ዳው ደ ቺንግ ትርጉም ክፍል 1 :- Tao Te Ching In Amharic , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 18

  • @daniabye885
    @daniabye885 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወዳጀ ቀን ተቀን ነዉ ያንተን video ምሰማቸዉ እንደሙዚቃ ነቃ እድል ያደርጉኛል እ/ር ሰላምህን ይጨምርልህ

  • @samichalchisa7610
    @samichalchisa7610 Год назад +1

    Welcome Joeye

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Год назад +1

    Thank you

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 Год назад +1

    Welcome back dear ❤

  • @abenezerdaniel6606
    @abenezerdaniel6606 Год назад +1

    በጣም እናመሠግናለን
    The holy teaching of vimalakirti የሚለውን መፅሃፍ ልጋብዝህ 😇🙏
    ካላነበብከው አንብበከው ለህዝቡ ብታጋራልኝ ደስ ይለኛል 😇

  • @getunega1807
    @getunega1807 3 месяца назад

    Wow wow wow I can’t a sey netting brother am so happy for understanding ❤

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc Год назад

    ጥልቅ የሆነ እውነት ነው ያቀረብክልን ! አመሰግናለሁ !!

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 Год назад +1

    ለምትሰራው በጎ ስራ ሁሉ ፈጣሪ ያስብህ ወንድም

  • @azareasfasil
    @azareasfasil Год назад

    አሪፍ ነው... በተረፈ ስታነብ ባትፈጥን ጥሩ ይመስለኛል 🙏🙏🙏

  • @melatabrhammelo2387
    @melatabrhammelo2387 Год назад +1

    Thank you joe we respect you ❤❤❤

  • @mejidredi7945
    @mejidredi7945 Год назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @lemlemayhue8269
    @lemlemayhue8269 Год назад

    Thanks Joe

  • @hena-2980
    @hena-2980 9 месяцев назад

    Ilearn alot keep going 🔥🔥🔥

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 Год назад +2

    ድምፅክ ይለያል brother
    Video tolo tol lekekelen

  • @abubekermuhamedhassen7926
    @abubekermuhamedhassen7926 Год назад

    ጆ ስለምህ ይብዛ እላለሁ በእውነቱ አንተ ምትናገረው ነገር በጣም እወነተኛ ሂወትን አስተምረሀል ብየ አምናለሁ ግን በእውቀት ደረጃ ተረድቸህ አለሁ ግን ለመኖር ስመጣ ከባድ የሆነ የህመም ስሜት አለው ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ አንተን ማገኝበት አድራሻ ካለህ ለክልኝ ስልክ ወይንም ሌላ ነገር Please Please 🙏Please .......

  • @mebawasihun189
    @mebawasihun189 Год назад +1

    መፈለግህ ውስጥ ውብ አይን እና ጀሮ ይታያሉ ነፍስህን ለውበት ሰጥተዋታል እውነትን ሁሌ ፈልግልን ሳትሰለች የአንተ የሩቅ ድካም ለኛ የቅርብ መሰላል ነው ወንድም ጆ ለእኔ ለታካቿ "ዳው"ግን .....