WisJoe
WisJoe
  • Видео 77
  • Просмотров 378 511

Видео

8ቱ የተከበሩ መንገዶች #2 (Noble Eightfold Path) Sīla, Samādhi, Pannā
Просмотров 725Месяц назад
(0:00)intro (1:32) ስነምግባራዊ ህይወት (Sīla ) (1:49) 5ቱ መመሪያዎች (19:45)ነጠላ ነገር ላይ ማተኮር (Samādhi ) (20:15) 5ቱ መሰናክሎች (32:29) ጥበብ (Pannā) (32:50)3ቱ ህይወት የምታካትታቸው እውነቶች (37:50) outro
የቡድሃ የመጀመሪያ ትምህርት #01 Buddha's First Sermon
Просмотров 3832 месяца назад
Buddha's First Teaching የቡድሃ የመጀመሪያ ትምህርት
ቡዲዝም በአማርኛ Podcast Intro
Просмотров 2342 месяца назад
ቡዲዘም በአማርኛ Podcast መግቢያ
ጸጥታና እርጋታ ሜድቴሽን (Stillness and Silence Meditation)
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
#Wisdom_Ethiopia #Stillness #Silence ጸጥታና እርጋታ ሜድቴሽን Stillness and Silence Meditation in Amharic
የእስትንፋስን ማስተዋል ሜድቴሽን ዝርዝር መመሪያዎች (Mindfulness of Breathing Detail Guide in Amharic)
Просмотров 1,7 тыс.4 месяца назад
#wisdom_ethiopia #MindfulnessofBreath Mindfulness of Breathing Detail Guide in Amharic የእስትንፋስን ማስተዋል ሜድቴሽን ማብራሪያ ወይም ዝርዝር መመሪያዎች
1 hour Guided Meditation in Amharic (ለአንድ ሰአት አብረን ሜድቴት እናድርግ)
Просмотров 7 тыс.6 месяцев назад
#Wisdom_Ethiopia #ሜድቴሽን #Meditation_Guid Guided Meditation in Amharic አብረን ሜድቴት እናድርግ
ደስታ ወይስ ሰላም (Happiness or Peace)
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
#Wisdom_Ethiopia #Peace #happiness ደስታን ማሳደድ ወይስ ሰላምን መፈለግ
Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ)
Просмотров 2 тыс.10 месяцев назад
#wisdom_ethiopia #SelfAwareness Self Awareness ( ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ) self awareness in Amharic intro (00:00) ልክ ያጣ መንሰፍሰፍ (02:00) ልክ ያጣ ንዴት (03:48) ጭፍን ጥላቻ (04:56) outro (7:44)
እርግጠኛ አለመሆን ( NOT SURE )
Просмотров 1,1 тыс.11 месяцев назад
#Wisdom_Ethiopia #notsure
ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ [Meditation Habit]
Просмотров 2,3 тыс.11 месяцев назад
#Wisdom_Ethiopia #Meditation_Habit ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ [Meditation Habit in Amharic] intro (00:00) ጨርሱት (02:15) ያለሙድ (04:27) አይገርምም (06:40) በቂ ነው (07:47) ቦታ መስጠት(12:15) ለሰው አይደለም (13:38) ችኮላ (13:54) ትክክለኛው (14:32) ጊዜአዊነት (15:13) ሃያል ሃሳብ (15:31) ማጣጣም (15:42) ደመነፍስ (16:32) የማስተዋል ጥበብ (17:00) እውነታ (17:03) መጣበቅ (17:21) ትግሰት (18:22) መቀበል (18:25) ትንሽነት(18:57) ኢንቨስትመንት(20:03) ቀላል ግን ሃያል(20:20) ፍርድ ሰጪ(20:...
ጥቂት ፍላጎት (FEW DESIRES)
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
#wisdom_ethiopia #Few_Desire intro (00:00) ለምን ? (00:05) ግን … (00:52) እንዴት ? (05:19) ጥያቄ (07:53) የኔ (09:00) outro (10:15) few desires in Amharic thumbnail icon by this small by Jems Mayor from thenounproject.com from Noun Project
Guided Contemplation Meditation (ጥልቀት ሜድቴሽን)
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
#wisdom_ethiopia #Contemplation_Meditation
Misunderstanding of Meditation in Ethiopia {ሜድቴሽንን ካለመረዳት }
Просмотров 958Год назад
#Wisdom_Ethiopia #ሜድቴሽንን_ካለመረዳት #Misunderstanding_of_Meditation intro (00:00) It Belongs to everybody (00:34) Why it is not Taught everywhere (01:30) Misunderstand that I hear in Ethiopia (02:13) Meditation is not alone (03:01) Example (04:02) Relevance of meditation in religion(05:05) It strengthen your Religion (05:55) outro (07:02) is meditation bad meditation in orthodox
Cult [ሰው አምልኮ ]
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
#Wisdom_Ethiopia #cult cult in Amharic intro 00:00 How to know 03:32 There EVERYWHERE 06:14 Religion 07:37 HOY HOY 10:09 Motivation 10:45 outro 13:47
አሁን {NOW} የአሁን ሃያልነት
Просмотров 2 тыс.Год назад
አሁን {NOW} የአሁን ሃያልነት
ስለ ሜድቴሽን Q & A (meditation ጥያቄና መልስ)
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ስለ ሜድቴሽን Q & A (meditation ጥያቄና መልስ)
ክፍል 2 ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ( Tao Te Ching In Amharic , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ክፍል 2 ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ( Tao Te Ching In Amharic , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }
ዳው ደ ቺንግ ትርጉም ክፍል 1 :- Tao Te Ching In Amharic , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
ዳው ደ ቺንግ ትርጉም ክፍል 1 :- Tao Te Ching In Amharic , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }
11-20 በጥልቀት Part 2 { ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች } ክፍል 2
Просмотров 672Год назад
11-20 በጥልቀት Part 2 { ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች } ክፍል 2
1-10 በጥልቀት Part 1 { ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች } ክፍል 1
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
1-10 በጥልቀት Part 1 { ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች } ክፍል 1
የማይናወጠው ሰላም
Просмотров 2,3 тыс.Год назад
የማይናወጠው ሰላም
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች #short
Просмотров 728Год назад
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች #short
ሁኔታዊ አመጣጥ (dependent arising)
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ሁኔታዊ አመጣጥ (dependent arising)
Body scan Guided Meditation In Amharic { የአካል ቅኝት ሜደቴሽን }
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
Body scan Guided Meditation In Amharic { የአካል ቅኝት ሜደቴሽን }
የራስ ትረካ ( self narration )
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
የራስ ትረካ ( self narration )
አንመን ወይም አንቀበል! Just Because
Просмотров 2 тыс.Год назад
አንመን ወይም አንቀበል! Just Because
Loving-Kindness Guided Meditation ሜድቴሽን
Просмотров 4,7 тыс.Год назад
Loving-Kindness Guided Meditation ሜድቴሽን
Forgiveness ( ይቅር ማለት)
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
Forgiveness ( ይቅር ማለት)
የመርዛማ አስተሳሰቦች አዙሪትን ማስቆም { how to get out of your head }
Просмотров 2,2 тыс.2 года назад
የመርዛማ አስተሳሰቦች አዙሪትን ማስቆም { how to get out of your head }

