Misunderstanding of Meditation in Ethiopia {ሜድቴሽንን ካለመረዳት }

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 15

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Год назад +4

    ብሮ እውነት ለመናገር ስለ ሜድቴሽን ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም አሁን ከዚህ ወር ከ15 ቀን ወዲህ ያንተን ቪድዮ ካየሁ በኃላ በጣም ጠቅሞኛል በተለይ ሀሳብን ለመቆጣጠር ጠቅሞኛል ?መረጋጋትን አግኝቼበታለሁ

  • @IhlasMuhdin
    @IhlasMuhdin 3 месяца назад

    እናመሰግናለን🤴🤴🤴🤴

  • @Charrlyy
    @Charrlyy Год назад

    Tekikil

  • @abenezermengesha5776
    @abenezermengesha5776 Год назад

    your understanding is deep keep it up.

  • @hanan866
    @hanan866 Год назад

    በቀን ለሁለት ደቂቃም ቢሆን ሜዲቴት ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው
    ምን ያህል እረፍት እንደሚሰጠኝ እና እንደሚያረጋጋኝ እኔ ነኝ የማውቀው በዛ ላይ እኔ እስከማውቀው ድረስ ወይም እኔ ያጋጠመኝ የ ሜዲቴሽን አይነት የሚያሳየው ዛሬ ላገኘነው ፍጥረት ሁሉ ደግ መሆን እና ጥልቅ ርህራሄ ማሳየት እንዳለብን ነው የገዛ ሁኔታችንን ስሜታችንን መገንዘብ እንዳለብን ነው የተሰጠን ነገር እንደሚያልቅ እንደሚያበቃ አውቀን አሁንን እንዴት አጣጥመን እንኑር እና ግዜው ሲያበቃ በሰላም እንዴት እንላቀቅ ነው ፡ በጣም ቢከብድም እውነታው እና የሚጠቅመን እሱ ነው ብሎ ነው የሚያስረዳው
    ጆ በጣም ነው ማመሰግነው ስለ ሜዲቴሽን ያው አንተ ካስተማርከው ነው ይሄንንም ብቻ በተደጋጋሚ መሞከር ነው 😊

  • @ራስዳንኤል
    @ራስዳንኤል Год назад

    🙏

  • @z-omari-o6086
    @z-omari-o6086 Год назад

    please please brother how can i get you?

  • @remli112
    @remli112 Год назад

    እንደኛ ነኝ ዛሬ አመሰግናለሁ
    ራሳችንን እንዴት እንወቅ፣ይሉኝታና፣የመገፋት ፍራቻን አንድት እንላቀቅ ስራልን. ከቻልክ

  • @Jabel17
    @Jabel17 Год назад

    ብዙ ጊዜ ተንጋልዬ ሜድቴት ሳደርግ በጣም ነው የሚደክመኝ

    • @WisJoe
      @WisJoe  Год назад

      Meditate after you have a good sleep

  • @eteneshalemayhu3097
    @eteneshalemayhu3097 Год назад

    እስማኤል ምንድ ነው

  • @sintayotamiru7383
    @sintayotamiru7383 Год назад

    Please say something about this!
    How can I stop following my mood?? I waste much of my time running after my mood sometimes I just can't sit one place and I go out wander here and there but, coming back to home I regret I have wasted my time and energy!

    • @WisJoe
      @WisJoe  Год назад +2

      the fact that you know you follow your mood is the first step to stop it. witch is there is awareness. now all you need is using contemplation find out what makes you believe your mood is always right than try to discredited it

  • @Alanwattswisdom101
    @Alanwattswisdom101 Год назад

    Please can you post your videos/Wisdoms and podcasts everyday or every two days? ሳትቆይ ቶሎ ቶሎ ብቶሠራ። If it is possible can you put your contact address either by telegram or any platform simple for you?