Mekoya - Pope Shenouda III of Alexandria የጭንቅ ቀን ሰው! ፓትርያሪክ ሺኖዳ በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 53

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 5 месяцев назад +23

    አባ ሽኖዳ በአፀደ ነፍስ ስለእኛ ኢትዮጵያውያን የመንፈስ ልጆቻቸው ስለ ኢትዮጵያ ቤ/ክ ፀልዩልን ከመድሀኒአለም ምህረትን እነደሚያሰጡን አምናለሁ!!! አሜን!!!

    • @Esayas-ex7iv
      @Esayas-ex7iv 5 месяцев назад +1

      ,he can't give my sister he pray for him not u weak up sis

    • @zeeek31
      @zeeek31 5 месяцев назад

      Mibal neger yelem

    • @natnael2562
      @natnael2562 5 месяцев назад

      Poor Esayas....cry for your stupidity man!...​@@Esayas-ex7iv

    • @abellegesse1048
      @abellegesse1048 4 месяца назад

      Anchi ahun komeshal new moteshal new mibalew eshi… yihen yahil tesfa korteshal muwach yitaelyilegn bilesh mitmegniw hoo

    • @natnael2562
      @natnael2562 4 месяца назад

      @@abellegesse1048 በሽተኛ

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 5 месяцев назад +16

    በረከታቸው ይደርብን
    ሸገር ራዲዮ እናመሰግናለን

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 5 месяцев назад +11

    የብጹ አባታችን በረከት ይደርብን እሸቴ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 месяцев назад +8

    የብፁ አባታችን በረከታው ይደርበን አሜን
    አንደበተ ርቱ እሸቴ አሰፉ
    እድሜ እናጤና ይስጥልን
    ግሩም ታሪክ አሰመኸን
    🙏🙏💐💐💐

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 5 месяцев назад +5

    የብፁእ አባታችን በረከት ይደርብን እሼ እናመሰግናለን

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 5 месяцев назад +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 5 месяцев назад +3

    Thank you Ato Eshete for airing such an important program and it is a very good lesson for Ethiopia Orthodox Tewahedo Religion leaders to stop affiliating themselves with their tribes.

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 5 месяцев назад +1

    አባ ሹኖድ በጣም የምወዳችው አባት ናቸው በአካል አውቃቸዋለው መን አይነት አባት መሰልሁ በሁሉም ሰው ጭንቅላት ልክ የሚያስተምሩ ብልህ አባት አውቃልሁ አኔ የማይሉ ብልህ አባት ነው ያጣነው በርከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @PetrosHaylu
    @PetrosHaylu 2 месяца назад

    Ybarkun makoyawoch enamesegnalen

  • @KinuTsige
    @KinuTsige 5 месяцев назад +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @EyayaBekele
    @EyayaBekele 5 месяцев назад +3

    የኢትዮጲያ ገዳም በዴርሱልጣን ያላቸው አመለካከት ደስ የሚያሰኝ አልነበረም፡: ቢሆንም በረከታቸው ይደርብን❤

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 5 месяцев назад +2

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 5 месяцев назад +1

    በረከታቸው ይደርብን እሸቴ እናመሰግናለን

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 5 месяцев назад +2

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 5 месяцев назад +1

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @ExcitedBoatLake-zb9gd
    @ExcitedBoatLake-zb9gd 5 месяцев назад +1

    በረከትወ ይደርብን ብፁ አባታችን ❤

  • @sintayheuferede3975
    @sintayheuferede3975 5 месяцев назад +1

    በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 5 месяцев назад

    ብጹህነታቸው በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 5 месяцев назад +2

    አልሃምዱሊላህ እሸቴ የሚያቀርባቸው ሁሉ የጀነት ይመስሉኛል ። እሸቴ በፀሎትናዱዐህ አስበኝ እኔ ትንሹ ነኝ !

  • @eyu4651
    @eyu4651 5 месяцев назад +1

    Berktachew yderben yne abat btam makbrachew abat nachew ❤❤❤

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 5 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብንና ለእኛ ጳጳሳት ይህን ታሪክ ንገርልን ይህ ሁሉ መከራ ሲደርስብን የኛ የሀይማናት አባቶች ምቾታቸውን ትተው በረሃ ሄደው ሱባኤ አይገቡልንም

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 5 месяцев назад +4

    አንደኛ ጋዜጠኛ

  • @EyobGetahun-s8d
    @EyobGetahun-s8d 6 дней назад

    ❤❤

  • @HhMm-np1xo
    @HhMm-np1xo 5 месяцев назад +1

    Nebsachuw begnet yanuriln midwr endezih yalu sewoch yasflgatalna thank u

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b 5 месяцев назад +4

    አቡነ ሺኖዳ 13ኛው ሐዋርያ በዚህ ዘመን እንደ እሳቸው አይነት ጳጳስ ፈጽሞ ፈጽሞ የለም

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 4 месяца назад

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 5 месяцев назад +2

    ነብስ ኄር።

  • @sa-un5dr
    @sa-un5dr 5 месяцев назад +3

    ኢትዮጲያም አሁን እንዲ አይነት መከራ ውስጥ ትመስለኛለች

  • @zelalemabebayehu9580
    @zelalemabebayehu9580 5 месяцев назад +6

    የኛንስ ጉድ ስንት ሱባኤ ብንይዝ ይወገድ ይሆን???

  • @abiyabreham6076
    @abiyabreham6076 5 месяцев назад +2

    Dear Mr Eshete , I really appreciate all of your programs and the effort you exert to make them attractive and productive. But, Today I am a little bit concerned that you don’t cover the relationship with the pop and Ethiopian Orthodox Church. It may add some value. Thanks!!

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 5 месяцев назад +3

    I saw this holly Father face to face @ saint Holly Trinity cathedral 4 kilo

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 5 месяцев назад +2

    እንደ ሙስሊም መጥፎ የለም
    እስራኤልን በምክንያት እኮነው የሚወዳት ⛪️⛪️⛪️⛪️✡️✡️✡️✡️

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 4 месяца назад

    ህዝቡን አይተው ፈሩ ይላል ቃሉ ኢትዮጺያ ላይ ክርስትያን በብዛት ስላለ ነው እንጂ ፀንፈኖቹ ብዙ ባደረጉ ነበር

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 5 месяцев назад

    እስላም ገዳይ ነው የሚባለው እውነት፣፣

  • @ehudzelalem
    @ehudzelalem 4 месяца назад

    Ye enawochum bemechachew yechersunal

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 5 месяцев назад

    መስቀል ያዘ እንጂ ሙስሊም ነው ባክህ…😂

    • @ehudzelalem
      @ehudzelalem 4 месяца назад

      Edelun betagenu enacted geday nachu

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад

    ORTHODOX WINS

  • @FikirwendmnewKassa
    @FikirwendmnewKassa 5 месяцев назад +2

    በረከታቸው ይደርብን

  • @firewdejene621
    @firewdejene621 5 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @ashezinabu5104
    @ashezinabu5104 5 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @samit5271
    @samit5271 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @nuhaminmak6570
    @nuhaminmak6570 5 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 месяцев назад

    ❤❤❤