📌በወንድነቴ ብዙ ጫና ነው የደረሰብኝ ጠበቃዬን እያማከርኩት ነው …‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ቤቲ የግሬን ካርድዋን ባቤትዋ ክርስቲያን ሆነ ብሎ እንዳበላሸባት በተደጋጋሚ በቻናልዋ ላይ በቪዲዮ ነግራናለች ……
    በዛሬ ዝግጅታችን ምላሽ ይሰጠናል ….

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @yemariam9660
    @yemariam9660 Год назад +172

    Thank yo so much Kidi, for giving him the opportunity to share his story and for us to learn the other side of the story. Keep up hard work, I am pretty sure your platform helps to inform the Ethiopian community across the world. Keep it up 👍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад +10

      thank you love i hope so ❤🙏

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 Год назад +4

      የሚገርም ነው መጀመሪያም የሶን ነገር ተነግሬ ነበር

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад +5

      እባካችሁ፤ነገር፤ከምትበዱ፤ልጆቹን፤አስታርቌቸዉ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Год назад +2

      አግድም አደግ ነቭ ይሄ አለም የሚያየዉ ነዉ የምንጽፈዉን እንወቅ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад +1

      ወረቀቶን፤ከአሰራህላት፤፤ትታረቅላ፤ከአላዲ፤ነገር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +116

    በትዳራቹሁ ክፉ የሆኑ ሰወች እሷን አግኝተዋታል የትዳር ክቡርነት ያልገባቸው ክፉዎች መክረዋታል ያው ለ ህልሟ ማስፈፀሚያ ተጠቅማባሃለች እግዚአብሔር ይፈርዳል እንተ ግን እጅግ መልካም እና ፈሪሃ እግዚአብሔርን አይቼብሃለሁ ጌታ ይክስሃል
    ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ እንዲህ ሚዛናዊ ባትሆኚ እውነታው ይደፋፈን ነበር።

    • @addisabeba1885
      @addisabeba1885 Год назад +10

      በሰው አትፍረዱ ቤቲ እንኳን ሰው ሊመክራት ፈጣሪዋንም አትሰማም she born like this በቃ ማመን አለብን some people is acting evil their whole life she is one kind😢

    • @YordanosF
      @YordanosF Год назад

      @@addisabeba1885 እሱ ብቻ ሳይሆን i think she have HPD> histrionic personality disorder which is a disorder(mental illness) that have such an overwhelming desire to be noticed and every other symptoms that betty is showing. She just seeks attention so bad!

    • @addisabeba1885
      @addisabeba1885 Год назад +1

      ​@@YordanosF i couldn't agree more with!

    • @mekdesmekdes1945
      @mekdesmekdes1945 Год назад +1

      እውነት ነው

    • @woynshettessema792
      @woynshettessema792 Год назад +7

      በዉነት ትክክልነሽ አስተዋይ እግዚአብሔርይባርክሽ ልጂቷ ገናጨፍራያልጠገበች የትዳርን ክቡርነት የማታቅ ነች ለዚህ ልጂ እንዲህ አይነት ሴት አትገባዉም እሱበጣም ባህሉን የሚያቅ ሐይማኖቱን ያከበረነዉ ማላን በተመለከተ መፅሐቅዱስም እንድንምል አያዝም ግን አጠቃላይ በጣም ጨካኒ ልጂነች በዚልክ ልጁን አዉጥታ በሶሻልሚዲያ ማስጣት ምንየሚሉት ነዉ ትዳር መቻቻልነዉ ሁላችንም ለልጆቻችን ለትዳራችን ዋጋእየከፈልን ነዉ የምንኖረዉ እግዚአብሔር ለልጁግን ጌታ እዉነቱን ይፍረድለት !!!!!

  • @yordi1115
    @yordi1115 Год назад +124

    Hi Christin I wanted to share my story with you. I hope you will read this message. My parents divorced when I was 3 years. My dad left us since then. I always wanted to get a father figure, but I have been told that my father doesn’t want me. And he is abusive father. This has affected me through out my life. I always blamed my mom and I couldn’t forgive her and also my dad. I don’t have a good relationship with both. What I wanted to say here is your daughter needs you. You should fight for joint custody. I don’t know what happened between you too, but it is not fare for your daughter. She needs both of you. You have to stand for your daughter. I am telling you my story my experience because it is a resentment that will never heal. At the end of the day the kids are the one that suffer.

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +11

      Jordi my dear, thank you for sharing your story with us! It takes courage to open up and speak about unhealed wounds. I pray your inner-child will heal one day and you will find inner peace. You are important and you are beautiful and you deserve to be loved! It’s not your fault but that of two irresponsible adults. Feel hugged from me my dear! sending you love and blessings ❤️

    • @Etsegi7
      @Etsegi7 Год назад +3

      Hi Jordi,
      Your story touched me and it’s kind of related to me. If you don’t mind can you tell me why you blame and couldn't forgive your mom?

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад +3

      Jordi your story is personal to me and I’m very touched with it
      You’re braved for sharing your experience and story with US , it’s takes a lots of courage
      I thanked you for that !
      Great advice to Christian and his Ex wife
      For the sake of their beautiful baby girl 👧 🙏

    • @yordi1115
      @yordi1115 Год назад +3

      @@Etsegi7 it is complicated story. The main reason I mentioned my story is to tell Christian not to give up on his child.

  • @tigistbelayhassen9921
    @tigistbelayhassen9921 Год назад +56

    ለካ እንደዚህ የተረጋጋ ሰው አለ ሳላደንቅህ ማለፍ ከባድ ነው እግዚአብሔር የአንተ አይነቷን የተረጋጋች ንፁህ ሴት ሰጦህ እንድናይ መልካም ምኞቴ ነው ።

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад

      Amen 🙏🏻 Amanuel yargew!

    • @wubitseife1672
      @wubitseife1672 Год назад +5

      አይባልም እዚህ ላይ ስለተቅለሰለሰ ነው ሰው እንደሚያየው ያውቃል እስዋ ናት ኖራ ያሳለፈችውን ምታውቀው አትፍረዱ

    • @tigistbelayhassen9921
      @tigistbelayhassen9921 Год назад +2

      @@wubitseife1672 እና ሰው ቢያየው ምን ያቅለሰልሰዋል ሊለምን አልወጣ እውነታውን ሊያሳይ እንጂ የተማረ እና ሰርቶ ዘና ብሎ ሚኖር ሰው ነው ። ተበደልኩ ያለ ሁሉ ልክ ነው ማለት አደለም እኔ በሷ ነው ማዝነው አብዛኛው ሴት ሲንግል ማም ሆኖ ልጅ ያሳድጋል እሷ የመጀመሪያ አደለችም ግኔ አሜሪካ እየኖረች ብዙ አማራች እያለ ልጇን አደገኛ ቦታ ላይ ጎዳና ላይ ያኖረች ናት ተግባር ከቃል በላይ ነው ።

    • @kidisttesema9271
      @kidisttesema9271 Год назад

      ​@@wubitseife1672 አይ ስው ሳያየው የስራውን መልካምነት እኮ ነው ያወራው ስው ፊት

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Год назад +1

      @@wubitseife1672 ልክ ብለሻል እህቴ ሰው ዝም ብሎ ነው የሚፈርደው የእሷንስ ችግር ማን ያውቃል !
      ሚዲያ ላይ ጥሩ ሰው ሆኖ ይቀርባል ምክንያቱም ህዝብ እንደሚያየው ያውቃል 🤔

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Год назад +152

    የምትወዳት እምዬ ማርያም ትረዳሀለች :: በጣም ስነስርአት ያለህ : የተረጋጋህ ደስስ የምትል አባት ነህ 😍. አይዞህ የእውነት አምላክ ካንተ ጋር ነው::

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      እናተ፤ብትለፈልፉ፤መታረቅ፤አቸዉ፡አቀርም፤yዋደዳሉ፤በባልና፤በሚሴት፤አትግብ፤እብዲ፤ናት፤ኤyባልም፤ነወር፤ነዉ

    • @LanguageEnglish-fu4yd
      @LanguageEnglish-fu4yd Год назад +6

      @@fatimaahmed5822 እብድ ናት ኣልተባለምኮ ከወሊድ በኋላ ሚያጋጥም ኣለ እንዳይሆን ተባለ ኣለቀ ሲጀመር ሰው እንዲገባበት መሰለኝኮ ኣደባባይ የወጣችው ቤቲ

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +5

      @@fatimaahmed5822 Isn’t she is the one that publicly washed her dirty laundry? nobody knocked on her door to talk about this. She came in to dish out and got it served back on a silver plate 😂 Karma is a Queen!

