ወሬ ወሬ | ነጯ አሜሪካ |ጥቁር አሜሪካዊያን በነጩ የፖሊስ ስርዓት የሚደርስባቸው በደል |

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 7

  • @mubarakmuhammad1701
    @mubarakmuhammad1701 4 года назад +4

    አሻም ወሬ ወሬ አንደኛ! የዚህን ፕሮግራም ቁጥር 2 እየጠበኩ ነው ቶሎ ተሰርቶ ይለቀቅ በተረፈ እናመሰግናለን ።

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 5 лет назад +7

    ተመስገን ከስንት ጊዜ በኋላ ወሬ ወሬን አፕሎድ አደረጋችሁልን፤ ግሩም ዘነበ ልዩ ሰው! ድምፅህ ናፍቆን ነበር! አገኘሁ አሰግድ ከፍ ያለ ምስጋና ይድረስህ! ወሬ ወሬ አሻም ላይ ካሉት ፕሮግራሞች ቁጥር 1 ምርጥ ነው! ከሰውነት በታች ያሉ መገለጫዎች ሁሉ ዘረኝነት ናቸው! ጥቁር ፣ ነጭ ፣ ኦሮሞ ፣ ትግሬ፣ አማራ ፣ ጎጃሜ ፣ ጎንደሬ፣ ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊ ፣ አውሮፓዊ የሚሉት ሁሉ ሲፋቁ ዘረኝነት ውስጣቸው ተሸጎጦ ይገኛል! ሰው ብቻ እንሁን! ሰው ብቻ!

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 5 лет назад +1

    ያሳዝናል ዲሞክራሲ ለካ ውሸት ነው የሰለጠነ ሃገር ላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የፈጠራል ብዬ አስቤውም አላውቅ

  • @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ

    ወይኔ በጣም ይሰቀጥጣል

  • @yab7707
    @yab7707 Год назад +1

    Buf if martin luthur was living this wouldn't let be no no

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj 5 лет назад +1

    ህውሀት እና የአማራ ህዝብ እንደዚ ነበርን።