የድንቅ ሰው ውሎ Week 2 Day 14 | Dawit DREAMS | Motivation in Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 май 2020

Комментарии • 306

  • @dagmawitberhe1586
    @dagmawitberhe1586 2 года назад +38

    ትልቅ ህልም አለኝ 💪💪💪
    እኔ ድንቅ ነኝ
    "የሰው ልጅ ሲፈልግ ተአምረኛ
    ካልፈለገ ደግሞ
    ሰበበኛ ነው! "❤❤❤️❤️🥰🥰🥰
    Dawit dreams big respect🙏🙏🙏
    መፅሐፉን ግዙት
    "ትልቅ ህልም አለኝ" ይላል ::❤🥰🙏🥰

  • @user-gh2ln5jv8x
    @user-gh2ln5jv8x 4 года назад +170

    "እጹብ ድንቅ ሆኝ ተፈጥሬለውና አምላኬን አመሰግነዋለው ይላል ቅዱስ ዳዊት" እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እጹብ ድንቅ ነን የሰው ልጆች ሁሉ

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад +2

      dawit የሀገራችን ምርጥ ሰዉ ነዉ
      ,,አዳዲስ free audio recording ታገኛለክ ,,አመሰግናለሁ
      ruclips.net/video/TzG_vc1lkdE/видео.html

    • @mamdessi5242
      @mamdessi5242 3 года назад +1

      Tankes so much

    • @getahuntsegaye970
      @getahuntsegaye970 2 года назад

    • @birhanutube3919
      @birhanutube3919 Год назад

      @@mamdessi5242 inem dink negn

    • @solomonshita4432
      @solomonshita4432 Год назад +1

      Dawit kidus altebalem. Kidus hayalu E/g new

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 3 года назад +87

    አንተ እራስህ ድንቅ ነህ!!😊እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን🙏

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 2 года назад

      እዉነት ኔዉ ድንቅኔኝ እነ 👋👋👋

  • @brukititafese5763
    @brukititafese5763 3 года назад +39

    እኔ ድንቅ ነኝ
    እኔ ጠንካራ ነኝ
    እኔ ልዩ ነኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rw5ir8mh4r
    @user-rw5ir8mh4r 4 года назад +25

    ከ ሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይመስገን
    ዛሬ እኔ በጣም እድለኛ ነኝ
    በ እድሜዬ አንድ ተጨምሮልኛል
    ዛሬ አዲስ ቀን አዲስ ፀሐይ
    በየ ሆስፒታል ያሉ አሉ
    በየ መቃብር ቦታ
    በ እስር ላይ ያሉ አሉ
    ........
    ......
    ....
    So እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ እዚህ አዲስ ቀን
    እናመሰግናለን dave በርታልን
    ቢሆንም ባይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 года назад +20

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው!...አምላክ ይባርክህ ዳዊት🙏🏽....እኔ ድንቅ ነኝ!

  • @user-si8ri8hg6i
    @user-si8ri8hg6i Год назад +1

    ሁሌም እዚህ ቻናል ስገባ እራሴን ፈትሸ ነው የምወጣው ብዙ ነገሬ እየተቀየረ ነው እናመሰግናለን እፁብ ድቅ ነው ምክርህ 😍😍😍

  • @mariyamabrar6544
    @mariyamabrar6544 3 года назад +4

    ድንቅ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እልምህ ሁሉ አላህ ያሳካል ባሰተማርከን ሰምተን በተግባር ምናውል ያድርገን 💞

  • @Abu447
    @Abu447 Год назад

    ኦ እኔ እሠማካለሁ ሶ በዲጋሜ እሠማካለሁ አንተን ነው መሥማተት የምፈልገው ዛሬም ነገም ከዛም ከዛም ከዛም ከዛም ............ እሠማካለሁ እየሠማሁም እቀጥላለሁ እችን ቀን አንድ ብዬ እቆጥራታለሁ
    በጣም በጣም ሶ አም አልሀምዱ ሊላህ እኔ ድንቅ ነኝ ዛሬ አንተን ከሠማሁ ጀምሮ ድብርትም ትካዜ ድንዛዜ ሁሉ ለቆኛል ግን እያጣጣምኩ ነው ሀሀሀሀ
    ኦ ማ ጋ ድ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ዋውዋውዋውዋውዋው

  • @bayeassefa3436
    @bayeassefa3436 3 года назад +8

    Dawit Dreams እኔ ድንቅ ንኝ። አንተ ግን የድንቆች ድንቅ ነህ!!!