    • @meserettesfaye433
      @meserettesfaye433 Год назад +3

      ኪዲ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የምትጠይቂው ከርስቲያን በጣም ስነስርአት ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላከ የልጅህ አባት ያድርግህ በጣም መልካም ንግግር ነው የምትናገረው ቤቲ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

    • @chrhiw6757
      @chrhiw6757 Год назад

      ❤❤❤

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 Год назад +60

    በዚህ ሰአት እንደዚህ ያለ የረጋ ወንድ ማግኘት እራሱ መታደል ነው፤ በእውነት ያንተ ግፍማ ቤቲን ይጥላታል ፤ ግን ለማንኛውም የቤቲ ዘመድ የሆነ ሠው ፀበል ቢወስዷት ጥሩ ነው፤ ጤነኛ ግን አትመስለኝም ፤ ፈጣሪ ወደ ቀልቧ ይመልሳት።
    ኪዲ በጣም መልካም ሠው ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ።

    • @senayitdamtew5979
      @senayitdamtew5979 Год назад +3

      Tenegna nat esun metekemiya aregechiw

    • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
      @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም Год назад +7

      እየሱስን ተቀበለች እኮ ምሎ አግብቶኝ አሰቃየኝ እኔ እምነቴን ቀየርኩ አለች እኮ መቸ ጉዶ ያልቃል እራሷን አታሻሽልም ጥፋት በጥፋት መጨመር ነው

    • @nardoslema5024
      @nardoslema5024 Год назад

      ትክክል ነገን ያሳየን

    • @mareta629
      @mareta629 Год назад +2

      ​​@@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም የራስዋ ጐዳይ ባልዋን እጐዳ ብላ -----------በእንጨት ወጋቾ አሉ የሰዋ ብጤ::;

    • @hussahmed5323
      @hussahmed5323 Год назад

      ይች ጅብ ናት

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +88

    ትግስቱ ነው ያስደመመኝ ቤቲን ከመጀመሪያ ጀምሮ አላመንኳትም እርዳታ ሄደዉ ሊረዷት የሚፈልጉትን እንኳን አዋርዳ የምትመልስ አደለችዴ ትግስቱን ይስጥህ ወዳጄ👏

    • @meftehelemishaw2023
      @meftehelemishaw2023 Год назад

      Atefered yeferefibihal. Bayenew neger hulu ketewesedin fetehawi anihonim. Awera malet hak new malet layehon yechelal. Enam kemefred eski betigist mechereshawen eniy. Egziabher yeferedal behak.

    • @aaaa-tw2yr
      @aaaa-tw2yr Год назад +4

      I feel sorry for him. He is a gentle man

    • @KN-ou6gd
      @KN-ou6gd Год назад +1

      Kidist am not a social media type of person but I have been leasing here what goes with Betty and her husband, but I realize that she need to be calm no matter what even if she is in a bad situation she need to try calm and fix the situation in a very manner way ; as she is saying she is cool which is far from that , anyways America is America no matter what she will pay for it , It’s Totally being out of mind this much causing her husband over million people; Smh 🤦‍♀️ am sorry. But I want to thank you at least you gave him a chance to discuss his situation and what he stands for !!

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Год назад +131

    ቤቲ ሚያስፈልጋት የእግዚአብሔር እርዳታ እና ህክምና ነው ወንድማችንም ያሳዝናል ጌታ ይርዳው

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 Год назад +78

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይሁንህ!
    ሚስት ሳይሆን ፈተና ነው ይዘህ የመጣኸው..I hope You learned the hard way .And get a big lesson for your next feature steps ..

  • @lucygebreegziabher586
    @lucygebreegziabher586 Год назад +69

    Justice for Christian!

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Год назад +33

    እውነት ሁሌም ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም:: አንተ ሁሌም ቅን ሁን እግዚአብሔር ከቅኖች ጋራ ነው::

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Год назад +15

    በእዉነት በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ ንግግርህ እራሱ ከመልካም ቤተሰብ የወጣህ ስብዕና ያለዉ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ታስታዉቃለህ እዉነት መናገር ለሰዉ አይደለም ሚጠቅመን እኛ የተናገርነዉን ሰወች ነዉ አሁንም ሰዉ ፍፁም አይደለም ይሳሳታል ግን ትልቁ ስህተት ያ ሰዉ በተሳሳተበት መንገድ ስንሄድ ነዉ ,ስለዚህ ልጅህንና ያሳለፋችሁትን የፍቅር ጊዜ በማስታዋስ በዚሁ ቀና አስተሳሰብህ ቀጥልበት የወጣት እተዋይ ነህ!!!!!

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Год назад +3

    አንተ ጥሩ ሰው ነህ የኔ ጌአታ ❤እከክዋን አራግፈህላት ከነዚህ ጠንቆዋይ ጴንጤዎች ጋር ገጥማ አንተን ማሸማቀቆ ነው ነገ ይቆጫታል ይቺ እባብ መርዝ

  • @selamawittekesta4919
    @selamawittekesta4919 Год назад +8

    ውንድሜ ይቅር በለን በማርያም በጣም ተቀይሜህ ነበር የስዋን ብቻ ሰምቼ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Год назад +1

    በጣም የሚገርም አስተዋይና ብልህ ሰው ነው:: የባለቤቱ ችግር የባለሙያ እርዳታ የሚፈልግ እንደሆነ ቀድሞ ገብቶት ነበር ያ ነበር ትክክለኛ ነገር::ይህች ሴት ባህሪዋ የተቀየረ ከወለደች በኃላ መሆኑ በራሱ ልጅቷ እንደማንኛውም ሴት ከወሊድ በኃላ የሚያጋጥመው የድፕረሽን ችግር አጋጥሟታል የሚያስፈልገው ደግሞ ህክምና ንድታገኝ ማድረግ ነበር ነገር ግን ብዙ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ዪትዪበሮች ብር መስሪያ ነው ያደረጏት:: አሁንም አልዘገየም ቤቲ እባክሽ ካውንስልተደረጊ :: ይህ ብዙ ሴቶችን የሚያጋጥም ነው እና ለልጅሽ ስትይ ይህን እርምጄ ውሰጅ:: ታከሚ:: ኪዲ እውነተኛ ሰው እናመሰግናለን

  • @libamset
    @libamset Год назад +33

    ከክርስቲያንም በኩል ያለውን ከራሱ ስላሰማሺኝ አመሰግናለሁ! በሰለጠነ ሀገር(ሰርቶ ማደር በሚቻልበት) ከነህጻን ልጃቸው ጎዳና ወድቃ ሳያት ተጨንቄ ነበር! አሁን ቢያንስ ከጎዳና ተነስተው ስላየሁ ልቤ አርፏል:: በተረፈ እግዚአብሔር ለዚህች ህጻን የሚበጃትን ያድርግ! ልባችሁ የሚያርፍበትን ህይወት ይስጣችሁ!

