YoYo’S Tube
YoYo’S Tube
  • Видео 120
  • Просмотров 559 463

Видео

አሜሪካ ተወልደዉ የሚያድጉ የሀበሻ ልጆች እና ዘረኝነት…ዘረኝነታችንን እያወረስናቸዉ ነዉ​⁠!@YouTube
Просмотров 1,9 тыс.21 час назад
አሜሪካ ተወልደዉ የሚያድጉ የሀበሻ ልጆች እና ዘረኝነት…ዘረኝነታችንን እያወረስናቸዉ ነዉ​⁠!@RUclips
ልጆቻችሁን ኦቲዝም ከሚያሲዘዉ ክትባት ጠብቁ!MMR vaccine@YouTube
Просмотров 1,7 тыс.День назад
#mmrvaccine #vaccine #yoyostube በዚህ ቪዲዮ MMR የተባለዉ የልጆች ክትባት ልጆችን ለኦቲዝም ያጋልጣል ወይስ አያጋልጥም የሚለዉን እንወያያለን።
ከዮአኪን ጋር picnic አደረግን!…Quality time with my son’s@YouTube
Просмотров 2,2 тыс.14 дней назад
#familyvlog #yoyostube #lifeinamerica Family time is a quality time. quality time with my son’s. ቆንጆ ቀን ከልጆቼ ጋር አሳለፍን።
የአሜሪካ ሰዉ ብሶተኛ ነዉ እነዚህን ጥያቄዎች አትጠይቁ!
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
#yoyostube #lifeinamerica #habesha
ስለ አሜሪካ ምን ማወቅ አለባችሁ….ቤተሰብ እና አሜሪካ!#ebs#seifu_show#donkeytube@YouTube
Просмотров 2,5 тыс.21 день назад
#lifeinamerica#yoyostube#habesha በዚህ ቪዲዮ በተለያየ ሁኔታ ዉስጥ ሆናችሁ ከኢትዮጵያ የምትመጡ ሰዎች ቀድማችሁ ስለ አሜሪካ ማወቅ ያለባችሁን ነገር እንወያያለን።
ወደ አሜሪካ ስንመጣ ጥሩ ገቢ የሚያስገኝልን ምን ተጨማሪ ትምህርት ተምረን እንምጣ #part2@YouTube
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
#shortcourses #additionalincome #yoyostube በዚህ ቪዲዮ ወደ አሜሪካ ከመምጣታችሁ በፊት ብትማሩት በአጭር የትምህርት ዘርፍ ጥሩ ገቢ የምታገኙበትን ሀሳብ አንስተን እንወያያለን።
ክህደቴን ባይኔ አየሁት….የሶስት ልጆቼ አባት አሜሪካ ለመምጣት ብሎ ካደኝ@YouTube
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
#merriagelife #lifeinamerica #yoyostube
ሀገራችን ጠቅልለን መግባት ያልቻልነዉ ለምንድነዉ?…ገንዘቡን እንድናጠፋዉ እንጂ እንድናጠራቅመዉ አይፈቅዱም?@YouTube
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
#diasporalife #lifeinamerica #yoyostube በዚህ ቪዲዮ ወደ ሀገራችን ጠቅልለን እንዳንገባ የያዘንን የአሜሪካ የኑሮ ሁኔታ(system) ምን እንደሚመስል እናያለን።የአሜሪካ ሲስተም ምንድነዉ?
ወደ አሜሪካ ስንመጣ ገቢ የሚያስገኝልን ምን አይነት ተጨማሪ ትምህርት ተምረን እንምጣ!
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
#shortclass #additionalincome #yoyostube በዚህ ቪዲዮ ወደ አሜሪካ ከመምጣታችሁ በፊት የትኞቹን አጫጭር ኮርሶች ወስዳችሁ ብትመጡ አሜሪካ ላይ ተጨማሪ ገቢ ታገኛላችሁ የሚለዉን እናያለን።
በአሜሪካ እድሜ ቀንሰን መኖራችን የሚያመጣብን ጣጣ….እድሜያችሁን አትቀንሱ!@YouTube
Просмотров 3,6 тыс.Месяц назад
#yoyostube #age #እድሜናአሜሪካ በዚህ ቪዲዮ እድሜ ቀንሶ ወደ አሜሪካ መምጣት ያለዉን ችግር እንወያያለን።ለፕሮሰስ ብሎ እድሜ መቀነስ የሚያመጣዉ ችግር ምንድነዉ?
ኑሮአችንን አደላድለን ለመኖር ምን እናድርግ?/stable life journey@YouTube
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
#lifeinamerica #lifechanging #yoyostube በዚህ ቪዲዮ ኑሮአችንን እንዴት አደላድለን መኖር እንዳለብን እንወያያለን።
ከአሜሪካ መንግስት የምናገኘዉ ጥቅማጥቅሞች ምንድናቸዉ apply አድርጉ!@YouTube
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
#medicaid # lowincomhouse #foodstamps በዚህ ቪዲዮ አሜሪካ ላይ ስንኖር ከመንግስት የምናገኛቸዉ ጥቅማጥቅሞች ምን ምን እንደሆኑ አብረን እናያለን።
አግብቼ ወደ አሜሪካ ያመጣሁት ባሌ ጥሎኝ ሄደ!…ከኔ ተማሩ!@YouTube
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
#marriagelife #lifeinamerica #yoyostube በዚህ ቪዲዮ አግብታችሁ ወደ አሜሪካ የትዳር አጋሮቻችሁን የምታመጡ ሰዎች በቅድሚያ ምን አይነት ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለባችሁ እንዲሁም በትዳር ወደዚህ ሀገር የሚመጣዉ ሰዉ ትዳሩን አፍርሶ የሚሄድበትን ምክንያቶች እናያለን።
ከሰልባጅ ሱቅ ነዉ የገዛሁት አለችኝ!…ሀቀኝነታቸዉ ይደንቀኛል!#ebstv #donkey_tube # seifu_show@YouTube
