📌አልጋ ላይ ቆሳስዬ ታምሜ ወድቄ በሰው ሀገር ጥሎኝ ያልሄደውን ውድ ባለቤቴን ከእግዚአብሄር በታች አመሰግነዋለው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2023
  • አሜሪካን ሀገር ያሉ ዶክተሮች ሳይቀሩ ህመሙን ለማወቅ ተቸግረው ነበር
    ሰውነቴ ቆሳስሎ አልጋ ላይ አስቀርቶኝ ነበር እኔ ላይ የደረሰው ሰዎች ላይ እንዳይደርስ ግንዛቤ ማስጨበጥ እፈልጋለው እኔን ያዳነኝን ሰዎች እንዲጠቀሙ እጥራለው ……

Комментарии • 102

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Год назад +6

    ruclips.net/video/sR2ToC_vtdI/видео.html
    ዮቱብ ኮመንት መስጫውን እያጠፋው ነው ። ምክንያቱ ባይገባኝም 😏

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 11 месяцев назад +9

    ባልሽ በእውነት ጀግናና መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 11 месяцев назад +5

    አንቺም ባልሽም እግዚአብሔር የረዳችሁና የተባረካችሁ ጀግኖች ናችሁም ሌላው በጣም የደነቀኝ ለሌሎችም ወጥተሽ ለመዳን ምክንያት በመሆንሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ መልካም ሰው ነሽ እናትሽንም አመሰግናለሁ
    እህታችን ኪድ ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን
    AA from Seattle, WA

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 Год назад +17

    ብርታት የተሞላሽ ልጅ ነሽ። ባለቤትሽ ለብዙዎች ባሎች ምሳሌ ነው።

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 11 месяцев назад +4

    የናትሽና የ አባትሽ ፅኑ ፀሎት ከዚህ ሁሉ መከራ አወጣሽ ፅኑ ክርስቲያኖች ናቸው

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Год назад +6

    እግዚአብሔር ከመዳኒትሽ ጋር ስላገናኘሽ ምስጋና ሁሌም ይገባዋል:: በተጨማሪ በሚድያው ወጥተሽ ገጠመኞችሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍፁም መዳንን እመኝልሻለሁ :: ጠንካራም እህታችን ነሽ:: አብረውሽ ለቆሙ ሁሉ ይመሰገንሉ:: የአገላለፅና የውስጥ ጥንካሬሽን ወድጄልሻለሁ::

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Год назад +6

    ኪድየ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽✊🏾😊

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 Год назад +10

    የሰውነታችን ወታደርም ይከዳል ማለት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад

      😊 አገላለፅ 🎉

    • @letshealtogether5226
      @letshealtogether5226 11 месяцев назад

      Amen !

    • @Yordanos_A
      @Yordanos_A 7 месяцев назад

      እህቴ 23 አመትዋ ነው ኢትዮጵያውያ ነው የምትኖረው lupus እንዳለባት አወቅን በጣም ከባድ በሽታ ነው ኢትዮጵያውያ ውስጥ ምርመራው የለም ::

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ቸርነው እስከመጨረሻው ይማርሸ ምሮሻልም አግዛብሔር ይመሰገን አምነት ያድናል 🙏🙏🙏🙏

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት አሁንም ለዚህ ስላበቅሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፀሎትም በርቺ

  • @seileargaw2712
    @seileargaw2712 10 месяцев назад +1

    ይህ እንደገና መወለድ ነው እግዚአብሔር ይረዳል

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Год назад +4

    ኪዲዬ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ደሴትንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት

  • @kassa5375
    @kassa5375 11 месяцев назад +2

    አንችም ጀግና ነሽ ነገር ግን ባለቤትሽ በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @YMW7777
    @YMW7777 11 месяцев назад +3

    Lupus መላው የማይታወቅ ክፉ በሽታ ነው

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ብዙዎች ትምህርት እጊተንበርታል❤

  • @ejesera
    @ejesera Год назад +2

    እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 Год назад +2

    Desiye biruke enanten bemaweke am so happy. Desiye my friend since we were such a little girls. She been strong since she was little. Desiye anchi mitakebriew geta ke lijnetish jemro biruken yemesele melkam ena konjiye milkun yestesh geta hulem yibarkish. ❤❤❤❤

    • @letshealtogether5226
      @letshealtogether5226 11 месяцев назад

      Thank you Liyaye for being there on my darkest days 😘🙏

  • @fikertewmariam9960
    @fikertewmariam9960 11 месяцев назад +1

    I love you so much 💗
    I never saw news because when I was a kid I didn't get ready to watch

  • @aregashabate527
    @aregashabate527 Год назад +5

    ደሴትዬ ማሬ እመቤቴ አሁንም ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @elsatenkir6432
    @elsatenkir6432 11 месяцев назад +1