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад +1

    Sidetegha negh gin aymiroy sefaa adirigo editasibina arkee indasib yanekakeghali girumina dink Hughee tefetiriyalewu Tebarekligh getay bless you David

  • @FRIDAZONE
    @FRIDAZONE 2 года назад +6

    139፥14
    "ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።" መዝሙረ ዳዊት139፥14

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад

    ለእየሱስ ክርስቶስ ሰግደህ ቀንህን ከጀመርክ ድብርት የለም የኛ ጌታ ድንቅ ነው ውብ አድርጎ የሰራንን አምላክ ጥዋት እና እየሰገድን ካመሰገነው ድብርት የሚባል ነገር የለም በስመአብ በወልድ ብለህ አማትበህ ተነስ እግዚአብሔር ሆይ ቀኔን አንተ ባርከው አንተ ቅደም በነገሬ ሁሉ በሉ እሱ ብቻ ነው ደስታን ሁሉንም የሚሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው!!!!

  • @user-ku3wv1di7b
    @user-ku3wv1di7b 4 года назад +4

    መልካም ሰው ነህ የብዙወቻችን ችግር እራሳችን የምንፈጥረው ችግር ነው መፍትሄም የለንም

  • @tewdrosmamo9747
    @tewdrosmamo9747 2 года назад +2

    ድንቅ ትምርት ነው ትምርቶችህ ደስታ ይሠጣሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አመሰግናለው!

  • @tenagneworkeneyew8818
    @tenagneworkeneyew8818 Год назад +2

    እውነት,,, ነው ግሩምና ድንቅ ሆኘ ተፈጥሬአለሁና ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ,,,,,,

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 года назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ቻናል ተካፋይ በመሆኔ ትላንት ትምህርትን ተማርኩ ዛሬን በምስጋና ጀምሬዋለሁ ደስተኛ ነኝ

  • @tigyagetaliji1037
    @tigyagetaliji1037 3 года назад +2

    Wow des yemli melkti new selrasa yaweraki new yemslgni betam merti mekre des yealgni ektatlali lena endzi ayenti mekre mesmata nebre yeflkuti selrasa hewote masbi astltogni nebre geni hulami tejtatye geni lewta amtalwe beya tesfa adregalwe Amsginalw 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 4 года назад +1

    Blessed davo ድንቅ ነህ እረስ ና ትምህርት... 💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @netsanetgelgela5953
    @netsanetgelgela5953 3 года назад +9

    This is what we need, positive Energy. Thank you so much Sir you made my day, MY LIFE, my year2021 is ESOBE DENEKE GOD BLESS YOU MORE!!

  • @Asfaw21
    @Asfaw21 4 года назад +61

    አው
    እኔ መትረፍረፍ ነኝ
    እኔ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነኝ
    እኔ ተምሳሌት ነው
    እኔ ድንቅ ጣፍጭ ውብ ነኝ

  • @muluchisha6561
    @muluchisha6561 3 года назад +1

    ይህን ትምህርት በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሕይወቴ ለውጥ እያየሁ ነው ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 года назад +3

    Alhamdulilah rebel alemin. Every human being is created for a purpose so we all are DINK. You're super hero in life. we're so luck to have you!

  • @michealafowerki5289
    @michealafowerki5289 3 года назад +6

    Wow i haven't seen such amazing motivational training, i am really appreciate you great leader dawit keep it up , i wanna see you as the top of your dream, i'm sure you will be an international trainer. Dawit thank you so much !!!!!!

  • @user-fu1hl4hf4e
    @user-fu1hl4hf4e 3 года назад +4

    እፁብ ድንቅ የሆነውን ጌታ ኢየሰስ ድንቅ አድርጎ ፈጥሯሀል!!ጌታ ይመስገን

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Год назад

      አላሁ ሱበሀነወታአላ ነዉ እየሱስን(ኢሳን)የፈጠረዉ እየሱስ ሰወ እኮ ነዉ እንደት ብሎ ነዉ ዳዊትን የሚፈጥረዉ ማሚ???? ዳዊት ድረምስን የፈጠረዉ አላህ ሱበሀነወተአላ ነዉ ድቅ አድጎ አላህ ህዳያ ይስጠዉ ያረብ አስተዋይ ሰዉ ነዉ

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ ምከር ከዛሬ ጀምሮ እለዋለሁ እኔ። ድቅ ነኝ እግዚአቤሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад

    thanks Dr Dave!
    everything is ድንቅ ነው ።

  • @topman2001
    @topman2001 3 года назад +3

    THANK YOU DAWIT .THAT IS TRUE AND GREAT SPEECH.I THINK IT IS USEFUL TUTORIAL TO EVERY ONE WHO HAVE THE DREAM. I WAS THEIR.

