Cult [ሰው አምልኮ ]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @dagimshiferaw215
    @dagimshiferaw215 Год назад

    Tmechignalesh bro

  • @MastewalTeferi-n4n
    @MastewalTeferi-n4n Год назад

    Tnx ❤❤❤

  • @ታሪኩbu3zq
    @ታሪኩbu3zq Год назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @helilkhelil
    @helilkhelil Год назад +1

    We love you ጆዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልን!😊🤍☺️

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 11 месяцев назад

    Thank you!!

  • @yasirmisganaw6833
    @yasirmisganaw6833 Год назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ከብዛት ይልቅ በጥራት ምንመለከተው ሰዎች እያሰብክ

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 Год назад

    ከልብ በጣም አመሰግናለው ብዙ ረድተሀኛል❤

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment Год назад

    Thanks bro👍👍👍👍👍 real talk

    • @Sine-menafist
      @Sine-menafist Год назад

      ህዝቡን መናፍስትን አታዋርሱ ይሄን ትታችሁ ጠዋት ማታ ለፈጠረህ ለስላሴ ብትሰግድ ጠላትህን ትነቃበት ትድንም ነበር ሜድቴሽን መናፍስትን ወደ ራስ በረቂቃዊ መንገድ ማስገባትና የሰው ልጅ በአካላዊ አፈጣጠሩ ሊያያቸው የማይችለውን ዓለም በመናፍስቶስ አማካይነት ነፍስን በመያዝ ሌላኛውን ዓለም የማሳየት ከዛኛው ዓለም የማካፈል ስጋን ደስ በሚያሰኝና ሰላም እና ልእልና በሚመስል ስሜት ክቡሩን የሰው ልጅ ነፉስ ከተዘጋጀለት መንግስተ ሰማያት የመነጠያ ሌላኛው የሴጣን ዘዴ ነው ንቁ እርግጠኛ ለመሆን የሚወድ ጠዋት ማታ ባለማቁአረጥ ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅዱስ እየሰገደ ስለ መናፍስቱ መረጃ ማግኘት እንደሚችልና ሂወቱን ወደ መዳን መመለስ እንደሚችል ይወቀው ስትስግዱ እነዚህ ምልክቶች ካሉ ሴጣን መኖሩን ጠቁአሚ ናቸውና ሥግደታቹሁንና ሰሎታችሁን እንዳታቁአርጡ
      ምልክቶቹ
      ከኃላችሁ የቆመ ነገር ያለ መመስል
      ሰውነትን መጫጫን መውረር ንዝረት
      ፍርሃት ፍርሃት ማለት
      ሀሳብን መስረቅ እና ሎሎች ተመሳሳይ ምልክቶችን ያይሉ ንቁ ንቁ ንቁ ወንድሞች እህቶች ሞክሩትና ንቁበት እኔ እንደዛ ነው የዳንኩት

  • @YonasUmer-i4b
    @YonasUmer-i4b Год назад

    ሠላም ቤተሠብ 3ተኛው አይን መንፈሳዊ አይን
    ያለህን ግንዛቤ አካፍለን እስቲ ጥሩ ጥልቀት ይለው አረዳድ ሠለለህ ያንተን ሀሣብ በዚህ ዙሪያ ሠፋ አድርገህ አቅርብልን

  • @alphaohm2958
    @alphaohm2958 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад

    Thank u wisjoe

    • @Sine-menafist
      @Sine-menafist Год назад

      ህዝቡን መናፍስትን አታዋርሱ ይሄን ትታችሁ ጠዋት ማታ ለፈጠረህ ለስላሴ ብትሰግድ ጠላትህን ትነቃበት ትድንም ነበር ሜድቴሽን መናፍስትን ወደ ራስ በረቂቃዊ መንገድ ማስገባትና የሰው ልጅ በአካላዊ አፈጣጠሩ ሊያያቸው የማይችለውን ዓለም በመናፍስቶስ አማካይነት ነፍስን በመያዝ ሌላኛውን ዓለም የማሳየት ከዛኛው ዓለም የማካፈል ስጋን ደስ በሚያሰኝና ሰላም እና ልእልና በሚመስል ስሜት ክቡሩን የሰው ልጅ ነፉስ ከተዘጋጀለት መንግስተ ሰማያት የመነጠያ ሌላኛው የሴጣን ዘዴ ነው ንቁ እርግጠኛ ለመሆን የሚወድ ጠዋት ማታ ባለማቁአረጥ ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅዱስ እየሰገደ ስለ መናፍስቱ መረጃ ማግኘት እንደሚችልና ሂወቱን ወደ መዳን መመለስ እንደሚችል ይወቀው ስትስግዱ እነዚህ ምልክቶች ካሉ ሴጣን መኖሩን ጠቁአሚ ናቸውና ሥግደታቹሁንና ሰሎታችሁን እንዳታቁአርጡ
      ምልክቶቹ
      ከኃላችሁ የቆመ ነገር ያለ መመስል
      ሰውነትን መጫጫን መውረር ንዝረት
      ፍርሃት ፍርሃት ማለት
      ሀሳብን መስረቅ እና ሎሎች ተመሳሳይ ምልክቶችን ያይሉ ንቁ ንቁ ንቁ ወንድሞች እህቶች ሞክሩትና ንቁበት እኔ እንደዛ ነው የዳንኩት