    Im proud of you yena konjo ...ezbher eska mechareshawe betena yanurshe yeagera liji❤❤❤❤

  • @davania12
    @davania12 Год назад +7

    First comment...I love you Ethiopians....you are very rare precious people on earth ...love each other❤❤❤

  • @lucydegarege2408
    @lucydegarege2408 Год назад +2

    Gena post setargi ene bande mayew neger betam nw megermn kidiye betam nw mewodish yene enat😍

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 11 месяцев назад +1

    Betam des mitil lij egzabher abzto ybarkish

  • @hani9864
    @hani9864 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ጤናሽን ከረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @lozahabte8189
    @lozahabte8189 11 месяцев назад +1

    Yena konjo enqwan awekushe yena melkam seat ahunm egziabhar abzto yebarkeshe

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 5 месяцев назад

    እግዛቤር እድሜ ይስጥሽ ጨርሶ ይማርሽ።

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +1

    Well came🙏❤

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 11 месяцев назад +1

    Ebakshn ehte enemy eht kehtsannetua jemero yh hmem eyetesekayech new ebakshn btmekrilgn begziyabher tewawekuna erjlgn ebakshn tesfa kortalech endet laggnsh ?

  • @haregkassaye5600
    @haregkassaye5600 11 месяцев назад +2

    Deseteye qonjo ❤ayezosh gena kezi belay embete tetebeqeshalech berukenem amlak yetebeqw teru bale new qonjo lejem alevhsh temsegen hulachenem chgeren enayalen fetena hulu gen lemlkam new ♥️

    • @letshealtogether5226
      @letshealtogether5226 11 месяцев назад

      Amen amen Hagiye 🙏hulu lemelkam honelegn fetari yemsegen 🙌🏽🫶

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 11 месяцев назад +2

    አወራርሽ ጥሩ ነው ግን የኸ የአጋንት ጥፍር የመሠለ ያስጠላል ቆርጠሽ ጣይው

    • @helen4526
      @helen4526 11 месяцев назад

      አጋንንት ጥፍር እንዳለው በምን አወቅሽ ?

  • @fikertewmariam9960
    @fikertewmariam9960 11 месяцев назад +1

    Keber le egziabiher ye hoon amen

  • @addis5495
    @addis5495 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ እንኳን ማረሽ

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад +2

    hi kidena ehitachini enkoni dahina koyachu basalmi matachu

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 11 месяцев назад +2

    Thank you for shearing

  • @azmerabalemi5096
    @azmerabalemi5096 11 месяцев назад +1

    Dr sebi you tube ላይ ግቢና video ውን
    በደንብ ተመልከችው ይህንን በሽታ እስከመጨረሻው ያድናል የተለያየ video
    አለውሁሉንም ተምልከችው

  • @Sara-mk5sl
    @Sara-mk5sl 6 месяцев назад

    Selam kidi please benatsh endet new yemagegnsh?

  • @raheltsegaye4358
    @raheltsegaye4358 11 месяцев назад

    Congratulations Mr Rahel everything is perfect. you should prepare for the application fee. After paying for the application fee, you will be given the Québec sélection certificat a WEEK later, the next coming week, you will receive work permit, the third week, will receive Insurance Certificate then the furth week, working contract and then sign and send it back to us. While the 5th week your visa will be out. Thanks
    Yemiyawk yasrdagn tekikel nw?

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 11 месяцев назад +2

    ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውብ!!

  • @soli7487
    @soli7487 11 месяцев назад

    Selam kidi please feligeshalew begmin lagegnish

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад +2

    batami bezu wotaworade asalifashali enkoni fatare radashi

  • @user-de5oq9bg7w
    @user-de5oq9bg7w 11 месяцев назад

    ቅድስትዬ እባክሽን ላግኝሽ

  • @Crstina246
    @Crstina246 Год назад +2

    ኪድዬ የልጅቷ የዩቱቭ ሊንኪ የታለ?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад +1

      ruclips.net/video/sR2ToC_vtdI/видео.html

  • @muhaddinnebi1220
    @muhaddinnebi1220 11 месяцев назад

    Kiduye anda la 5 yaxabaqa kafya sant naw

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 11 месяцев назад +1

    Ebakshn endet megenagnet enchlalen.

  • @YMW7777
    @YMW7777 11 месяцев назад +1

    A medical doctor who #specializes in diagnosing and #treating_kidney conditions called #Nephrologist.