  • @haymitaye2477
    @haymitaye2477 3 года назад +2

    yes am Great because my God is Great
    i know who i am ..... am Great
    tnx Mr ur blessed

  • @user-ri5tq6tf9i
    @user-ri5tq6tf9i Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ድንቅ ነኝ

  • @zainbzainb299
    @zainbzainb299 3 года назад +4

    ዋውውው አሪፍ መልክት ነው👍👍👍 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 በርታ 👏👏👏

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    GOD bless you more and more## teacher dave your teaching is medicine for generation# and all people in the world## wonderful dave

  • @user-eo6wb7qy7u
    @user-eo6wb7qy7u 2 года назад +2

    Ya Allhmdulillah for everythig am always happy ❤

  • @ganukabokona6363
    @ganukabokona6363 2 года назад

    you are the gift of Ethiopia bertaa xenkir, enwedalen Dawiyee

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 2 года назад +1

    Thank you Dawit ! So great service thank you again!

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ጡሩ ምክር ነው ወንድም 💝

  • @nuriyawabela5422
    @nuriyawabela5422 2 года назад +2

    እውነትም ድንቅ ነን ።አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ።ጀግና ነህ ዳዊት።እኔ ፔጅህን አላውቀውም ነበር አሁን ግን ቤተሰብ ሆኛለሁ።ተመችቶኛል ይመችህ አቦ

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 4 года назад +1

    Great speech dave awo enae denke nege !!🙏

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 года назад +5

    ዋውውው እናመሰግናለን ዳዊት.

  • @user-en8xj9ut5i
    @user-en8xj9ut5i Год назад +1

    ትክክል ጥዋታችንን በምስጋና መጀመር ምናሕል ደስታ እንዳለዉ ወይም ደሞ ጥዋትን በማማርር መጀመር ምናሕል ቀናችንን እንደሚያበላሸዉ ዛሬ በኔ አየዉ ገና በጥዋቱም ምንም ሳይጎለኝ ችግርን ወደራሴ ጠራዉት በጣም ተነጫነጭኩ ደሞኮ ግዴታዬ በሆነ ነገር እኮ ነዉ የተበሳጨዉ ታድያ ፈጣሪ በትንሹ አስተማርኝ ቢወርወር የማይሰበር ነገ ነካ ሳርገዉ ተሰብሮ ቤቱን በዉሀ ሞላዉ እና ጥዋት ስንነሳ ተመስጌን እሔን አዲስ ቀን ስለሰጠክኝ ማለት አንርሳ ምንም ያለንበት ሁኔታ ከባድ ቢሆንም ምስጋና በፍፁም እንዳንርሳ

  • @bethanyamekuria7622
    @bethanyamekuria7622 2 года назад +1

    Thank you Dawit, you are awesome!

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад +2

    አዎ ድንቅ ነኝ አዎ ድንቅ ነን እውነት እግዚአብሄር ይመስገን ቀኔን በደስታ እጀምራለሁ ተመስገን አቦ ይመችህ የአገሬ ልጅ።

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 2 года назад +13

    This is so awesome! Every since I started practicing this intentionally first thing in the morning and last thing at night, I have been completely transformed and my life has been so much more fruitful and abundant. I'm so happy and grateful for this special time I have to talk to God who says amen to all the things I declare and affirm for myself, my life and even for other people I care about. 😁🙏😁 this is a good advice that everyone should try!

