ወሬ ወሬ | ኪም ጆንግ ኡን - የአባቱ ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ወሬ ወሬ | ኪም ጆንግ ኡን - የአባቱ ልጅ
    ወጣቱ መሪ ይሉታል፡፡ ዕድሜው ስንት እንደሆነ፣ መቼ እንደተወለደ ማንም አያውቅም፡፡ እንደ ህፃን ልጅ ገላ ድንቡሽቡሽ ያለ ፊቱን ሲያዩት፣ በየፎቶዎቹ አስሬ በፈገግታ የተለኮሰ ፊቱን ሲመለከቱት፣ የዋህ፣ አንጀተ እንስፍስፍ ይመስል ይሆናል፡፡
    ቀረብ ብለው ታሪኩን ለሚያዩ ግን፣ እንደ ብዙ አንባገነኖች አንጀት የሚበጥስ፣ አንገት የሚቀነጥስ ርህራሄ አልባ ሰው ነው - የሰሜን ኮሪያው ጌታ ኪም ጆንግ ኡን፡፡

Комментарии • 35

  • @miliyon938
    @miliyon938 10 месяцев назад +1

    Mirt new berta ashem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalewbatena578
    @yalewbatena578 3 года назад +2

    ምርጥ አቀራርብ

  • @sebriabdulkadir92
    @sebriabdulkadir92 3 года назад +1

    very cool report

  • @saraabebe1930
    @saraabebe1930 4 года назад +4

    የአለማችን ምርጥ መሪ ነዉ ምነዉ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በመራን ከምር በጣም ነዉ የምወደዉ ጀግና ነዉ።

  • @gemtatube1380
    @gemtatube1380 5 лет назад +12

    ምርጥ ዶኩመንታር ነው በርቱ Asham

  • @habtie3
    @habtie3 4 месяца назад

    ለዘጋቢው 🙏🙏🙏!!

  • @aschilnega1967
    @aschilnega1967 3 года назад

    Akerarebh kemsa ayleyim Enameseginalen

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 года назад +2

    ጥሩ አቀራረብነዉ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @kadekade1434
    @kadekade1434 4 года назад +1

    Best nw bertu

  • @tofikkedir5607
    @tofikkedir5607 2 года назад

    I like him

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 4 года назад +5

    ጀግና መሪ ማለት ይህ ነው ። ለእኛም ሳይስፈልገን አይቀርም ።

    • @kas360
      @kas360 3 года назад

      በአላህ እንጠይቃለን ከደዚህ አይነቱ

  • @zuljelalabduljewad4448
    @zuljelalabduljewad4448 2 года назад

    ኸረ.. አገላለጽ!!!

  • @kirubelzewdenh9538
    @kirubelzewdenh9538 3 года назад

    bezew ketelubete

  • @mussetakla647
    @mussetakla647 4 года назад +2

    Yeteleye sew new

  • @mohammadsiraj8645
    @mohammadsiraj8645 2 года назад

    እውነትም ኡን

  • @sirbaralove4832
    @sirbaralove4832 4 года назад +2

    ምርጥ ነዉ

  • @fm-ly3nm
    @fm-ly3nm 4 года назад +11

    ኢትዮጵያን እድህ አድርጎ ነበር መምራት

  • @helengatenet7227
    @helengatenet7227 5 лет назад +2

    betam miwedew meri confidense full 100%

  • @redwanmuste6748
    @redwanmuste6748 3 года назад

    Kameru aykar endih nw mamrat

  • @artofmusic5638
    @artofmusic5638 3 года назад

    Ashame yelyale

  • @footballtube8290
    @footballtube8290 4 года назад +2

    Plllll atakumu mert programe nwwwwww

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 года назад

    👍👍💚💛❤

  • @shadafaris6051
    @shadafaris6051 5 лет назад

    ያስታውቃል

  • @esmaelsalih2045
    @esmaelsalih2045 4 года назад

    Abo yfurge amlak hon

  • @mohammedkedir9152
    @mohammedkedir9152 2 месяца назад

    ልጅ እያሱን ተውልና የማይገናኝ አታገናኝ

    • @BAHHERAN
      @BAHHERAN 2 месяца назад

      Ende eyasu freak ale Ende demo telalk ሹማምንቶችን yasgedele aydel Ende

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 4 года назад +1

    I like your title "The Son of His Father" but he is not Lij Fan.

  • @sirbaralove4832
    @sirbaralove4832 4 года назад +6

    እኔ እሱን የምውዳዉ ለትራፕ ስል ነዉ መድሃኒቱ ነዉ

  • @abenazertakele3266
    @abenazertakele3266 4 года назад +1

    ante duzzzzzz lij eyasun kezih sewye gar tanetsatsirewalek

  • @esmaelsalih2045
    @esmaelsalih2045 4 года назад

    Eshokn bu shok malt ed nw

  • @ሊናመላኩ
    @ሊናመላኩ 5 лет назад +6

    ምን አይነት ሴጣን መሪ ነው

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 4 года назад +1

    ልጅነቱ ስዊዘርላንድ ነው