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Год назад +143

    Kidi Ethiopia በዚህ ጉዳይ የእውነት ሻምፒዮን መሆንሽን ያረጋገጥሽበት ቪዲዮ ነው!!!
    Well-done!!!!💪

    • @sebrinasani2662
      @sebrinasani2662 Год назад +6

      ለገንዘብ ብላ ነው ብር እየሸቀለችበት ነው

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST Год назад +18

      @@sebrinasani2662 ምናለበት ታዲያ መልካም ነገር ሰርታ ቢከፈላት... የ ዩቱብ ካምፓኒ ለሚከፍለው ያንቺ መንጨርጨር በሰላም ነው ግን 🤣🤣🤣🤣

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST Год назад +2

      @@kidiethiopia ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @zd820
      @zd820 Год назад +1

      ጅላንፍ ይዋሻል ደሞ ታው ውሸት ሀፂት ነው አቶ ክርስቲን ካሳ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +2

      ​@@sebrinasani2662 መሀይም ኮተት ባላገር እውቀቱ ካለሽ እንደሳ ሀይ ዳይ አንቺም ጀምሪ ለገንዘብ ብለሽ ችግሩ መሀይምና ደነዝ ገረድ ነሽ።

  • @tibebzena6638
    @tibebzena6638 Год назад +42

    I heard both sides of the story. My take from there conversation:
    1. He seems a genuin and honest person.
    2. She doesn't love him from the outset. She just used him to come to the US.
    3. To make things worse, she experienced hormonal changes and postpartum mental health issues.
    4. Everyone on the internet had a tendency to blame men and perceive mothers are the only people who care for their children....which is nonsense.
    5. The law is in favor of mothers, which has its own advantages......but giving the entire custody to women like her makes men in a very disadvantageous position.

    • @Lula2090
      @Lula2090 Год назад

      If mother are good enough for kids why do world is weird.

    • @hannatekle9290
      @hannatekle9290 Год назад +2

      I agree with you on all the points you made. I have been saying the same thing. We need both parents presents in children's life.

    • @marakiyesema9751
      @marakiyesema9751 Год назад

      Thankyou

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +1

      I agree on all points except for numbers 3.

    • @hannatekle9290
      @hannatekle9290 Год назад +1

      @@aleaiacetaest9132 I always love your explanation, would you care to explain why you don't agree with #3? I think it may have been a factor.

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Год назад +78

    እውነት እንዲህ ተረጋግታ ትመጣለች እግዚአብሔር ይርዳህ ልጅቷ ከአንተ መኖር ስላልፈለገች ነው ያንተን ስሚ እሚያጠፉ ሰዋች የራሳቸውን ትዳር የበተኑ ናቸው የእኛ ህዝብ በሞቀበት መሄድ ነው ተዋቸው

    • @prieltesema4019
      @prieltesema4019 Год назад +9

      እነዚህ አሮጊቶች የራሳቸውን ጊዜ ጨርሰው የወጣት ባልና ሚስቶችን ቤት እየበጠበጡ ነው ያሉት እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው አቦ

    • @banchgetnet3825
      @banchgetnet3825 Год назад +1

      ይህ ነው እዉነቱ እሚመስለዉ ...

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад

      ጴንጤ ጋለሞታዎች ናቸው

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 Год назад +1

      You are right

    • @rahele564
      @rahele564 Год назад

      ትክክል በጣም ያሳዝናል

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Год назад +12

    እኔ በህይወቴ እዳተያለ የረጋ ስብእናያለው አላየሁም ወንድሜ እድሜና ጤና ይጥህ መድሀኒአለም።እደናት የሆነችውን ሚስት ይካስህ ወንድማለም.አሳዳጊወችህ ይባረኩ እደዚህ ስርአትያለው ልጅ ስላሳደጉ.ሰው በእውር ፍርድ ነው እሚፈርደው

  • @yoditalemu9207
    @yoditalemu9207 Год назад +2

    ክርሰቲያን በጣም ጨዋ ለንግግርህ እንኳን የተቆጠብክ አሰተዋይ ነህ ሁሉን በትእግሰት እያሳለፍክ ነህ በርታ ለቤትም ልቦና ይሰጣት አንተ ሰለራሰህና ሰለ ልጅህ አሰብ ጥሩ ቀን ይመጣል አይዞህ.

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 Год назад +58

    ወይ ቤቲ ወይ ቤቲ እግዚአብሔር ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ

  • @TruthwillPREVAIL
    @TruthwillPREVAIL Год назад +35

    He tell the truth about the process. He is honest person.

    • @jerusalem58
      @jerusalem58 Год назад +2

      You are right i have been same story about my green card

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Год назад +71

    He is very smart like him so much God bless him ❤❤

    • @Dragon-gaming2004
      @Dragon-gaming2004 Год назад +2

      አሜን🙏🙏🙏

    • @Annamelese
      @Annamelese Год назад +4

      Let's pray for him and his daughter 🙏

    • @mareta629
      @mareta629 Год назад +2

      ​@@Annamelese ❤❤❤❤

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 Год назад +2

      @@Annamelese yes 👏 let’s pray 🙏 for him and for his daughter also his wife to get good brain 🧠 and bright ideas to protect her family it’s very sad to see young couples in this situation Beti ልቦና ይስጣት ምን እንላለን እኛ ባሏን አሳልፋ መስጠት በእልቧልታ ማየት በጣም ይከብዳል

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 Год назад

      @@Dragon-gaming2004 amen 🙏

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 Год назад +20

    በመካከላችሁ ያለውን እውነት እናንተና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ግን በልጅህ ጉዳይ ላይ ምን ያህል ርቀት እየሄድክና ዋጋ እየከፈልክ መሆንክን ሳይ I salute you! አንዳንድ አባቶች የገዛ ልጆቻቸውን ላለመርዳት ገንዘባቸውን ስራቸውን የሚደብቁ half custody ተወስኖላቸው እንኳን ግዴታቸውን በአግባቡ የማይወጡ ብዙ አይተናል አላህ ለናንተም ለሀገራችንም ሰላም ይስጠን🤲

  • @ekram0007
    @ekram0007 Год назад +20

    የክርስቲያን ና የቤቲ ታሪክ መጨረሻው የጆኒ ዲፕና የአምበር ታሪክ መጨረሻ የሚመሳሰል ነው የሚመስለኝ ይሄ ሰው ፍርድ ቤት ቢያቆማት የምንሰማው ነገር ሌላ ይመስለኛል። ቤቲ ልቦና ይስጥሽ ልጁን ያልወደድሽው የዱርዬ(bad boy) ካራክተር ስለሌለው ነው። ክርስቲያን ፈጣሪ ይካስህ ወንድሜ ።

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +7

      Girl you took me out with this one 🤣 Mu dog stepped on a bee no chewataw. Betty is a whistleblower for the Ethiopian me2 movement 🙈🤣

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Год назад +4

      ክክክክክ ፌመስ መሆን እልሟ ነበር ይሄንን ይኸው ተሳካላት ምርጥ የዋ ሚስኪን ባሏን አደባባይ ስሙን አጠፋችሁ አይ ቤቲ አይቀናሽም።

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 Год назад +3

      Hahaha. Amber heard and Johnny

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 Год назад +3

      😂😂😂

    • @dasl7940
      @dasl7940 Год назад +3

      The “Bad boy” concept is the tip of an iceberg , there are bizu habesha setoch who have that mindset and end-up complaining ye habesha wond minamin, they are after those guys who broke their heart.