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 2 года назад +1

    You are so wonderful my dear brother. I really admire your courage and confidence..keep going . we are listening. God bless

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 года назад +1

    የኔ አባት ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ሰው ነህ

  • @softlife5208
    @softlife5208 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 2 года назад +1

    Waooow thank you! God bless you 🙏

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o 4 года назад

    ተባረክ ውነት ነው ተመስገን

  • @ndaranbeinndarasi5373
    @ndaranbeinndarasi5373 Год назад

    igizabihere yimasgin ine dinqi nagne ine idelagna nagne lazahumi ba lije ba iyasusi kirstosi yetamaratikugne diniqe ye damu fire nagne tnxs Good❤❤❤

  • @selamkidane8974
    @selamkidane8974 4 года назад

    Waw Betam yemigerm melket new geta Abezeto Yebarkehe betam erasen endaye argogal

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 2 года назад +2

    አኔ ዶንቅ። ነዬ
    አለአምድሊላህ
    አኔ መስራት አችላለሁ
    አኔ ጤና አለን
    አኔ ደስተና ነንህልሜን አሳካለሁ
    በጣም አመሰግናለሁ መልካም ቀን

  • @erohamatube6750
    @erohamatube6750 2 года назад

    ተባረክ በብዙ ጥበብ ገና ስሰማህ ብዙ ነገር ያስኩና ቢዲዮህን እያየው ነው

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 3 года назад +1

    ውንድሜ እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @hiwotendale9846
    @hiwotendale9846 2 года назад +1

    አለሁልክክክ አለሁልሽሽሽ በሣቅ ገደልከኝ
    እኔ ድንቅቅቅቅ ነኝ በእውነት

  • @bububaba6760
    @bububaba6760 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @kidi2280
    @kidi2280 4 года назад +5

    Thank you so much!!! You are making a difference bravo!!!

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад

      dawit dreams የሀገራችን ምርጥ ማርሽ ቀያሪ ነዉ
      stay motivated
      ,,አዳዲስ free audio recording ታገኛለክ ,,አመሰግናለሁ
      ruclips.net/video/TzG_vc1lkdE/видео.html

  • @abebebarassa1835
    @abebebarassa1835 Год назад

    እግዝብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ዛሬነበረ ያየሁት ያንተን ቪድዮ በጣምነው አይምሮኤን ያደሰልኝ። ከዚህ ሰአትጀምሮ ተቀይራለው እኔ ድንቅነኝ።

  • @user-gi7lj6ve6m
    @user-gi7lj6ve6m 3 года назад

    ዋው አመሠግናለሁ Dave

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 2 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @eyobababu2978
    @eyobababu2978 4 года назад +13

    ትልቅ መልእክት ነው።

  • @user-bf4qd3di2u
    @user-bf4qd3di2u 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገንእኔ ድንቅናኝ

  • @kidi2280
    @kidi2280 4 года назад +3

    Amazing I just love your motivational message.

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад

      ruclips.net/video/hEfW0NrO7Qs/видео.html
      change your life by changing your paradiam
      reptation makes prefect

  • @danielp813
    @danielp813 3 года назад +4

    I love all your messages, no words to appreciate you, I wish Ethiopia needs like you teach the facts. I am learning a lot from you and more developing on my side. Keep it up 👍. You are shining to the world. God bless you more.

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад +1

      ,,አዳዲስ free audio recording ታገኛለክ ,,አመሰግናለሁ
      ruclips.net/video/TzG_vc1lkdE/видео.html

  • @missyalew6111
    @missyalew6111 4 года назад +1

    Thank you!🙇‍♀️

  • @lwamlegesse5154
    @lwamlegesse5154 Год назад

    Yihe tegor yalemknyat altemeleta yeni tegor yamula chenqelat lemanqat new
    Dawit dienk neh rebuni Thank you

  • @neftalemmarcon5967
    @neftalemmarcon5967 3 года назад +3

    ከሁሉም ለምታስተምረው ህብረተሰብ ቅርብ መሆንህ (ስሙኝ ብቻ ሳይሆን ልስማችሁ ማለትህ)ቀለል ያለ አቀራረብህ ለውጡ ትልቅና ፍጥነት እንዲኖረው ያደርጋል ።

  • @theayasmotivations8565
    @theayasmotivations8565 3 года назад +3

    WOW, አሪፍ መለዕክት ነው😍

  • @habengidaw
    @habengidaw 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamteweldemedhin8413
    @selamteweldemedhin8413 2 года назад

    ኦ ግሩም ት/ት ነው እናመሰግናለን

  • @selamsamson7446
    @selamsamson7446 4 года назад +2

    Ene dink negne, I am amazing. Thank you

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 Год назад

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በቅርብ ቀን ነው ማዳመጥ የጀመርኩት በጣም ደስ ብሎኛልን