Комментарии

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 15 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @TinsaeSolomon-ux8hd
    @TinsaeSolomon-ux8hd День назад

    ድንቅ ገለፃ ነው ብሮ በርታልን!

  • @kalidabdurahman-pq2vy
    @kalidabdurahman-pq2vy 4 дня назад

    thanks

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 7 дней назад

    betame amsgnalwe wedmi

  • @asternegash-oc1om
    @asternegash-oc1om 9 дней назад

    thank you joe .... zarem tiyake nbrgn meditation akimachen mikenesu medhanitoche alu ende i am on 1.25 mg bisoprolol ena alakem esu kehon migedbegne weys beginners mind madaber akitogne yihun pls meleselgne joe

    • @WisJoe
      @WisJoe 9 дней назад

      ሜድቴሽን የጀመርን አካባቢ ጥሩ ከሆነና ግን ስንቆይበት አስቸጋሪ ከሆነ አሁን ሜድቴሽናችንን ለማጠናከር ጥበብ ያስፈልገናል የህይወት ጥበባችንን የምናገኘው ደግሞ ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የሚያጋጥሙን ሁኔታዎችን በተቻለን መጠን ያለስልቸታ ጊዜአዊነታቸውን ፣ ለኛ ብቻ የተለዩ አለመሆናቸውን በማወቅ የማነቀይረውን በመቀበል የምንቀይረውን ደግሞ ለመቀር በመሞከር ነው። መድሃኒት ምንወስድ ከሆነና የመድሀኒቱ side effect brain fog ወይም እምሮአዊ ከሆነ የሜድቴሽናችንን አይነት ወደ contemplation meditation መቀየር