  • @temesgendesta4510
    @temesgendesta4510 Год назад +59

    ክሪስ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ወንድሜ አንተ ለሰው ቅን አሳቢ፣ የእውነት ሰው፣ ትግስት ያለህ ወንድሜ ብዙ መከራ ስቃይ አሳልፈሃል። እውነት መቼም ተደብቆ አይቀርም።
    ቤቲም እህቴ ወደ ጤናሽ ወደ ቀድሞ ማንነትሽ ተመልሰሽ ልጃችሁን በፍቅር እንድታሳድጉ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንላችሁ ።

    • @sinemariamashenafi3193
      @sinemariamashenafi3193 Год назад +2

      ተሙ ቤቲ ለዚ ልጅ ፈተና ነው የሆነችበት በድጋሚ አብረው ይሁኑ ሚለው ከዚ በኋላ ከባድ ነው ሚሆነው ነገር ግን ተለያይተው በሰላም ልጃቸውን ማሳደግ ይሻላል ቤቲም ሀይማኖቷን የቀየረች ይመስለኛ ለማነኛውም የሱን ስርአትና የአስተሳሰብ ልህቀቱን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +4

      በመጀመሪያ ቤቲ ጤነኛ ነች ዘረኞች ስለሆኑ ነው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      Egiziabher Yerdachu 🙏🙏🙏

    • @sinemariamashenafi3193
      @sinemariamashenafi3193 Год назад +7

      @@suzansuzan2700 ይሄ ምን ከዘር ጋር ሚያገናኝ ነገር አለው ሁለቱም የአንድ ሀገር ልጆች ናቸው እየተደማመጥን እንዴ

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 Год назад +5

      ​@@suzansuzan2700 ወይ አመል የአንችስ ጤና?🤣🤣🤣

  • @selamk-el3hs
    @selamk-el3hs Год назад +4

    አንድ notice ያረኩት ነገር አንዴም በስምዋ አልጠራትም ስለ ቤቲ ሲያወራ።Dude is done with her 😮

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ Год назад +81

    ምርጥ ባል ......ምርጥ ወንድም ....ምርጥ መካሪ ሰው ነው ያጣችው ቀረህባት ብትሳልም እንደ አንተ አይነት ሰው በህይወቷ አይገጥማትም የዘራችውን ስታጭድ ትኖራለች ።

    • @masreshatayetadesse3100
      @masreshatayetadesse3100 Год назад +1

      😊

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад +3

      ይቺ አሜሪካ ለመምጣት ብላ ነው ያገባችው

    • @meseretdibisa5311
      @meseretdibisa5311 Год назад +8

      ምላሱን ያሳመረ ሁሉ ትክክለኛ ነው ያለው ማነው

    • @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ
      @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ Год назад +1

      ​@@meseretdibisa5311 በጣም ዝም ብንልሰ

    • @ማንደፍሮ
      @ማንደፍሮ Год назад +7

      @@liyagebretsadik ታዲያ የባሏ ፍቅር ቢኖራት ወረቀቴን እያለች ጭንቅላቱን መች ታዞረው ነበር ?? ካርድስ ለብቻዬ መቼ ትለው ነበር ?? የእሱንስ ስም እንዲህ በሀሰት መች ታጠፋ ነበር ?? እሱስ ተገላገላት ይብላኝ ሳያውቅ ለሚያገባት በጣም ነውረኛ ሴት ናት ።

  • @hani3325
    @hani3325 Год назад +6

    በድንግል በጣም አስለቀስከኝ በመጨርሻ ፈጣር ጥሩ ሂውት ይግጠምህ🎉🎉በጣም የተርጋጋህ ጥሩ ልብ ያለህ ጥሩ አባት ነህ 🎉🎉❤

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr Год назад +36

    So sorry this happened to you brother. You are a humble man

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +16

    አንድ ሰው አንተ ጋር መቶ አንድ አይኔን አጠፋብኝ ብሎ ቢነግርህ ቶሎ በዛ ሰው አትፍረድ የዛኛው ሰው ሁለት አይኑ ጠፍቶ ይሆናልና ብለዋል ረሱላችን ሰ ዐ ወ እኔ ከሙጀመሪያም ልጅቷን አላመንኳትም፡፡

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Год назад +3

    ኪዲዬ ተባረኪ ጥሩ ስራ ነዉ የሰራሽዉ፡፡ ወንድሜ ምን ዓይነቷን ሴት ነዉ ጎትተህ ያመጣኸዉ ሰላም ያጣች ሌላዉንም ሰላም የምትነሳ ሴት፡፡ ወንድሜ ከዚችስ ጌታ ይገላግልህ፡፤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ይቅርታ እንደ እዉነታ እኔም ፈረድኩብ ይቅር ይበለኝ እዉነት እያደረ ይጠራል
    ወንድማችን በርታ አሁንም በትግስትህ ቀጥልበት መጨረሻው ይመር

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 Год назад +8

    This guy is so humble..... The women should see a doctors i think she is not normal... እግዚአብሔር ለ ለህፃኗ መልካሙን ያርግላት

  • @ሊነጋሲልጨለመ
    @ሊነጋሲልጨለመ Год назад +17

    ይገርማል! እንዲያው እግዚአብሔር መፈተኛ ትሁንህ ሲለው እንጅ ይህንን ትዳር እኮ ማቆም የነበረበት ሀሴት ቱዩብ ብላ ከፍታ አቅሏን ስትስት ነበር። አንዴ እንደ አክተር አንዴ እንደተወዛዋዥ ሲያደርጋት። ትዳር የሚባል ተቋም ሳይገባት በደመ ነፍስ ዘው ብላ የገባች ሴት ነች። ፈተናውን ግን ከመድኃኒዓለም ጋራ ትወጣዋለህ በርታ ሁሌም ከእውነት ጎን ቁም።

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Год назад +28

    እንዴት እዳስለቀስከኝ የኔ ጌታ ያገሬ ልጅ አይዞህ እመቤቴ ትርዳህ ወደትዳራችሁ እድትመለሱ ምኞቴ ነው

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Год назад +1

      ከዚህች ከሀዲ መናፍቅ ጋር አብሮ መኖር የለበትም አጋንንት ተጠግቷታል ትቅርበት እግዚአብሔር የተባረከች መልካም እህት ይስጠው ውሸታም እጭበርባሪ ናት ነው የምለው እንደኔ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Год назад +40

    በድጋሚ አንተ በመቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍ላልገባቸው ይግባቸው ❗️ፈጣሪ ከዚህ ውስብስብ ክፋት, ጥላቻ እና የውሸታም ጥርቅም ይገላግልህ 🙏ኪድ በጣም ጎበዝ👍

  • @brhannegash5509
    @brhannegash5509 Год назад +30

    ወንድሜ ከሁን ብሆላ ዝም አትበል እንዳመጣጣችው መልስልችው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @selamawittefera6858
      @selamawittefera6858 Год назад

      Exactly that what I he should do he have to fight the same way,they try to destroy him,,the old lady her name selam you can tell ,her interest, how to win him and destroy him,not concern about the baby,

  • @tommydarout4578
    @tommydarout4578 Год назад +30

    ኪዲ መክሊትሽኮ Journalism ነበረ ለዛውም Investigative Journalism. You just pulled it off to perfection. The questions you were raising, the chronology of your questions (building up on his points and paving the way for him to clarify every possible cloudy issue to the point where none left), the ample space and time you gave him in listening to him attentively and letting him finish his points. That was too professional of you. As a pioneer and regular follower of your channel, i do know that that's your usual characteristic. And the Guy was equal to your performance, he looks to be a well educated, matured, rational, humble and above all a man with an immense fear of God. Thank you for enlightening us and shedding light on this longstanding controversial issue. Hats off to you both! And finally i want to thank you for the resilience you showed in keeping on bringing this issue to the forefront and let it elucidate despite all the pressure and influence you've been through. 🙏

  • @user-nz7zs9ub7e
    @user-nz7zs9ub7e Год назад +16

    ድንቅ ሰው የምታምናት እመብርሀን ትካስህ:: እሷንም እግዚአብሔር ይማራት::

  • @yodithabtabe4234
    @yodithabtabe4234 Год назад +53

    ክርስትያን እግዚአብሔር ይባርክህ ።ቤቲ አለ ማወቅዋ ነው የጎዳት ።

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +1

      No it’s her narcissism that harmed her. She is not clinically insane, she knows what is right and what is wrong.

