in addis ababa, bole ,yerer ber one full compound turned to church from school this show you being pastor is great business and one bar and restaurant near mdk building turn into church ⛪ this is business.
We said enough already, the true Church of Christ said " NO" to false preachers and prophets. So, Girum, you don't need to do another video on this as we have so many of them produced by protestant churches. The leaders and believers have already said that these people don't represent the true believers of Jesus Christ. Your video only creates division and hatred towards one faith (religion). Not good!!!
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰው
መንገድ ጠራጊዎች ናቸዉ ቡዙ ታአምር ይደረጋል ወናዉ ያዉ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
ግሩሜ በርታ
wow ewedihalewu girume yante sira hullem ende simih girum new
My favorite show
በአንድ ሀይማኖት ብቻ በዚህ መጠን መዝመት ፍዑም ስህተት ነው ፡፡ እየሱስ ያድናል ፣ ሲያድንም አይቻለሁ ፡፡
አያድንም እንድንል እየጋበዙን ነዋ ሀይ እውነት እውነት ነው ውሸት ደሞ ውሸት ነው ይህን እያየን እንዴት እንመን
@@aberazegeye-iy8up ገንዘብ ለማግኘት ብለው ደስ የሚያሰኛቸውን ነገር የሚያደርጉ ሀሰተኛ አስተማሪዋች በሁሉም ሀይማኖት እንዳሉ ይታወቃል ፣ ይሄ ሚድያ በሁሉም ሀይማኖት በኩል ያለውን ግድፈት ማቅረብ ነበረበት ፣ በመሰረቱ እውነቱን ለመናገር የማንኛውንም የሃይማኖት ጉዳዮችን ግድፈት በዚህ መልኩ ማቅረብ ስህተት ነው ፡፡ ሁሉም ሰው በየሀይማኖቱ ያሉ ግድፈቶችን በየሀይማኖቱ ነበር መፈታት፤ መስተካከል ፤ ወይም መታረም ባለባቸው ጉዳዮች ላይ ምክንያታዊ በሆነ መልኩ መነጋገር ነው ያለበት ብዬ አስባለሁ ፡፡ ይሄኮ ስም ማጥፋት ነው ፣ እሲቲ ተመሳሳይ የሆነ ነገር በ ሙስሊም ወይም በ ኦርቶዶክሶች ላይ ቢሰራ ልክ ነው ብለህ ታስባለህ ? በፍዑም ፡፡
የጴንጤ እኮ ድንቅ ነው
የበላይ ጉዳይ ይገርማል
እግዚአብሔር ብል ይስጠን
ስፖርት ነዉ ወይስ እግዚአብሔር ማምለክ ይገርማል
እግዚኦ 😭
ከፓስተሮቹ እብደት ይልቅ መንጋውም አብሮ ማበዱ ሳር ለመጋጥ ክክክክ
ረጅም እድሜ
ታድያ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ ። ኦርቶዶክሥ ፅና አትፍራ ።
በመጨረሻም እየሡሥ እየሡሥ የሚሉ ይበዛሉ እኔም አላውቃቸውም ። ይሄ ማለት ነው ።
ኢየሱስ እኮ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ሞትን ድል ነስቶ ከዘለአለም ፍርድ አድኖን ለዘለአለም ከአባቱ ጋር እንድንኖር ዋጋ የከፈለልን ጌታ ነዉ ብንሰደብበት እርሡ ራሱ መልሱን ይሰጣችሗል እናንተን የሚነካ የአይኑን ብሌን እንደሚነካ ነዉ እኛን ስትነኩ የራሣችሑን አይን ነዉ የምትወጉት ይልቅ ንስሐ ግቡና ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ
ግዚው ልቦናን ግንዛቤ የሠለበው ህዝብ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
ሌላ ክፍል
ዘንዶ የሚጠብቀዉንስ ፀበል አይተሐዋል እሡን እስቲ እንደ እግዚአብሔር ቃል መርምርና ነገሩን ግለጠዉ
tewahdo haymanote yetnit nesh yenat ena abate mn aynet twlid new yemayteyk yemaymeramer ye pasterochima gud tenegro ayalkim hod yfjew bcha
ወይ ጴንጢ አቢቹ ጉድ ነው ወገኖችህ ለዚህ ነው ይኔ ሀይማኖት ከሀገራችን መነቀል አለበት ዋናዎቹ ለፍርድ ይቅረቡ።
ከናንተ ይጀምር
@@keke8687 ማሞ ቂሎ ምነው ጴንጢ ቆንጢ ነሽ ጌታ የሱስ ና መርምረኝ በኬሴ እንኳን ዱዲም የለኝ የሚለውን የእዩ ጨፍጭፍ መዝሙር ተጋብዘሀል ።
አበሶች አናመሰግናለን
This kind of people gave us religion!
this is really nice & profitable bushiness
እስቲ ስለ ምስልምናና የነብይመሐመድ ነካነካ ያድርጉልን እርሶ በቅርብ በሚያውቁት እምነት
Kefo
ህዝቤ ከእውቀት ማጣት የተነሳ ደንዝዞአል
አይ ማንበብ ደጉ
የሴት ብልት የሚላጨውን ፓስተር እንዴት ዘነጋህኸው?