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
ከሰልባጅ ሱቅ ነዉ የገዛሁት አለችኝ!…ሀቀኝነታቸዉ ይደንቀኛል!#ebstv #donkey_tube # seifu_show@RUclips
ባሌ አንደላቆ ያኖረኛል ብዬ ነበር ያሰብኩት!….ሚስቴ ኢትዮጵያ እንደማዉቃት አይደለችም!​⁠#ebstv#donkytube#shegerinfo
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
ባሌ አንደላቆ ያኖረኛል ብዬ ነበር ያሰብኩት!….ሚስቴ ኢትዮጵያ እንደማዉቃት አይደለችም!​⁠#ebstv#donkytube#shegerinfo
እዉነተኛ ህይወቴ መማሪያ ይሆን ዘንድ…በ12ዓመቴ ሀገሬ ብገባ የሰማሁት ጉድ!@YouTube
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
እዉነተኛ ህይወቴ መማሪያ ይሆን ዘንድ…በ12ዓመቴ ሀገሬ ብገባ የሰማሁት ጉድ!@RUclips
በጉብኝት ቪዛ ወደ አሜሪካ ስትመጡ የምትጠየቋቸዉ የኢንተርቪዉ ጥያቄዎች….US embassy interview@YouTube
Просмотров 2,8 тыс.2 месяца назад
በጉብኝት ቪዛ ወደ አሜሪካ ስትመጡ የምትጠየቋቸዉ የኢንተርቪዉ ጥያቄዎች….US embassy interview@RUclips
ቪዲዮዎችሽ ተመልካችን ስደት ናፋቂ ያደርጋሉ?!@YouTube
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
ቪዲዮዎችሽ ተመልካችን ስደት ናፋቂ ያደርጋሉ?!@RUclips
የሜሉ ጥያቄዎች….ይህ ቪዲዮ ለምስጋና ይሁንልኝ!
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
የሜሉ ጥያቄዎች….ይህ ቪዲዮ ለምስጋና ይሁንልኝ!
በእጮኛችሁ ፕሮሰስ ወደ አሜሪካ የምትመጡ ሰዎች እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጇቸዉ…us embassy fiance visa interview@yoyo’s Tube
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
በእጮኛችሁ ፕሮሰስ ወደ አሜሪካ የምትመጡ ሰዎች እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጇቸዉ…us embassy fiance visa interview@yoyo’s Tube
ለዲቪ ኢንተርቪዉ አሜሪካ ኢምባሲ ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጇቸዉ!…Dv lottery interview@YouTube
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
ለዲቪ ኢንተርቪዉ አሜሪካ ኢምባሲ ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጇቸዉ!…Dv lottery interview@RUclips
ቤተሰብ መርዳት ያለብን እስከምን ድረስ ነዉ?…life in America​⁠@YouTube
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
ቤተሰብ መርዳት ያለብን እስከምን ድረስ ነዉ?…life in America​⁠@RUclips
የአሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪዉ ጥያቄዎች…ኢንተርቪው ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጁባቸው​!@YouTube
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
የአሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪዉ ጥያቄዎች…ኢንተርቪው ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጁባቸው​!@RUclips
አሜሪካ ማርና ወተት የምታፈስ ሀገር ናት…!
Просмотров 3,6 тыс.3 месяца назад
አሜሪካ ማርና ወተት የምታፈስ ሀገር ናት…!
በዘንድሮ የታክስ አመት ስንት $ ተመለሰላችሁ? ጥሩ ዜጋ ለሆነ ታክስ እየተከፈለ ነው!! Tax return2023​⁠@YouTube
Просмотров 2,1 тыс.3 месяца назад
በዘንድሮ የታክስ አመት ስንት $ ተመለሰላችሁ? ጥሩ ዜጋ ለሆነ ታክስ እየተከፈለ ነው!! Tax return2023​⁠@RUclips
የልቤን ሰው ላስተዋዉቃችሁ….ሲወደኝ አንቺን እህት አድርጎ ሰጠኝ! /sisterhood bestis life/@YouTube
Просмотров 2,2 тыс.3 месяца назад
የልቤን ሰው ላስተዋዉቃችሁ….ሲወደኝ አንቺን እህት አድርጎ ሰጠኝ! /sisterhood bestis life/@RUclips
የጊዜ አጠቃቀማችን?...ሶስት ስራ ለመስራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች!!
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
የጊዜ አጠቃቀማችን?...ሶስት ስራ ለመስራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች!!
ሀገር የሚያፈርሰው ዲያስፖራ ከሆነ....መርጠን እንስማ!!@YouTube
Просмотров 1,4 тыс.3 месяца назад
ሀገር የሚያፈርሰው ዲያስፖራ ከሆነ....መርጠን እንስማ!!@RUclips