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 11 месяцев назад +1

    💕🙏

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 11 месяцев назад +1

    Yene konjo enkwan Dede Alshe berch

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Год назад +3

    Allah mechereshaw yashirish

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 11 месяцев назад +1

    አለሀምዲሊላህ

  • @titomonsif9054
    @titomonsif9054 11 месяцев назад

    Any one can help to found ethiopian immigration lawyer her in Montreal or Ottawa or Toronto if yes please send me his contact information 😊😊😊😊

  • @user-pr3cs8gj6y
    @user-pr3cs8gj6y 11 месяцев назад +1

    Enqwan egizabher bemihretu gobegnesh

  • @ghenetdesta1611
    @ghenetdesta1611 11 месяцев назад

    Esu alemaze balechra nate. Ato mamo neberu yemeawkat.😅

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 11 месяцев назад

    እህቴ እጣ አውጪና ከቻልሽ በመላክቶች /ወይም በሰማዕታት ቅዱሳን ስም ከቧንቧ ውኃ ቅጂና ብስማቸው በማርያም፣ በቅድስት አርሴማ ስም ጠጭው ፀበል በየት በኩል ልላክልሽ ኢትዮጵያ ብዙ ታአምራት እየተደረገ ነው ለባለቤትሽ አሰላ የቅድስት አርሴማ የእንባ ፀበል አለ እንዲያመጣልሽ ንገሪው ብዙ በሽታ እይዳነ ነው፡፡

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 месяцев назад

    Jorowa. lay yalew shebo yasiqal klkkkkkkkkkll😂

  • @addis5495
    @addis5495 11 месяцев назад +1

    እረ ባካችሁ እኔም መገጣጠሜያዬን እያመመኝ ነው እርዱኝ

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 10 месяцев назад

    ጥፍርሽ ምድነው ሲያስጠላ

  • @newuser4534
    @newuser4534 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር እኳን ማርሽ ግን መስቀል ካገትሽ አስርሻል እህቴ አልዘርጋ ብሎሽ የነበርው ጣቶችሽ አሁን ደግሞ
    ጥፍር አድርገሽ የዛኔ በጭቀት ውስጥ ውነሽ የለመሽው አምላክሽን እዲህ አድርገሽ ነውየምታስደስችው ? በጣም ያስጠላል አውተሽ ጣይው እግዚአብሔር የስጠሽ ሁሉ ውብ ነው በቂነው ብሎ ስቶሻል

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 11 месяцев назад

      Cirash amilakish alish kkkkkkkkk

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 месяцев назад

      ጥፍሯ ከሆነ፣ ጥፍርን የፈጠረው አምላክ ነው እኮ...ቅና ያለው .....

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 Год назад +1

    እንዴት ናችሁ እህቴ 27 አመቷ ነው አንቺ የገለፅሽው ነገር በአብዛኛው ታይቷል እና ሀኬቤት ሄዳ አርቲታየስ ነው ብለዋት መዳኒት እየወሰደች ነው እና የንቼ የተናገርሽውን ስሰማ ትጠራጠርኩ የሷም በሽታ ከአንቼጋ ተመሳይ ነው እሷም አትወልጅም ተብላለች እና የኒ ጥያቄ እትዩጽያውስጥ የዚ በሽታ ሀኪም ይኑር ይሆን?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማራት እህትሽን ደሴትን በዮቱቡዋ ላይ ኮመንት አድርጊላት የምትረዳሽ ነገር ካለ 🙏ruclips.net/video/sR2ToC_vtdI/видео.html

    • @meseretamdeno8060
      @meseretamdeno8060 Год назад

      @@kidiethiopia እሺ አመሰግናለው ኬድዬ

    • @mekidesmelesse4695
      @mekidesmelesse4695 11 месяцев назад

      ሰላም! ኢትዮጵያ ውስጥ ህክምናው አለ። ብዙ ግዚ ANA አንዳንዴም DNA ምርመራ ተጠቅመው ይመረምራሉ። ብዙ ጊዜ ከአእምሮ ህመሞች ጋርም የሚመሳሰል ምልክት ሊኖረው ይችላል። personality disorder ስለሚመስል። ይቸገራሉ። እኔ በተደጋጋሚ ANA ተመርምሬ ውጤቱ negative ነው የሚለው።

    • @letshealtogether5226
      @letshealtogether5226 11 месяцев назад

      Fetari cherso yemarilish 🙏❤

  • @titomonsif9054
    @titomonsif9054 11 месяцев назад +1

    Any one can help to found ethiopian immigration lawyer her in Montreal or Ottawa or Toronto if yes please send me his contact information

  • @marthaamare3711
    @marthaamare3711 Год назад

    ሰላም ኪድዬ .......በጣም ፈልጌሽ Facebook ላይ message ልኬ መልስሽን እየጠበኩ ነው። እባክሽ ከቻልሽ ምላሽ ስጪኝ።

  • @tigistketsela8854
    @tigistketsela8854 11 месяцев назад

    Kidya please send to me her number or something how to contact to her please