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Год назад +16

    ወንድማለም እንኳን ነፃ ወጣህ ከማትሆን ሴት ጋር ነበር የተጣመርከው ልጅህን በጋራ ማሳደግ የተሻለ ነው በጣም ድብቅ እና የምህርት ልብ የሌላት ሴት ናት ተገላገልክ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Год назад +18

    ምናይነት ቅን ሰው ነው ጌታ ይክስሃል አይዞህ🙏

  • @mitateferi1859
    @mitateferi1859 Год назад +30

    እይዞህ። በርታ። በእምነትህ ጽና። ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Год назад +51

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ እናት እህት የምትሆን ሚስት ይስጥህ እሄ ቀን ያልፋል ታሪክ ሆኖ ታወራዋለህ ጥሩ ማድረግህን ቀጥል ሌላውን ለእግዚአብሔር እና ለግዜ ስጠው

    • @etumechal3081
      @etumechal3081 Год назад

      Ehenen hulu sekay ayeto tedar yemeyze ayemeselenm betm tesekayetal esun yaye hulu tedaren yeferal.

  • @sarakal834
    @sarakal834 Год назад +37

    አሜሪካ ለመምጣት ብላ ፍቅር ሳይዛት አግብታ የዚህን ምስኪን ልጅ ሂወት አበላሸችው ልጅት ነገረኛ እና ድርየ ናት አስመሳይ ናት

    • @etumechal3081
      @etumechal3081 Год назад +1

      Enem ehenen new yemelew

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Год назад +2

      ልክ ብለሻል ልብ ይስጣት ትዳር ማለት መቻቻል ነው ልጅቷ በተፈጥሯ እሳት ነች ሰው እየመከራት ነው ትዳር የሌላቸው ሠዎች

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 Год назад +1

      ትክክል

    • @WashingtonDab
      @WashingtonDab Год назад +1

      Completely ነገረኛ

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Год назад +10

    ይኸ ሰውኮ መልካምነቱን የሚያረጋግጥለት ብዙ ነገሮች አሉት አሜሪካ ውስጥ ጉዳይሽን በስልክ ይጠየቃል website ተከፍቶ process መከታተል ይቻላል ተልኮ እንኳን ባይደሰርስ እንደገና ማስላክ የሚቻልበት ሀገር ነው እንኳንስ እንዲህ ሊረዳትና የእናቷን process ሊጀሞር የተዘጋጀ ባል
    ኪዱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ታፍኖ ነበር ቤተሰቦቿን ሳይቀር አቅርበሽ መልካም ወላጆች ናቸዉ እሱም ልጄ ነው ብለው ለሷ ሳያደሉ በሀቅ ባደባባይ የመሰከሩ
    Kiddy God bless you i appreciated
    Salute

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +9

    እስከዛሬ የቤቲ ነገር ግራ ግብት እያለኝ ነበር የምከታተለው ዛሬ ግን እንቆቅልሽ የተፈታበት ቪዲዮ በመስራታችሁ ሁለታችሁንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏 እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል🙏

  • @Fre721
    @Fre721 Год назад +11

    This guy is so smart..!! He is knowledgeable!!

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +2

    ኪዲ ተባረኪ አንቺ ባታቀርቢው አናውቀውም ነበር ያቺ ቆረቆንዳ ስሙን ስታብጠለጥለው አሁንም እጄን አትሰጥም እናያለን በርቺ ሳያውቁ አወቅን ብለው ሊያጠፎት ነው።

  • @Annamelese
    @Annamelese Год назад +15

    Christian is intelligent, gentle and humble may God be with. I wish all the best🙏🙏

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Год назад +27

    በጣም የተረጋጋና ስነምግባሩ ያማረ የጨዋ ልጅ ነክ እውነትም ክርስቲያን

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Год назад +7

    እሱ እውነተኛ ሰው ነው እሷ ችግር አለባት በዙሪያዋ የምታራግቡላት ሰዎች ወደእራስዋ እንድትመለስ እርዷት

  • @tersite858
    @tersite858 Год назад +2

    ወንድሜ ቤቲን ተይ ሰከን በይ ብዬ ፅፌላት አልገባትም! እመነኝ እንደ እስካሁኑ በፀሎትና በዝምታ አሳልፈው። ጤነኛ ስላልሆነች የባሰ እንደሚመጣባት እወቅ መከራዋ እንዳይተርፍህ ፀልይ። በተረፈ እነዚህ ትዳር የተበላሸባቸው ወይም ግዜያቸው ያለፈ ሴቶች ነገር ማቡካት ስራቸው ነው።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +40

    ወይዘሮ ሰላም ዋና በጥባጭ ጣልቃ የገባችው!!!!

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 Год назад

      ነግበናንተቤትሲገባየሰውያለህትላላችሁ።አሁንግንማውራትናመፍረድቀላልነው።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Год назад +8

      ወይዘሮዋ መጥፋ ባሏን ገርፍ ያባረረች ዱርዬ ናት የራሷ ትዳር ስለፈረሰ ትዳር እያፈረሰችቤተሰብ ትሰብስብ ክፉ ሴት ናት።

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 Год назад +2

      እውነት ነው ቤቲ የመታረቅ አሳብ እንኳን ቢኖራትም እቺ ሰላም የምትባል ሰላሟ ይጥፋና እንዳትታረቅ ነው የምታረጋት አብራ ፍርድ ቤት እየሄደች መተንፈሻ አሳጣቻት

    • @nomore8101
      @nomore8101 Год назад +3

      ሰላም የምትባይ አሮጊት የባልሽን ቁጭት በሰው ባል የምትወጪ ደነዝዝዝዝዝዝዝ ነሽ

    • @selamawittefera6858
      @selamawittefera6858 Год назад

      Tikekle, she don't have alufe,that way she have to destroy his life

  • @Kingisri
    @Kingisri Год назад +9

    ኪዲ Thank you❤ ይሄ መልክቴ ለቤቲ ነው መቼም የ social media ጥማተኛ ስለሆንሽ ማየትሽ አይቀርም...ልጅሽ ነብስ ስታውቅ አትፈልግሽም USA ነው ሀገሩ 100%እርግጠኛ ሆኜ ነው ምነግርሽ በጣም ነው ምጠላሽ የዛኔ ነው ጥፋትሽ ሚገባሽ አሁን አይገባሽም ከቻልሽ ይሄን መልህክቴን take Screen shot.....

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Год назад +56

    😢💔💔የኔ አባት እርጋታዉ ንግግሩ እግዚአብሔር መልካም የትዳር አጋር ይስጥህ በደና ሴት ይካስህ🙏😢ዉሸታም ወንድ ይታወቃል አንተ ግን ከንግግርህ ይለያል መልካም እደሆንክ😢💔ቤቴ ተንኮልም ጥርጣሬም የጤና ችግርም ይኖራታል ስትናገር እንኳን ምንም አይገባም እኮ ትቀባጥራለች እንጂ

    • @yelmabekle9857
      @yelmabekle9857 Год назад

      አግብተሻል

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 Год назад

      @@yelmabekle9857 ምን የተጋቡትን እያየን ፈራን እኮ ትዳር እዴት ላግባ😂እስኪ ፈልጉልኝ ባል

    • @wubitseife1672
      @wubitseife1672 Год назад +1

      ያሳለፈችውን እስዋና እስዋ ብቻ ነው ምታውቀው እዚህ ስለተቅለሰለሰ ነው?

