲ እኔ ያለሁት ደቡብ ሱዳን ነው አና ፈጣሪ ከፈቀደ ስፖንሰርሺፕ ብታገኚልኝ ደስታውን አልችለውም አንድሁም በፀሎት አባም ያስቡኝ ኪዲ አንቺም አስብኝ 🙏🙏🙏

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 2 года назад

    በስመአብ ምንኛ መታደል ትልቅ ተሰጦኦ ነው አባ እና ኪድዬ የማቱሳላ እድሜ ይስጣችህ የህዝቡን መከራ እና ችግርን ተረድታችሁ የእምትሰጡት መልካም ስራችሁ ሁል ግዜም አብሯችሁ ይኑር መቼም አንድ ቀን እማምላክ የልቤን መሻት ፈፅማልኝ በአካል እንገናኝ ይሆናል ይፍቱኝ አባ፣፣

  • @elsagirma5385
    @elsagirma5385 2 года назад

    እግዚአብሔር ውለታችሁን እሱ ይክፈላችሁ እኔም መምጣት ስራ መስራት እፈልጋለው ግን የስደተኛ ካምፕ አይደለሁም ኪዲዬየኔ ቆንጆ የሚያዘውን ገንዘብ አሲዛለው ተባበረኝ በክሽን🥰🥰

  • @soliyanasoliyana4705
    @soliyanasoliyana4705 2 года назад +1

    እመቤቴ ማርያም እድሜ ከጤና አብዝታ ታሰጥዎት የነብስ ዋጋ ያድርግሎት እግዚአብሔር

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ኪድየ እገዚያቢሔር ይስጥሽ አባም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናቸውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜኝ አሜን

  • @kuraweliza6346
    @kuraweliza6346 2 года назад +1

    ልብ ይነካል። አባ እግዚአብሔር እረጂምእድሜ ይስጦት ። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 2 года назад +4

    አባታችን ጌታ እየሱስ ይባርኮት!! ይሄ ነው እግዚአብሔር የሚወደው ሥራ!

  • @shambelasres5052
    @shambelasres5052 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ቅድስት የእውነት ቃል የለኝም አንች እንደመልክሽ ልብሽም ውብ ነው

  • @tibebemekbib7907
    @tibebemekbib7907 2 года назад

    እ/ር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ለሰው ደስታ መኖር መቻል ምንኛ መታደል ነው እ/ር ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር አባታችን

  • @mamisolo9531
    @mamisolo9531 Год назад

    እውነት ምርጥ ነሽ አባታችኝ እግዛቢሔ ዕድሜ ይስጣቹ

  • @salem4086
    @salem4086 Год назад

    አባ እ/ር ይባርኮት

  • @menteegulemaguluma3371
    @menteegulemaguluma3371 2 года назад +1

    ውይ ተባረኪ ዛሬ ነው ያየውሽ

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት እረዥም እድሜና ጠና ይስጥልን አባታችን እህታችን እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 года назад +2

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛሎት እዉነት እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @grmaywkidan2285
    @grmaywkidan2285 2 года назад

    መቅደስ በጣም ቃላት ያጥረኛል ከአባ ፍቅረ ሥላሴ ጋር ያደረግሽው ቃለ መጠይቅእግ/ሔር ከፍ ያርግኝለኔ ባይሆንም ልቦናዬ በሃሴት ተሞልቷል ከሊብያ ስደተኞችአሁንም በድ/ማርያም ሥም መከራችን እንባችን አብሱት ቀሲስ ግርማይ ወልደኪዳን (ናቲ(አሌክስ(ጆን )እግዚኦ በእናቱ ምልጃና ፀሎት

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +2

    የኔ ቆጆ በጣም መልካምነገር ነው እየሰራሽ ያለሽው በርቺ አባ ፈጣሪየ ይጠብቆት የነብስ ዋጋ ያድርግላችው

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 2 года назад

    ይህች ነች ቤተ ክርስትያን ሁሉም በኩል ለተቸጉሩት ልጆችዋ ምትደስ
    አባ ቡራኬኦ ይድረሰን የሚያውቁት ለወዳጅ ማድረግ ምን ይደንቃል ምንስ ይገርማል ለማያውቁት ለተቸገረው መድረስ በእውነት እጅግ ድንቅ ነገር ነውና ሰውነት በረከሰበት በዚ ዘመን ተስፋ እንዳንቆርጥ ለኛ መጽናኛ ትሆኑ ዘንድ የተሰጣችሁ !!!

  • @geretsegay8082
    @geretsegay8082 2 года назад

    የድሃ አባታችን

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለዎት ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ነዎት ጤናይስጠዎት ኪዲም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @QatarDoha-cd5dv
    @QatarDoha-cd5dv Год назад

    @አባ.አግዛቤር.ይባርኮት.አዴትመታደል.ነውክበሩልን

  • @Tsi-i5l
    @Tsi-i5l 2 года назад

    ቅንነታችሁ በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ ብዙ አንድትርዱ እግዚያብሔር ያግዛችሁ

  • @noname-do3do
    @noname-do3do 2 года назад +1

    በረከታቸው ይደርብን ደግ አባት