ፕሮቴስታንት ትክክለኛው የመንግስተ ሰማይ መንገድ አይደለም እባካችሁ ኦርቶዶክስን ፈልጓት መርምሯት የቀደመችው መንገድ እርሷ ናት
Ewnet new
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
Right Bro
Asham 😢
ይህ ሀይማኖት በ20 ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓዎች የተፈጠረ የቀኝ ግዛት በትር ነው
Eskirptun lane besetegn noro bedem seralew
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ለመናገር ምነው ፈራ እነሱ አይብሱም እንዴ
yedenkurna teg yasayal
It is a game
አትይ ከተባልክ አታይም!! አረ ገና ብዙ እናያለን
Mene yargu pastorochu memenu new enji begu sew mejajalebet sew yagegne lemen aykeldebetem aye ende pastor millioner ale ende
actually the guy is breathing
ሞች እኮ ይተነፍሳል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሞተ ሰው አስነሳለሁ እራሱ ከሞት ተረፈ😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን ያድርጉ ፖስተሮቹ እልልታና ገንዘብ ነው ትርፋቸው ሰው ማመዛዘን አቁሞዋል
ፔንጤ የእርኩሳን ስብስብ በቅርቡ ይጠፋሉ
programu arf nw gn akrabiw feridun letemelkachu bitewew tiru nw
ፕሮቴስታንት ሃይማኖት ነጮች አውቀው ጥቁሮች እንዳያድጉ ነው።
Amlak mastewal yesten
Ere sar beluko😳😭😂
ህሊናውን ለሸጠ ህዝብ ይህ ሳያንስ ነው። ለአገልጋዮችም አአይቀሬ ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል።
Baygermachu ye terakiw demes chenkelate west naw yekerew
🙏🙏🙏
ክክክክ
Aye menafekam , derom satan min sera alwe
Ene yegermgn ye hezbu ale menqat😏😏😏😅🤣😂
drama mayet des yemilew bicha new eza hedo mishewedew enji Amlak libachin wisit enagenewalen eminet kalen demo erasachin lerasachin madan enchilalen period!!!
Antem sileraseh eseb ,
Be printer yawotahewun photo amlak bleh atamlik
@hamad sitawuk awura sijemer gimash feres gimash sew lantes amlakik new. Weregna. Silematawukew atawura. Yerasikin kawek ybekakal.
Atfla gmatm andnant anhfrm btkrstyan west
ተው እንጂ ወንድሜ ሳሩ እና ቤንዝሉ አሰከረህ እንዴ
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Woye Zendero 😀‼️
እኔ የጴንጤዎቺ ፓስተሮቺ በላያቸውን ያረፈውን ሴጣን ማውጣት የማይቺሉት ከብቶቺ ናቸው አንዳንድ ብሩክ የሆኑ አሉ
በለው በለው ጉድ እካ ነው ውሸታሞች ዳስተሮች
in addis ababa, bole ,yerer ber one full compound turned to church from school this show you being pastor is great business and one bar and restaurant near mdk building turn into church ⛪ this is business.
@@sorry5456 yes of cores this is business idea
Haha pastor zegan zegan🤮🤮 😂😂😂😂
We said enough already, the true Church of Christ said " NO" to false preachers and prophets. So, Girum, you don't need to do another video on this as we have so many of them produced by protestant churches. The leaders and believers have already said that these people don't represent the true believers of Jesus Christ. Your video only creates division and hatred towards one faith (religion). Not good!!!
አስቲ በየገዳማቱ የሚሰራዉን ጉድ ግለጠዉ ፈሪ ነሕ የናንተ አይብስም ሑሉንም እኮ ሰዉ ያዉቀዋል አብዛኛዉ ሰዉ በኦርቶዶክስና በተለያየ እምነት የኖረ ነዉ ወደጌታ የሚመለሰዉ ሰዉ ያቀዋል አዉቆነዉ ዝም የሚለዉ በደልን የማይቆጥረዉን ጌታ ስለሚቀበል እንጂ ፕሮቴስታንቱ በፊት፡ስለነበረበት እምነት ላዉራ ቢል ከዚ በላይ ሊያወራ ይችላል ይሕን ስልሕ የሚደረገዉ ነገር ልክ ነዑ ማለቴ አደለም ግን የሌላዉን እምነት ቤት ሐጢያት ስናወራ የራሷ እያረረ የሌላ ታማስላለች እነዳይሖንብሕ ሖድ ሢያዉቆ ዶሮ ማታ ነዉ ቢወራ ሑሉም እምነት ቤት ብዙ ጉድ አለ ካወራሕ አይቀር የሑሉንም አዉራ በድንጋይ ነዉ የሚወግሩሕ
እስቲ በኦርቶዶክስ በየፀበል ስፍራዉና በየቤተመቅደሡ ያለዉን ጉድ ግባና አዉጣ እሡን ትፈራለሕ ይደግሙብሐላ
Amlak mastewal yesten