  • @selamawithabtewold
    @selamawithabtewold 11 дней назад

    Thank you & love you

  • @sintayotamiru7383
    @sintayotamiru7383 11 дней назад

    Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 13 дней назад

    Nice explanation / Presentation . Good jobs Bro. Go ahead .

  • @MeseretJiru-ho5jw
    @MeseretJiru-ho5jw 13 дней назад

    በጣም ጠቀሜታ ያለው ትምህርት ነው።

  • @user-jj8tc1qd8j
    @user-jj8tc1qd8j 13 дней назад

    🙏

  • @robera4684
    @robera4684 16 дней назад

    Thank you and keep doing more Vidios like this

  • @SolomonSolomon-d9z
    @SolomonSolomon-d9z 17 дней назад

    ድንቅ ት/ት ነው

  • @asternegash-oc1om
    @asternegash-oc1om 21 день назад

    Thank you Joe helps a lot ... tiyake gn joe betam tiru lewut eyametawu nbr b meditation le 1 amet practise aderge then mehal lay Beta blockers 1.25 g mibal medehanit mewused jemeruk hulem mewused alebshe tebiye kza buhala my mind goes wild lek kuche endaleku betam betam bzu hasaboche semetoche eyemetu techegereku lek sijemer akababi endnbr hon experiance ena teyayajenet kalewu liteyekeh nbr wys beginners mind adapt madreg silakategne yihun wys medhanitu nw pls help me joe

  • @TedyTedy-n2b
    @TedyTedy-n2b 24 дня назад

    Thank you betam ❤

  • @Eyob-ro3bg
    @Eyob-ro3bg 25 дней назад

    ያስፈራል ይሄ ሜዲቴሽን

    • @WisJoe
      @WisJoe 24 дня назад

      Use this only to undermine the ego

    • @Eyob-ro3bg
      @Eyob-ro3bg 24 дня назад

      @@WisJoe በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ነው ትመቸኛለህ

  • @Eyob-ro3bg
    @Eyob-ro3bg 25 дней назад

    ብዙ እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን

  • @user-th5iv3nj7w
    @user-th5iv3nj7w Месяц назад

    እንዴት እንደሚሠራ ብትነገረን ጥሩ ነው

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ብሮ ተጠቅሜአለሁ እንዳት አይነቱን በአለም ላይ ያብዛልን መስማት ብቻ ሳይሆን ህይወት ነው የሚኖር ነው ሁሉም መልእክቶችህ ብቻ ምን እንደምልክ አላውቅም ይሄን እውነት ሁላችንም ብንኖረው አለም ገነት እናደርጋት ነበር

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Месяц назад

    ብር ብርክ በልልኝ አሁን እያሰቃየኝ ነበር ግን ይሄን ቪዲዮ ስሰማ ቀለለኝ ሳኩበት ባሰቃየኝ ኢጎ❤❤❤

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb Месяц назад

    ❤ በርታ

  • @Netsanardos
    @Netsanardos Месяц назад

    Great discussion thank you for posting. Hasab masalasel yemetwedut sewoch Netsa Podcast betm gora belu ruclips.net/video/oVDrQtuQLg4/видео.htmlsi=C8SWtnm50cijsNZb

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Месяц назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Месяц назад

    ተባረክ

  • @TsfaHop-mo2co
    @TsfaHop-mo2co Месяц назад

    ቡድሀ ዛሬ በህይወት የለም ሞት ያላሸነፈው ዛሬም ለዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖረ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንከተል እርሱ እውነትም ህይወትም መንገድም እርሱ ብቻ ነውና ሰው በራሱ ጥረትና ድካም ፍፁም መሆን አልቻለም ትክክልና ትክክለኛ ኢየሱስ ብቻነው የቡድሀን ትክክለኛ የመሆን ጥረት ሳንጀምረው ሞት ቀድሞ ይነጥቀናል ህይወታችንን ለክርስቶስ እንስጥና በሰላም መኖር እንችላለን፡፡