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 Год назад

      @@wubitseife1672 😷😷😷😏😏 እስኪ የሷን ወሬ በደንብ አዳምጪ ግራ የተጋባ ወሬ እናትሽ ይምጡ ከማለት ሌላ እሺ አገር ግቢና ተረጋግተሽ ነይ እሺ ሽማግሌ ላምጣና ጥፋቴን በደንብ ንገሬ ብሎ ከመለመን ውጪ ምን ያድርግ ይህ ውሸት አላወራም ቤተሰቧም እሷም ብላለች በሀይማኖትም ሆነ በሽማግሌ አልፈልግም ማለት ምን ማለት ነዉ ትልቅ ብልግና በሽታ ነዉ መጣላት መቀያየም ያለ ነዉ ግን ነገሮችን ደግሞ ተነጋግሮ መፍታት ደስ ይላል በጤናዋ አይደለም ለነገሩ እግዚአብሔር ወደልቧ ይመልሳት🙏 ምንም እንኳን በድሏት ቢሆን እሺ ያጠፋዉትን ንገሪኝ በግልፅ ይቅርታም ልበል ካለ ምንስ ቢበድላት ምናለ ሁሉን ትታ እሺ ብትል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад

      ​@@wubitseife1672 የሱን ተይው ልጁቱዋ ሊረዱዋት የመጡ ሰዎችን በሙሉ እንቢ ያለች አልፎም የምትሳደም መጥፎ ስም የምሰጥ ነች ሰው አትሰማም የሆነ ችግር አለባት ከባሉዋ ጋር አትስማማ እንርዳሽ ብለው ከመጡ ሰዎች ጋር ትጣላለች ችግር አለባት ቅዥቅዥ ያለች የምታወራው የማይገባ ሰው ናት የጤና ችግር አለባት

  • @haymanothayliemariam8916
    @haymanothayliemariam8916 Год назад +5

    በጣም አሳዘንከኝ እውነት በጣም ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Год назад +29

    በልጀህ ምክንያት ከቤቴ ጋር ዕድሜ ልክህን መገናኝትህ አይቀርም ስለዚህ ወንድሜ ልብህን ሰፋ አድርገው ራስህን አታሳምም

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 Год назад +2

      What a valuable advice! Yes you are right Mama ❤️

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Год назад +2

      በዚህ ዘመን እንዲህ የምታስብ ሴት ትኖራለች ብየ አላስብም

  • @Miminati12
    @Miminati12 Год назад +3

    ወንድሜ እግዚያብሄር ስለሚወድህ ነዉ::

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +38

    እግዚያብሔር ካተጋ ይሁን ወድም ክርስቲያን ልጅቱ በጤናዋ አደለም በምቀን አጋጠመህ ወድሜ በርታ ልጅህን ጠይቃት እሱዋ እደፈለገች ትሁን

    • @himanotkebede8495
      @himanotkebede8495 Год назад +2

      ሴቶች በመውለድ የሚመጣ ችግር አለ በህክምና መረዳት አለባት ቢታረቁ ደሞ ጥሩ ነው ቶሎ ጤናዋ ይመለስ ነበር ፀልዮላት አትፍረዱባት

  • @fenettaye6913
    @fenettaye6913 Год назад +19

    በጣም ጥሩ ሰው ነክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏿

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Год назад +9

    ውይ ወንድሜን አይገቡ ነው የገባሀው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ ልጅትዋ ሲመስለኝ በምንም ይሁን በምን መታወቅ ነው የምትፈልገው እንደገና ከትምህርትዋ ጀምሮ ብናያት አንድ ነገር ላይ የመርጋት ችግር አለባት ግንበጤናዋ አትመስልም እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልስላት

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Год назад +8

    እኔ እነዚህ ሰላማዊት የምትባል ሴት እግዚያብሄር ባለበት ያላለፈች ሴት ነች መንፈሷ የተዛባባት እንደሆነ የቤቲን ማንነት ለማወቅ መንፈሳዊ መሆን አይጠበቅም ልጅቷ ገና ጨፍራ ያልጠገበች እንደሆነች ከበፊት የከፈተችው ዩቲዩቧ ይናገራል በተለይ ሰላማዊት የምትባዬው ሴት በእግዚያብሄር ስም አትነግጂ ተይ ምህረት እንዳለ ፍርድም እንዳለ አስታውሺ ለየትኛው ግዜ በሰው ሂወት መበጥበጥ ምክንያት ለመሆን መረጥሽ ያንቺ ባል በድሎሽ አሳዝኖሽ ሊሆን ይችላል ግን ወንድ ሁሉ አንድአይነት አይደለም እና ሰከን ብለሽ የነዚህን ሰዎች ሂወትና ኑሮ ውስጥ ውጪ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ሌላው በጌታ ስም አትነግጂ ጌታ ትዳሯን እንድትፈታ አይፈልግም ሲሆን ቆጣ ብለሽ መክረሽ ብታስማሚ ጌታን በዚህ ታከብሪዋለሽ ደሞ ይቺ ልጅ ይሄን የመሰለ ትዳሯን ጥላ የመውጣት አቅም ካገኘች ምናለች ትዬኛለሽ በቅርብ ያንቺንም ጉድ ይዛ አደባባይ ታገኛታለሽ እና ለዩቲዩብ ብለሽ አምላክን አታሰድቢ ይሄን አላስተማረሽም ጌታ ችግራቸውን እራሳቸው ይፍቱ ጋዝ እያርከፈከፍሽ ግን የባሰ እንዲቋሰሉ አታድርጌ በሌላ መማር ባትቺዬ እድሜሽ ያስተምርሽ ኪዲን ግን በእውነት በጣም አመሰግንሻለው ተባረኪ አቶ ክርስቲያን በጣም ነው ያደነኩህ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ትሁት ሰው ነህ ነገሮችህ ለበጎ ተለውጠው ደሞ በደስታ እንድናገኝህ ምኞቴም ፀሎቴም ነው

  • @hasettube
    @hasettube Год назад +7

    መፍረድ ከባድ ቢሆንም የቤቲን ቪዲዮ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስካሁን እየተከታተልኩ ነው ብዙ ጊዜ የምታወራውን ካስተዋላችሁ ነገሮችን እያምታታች የዋሸችው ነገር አለ ትዳሮን ለመፍታቷ ትክክለኛ የሆነ ተጨባጭ የሆነ ነገር የለም በህይወቷ ገብቶ መንፈስ እየታገላት እንጂይ የጤና አይደለም በእውነት ለልጆ ስትል ወደትክክለኛው ማንነቶ እመቤቴ ትመልሳት

  • @senaitm.8045
    @senaitm.8045 Год назад +16

    He make me cry when he said the last words about the baby.. it is painful.. my lord help you the rest of your life . Trust me she will learn the hard way.

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад +6

    ወንድማችን ክርስቲያን አይዞህ ይሄን ጉዳይ በርትተህ ጨርስ ። ደሞ psychologically affected አንዳትሆን . As much as possible be relaxed and protect yourself from an emotional harm .

