ወሬ ወሬ | የግፉኣን ገድል ወይስ የገዢዎች ነባር ጉልበት! ማን ያሸንፋል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2019
  • የተለያዩ ሀገሮች በአመፅ ተለኩሰዋል፡፡ ህዝባዊ ሀይል፣ መንግስታዊ ሀይልን የተቆጣጠሩትን የሚያስጨንቅበት፣ የኢኮኖሚና የዴሞክራሲ ጥያቄ ደረት የሚያሰጥ አለም አቀፋዊ ክስተት ሆኗል፡፡ አለም ወደ አዲስ አቅጣጫ እየሄደች መስሏል፡፡ የድሮ አይነት በህዝብ ስጋትና ቸልታ ውስጥ እድሚያቸው የሚረዝም አንባገነን መንግስታት ዘመናቸው እየከሰመ ይመስላል፡፡
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 16

  • @Martha_Haileyesus
    @Martha_Haileyesus 4 года назад +6

    ለዚህ ቆንጆ ፕሮግራም ሁሌም አመስጋኝ ነኝ!!

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 года назад +9

    ሁሌ ነው እምሰማህ ደስ እሚል ፕሮግራሞች ነው እምትሰራው ይሄኔ ስለዘር ወይ እማይረባ ነገር ቢሆን ኖሮ ስንት ሺ ላይክ ኮመንት እና ተመልካች በኖረ ህዝቡ ግን እንዲህ ያለ ጠቃሚ ወደራስህ ዞር ብለህ እንድታይ እንድትጠየቅ እሚያደርግ ጠቃሚ ፕሮግራም ማየትም መስማትም አይፈልግም አንተ ስራህን ስራ ጆሮ በኃላ ይመጣል በርታ 👏🙌

  • @ethionatube4089
    @ethionatube4089 3 года назад +2

    ሰሚ ጆሮ ላለው ሁሉ መልእክትህ ከፍ ያለ ነው ። እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @ermiashailugebremedhin7232
    @ermiashailugebremedhin7232 4 года назад +2

    በጣም ምርጥ ነው አሻም

  • @user-xq1eq8qb3q
    @user-xq1eq8qb3q 4 года назад +6

    የአሻም TV ድምቀት ወሬ ወሬ ነው

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 4 года назад +1

    betam kemewedachew programoch andu nw...keep it up..beretulen

  • @ewnetusheshu7382
    @ewnetusheshu7382 4 года назад +1

    👍

  • @smayats.7615
    @smayats.7615 4 года назад

    hulunim documentary betam new yamwdachw thank you

  • @thegoldengamer2413
    @thegoldengamer2413 3 года назад

    እእእእለለለለለለ እኛማ ምን እንበል ስናሳዝን

  • @nak2754
    @nak2754 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 9 месяцев назад

    I'm still listening ☺️☺️

  • @yohannesbelay4132
    @yohannesbelay4132 4 года назад

    Yezi program hewet gazetena gerum new anete batehone yehenen program alayem neber . Yezi zemen mert gazitena

  • @eyobtadesse9949
    @eyobtadesse9949 3 года назад

    top

  • @haribk8433
    @haribk8433 3 года назад

    Migerm dimtse 💯

  • @tgatakele1112
    @tgatakele1112 2 года назад +1

    ኢትዮ