📌ፈረንሳይ ሃገር ተአምር እንድንፈጥር አትጠብቂ ሲሉኝ ወደ አሜሪካ መጣው…በድፍረት መናገር እችላለው የአይምሮ ህመም አይደለም..‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 88

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  9 месяцев назад +1

    www.youtube.com/@AutismCookingJourney
    www.tiktok.com/@dariusg019?_t=8lNsaTBxn4g&_r=1
    instagram.com/selseyoum?igsh=YzAwZjE1ZTI0Zg%3D%3D&
    m.facebook.com/profile.php?mibextid=LQQJ4d

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +10

    ኪዲ በእውነት በየትም የትምህርት ተቋማት የማይገኝ ትልልቅና ተግባራዊ የህይወት ልምምዶችን በምትጋብዥልን እንግዶች እየተማርን ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 3 месяца назад

    እናት በእውነት እናት ናት ለልጆችዋ የምትከፍለው ዋጋ እዚ ላይ ሜ ሳስበው እግዚአብሔር ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
    ወ/ሮ ሰላማዊት እግዚአብሔር ለልጅሽ ጤናውን ረጅምን እድሜ ለቁምነገር ያብቃልሽ እግዚአብሔር ለአንቺም ጤናውን ጸጋውን ጥንካሬውን ያድልሽ

  • @Emuti83
    @Emuti83 9 месяцев назад +16

    ሰላምዬን በ tiktok ካገኘኋት በኋላ ማልቀስ አቁሜአለሁ ተስፋም አግኝቻለሁ በእውነት ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው አሁን ደግሞ መፅሀፉን እስካገኘው ቸኩያለሁ ሰላምዬ 💕🙏🏿💕

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 9 месяцев назад +3

    Well informed, Educated and Loving Mother ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад +8

    የኔ እመቤት እግዚአብሔር አንቺን ለኛ ልኮልን ነው ተስፋችንን አለመለምሽው
    የኔም ልጅ እስከ 2 አመቱ ቃላቶች በደንብ ያወጣ ነበር ከዛ ቦሀላ ምን እንዳገኘው እኔጃ ተቀየረ ኦቲዝም 😢
    ኦቲዝም ያለን እናቶች ጭንቅ ጥብብ ብሎን ነበር መፃፉን ገዝቼ በደንብ አነበዋለሁ የኔንም ልጅ እግዚአብሔር በረዳኝና ወጥቼ ደስታዬን ባካፈልኳችሁ ።።።

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 9 месяцев назад +7

    አይ እናት ጎበዝ ምስዋት ክፍለሽ ልጅን አግዘሽዋል እውቀትሽንም የህክምና እገዛ አማራጭ ተጠቅመሽ አሁንም እግዚአብሔር ክዚህ በላይ ይርዳሽ ያድርግልሽ በርች❤🎉

  • @mulefikir8719
    @mulefikir8719 9 месяцев назад +11

    She is beautiful and strong Mom. May God bless your Son! Thank you for sharing your experiences and knowledge.

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 9 месяцев назад +7

    ብዙዋቻችን ግንዛቤው የለንም እናመስግናለን

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад

    ወይ ያገሬ ሰው ችግሩ አስተምሮናል በተለይ ደሞ አሁን ወደ ሚዲያ ብቅ እያሉ እያስደመሙን ነው 😳 በእውነት ተባረኩልን መጋረጃውን እየቀደዳችሁ ውጡ ብዙ ታድናላችሁ :: ድንቅ እህቶቼ ብዙ ብርክ በሉልን ምድርን ሙሉ በእውነት ኪዲዬ ተባረኪልን 👌👏🏽👏🏽🙏… ስላመኑሽ መጡ የሰሙአቸው ደሞ ይጠቀማሉ ብዙዎችን ያድናሉ .... 🙏🙏🙏

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 9 месяцев назад +1

    Wonderful mum you give us a good knowledge bless you 🙏 ❤

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 9 месяцев назад +2

    ዋዉ ሰላም ጀግና ምርጥ ውይይት:: ኪዱ እንደ ሁሌው ጠቃሚ ፕሮግራም 🙏🙏

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 9 месяцев назад +4

    ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቲክቶክ ነበር ያወኩሽ ውይይታቹን አዳምጥ ነበር ጀግና ነሽ ዳሪ ገና ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር ይርዳው🥰ጎበዝ ሼፍ ነው ደሞ ምግቡን ሲሰራ አይቼዋለው 👏🥰ኪዲዬ ተባረኪ እናመሰግናለን 👏🥰

