Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
amesegnalew 🙏
🙏
Thank you ❤
አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁስሜትን እንዴት እንግራው እንዴት እንረዳው ቪድወ ስራልን እንዴት እንቀይረው ከቻልክ እንደዚህ በተግባር አድርገህ* አእምሮ ላይ ያለውን ወደ ተግባር/መተግበር/ ስናደርገው እንዴት ነው?
Meditat ላደርግ ሳስብ ሥራ ነው ሚሆንብኝ ትግስት አጣለሁ ግን ማድረግ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ? ገና ማታ አደርጋለሁ ብዬ ሳስብ ያስጠላኛል ምን ባደርግ ነው ይሄን ነገር ማስተካከል የምችለው? 🙏🙏1
ይሄ ሁላችንም ሜድቴሽን ስንጀምር የሚያጋጥመን ነው። ለኔ ሜድቴት በየቀኑ እንዳደርግ የረዳኝ ከማናቸው ነገሮች በላይ ለሜድቴሽን ቦታ ሰለሰጠሁት ነው ለምን የሁሉም ነገሮች ምንጭ አእምሮዬ እንደሆነ ሰለተረዳሁኝና ከምንጩ ለማስተካከል ሜድቴሽን መፍትሄ እንደሆነ ግልጽ ስለሆነልኝ
አመሰግናለሁ እስኪ በዚህ መንገድ ድጋሜ እሞክራለሁ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ትቸው ነበር
ሜዲቴሽን በቀን እስከ ስንት ሰአት ማድረግ አለብን የሚደረግበት ሰአት አለ ወይ
ከ10 ደቂቃ እስከ 1 ሰአታት ጠዋት እንደተንሳን ወይም ማታ ልንተኛ ስንል
Thank u ❤
amesegnalew 🙏
🙏
Thank you ❤
አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ
ስሜትን እንዴት እንግራው እንዴት እንረዳው ቪድወ ስራልን እንዴት እንቀይረው ከቻልክ እንደዚህ በተግባር አድርገህ
* አእምሮ ላይ ያለውን ወደ ተግባር/መተግበር/ ስናደርገው እንዴት ነው?