I loved this session. I particularly appreciate the contrast between living seventy years and living one year seventy times. I find myself in the latter group - this speech is like a mirror that unequivocally showed me that. As humbling that experience is, it is also uplifting. Thank you for this session.
It my second week and 14 days training. It's so wonderful. After watching your videos am trying to improve myself and every day, am getting better and better.thank you Dawit dreams!
ሁልግዜ ለፈጅር ሶላት እነሣለሁ እያልኩ አላርም ሙልቼ እተኛለሁ ግን ሲጮህ ዘግቴው እተኛለሁ እንቅልፌን ጨርሼ ስነሳ አልፉኝ እነሳለሁ ወይኔ ሳልሰግድ አለፈኝ ብዬ አዝናለሁ ቀኔን በማዘን እጀምራለሁ እሄን ቪደዎ ከሰማሁ ቡሀላ አላርም አልዘጋም ልዘጋው ስል እኔ የአላማ ስው አይደለሁም ማለትነው ብዬ እራሴን በመጠየቅ ቱሉ እነሳለሁ አልሃምዱሊላህ አንተን ከሰማሁ ቡሀላ 1ቀን ብቻነው ሶላት ያለፈኝ ለሙስሊሞችም ጠቅመህናል አሏህ ሂዳያውን ይስጥህ አሚን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
Àmiiiin amiin amiin amiin amiin amiin awo wallah leki nw
አሚንንንን
ነይልኝእማበውስጥ
በሕይወቴ እንዲህ በራሴ አፍሬ አላውቅም እርቃኔን ሰው ያየብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ተራ ልምምድ እንዲህ አፀያፊ ከሆነ ልምምዶቼን ሁሉ መቀየር ፈልጋለሁ እኔ ድንቅ ነኝ አመሰግናለሁ ስላነቃኸኝ
ምርጥ ህይወት ለመኖር ምን እያደረግሽ ነው ታዲያ?
Ewnet dinq mahon enchelallen.
የእኔ ጥያቄ እንዴት ምንም በሌለው ሀብታም ሚሆነው ???
Geta abizito yibariki lens bereketinehi berita
በጣም ቆንጅ ትምህርት ነው እግ/ር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡዙ ትምህሪት ወሰደኩ ተባረክ የጋታ ሰዉ ግን ባታ ትምሪት የሚለወጥ ይመስለኛላ
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ዳዊት ድንቅ ነህ
Dont Worry አማርኛህ በጣም ይጣፍጣል!!! ለምታደርገው ነገር በሙሉ እናመሠግናለን!!!
እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ
ጌታ ይባረኪ ራሰን እንዳገኝ ሰለአገኘሁ
የሚገርም መልዕክት ራሴን አየሁበት ከየትኛው ጀምሬ ራሴን መለወጥ መጀመር እንዳለብኝ ወሰንኩ ተባረክ የዳንኤል ጥበብና ዕውቀት ይብዛልህ
በጣም
እድሜህን ያርዝመዉ ወንድም ተደጋጋሚ የሠራሀቸዉ ቪድዮችን አይቻለሁ አንዳንድ ጊዜ የኔን ህይወት ስትነግረኝ የምሰማህ ይመስለኛል
ዋው በጣም ትልቅ ዋጋ አለው ድንቅ ሰው መቼም ድንቅ
ልዩ ድንቅ ፕሮግራም
ዋዉዉ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ትልቅ ትምሕረት ተምሬበታለሁ ።
ዳዊትና ኣምላክ ይሓልኻ ኣብ ዝኸድኻዮ
በጣም ድንቅ ትምህርት ሁሌም እከታተለዋለሁ ያስተምራል
ዛሬ ህይወቴን ራሴን በአንተ ትት ምክር እራሴን ለመለወጥ ከነገ ጀምሮ ዘቻሌንጁን ተቀላቀልኩኝ። ኢንሻአላህ።
Tabareke ✨✨✨ ✨✨✨ ✨✨✨ Egzaibher Zamanike Yetabareke Amen 🙏 🙌 Andenahu amasegenalahu Kalibi Tabareke Zamanike
ዴቭ በጣም አመሰግናለው አላህ ይርዳህ
Such lovely mind..lovely lesson…
Exceptional man….may God be your light as you are light to your country 💜💜
ዋው!! በዚህ ውስጥ እራሴን ታዘብኩት
ያሳዝናል ራሴን ሳየው 😢ምን ላድርግ እንደገና ልወለድ 😂ስላወኩ አመሰግናለሁ 🙏 አማርኛህ ጣፋጭ ነው 💥💥💥💥💥
አንተ ትችላላህ ኑርልን👏👏👏
እናመሰግናለን ዳዊት 👌👌👌
ያረቢ😭😭😭ልቤ በጣም ሰማው የለሁም ነበር
እውነት ነው ድንቅ መልክት ነው ተባረክ
Dev thanks bante bezu negr mekeyer chiyalew amesaginlew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Dave!