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 9 месяцев назад +3

    እህቴ በጣም ብርቱ ጠንካራ እናት ነሽ 😘😘😘። የደረሰብሽን በሌላው ላይ እንዳይደርስ ለምታደርጊው እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ ። እንኳንም ፈረንሳይ ሀገር ተስፋ ቆርጠሽ አልቀረሽ ። የምኖረው በፈረንሳይ ነው ። አሁንም በዚህ በኩል ያደረጉት ብዙም ለውጥ የለም ። ቤተሰብን ለመርዳት ያህል ልጆችን እየወሰዱ ያውሏቸዋል ያሳድሯቸዋል ። እግዚአብሔር ረድቶሽ አንቺን ብርቱ ጀግና አድርጎ የልጅሽን ለውጥ አሳይቶሻል ። መጨረሻውን ያሳምርልሽ ። ልጅሽን ይባርክልሽ።

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 9 месяцев назад +1

    ጀግና እናት ነሽ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 9 месяцев назад +7

    ኪድ አንቺንም እንግዳችንንም እናመሰግናለን።❤❤❤❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 9 месяцев назад +9

    ኪድዬ እንደነዚህ አይነት ጀግኖች እናቶች ከየት ነው የምታገኛቸው በርቺ ኪድዬ አመሰግናለው ወ/ሮ ሰላም በርቺ🥰🥰

  • @abudesta9076
    @abudesta9076 9 месяцев назад +1

    Strong Mum the good thing she accepted the situation her son and trying the salutation most parents they leave abroad they don’t accept the autism and they don’t help.God bless you

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +3

    Wow አንቺ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ እና ጀግና እናት ነሽ

  • @tgcot431
    @tgcot431 9 месяцев назад +1

    Selam is a hero mom. And now she is trying to teach us how to take care our children. I want say thank you for sharing your knowledge and experience for us ❤❤❤❤❤

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 9 месяцев назад +2

    ጀግና እናት እግዜአብሕር 🙏🙏🙏 እዶሜ ከጤናጋር ይዶልሽ 👑👑💖💖 ክዶይ በርች ትልቅትምሕርት ነው ይገነሁበት ❤❤❤

  • @mintewabasress1139
    @mintewabasress1139 9 месяцев назад +1

    Iv No word selam Good job so proud of you iv seen it she is doing all this . She is the most strong Mother and friend. Proud of you

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 9 месяцев назад +5

    You are a hero mom God bless you

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 9 месяцев назад +1

    What an amazing mom, may God bless you and your family so much wisdom and grace may God take the glory🙏🙏

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 9 месяцев назад +4

    ምንም ኦቲዝም የለበትም ይሄ ፍቅር፣ ፍቅር የሆነ ቆንጅዬ ልጅ በእኔ እይታ❤😢 ምንም የማይሳነዉ ፈጣሪ አምላክ በልጁ በናዝሬቱ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሞገስና በጥበብ እና በእዉቀት ያሳድግልሽ የኔ እናት❤

  • @nahomkaleb2377
    @nahomkaleb2377 9 месяцев назад +3

    Selam you are messenger for our sosaity your value is never end you are heroes.

  • @meseretzegeye4043
    @meseretzegeye4043 9 месяцев назад +1

    Selamya yena jegena you change my life in the good way thank you so much. I will always appreciate the rest of my life.

    • @AutismCookingJourney
      @AutismCookingJourney 9 месяцев назад

      Mesye! You are doing so great following to the T everything you’re learning! I am so proud of you 👏🏽