  • @ermiastilahum
    @ermiastilahum Год назад

    Wisjoe ❤

    • @Emu-sh6vi
      @Emu-sh6vi Год назад

      ተባረክ ተደስቻለሁ ቶሎ ቶሎ ላከልን አትጥፍብን

  • @Jabel17
    @Jabel17 Год назад

    ሰላም ነው ጆ በሜድቴሽን ልምምድ ውስጥ ለሊት የማየው ህልም በእውን እየተከሰተ ተቸገርኩ እና ምድቴሽኑን ላቆመው ነው ምን ትላለህ

    • @WisJoe
      @WisJoe  Год назад

      Do walking meditation or body scan meditation

    • @Emu-sh6vi
      @Emu-sh6vi Год назад

      በቲክቶክ ናልን

    • @YonasUmer-i4b
      @YonasUmer-i4b Год назад

      ለሊት ስት ሰአት ላይ ነው ሜድቴሽን የምታደርገው

    • @Eyob91159
      @Eyob91159 Год назад

      Arif newa arif hilm aytek ketekesete😮

  • @YonasUmer-i4b
    @YonasUmer-i4b Год назад +1

    አድ ነገር በተረዳሀው መጠን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ሜዲቴት ለማድርግ ቁጭ ስል ትንፋሼን ልብ ማለት ስጀምር ለትንሽ ደቂቃ ይመቸኛል ትንሽ እደቆየሁ ግን ትፋሼን ትቼው የተፈጥሮን ድምፅ እየሠማሁ ዝም ማለት ደስ ይለኛል ከትንፋሼ ይልቅ ይበልጥ ለረጅም ደቂቃ ለመቆየት ይመቸኛል ግን ችግሩ ትነሽ ቆይቼ ወደትንፋሽ ልብ ማለት እመለሣለሁ ከዛ ደሞ ትነሽ ቆይቼ ወደ ተፈጥሯዊ ድምፅ ልብ ወደማለት እመለሠለሁ ምነ ትመክረኛለህ? እና ደግሞ የሜዲቴሽን ሙዚቃ ከዩቱብ አውረጄ እስን በመስማት ሚዴቴት ማድረግ በአተ እይታ አሪፈ ነዉ ወይስ አላስፈለጊ ነገር ነው ?

    • @WisJoe
      @WisJoe  Год назад +1

      ተፈጥሮ ቦታ ላይ ከሆንክ የተፈጥሮን ድምፅን የሜድቴሽንህ subject ማድረግ ትችላልህ ጫጫታ ቦታ ላይ ከሆንክ ደግሞ የሜድቴሽን music እየሰማህ ትንፋሽህን ልብ በማለት ሜድቴት አደርግ ። እና ዋናው የሜደቴሽን ልምምድ አእምሮን ወዲያው ጸጥ ማደረግ ሳይሆን አእምሮን ታዘቦ የሚረብሹንን ሃሳቦች በትልቀት አይቶ ማስወገድ ወይም አለመስማት ነው

    • @YonasUmer-i4b
      @YonasUmer-i4b Год назад

      አመሠግናለሁ አዳድ መፀሀፈትን ብጠቁመኝ ደስ ይለኛል እና ፎቶህን ዩቱብ ላይ ብለቅልን ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ

    • @WisJoe
      @WisJoe  Год назад

      The miracle of mindfulness and the magic of awareness

  • @enok.s4140
    @enok.s4140 Год назад

    I can understand why u always stressing on Meditation....
    U cant really get it unless u practicing it for the sake of being there at that moment....
    Nothing comes from outside everything comes from "within"