አረረረረረረ ።።ያአሏህ እኔን ያየህኝ ይሀል ነዉ የተሰማኝ አመሰግናለሁ ጥሮ አቂ ንግግር ነዉ
🥰 It's always a joy listening to Dave. Thank you for being such an inspiration.
Thank you Dawit dirmis❤❤❤
በጣም ጎበዝ ። በር ትተህ በተለይ ተከታዩን ትውልድ በዚህ ንግግር እንዲነቃ እንዲገነባ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ተስዋጽዖ ይሆናል።
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ የሕይወት ትምህርት ነው።
በጣም
You are a good person you are a good teacher thank you 🙏🏽 God bless you we need more people like you a Motivated person
እወነት ነው thankyou
የቐንየልና ክቡር ዳዊት ብሉጽ ዳዊት ከም ስምካ
ዋው ኣነ ተራ ኣይኾንኩን👌👌ስራሕ ዝፍልሞ ረፍዲ እየ ግን ማለዳ ተላዒለ ንጉሆ ንጉህኦ ንባዕለይ ተጠቐመ እየ ስርሐይ ዝፍልም ኣብ ጣዕ ቆርጠምለ ኣይውዕልን ስለዚ ተራ ኣይኮንኩን!😍😍😍
ግን ትግርኛ ሕወስ ኣማርኛ ዘይሰምዑ ወገናትና መሊኦም ኣለው ቤዛኻ ትግርኛለ ፈንው እናኽኣልካስ ብኣማርኛ ጥራሕ ኣይትግበር
ዋው ዋው ዋው ጀግና ነህ
ከዳዊት ድሪምስ ምርጥ ንግግሮች መካካል እኔን በደንብ የነካችኝና የኔ ምርጥ አስተምህሮ።
Enamesegnalen Dawit fetari yibarkh
ድንቅ ነን አባየ እኛ አላወቅንበትም እጂ
I loved this session. I particularly appreciate the contrast between living seventy years and living one year seventy times. I find myself in the latter group - this speech is like a mirror that unequivocally showed me that. As humbling that experience is, it is also uplifting.
Thank you for this session.
ትክክል ነዉ አምላክ እግዚአብሔር ደግሞ ይባርክህ
ሱባሀን አላህ 😭😭😭😭
እኔው እራሴን አገኘሁት የራሴ ህይወት ነው ዛሬ የምትናገረው
Blessed men of god I respect you🙏🙏
God bless you 🙏 what a blessing you are!!
ዋው ዋው ዋው ብዬአለው ቃላት የለኝም መግለጫ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አነቃቅተኤኛል
ከልብ እናመሰግናለን
Thanks bro. Your teachings really gave me enlightenment.
ሠላም ለአንተ ይሁን ዳዊት
Wow Betam desssss yilal gin yezi temirt tekarani asitemin!!!
በጣም አመሰግናለሁ እራሴ እያየሁት ነው
Egzabeher yebarkeh daveye👌👍👍👍😍
Omg ur amazing dawit really ur taking about me but I am sleeping u meke me week up thank you I am strong thank you Dave
Thank you so much for your great contributions for my life I am getting myself gradually amazingly.