  • @mesafint44
    @mesafint44 Год назад +2

    ወ/ሮ ሰላም የምትባለው ሴትዮ የኤልዛቤል መንፈስ የሰፈረባት ሴት ናት።ሁሉን ትዳር በራሷ ትዳር አይን የምታይ ትዳር አፍራሽ ሴት ነች።
    ቤቲም የእርሷ ቢጤ ሾካካ ነች።
    እመኑኝ ትንሽ ቆይተው ይጣላሉ።

  • @elsabetgebrehiwot2268
    @elsabetgebrehiwot2268 Год назад +3

    ልጅቱን ያቀወሱዋት በዙሪያዋ ያሉ ሰዎች ናቸው እግዚያብሄር ይርደት ወደ ቤቱዋ ይመልሳት

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq Год назад +10

    I am a government worker in US I know what he is saying is true.

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +8

    የኔ ወንድም እንዴት እንዳሳዘነኝ ፡ እሳት ላይ ተጥዶ ነበር ትግስቱ ፣እርጋታዉ እሱ ጋ 100% ሐቅ አለ
    ያቺ ሴቶች ምትረዳ ሴትዬ ( ሰለም) ላኩላት ልታፍር ይገባል
    ማሰብ ምትችል ከሆነ የሷ ባል በዳይ ከነበረ ሌላዉ እንደሷ ባል አይደለም

    • @messilove8657
      @messilove8657 Год назад +1

      እሷ እራሷ የሰው እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Год назад +9

    ❤ይቅር በለኝ ወድማለም በቲክቶክ ስትናገር ፈርጀብህ ነበር ኪድ ደሞ እናመሰግናለን ወድሜ ጠካራ ሁን እሴት ቢሄድ እሴት ይመጣልቤቲን ግን እዲህ ትዳራቹህን እድትፈታ ያደረጋት ሰው አለ ሀይማኖቷንም አስቀይረዋታል

  • @elsabetmengesha6234
    @elsabetmengesha6234 Год назад +4

    እንዳንተ አይነት እኝድ እግሯ እስኪላጥ ብትፈልግም አታግኚም ፍኖት ላም የቆንጆ መፍጠርያ ሀገር ነቺ ልባቸዉ ቆንጆ ተዋት kerehebat enjey atekerebekem anduane merte afrkarehen tagebalek wondemi yehageri leje ❤❤

  • @yemar1635
    @yemar1635 Год назад +1

    በእውነት እኔም ሴት ነኝ ግን ሎተሪ ያመለጣት ያህል ይስማኛል ቤቲ ይሄን የመስለ አንደበተ ርቱእ ነገሮችን በጥሞና በተረጋጋ መልኩ እሚገልፅ እሚያስረዳ -----ሀይለኛ ግራ የገባቸው መካሪ አግኝታ ግራ ያጋቧት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳት 🙏

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 Год назад +23

    ኪዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ፍቅር ይብዛልሽ ለእውነት ስትይ ይሄንን ያህል እርቀት መጓዝሽ
    ክርስትያን እግዚአብሔር ሰላምህን ይመልስልህ የእውነት አምላክ ካአንተ ጋር ይሁን ከጋለሞታወች ምክር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tigistejima1991
    @tigistejima1991 Год назад +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ። አሜሪካ መጥተው ሲንግል ማም መሆን ስልጣኔ መስሏት ነው።አመለጥካት አንተን ያናደደች እየመሰላት እምነቷንም የቀየረችው ።ብልጥ ሴት ከሌላው መማር አለባት እኔንም አሜሪካ እኮ ነው ተይው አትስሚው እያሉ ሊያፋቱኝ ከዛ ከአጠገቤ አረቋሀቸው ትዳር ክቡር ነው ለገባቸው

  • @ll8432
    @ll8432 Год назад +13

    Definitely he is very cool guy. And explaining everything in detail. At the same time I feel bad for her too. I still believe she is paranoid. She doesn’t trusted him. She didn’t understand American system. She will learn the hard way give it about 2 to 3yrs. I hope she get help before it is too late. It is sad in both sides. God please heal this family. It breaks my heart when she posted her kid video without clothes . As a mother I do believe something going on her head. She is craving for attention 😢😢😢

  • @nenu5472
    @nenu5472 Год назад +11

    እኔ ድፍት ልበልልሽ.... I ህይወት ሳልፈልግ አስለቀሰኝ 😢😢😢

  • @marthat6031
    @marthat6031 Год назад +3

    እመብርሃን የምታምናት ከጎንህ ትሁን የእውነት አምላክ ይፍረድ ለእሷም ልቦና ይስጣት።

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Год назад +5

    ኪዱዬ በጣም እናመሰግናለን እውነታውን ስላሳየሽን እኔ ከሷ መልቀቅ እሷን የሚከተሏት የኛ ጀግና ጎበዝ የሚሏት ነበሩ የሚያናዱኝ የራሳቸውን ልጅ ካጠገባቸው አርገው ወንድማችን ይሄንን ትእግስትህን መልካምነትህን አትቀይር መጨረሻውን ደሞ ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይፍጠርላችሁ አሁንማ አይዞሽ የኛ ጀግና የሚሉት ሁሉ አፍረው ዝም ብለዋል እዳፈሩ እዛው ያስቀራቸው ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤❤

  • @zedhaymi2852
    @zedhaymi2852 Год назад +6

    እንደዚ አይነት ባል የትም አይገኝም እሳም ቢሆን በጤናዋ አይደለም እባካቹ ጤናዋ ላይ አተኩሩ የኛ ሰው እኮ ጨርቁን ጥሎ ካላበደ አሞታል አይልም ብዙ አይነት የአይምሮ መቃወስ አለ መጀመረመያ ሳይካትሪስት ሳያያት ልጅክን እንዳሰጥ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +17

    ይሄንን ወርቅ የሆነ ልጅ ስብህናው በስነምግባር ያደገ እግዚአብሔር በብዙ ይካስህ እንኳን እውነቱን አወቅን አይዞህ የምታምነው አምላክ ከአንተ ጋር ነው ።

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 Год назад +4

    ወይዘሮ ሰላም ልትረጃት በምትሄጅበት መጠን ስእተቷንም እንድታስተካክል ችግሯን ጥፋቷን መንገር ይጠበቅብሻል እኔ በቀደም በጣም ነው ያፈርኩብሽ በልጇ አጠገብ ስለኮርት እንዳላወራ ትከለክለኝ ነበር ብለሽ አጋነሽ ስታወሪ ስላንች የደመደምኩት ያኔ ነው እሷማ ልጅቷ አድጋ አትየው በይ እንጅ ከከበቂ በላይ በሶሻል ሚድያ በቪድዮ የተደገ ነገሮች ስታደርግ አልነበር። ክርስትያን እውነቱን ነው እኔ በሷ አይነት ኬዝ ነው የመጣውት ከስራዬ ያስተጓገለኝ ነገር የለም የሚልኩት ወረቀች ከግሪንካርድ እኩል አገልግሎት ይሰጣሉ ብትረጋጋ እኮ አይደለም ግሪንካርድ ሲትዝንም ትሆን ነበር እኔ ትዳሬን አክብሬ ባሌን አምኜ በመኖሬ እሷ በያዘችው አይነት ወረቀት ሱትዝን ሁኛለው ደግሞም እሱ እንዳለው እነሱ ወረቀት በየወሩ አይልኩም አነሰ ከተባለ 6ወር እና ከዛ በላይ ይፈጅባቸዋል አምናው ተረጋግታ መቀመጥ ትችል ነበር ደግሞስ ማንበብ ትወዳለች ብላቹ የለ ጎግል ላይ የye uscis ድረገጽ ውስጥ ብትገባ ሁሉን ነገር ያስርዳታል እድሜ ለጎግል እሷን ለመካብ እና የሲንግል ማም ግሩፕ ውስጥ ለማስጠም እና በሷ ተጠቅማቹ እውቅንል ለመሰብሰብ ከምትጥሩ ክርስትያን ጋር ያለውን እውነት ተረድታቹ እሷን ወድባሰ ስእተት ባትከቷት ተማክረው ልጃቸውን እንዲያሳድጉ ብትጥሩ ይሻላል እሱ እንዳለውም እውነት አርነት አውጥታዋለች በአሜሪካ ምድር ብዙ አማራጭ እያለ ጎዳና ይዛ ስትወጣ ያኔ ነነው የተሳሳተች ይልቁን ማባባሱን ትታቹ ስለህጻንዋ መጻይ ተስፋ አስባቹ ከያዘችው የግትርና መንገድ መልሷት