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 28 дней назад

      Ignorance የተጫነህ ደንቆሮ መሃይም አትሁን ማንም ማንንም አያድንም ደሞስ ከምንድነው ሚያድነው?? እንደዚህ ብሎ ነገር የለም የሰው ልጅ እራሱን ሲያገኝ ነው ወደአብርሆት የሚደርሰው እንጂ ሌላ በውክልና ስለሞተለት አይደለም ይሄ ቀላል logic ነው።

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Месяц назад

    Thank you jo❤

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Месяц назад

    ግን ኮ ጥያቄ ኣለኝ ለምሳሌ ጉንዳን ካልገደልነው ይነክሰናል እንዲሁም እሚተናኮሉ እንስሳት ኣሉ እና እሄንንስ እንዴት ይታያል ኣመሰግናለው በቅንነት ሼር ስለምታረገን ስለምታጋራን

  • @dagimshiferaw215
    @dagimshiferaw215 Месяц назад

    Betam enamesegnalen....ketlbet etebkhalen

  • @EyobMelese-mu3uw
    @EyobMelese-mu3uw Месяц назад

    Thanks brother 🙏

  • @EyobMelese-mu3uw
    @EyobMelese-mu3uw Месяц назад

    🎉

  • @Kyfbs8962
    @Kyfbs8962 Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @Kyfbs8962
    @Kyfbs8962 Месяц назад

    እናመሰግላለን ወንድማችን በርታልን

  • @daniabye885
    @daniabye885 Месяц назад

    እንኩን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ብሮ እብዛኘዉን ጊዜ ሂወት አጥጋቢ የልሆነላቸሁ አይነ ጥላ ስላለባችሁ ነዉ ይሉናል እንዳንድ የሀይማኖት መመምራኖች አነተስ በዚህ ላይ ምን ትለን አለህ ከቻልህ በኮመንት መልስልኝ ወድም 🙏

    • @WisJoe
      @WisJoe Месяц назад

      መጀመሪያ ህይወት ለምን አጥጋቢ አልሆን እንዳለ ከሁሉም አቅጣጫ ለማየት እንሞክር ከዛ ድምዳሜአችን እውነት አይነ ጥላ የሚባለው ከሆነ ከዛ አይነ ጥላ ምን እንደሆነም በጥልት ለማወቅ እንሞክር ቋሚ ነው ወይንስ ጊዜአዊው ፣ የተለያዩ ሁኔታዎች በቀላሉ ለመግለጽ አየተጠቀምነው ያለ ስያሜ ነው ወይንስ እራሱን የቻለ ቋሚ ነገር ነው ። በዚህ መልኩ በመመርመር የራሳችን ውሳኔ ላይ መድረስ

    • @TinsaeSolomon-ux8hd
      @TinsaeSolomon-ux8hd День назад

      በመጀመሪያ ደረጃ እሱ ይሄን ነገር ሲያቀርብ አንድ እንደሃይማኖትም ሆነ እንደ ፍልስፍና በማየት ሳይሆን ለህይወት ድንቅ ትምህርትን እና መገለጥን በራሳችን መንገድ እንድናገኝ አስቦ ነው። እንዲሁም ደግሞ ቡድሀ ማንንም አትመኑ ብቻ በራሳችሁ የህይወትን መገለጥን መርምራችሁ ድረሱበት ነው ያለው። ስለ ዓይነ ጥላ ያወራኸው ነገር ደግሞ እሷ ዋነኛ ስራዋ ዓይን ላይ ጥላዋን አጥልታ ዕድልን እየዘጋች የሰውን ህይወት የምታበላሽ ርኩስ መንፈስ ናት ተግባራዊ መገለጫዋም ደግሞ የወንድ ዘርን ያለ አግባብ ህልመ ሌሊት በሚል መልክ እያስወጣች ስጋህንም ሆነ መንፈስህን የምታረክስ ናት እንዲሁም ደግሞ ትዳር እንዳትፈልግና እንዳትይዝ የምታደርግ ናት።ያንንም የምታደርገው ደግሞ ያለ አግባብ ሴክስ ከተለያየ ሰው ጋር እንድትፈፅም በማድረግ ነው በጣም ስትቆጣጣርህ ደግሞ ሰዎች እንዲጠሉህ ታደርጋለች አንተም ሴቶች ደስ አይሉህም እነሱም ገና አንተን ሲያዩህ መልካም ነገርም ብታደርግ አይቀበሉህም ምክንያቱም እሷ ጥላዋን ቀድማ ጥላለችና። ወደ ማጠቃለያው ስንመጣ ደግሞ ልጁ እንዳለው sila,samadhi,panna የሚባሉትን ከተገበርክ ርኩስ መንፈስ ከየት ይመጣል? እንደኔ አይመጣም ባይ ነኝ ምክንያቱም ርኩስ መንፈስም በለው ቅዱስ መንፈስ መቀመጫው ልቦና ላይ ነው ልቦናህ በመልካም ስነምግባርና የመልካም ሀሳብ ባለቤት እንዲሁም ድርጊትህ በበጎ የታነፀ ከሆነ ቅዱስ መንፈስ መምጣቱ የማይቀር ነው። ተቃራኒውን ካደረክም ያው ርኩስ መንፈስ የሚሉት ነገር መምጣቱ አይቀሬ ነው ብዬ እንደራሴ አምናለሁ።