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Год назад

    ሓላፍነት😮❤ ንምውፃእ ክከፍሎ ዝግበኣኒ ዋጋ ብዘይ ምንም ድርድር ክከፍል ፍቃደኛ እየ ❤ከውስጥ ሕሰብ ክትቅየር

  • @wudezeleke3658
    @wudezeleke3658 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ዳዊት

  • @user-yf3ei1pc4w
    @user-yf3ei1pc4w 10 месяцев назад

    በጣም ነወ የምወዳችው ተባረኩ

  • @hanaleykun7055
    @hanaleykun7055 2 года назад +1

    እውነት ነው ተመሥገን

  • @sultan3675
    @sultan3675 3 года назад +1

    አረ እደው ፈጠሪ አብዝቶ ይጠብቅ ይጨምርልህ👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 года назад +1

    Good message God Bless you.🙏🙏🙏🇪🇹💪💪

  • @hirutamdie9958
    @hirutamdie9958 3 года назад +3

    i Learn a lot of things from you
    Your amazing!!!

  • @richorich9978
    @richorich9978 3 года назад +2

    Wow betam enamesgnalen
    Ene dinik negn

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Год назад

    Yes you are right 💯
    I am Very Excellent 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @softlife5208
    @softlife5208 3 года назад

    አቦ ትልቅ ነህ ድንቅም እሆናለሁንገረን እንደዚህ ዳብሎስን እናባርራለን

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 года назад +3

    Thank you Deva 👌👌👌

  • @annageorge5114
    @annageorge5114 4 года назад

    Thank you brother,

  • @nataneyasu1472
    @nataneyasu1472 3 года назад +1

    Waw deve egzhabher selamhn yesth ant rash denk sew neh

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 3 года назад +2

    thank you i have a big Dreams!

    • @wealthlibrary
      @wealthlibrary 3 года назад

      ruclips.net/video/hEfW0NrO7Qs/видео.html
      by changing your paradiam change your life
      reptation makes prefect

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 Год назад +1

    thank you 🙏

  • @kasishabe3102
    @kasishabe3102 8 месяцев назад

    Tileyalek devo

  • @ffdfh1275
    @ffdfh1275 Год назад

    Wow that’s awesome Thank you Dawit

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Год назад

    ዳዊትዬ ፈጣሪ እቀቱን ይጨምርልህ የኔ ልዩ

  • @rahelgirmadaribe3956
    @rahelgirmadaribe3956 3 года назад +2

    Thanks so much🙏🏼

  • @rabiayimermohammed5494
    @rabiayimermohammed5494 4 года назад +3

    ጠክር በርታልን

  • @konjoaddisabeba8413
    @konjoaddisabeba8413 4 года назад

    You are very smart god bless you

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Год назад

    U are blesses 👍

  • @semirajibril591
    @semirajibril591 Год назад +1

    You are an amazing person

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 года назад

    Ok Think you 👍

  • @fissehahassen7967
    @fissehahassen7967 2 года назад +1

    ቆም ብዬ እራሴን እንድፈልግ ረድተህኛል እና ዴቭ ዘመንህ ይባረክ

  • @azmachtsegaye4786
    @azmachtsegaye4786 4 года назад

    Thank you!

  • @danayabrham1249
    @danayabrham1249 Год назад

    Dawir dreams betam gobez eyalku ehie mexhafhn betigrigna btxfln teru neber slezi be tigrigna endtxfln enasasbalen

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 года назад +4

    እኔ ድንቅ ነኝ ! Thank you 🙏🏽

  • @ryhana8884
    @ryhana8884 2 года назад +1

    ሠላም ዳዊት ትምህርትህ ገብቶናል ነገር ግን በቃል ሥለሆነ እነረሠዋለን ግን መጽሀፋህን ፕላይ እሥቶሪ ላይ ብትጭንልን ጀጋግመን በማበብ አይምሯችን ላይ ሤፍ ለማድረግ ትልቅ አሥታዋጦ አለው እባክህ ጫንልን ያንተን መገድ መከተል እንፈልጋለን ፋቃደኛ ከሆንክ ዳግም አተን መሆን እንፈልጋለን ።በተረፈ ሠላምህ ይብዛ እንወድሀለን😍😍😍😍😍