  • @Faith10110
    @Faith10110 9 месяцев назад +1

    Amazing mom, Selam! God bless you!!!!❤

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 месяцев назад +3

    ኪድየ ትለያለሽኮ የኔ መልካም❤❤ክፉ ኣይንካሸ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ኪድየ ስት ቤት የተዘጋባቸዉ ልጆቺ አሉ በባለፈዉ የሆነ ቪዲዮ አየሁ ገጠር ወስጥ ቤት. ተዘግቶባት ነዉ ጥለዋት እሚሄዱት ይሄ ነገር በባለፈዉ ኪድ የለቀቀቺዉ ይሆንዴ አልኩ ከካናዳ እተርቪዉ ያደረግሻት እናት ነበረቺ እና ስት መረጃ ያጡ እናቶቺ አሉ ጪራሺ ደግሞ በገጠሩ ክፍል አልተሠራበትም ማለት ይቻላል እና ይሄ ነገር በሠፊዉ የሆነ ድርጂት ቢኖርና ተደራሺነት ያገኝ ነበር በጣም ጀግና እናት ነሺ ግን ደግሞ ያለሺበት ሀገር ደግፎሻን እኛጋ ከባድ ነዉ ህክምናዉ ብቻ በርቺ

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 9 месяцев назад +3

    Strong and beautiful mom👏👏

  • @tseyonbiratu9831
    @tseyonbiratu9831 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 9 месяцев назад +6

    thank you 🙏🏽 this is really our society biggest problem. awareness is very important. let’s deal with it and there is not to late ⏰ thank you again.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ great Mom bless you More ❤❤❤❤

  • @HebaSeman
    @HebaSeman 9 месяцев назад +3

    እፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ጉበዝናት በአላህ አኮራሽን

  • @7sabisabi
    @7sabisabi 9 месяцев назад +1

    The strongest mommy ever

  • @teg22345
    @teg22345 9 месяцев назад +2

    Is the nutrition work for grownup kids? Thank you for sharing sister

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 9 месяцев назад +3

    I really wish to meet this mom! ❤such a strong and inspiring Woman! Very true, that you mentioned kids will not do the unwanted behaviors intentionally, they will do the expected behaviors “if” they were able!

  • @Metsehets
    @Metsehets 9 месяцев назад +5

    ኪደ በጣም አናመሠግናለን መፀሀፍ የት ይገኝል ❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  9 месяцев назад

      www.amazon.com/Food-Matters-Unlocking-Autism-Plate/dp/B0CZF8QDJ3/ref=mp_s_a_1_1?crid=1IIDRZR17REVI&dib=eyJ2IjoiMSJ9.X_i4037Ge0WZvVyrOZguqQ.MQl2yotBxGuoLsak2Xnxqc3jZZPHAFlOmYCvW2L6NIo&dib_tag=se&keywords=food+matters+unlocking+the+autism+plate&qid=1712962077&sprefix=food+matters%2Caps%2C299&sr=8-1

  • @ContentBambooForest-ct2yc
    @ContentBambooForest-ct2yc 9 месяцев назад +3

    ኪድ አንድ ቀን በአካል (አግኝቼሽ )መጥቺ ነው የማመሰግነው

  • @YalewTamene-f1t
    @YalewTamene-f1t 9 месяцев назад +3

    ኪዲ ስለዌልካም ኮርፕ መረጃና እምን ላይ እዳለ ብትነግሪን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 9 месяцев назад +1

    ኪድየ ኢሄ ነገር ግን በዘር ይተላለፋልዴ?? ከዛ ደግሞ በእርግዝና ወቅትስ በፅሱ ላይ አያስታዉቅም ወይ ኢሄ ነገር እዳጋጠመ????

  • @lt963
    @lt963 9 месяцев назад +2

    Kidiye, we need more videos about Autism please 🙏

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 9 месяцев назад +3

    😮😮😮⭐️⭐️⭐️እናት ነሽ

  • @Metsehets
    @Metsehets 9 месяцев назад +2

    አባክሸ ስለምግቦቾ አስረጅን ❤

  • @aidah746
    @aidah746 9 месяцев назад +3

    In Europe to detect to test for autism they use American researchers materials like puzzles but they really offer free therapy for children with autism, in the USA is limited the access to doctors based on your insurance based on your time because you have to go also to work, in Europe you can have time to take care for your needy child, this is on my experience

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 месяцев назад +2

      You are Absolutely right parents can even take care of their own children 24/7 supported by the child health care system here in Europe

    • @bemenetjenu6205
      @bemenetjenu6205 9 месяцев назад

      Which Europe is that ??? we are here wating list even for dx unless dx difficult to get appropriate care ,most if the care system is free in word and has no right to get right treatement on the right time I preferred the American health sydyem than Europe .