  • @YohannestegenaYohanestegena
    @YohannestegenaYohanestegena Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i Месяц назад

    Thanks jo❤❤ የሜድቴሽን ክላሲካል ብትጠቀምበት ደግሞ ይበልጥ እሚገርም ይሆናል ብየ ኣስባለው

  • @user-jj8tc1qd8j
    @user-jj8tc1qd8j Месяц назад

    🙏

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 Месяц назад

    I'm number one👍 Welcome back Bro one Love❤🙏🏽 I Love your words of wisdom !!! I Love you Bro ❤🙏🏽

  • @DagneMezgeb
    @DagneMezgeb 2 месяца назад

    ከመስታወት ፊት ቁሟ ለራሴው ሳወራ የመውረር እና የፍርሀት ስሜት የሚሰማኝ ለምን ይሆን?

  • @DagneMezgeb
    @DagneMezgeb 2 месяца назад

    ወንድሜ አመሰግናለሁ።እኔ ከመስተዋት ፊት ቁሜ እራሴን በማናግርበት ጊዜ የመውረርና የመፍራት ስሜት ይሰማኛል።ይህ ምን አይነት ነገር ነው?እባክህ ንገረኝ።

    • @WisJoe
      @WisJoe Месяц назад

      መስታወት ላይ ቆሞ እራስን ማናገር ያን ያህል ትርጉም የለውም ፣ ተረጋግቶ ተቀምጦ ወደ ውስጥ ማየት (ሜድቴሽን ማድረግ) ነው የሚሻለው

  • @Lonawit13
    @Lonawit13 2 месяца назад

    You're voice❤

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 2 месяца назад

    ይሄን የምታነቡ መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ የተትረፈረፈ ጤና ደስታ ሀብት

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 2 месяца назад

    Wow

  • @pastadymeklit788
    @pastadymeklit788 2 месяца назад

    ለምትለው ነገር "ባዶ መጽሐፍ ቅዱስ " የሚል ትርጉም አትስጥ ወንድም የመጽሐፍ ቅዱስ ባዶ የለውም አንተ ራስህ መጽሐፍ ቅዱስን አታቀውም

  • @YohannestegenaYohanestegena
    @YohannestegenaYohanestegena 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ጆ የሰው ልጅ መልስ ሚመለሰው ውጪ ባለ ነገር አይደለም ውጪው መምራት እንጂ መለስ አያውቅም ወደውስጥ ስንገባ ነው መልስ ያለው ያን ለማግኘት መንገድ ስለሆንክ እናመሰግናለን

  • @MickeyWisdom1
    @MickeyWisdom1 2 месяца назад

    Are u tho?

  • @MickeyWisdom1
    @MickeyWisdom1 2 месяца назад

    I am agnostic and these is interesting, keep it!

  • @selamawithabtewold
    @selamawithabtewold 2 месяца назад

    Selsetotachu enamesegnalen enwdachehuwalen

  • @Heni-wo7su
    @Heni-wo7su 2 месяца назад

    A nice meditation Thank you peace

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i 2 месяца назад

    Entebkhalen joe❤❤

  • @user-wq4cb2bn5i
    @user-wq4cb2bn5i 2 месяца назад

    Thanks jo❤❤