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Год назад +6

    ኢሄ ነገር ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ይሆነናል እባካችሁ አስተውሉ ሴት እህቶቻችን ሴቶች ሁላችንም እንቸኩላለን እናስተውል አቶ ክርስቲያን በጣም ትልቅ ሰው ነህ ጥንካሬህ ያስደስታል እውነት ትቀጥናለች እንጂ መስመሯን ትይዛለች ቤቲም ልቦናዋ ይመለስ ልጅነት በጣም መጥፎ ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቸው።

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Год назад +11

    አይዞህ ወንድሜ እምታምነው አምላክህ ያግዝሀል ፀልይ የፍርድቤቱን ተከታተል በየሚዲያው ላይ የሚወራውን ብሱ አትስማ እነሱ ቢዝነስ ነው የሚሰሩት ገና ከአሁኑ ዩቱብዋን እንድታስተዋዉቅላት አርጋታለች

    • @Dragon-gaming2004
      @Dragon-gaming2004 Год назад

      እውነት ትመነምናለች እንጅ አትቀጥንም።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +5

    ሲጀመር ልጂቷ ድራማ መስራት የምትፈልግ እና በዚህ አሳፍሪ ድርጊት famous ለመሆን የምትፍጨርጨር የአይምሮ በሽተኛ ሴት ናት!
    ስንት እገዛ እየጎርፈላት አልፈልግም ብላ በጥጋቧ ወደ ጎዳና ወጥታ በአቋራጭ ተዋቂ ለመሆን የምትፈልግ አሳዛኝ ውሽታም ሴት ናት! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት! ወንድሜ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🏿

  • @azi2926
    @azi2926 Год назад +2

    እንደዚህ ቀርበህ ሁሉንም ነገር ግልፅልፅ አድርገህ ስላስረዳኸን ለአንተ ያለን አመለካከት ተቀይሯል በጣም እናመሰግናለን የተረጋጋህ የተማርክ ሰው ነህ እሷ ግን አንተን የሚመስል ባል ቀረባት ለነገሩ በጤናዋ አይደለችም

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +5

    ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንክዋን አረብሽው ክርስቲያን እውነቱን ነው የሚናገረው ልጅህን በስላም በፍቅር ያሳድጋት ይጠብቃት ለቤቲም እግዚአብሔር ጤናውን ይስጣት ለልጅዋ ጥሩ ጤና ስጥቶአት ለልጅዋ ጥሩ እናት ያድርጋት! ጥሩ መካሬ የላትም ያሳዝናል

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +9

    ወንድሜ በማያገባቸው ገብተው ሰላም የምትባል አሮጊት ናት የራሷ ህይወት ስለተበላሻ የሰው ህይወት የምታበላሽ ናት በጣም ክፋ ሴት ነች ሰላም የምትባይ አሮጊት ጓፈንድሚ ብለሽ ብር ለመዝረፍ ብለሽ ነው የአንቺ ባል ቁጭት በሰው ባል አትወጪ እግዚአብሔር ይድፉሽ እርኩስ አሮጊት ነሽ ሰላም የምትባይ ሴት

    • @LanguageEnglish-fu4yd
      @LanguageEnglish-fu4yd Год назад +2

      ልክ ብለሻል ስራ ፈት ነገር ናቸው የእድሜያቸውን ኣልሰሩም ጥርሳም ነገር በማያስቅ ምትስቅ

    • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
      @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም Год назад +1

      ​@@LanguageEnglish-fu4yd 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጥርሳም ወይኔ ኮማቾች🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hannatekle9290
      @hannatekle9290 Год назад +1

      Yeken jib beyatatalew demo atafreim be Betty bekul RUclips channel promote tadregalch. She's looking for more families to destroy. She needs to be stopped and sued too.

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Год назад +14

    እግዚአብሔር ይክፈልሽ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ኪዲ ተባረኪ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Год назад +28

    ወንድማችን በጣም ተረድተንሀል አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +41

    አይ ጉድ!!አይ ጉድ!!አይ ቤቲዬ!!የስህተት መንፈስ ነበር የተጠናወተሽ ለካስ!!ቸሩ መድኀንያለም በማያልቀዉ ምህረቱ እና ቸርነቱ ይፍታሽ!!ምንም ለማለት አይቻልም ከዚህ በላይ እዉነቱን እንድናዉቅ ስለረዳሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኪዱዬ እግዚአብሔር ያክብርልን!! ለብዙ ሰዉ መፍትሄ የምትሆኝ ያድርግሽ!!በእዉነት ክርቲያን በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነዉ!!የልጅነት ፍቅር የልጅነት ትዳር በዚህ መልኩ ሲጠናቀቅ ማየት በጣም ያሳዝናል !!እዉነቱ ይሄ ከሆነ አሁንም ጊዜዉ ሳይረፍድ ቤቲ ክርስቲያንን ይቅርታ መጠየቅ አለባት!!

  • @merryakil24
    @merryakil24 Год назад +18

    ትሁት የተረጋጋህ ደግ ሰው እግዚአብሔር እውነቱን አውጥቶ ነፃ ያደርግካልል ክርስቲያን ❤

  • @abebabelay1444
    @abebabelay1444 Год назад +9

    ቅድስት እናመሰግናለን 🙏ክርሰቲያን ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ እግዚአብሔር ከንተጋ ይሁን 🙏🙏

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 Год назад +2

    ልጅትዋ መጥፎ መንፈስ ውስጧ ገብትዋል ተደረገብኝ ተደርጎብኛል የሚል ነገር ካለ መቼም ደህና አትሆንም

  • @seni194
    @seni194 Год назад +14

    ኪድዬ እውነቱን ተከታትለሽ ስላሳወቅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ምን አይነት መልካም ሰው ነህ አቶ ክርስቲያን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረብህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይካስህ ቤቲ ግን ተመክራለች በመጥፎ ሰዎች ፈጣሪ ልቧን ይመልስላት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      በሁለቱም፤ላy፤ፍቅር፤አለ፤ከምትለፈልፉ፤አስታቌቸዉ፤አትፈትፍቱ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Год назад +3

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ነገሮችን ስላጠራሽ ::ዩቱብ ላይ ለአገርም ለቤተሰብም አደጋ የሆኑ ሰዎች ጥንቃቄ ቢያደርጉ ጥሩ ነው ባልተረጋገጠ ነገር ማበጣበጣቸውን ያቁሙ ዘንድ እንማፀናለን::ክርስትያን ተባረክ ስለ ትግስትህ አለማድነቅ አይቻልም::

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 Год назад +18

    እናመሰግናለን ኪዲዬ እውነቱን እንድንረዳ ማንንም እንዳንፈርድ አድርገሽናል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Год назад +6

    መልካም መስራትህ አንተን ጠቅሞሀል እስዋ ትፈርበት አንተ የናትህ የአባትህን ትዕዛዝ ያከበርክ ጨዋ ስለሆንክ ክብር ይገባሀል