ወሬ ወሬ | ከቦክስ ሰፈር
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ቦክስን ስፖርት አንበለው፣ እንበለው ግራ ነው፡፡ ስፖርት አንለው ነገር የድብድብ ስፖርት የለውም፡፡ ስፖርቱን ቁጭ ብሎ ማየትም፣ ኢ-ሰብዓዊ የሚያደርጉና የሁለት ሰዎች መደባደብ ምንም የሚያስደስት ነገር እንደሌለው የሚገልፁ ሰዎች አሉ፡፡
በእዚህ የድብድብ፣ የመቆሳሰል እና ጎድቶ የመጣል ጨዋታዎች ውስጥ ብዙ አሳዛኝ ነገሮች ቢከሰቱም፣ አስፈጋጊና አስገራሚ ነገሮችም ይከሰታሉ፡፡ አንድ ፣ ሁለት… እያልን እንውረደው፡፡
Facebook: / ashammediatr. .
Twitter: / tv_asham
Telegram፡ t.me/Asham_TV
አሻሞች እንኮን ደህና መጣችሁ እናተ ምርጦች ይሄን ምርጥ ፕሮግራም በኔ በኮል 50 ሰው ስፕስክራይፕ እንዴረጉ አደርጋለሁ ይምር
Asham tv best