You change my life thank you ❤
የሚገርምና የሚቀይር ትምህርት
Woooooowa Baxami Daseyemile Tamirete Nw Egzaibher Zamanike Yetabareka Yehuni Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke
ዳዊቴ ጅግናዬ ንርልኝ አባቴ
ያልከው ሁሉ ልክ ነው ግን ተራ ሰው የሚለውን ሰነፍ ሰው በሚለው ቀይረው እናመሰግናለን ሰለትምህርትህ
Well Dawit Thank for you Mar God bless you
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
ወይኔ 😭እኔ ነኝ ልጅቱ አሁን አስተካክላለሁ 💪
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ::
በጣም የወረረደ ንግግር በጣም ትንሽ የሰው ትር የለውም በጣም የወረድህ ደካማ
በጣም የሚገርም ትምህርትነው አመሠግናለሁ ወንድሜ ዳዊት
ጥሩ. ትህምርት ነው
እናመሰግናለን።
ተራሰው የለም ሰው ክብር ነው
እናመሰግናለን በውነት ድንቅ ነህ
Dawit letemarewche mn temkerlehe
Wow thanks broye yanesawu hasab rasen endifetishibet anekakahign
Dawit You are Good man tank u
እዚህ ጋር አለሁ Miss Super ተራ!
በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ am ready ..
" እራሱን የሚጠቅም ሌላውንም ይጠቅማል "
ድንቅ ሌክቸረር ነህ በርታ
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ገና ዛሬ ነው ያየውክ
ሰብ አርጊ ጠቃሚነው
Really you are so amazing thank you and God bless!
Nice talk.your Amharic is perfect by the way with lovely accent
tebarek dawit
በጣም ጥሩ መልክት እናመስግናለን
ህልምህን እየኖርከው ስለሆነ ደስ ይላል ነገር ግን የተራ ሰው ህይወት የሚለው ርዕስ አልተመቸኝም ርዕሱ የድንቅ ሠው ህይወት ቢሆን የምታብራራቸውም የድንቅ ሠዎችን መገለጫዎች ቢሆን እነዛ ተራ ያልካቸው ሠዎች እራሳቸውን በድንቅ ሠዎች ውስጥ እንዲያዩ ይሆን እና ማነቃቃቱ ላይ የምትጠቀምባቸው ቃላቶች ከቀና መንደር የተጨለፉ ይሆኑ ነበር።
Thank you for your comment.
የድንቅ ሰው ሂወትና ታሪካቸው እስከ ሚሰለችን ድርስ በተለያዩ አነቃቂ ተናጋሪዎች በአማረኛም በእንግሊዘኛም አለ፤ የዳዊት ድሪምስ ተወዳጅ የሆነበት ምክንያት የራሱን መንገድ ይዞ ስለመጣ ነው፤ እናም ሌሎች ላይ ለመድረስ ምን ማድረግ እንዳለብን ሳይሆን ትልቅ ቦታ ያልደረስነው ተራ ሰውና ደካማ ሰነፍ ስለሆን የሚለው ሀሳብ ተመችቶኛል፡፡
Wawww you are special, Thankyou
Thank you so much my time go face book RUclips from now on i chang my life thank you sir
ሰላምህ ይብዛ ትልቅ ትምህርት እየወሰድኩነው
ተራ ሰው ላለመሆን ሁላችንም ይህን ትምህርት ተግባራዊ ብናደርግ ምንኛ መታደል ነው። እስኪ አላርም ባለመዝጋት እንጀምር ከዚ ቀስ ብለን አላምር ሳንሞላ ለመነሳት እንሞክር። በ25 አመት ሞተን በ70 ከመሞት ሳይወለዱ መቅረት ይሸላል።
Wowwwww gobez yehonk sew betam new Des mtl powwwww
ጎሽ ከአሁን አሁን ስሜን ጠራ እያልኩ ስፈራ ነበር
Well said,የሚገርም ትምህርት ነው
Woow I can't stop jon your work video please keep it this good job
" እኔ ማን ነኝ ብለህ እራስህን ጠይቅ "
What a great video, and your Amharic is perfect!!!
ጥሩ ትምህርት ነው
Interesting. No one may be know me but, I am your online learner. Thanks dave
I get much think for you. Tks.
Good idea
OMG, are you talking to me?
Wow, It's my first time listening to your speech and it is so powerful.
እረ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ የገለፅኸዉ የኔ ባህሪ ነው
እኔም😢
የኔ የራሴን ሂወቴ ነው ተምሬ የምወጣው እዚህ ቻናል ስገባ እናመሰግናለን
It my second week and 14 days training. It's so wonderful. After watching your videos am trying to improve myself and every day, am getting better and better.thank you Dawit dreams!
yene tafach .....realy thankyou so much
What a blessing u are ❤