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 9 месяцев назад +3

    Egzabher ybarksh

  • @elizabethgetachew3685
    @elizabethgetachew3685 9 месяцев назад +1

    ጀግና እናት

  • @medhentesfay8062
    @medhentesfay8062 9 месяцев назад +1

    Selameye aniche lene bertate neshe teleybegaleshe weddhalhu

  • @tsegeredatesfaye85
    @tsegeredatesfaye85 6 месяцев назад

    ጀግና እናት❤

  • @lidiyaasteraye3291
    @lidiyaasteraye3291 9 месяцев назад +1

    Selamye jegna enat nesh❤

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 9 месяцев назад +3

    አንቺ ነበርሽ ወደ ዩቱብ ቻናል ቀድመሽ መምጣት የነበረብሽ ብዙ ሠው ታስተምሪያለሽ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።

  • @yodittesfay8061
    @yodittesfay8061 9 месяцев назад +2

    Where can I get the book?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  9 месяцев назад +1

      www.amazon.com/Food-Matters-Unlocking-Autism-Plate/dp/B0CZF8QDJ3/ref=mp_s_a_1_1?crid=1IIDRZR17REVI&dib=eyJ2IjoiMSJ9.X_i4037Ge0WZvVyrOZguqQ.MQl2yotBxGuoLsak2Xnxqc3jZZPHAFlOmYCvW2L6NIo&dib_tag=se&keywords=food+matters+unlocking+the+autism+plate&qid=1712962077&sprefix=food+matters%2Caps%2C299&sr=8-1

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 9 месяцев назад

    At least it was respect to let her first sentence than commercial! ❤

  • @sosina6241
    @sosina6241 9 месяцев назад +3

    ኪዲ በጣም ነው የማመሰግንሽ መጽሐፈን የት ይገኛል

  • @gdsandaki
    @gdsandaki 9 месяцев назад +4

    Amazing lady!

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 9 месяцев назад +1

    Kide salmi laniche yehuni

  • @best-cx8yv
    @best-cx8yv 9 месяцев назад +3

    Selamna ❤❤❤❤

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 9 месяцев назад +2

    Konjo program new kedu berhe

  • @alawiababikio441
    @alawiababikio441 9 месяцев назад +2

    ኪድዬ ለፀጉር መርገፍ መፀሀፊ አላት

  • @raheltesfazgi1831
    @raheltesfazgi1831 7 месяцев назад

    endit new mexahfone mgeget yemchelew aresto mneden new

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 9 месяцев назад

    She did the hard work good on her.but quite ignorant on Europe where even the schools provide special food . She needs to read widely

    • @Addis27
      @Addis27 9 месяцев назад +4

      She said it was before 20 years ago not now but still some country’s in Europe they dont have biomedical professional who work with autism.

    • @mariamseyoum
      @mariamseyoum 9 месяцев назад +7

      I believe Selamawit is sharing her experience and at that time, 20 years ago, there was none. She did specify this in the discussion. If you do have your own experience, please share it so it can help others in struggle. Let us stop calling names as it won’t help anybody, let alone yourself. I see you are going around correcting spelling and laughing at others. You can correct at your own discretion, privately DM if necessary as we are learning from each other. But this is not a laughing matter, as Selamawit stated let us help each other, With Respect and Love.

  • @ge821
    @ge821 9 месяцев назад

    canadian immigration law firm 1455 st mathieu st #100, montreal, quebec h3h 2m4,
    የአገሬ ልጅ ኬዲ ስለዚህ ቢሮ የምታውቂው ነገር አለ እንዴ ? በእናትሽ ገንዘብ ከማውጣቴ በፊት የሆነ ነገር በዪኝ እባክሽን 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር የክብርልኝ
    ከርዕሱ ውጪ ያለ ነገር በማንሳቴ ይቅርታ የቅርብ ቀን ዝግጅት ላይ አስተያየት ብሰጥ ትመለከቺዋለሽ ብዬ ነው

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 9 месяцев назад +1

    Merete sate nate

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 9 месяцев назад

    As a foreigner why do you expect that you should get services for free? Health tourism is illegal.

    • @Justmeandmoi
      @Justmeandmoi 9 месяцев назад +1

      Are you serious??? So dumb