Комментарии

  • @ebu2482
    @ebu2482 3 часа назад

    ፈተና ምን ይጠይቃሉ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 20 часов назад

    እህቴ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ። ተባረኪ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 20 часов назад

    እህቴ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ። ተባረኪ

  • @abelbereket6441
    @abelbereket6441 23 часа назад

    በርች ትክክል ነሽ❤😊

  • @user-tr1ro1bl5i
    @user-tr1ro1bl5i День назад

    ባባዬ እደግልን❤❤❤ የትነው መጫወቺያ ቦታው ዬርዲዬ እስኪ ልጄን ልውሰዳት VA ካለ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 День назад

    I read once beautiful poem or fact about giving 1st time you give it becomes appreciation Give 2nd time becomes anticipation Give 3rd time becomes Expectations Give 4th time it becomes Entitlement Give 5th time you created dependency. STOP GIVING BECAUSE ONCE YOU STOP YOU BECOME AN ENEMY

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 День назад

    እርዱ ገንዘብ ላኩ ለአመታት አንድ ቀን ብታጎሉ ውይ ድሮሰ እሱ ሠው ነው እንዴ ነው የምትባሉት።

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    so happy for you!

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    you can also be a counselor. Geniuses. i admired you every time i see your video

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    I just Love you! You are very intelligent!

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    please do not give negative Infor. she is doing excellent. Regarding of English language most of the people come from Africa has accent. so please do not criticized her. please be humble. she is geniuses, she is very geniuses.

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    Jealousy! people who contributed negative comments is empty mind, you are right. you do are doing good job. excellent job for the new comer that need this information's, even the people who stay for many hears needs your information's.

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    you are right. there is luck of information for new comers. also you are right, if anyone post negative speech. you are right they talk about themselves.

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    i am proud of you!

  • @mettik1562
    @mettik1562 День назад

    I know you sound educated and very smart. you are giving advice or suggestion very important and very informative. you are a class act. i have a lot of respect !!!

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 дня назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @user-kv2bt5vp8h
    @user-kv2bt5vp8h 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @TSION21-r9g
    @TSION21-r9g 2 дня назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ🥰🙏 ጥያቄ ልጠይቅሽ እችላለው?

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 2 дня назад

    Hello their families

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 2 дня назад

    Please please I need your advise please Instagram lay tsefelish neber lagegnish alechalikum

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 2 дня назад

    Ebakish, please, I need your advise

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512 2 дня назад

      Instagram lay menem aynet txt alagegnehum bemen lerdash

    • @AfomiaMekonnen
      @AfomiaMekonnen День назад

      Private neger selehone new visa alegn andand guday lamakirish felege new

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 2 дня назад

    Egizabiher beweketena betebeb yasadigilish lekum neger yabikalish

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 2 дня назад

    በጣም ቅን ሰው ለሰዎች ሰኬት ማሰብ ትልቅ ክቡረ ህሊና 🎉🎉🎉 በረቺ በረቺ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 3 дня назад

    Aychulmi bili ymtikafilawu 2milln yhonali

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc 3 дня назад

    አንድ ፈጣጣ ፓስተር አለ::DC አሜሪካ ኢየኖረ ያልሰለጠነ::ለእርሱ አድርሱልኝ::ብዙኅ ሰዎች አሉ:ዛሬውኑ አውቀወህ ,detail መጠየቅ የሚወዱ::kindly can you guys wait let the person talk about him self if he/ she wants.

  • @user-hp1wy6ef1q
    @user-hp1wy6ef1q 3 дня назад

    በጣም ትክክል

  • @TesfayWelegebrial
    @TesfayWelegebrial 4 дня назад

    አመሰግናለሁ

  • @TesfayWelegebrial
    @TesfayWelegebrial 4 дня назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ዮርዲየ። ኣንድ ጥያቄ b1/b2visa ላይ የደርሶ መርስ የበረራ ቲኬት ይጠየቃል እንዴ?የሚጠየቅ ከሆነስ visa ማግኘታችን እርግጠኛ ሳትሆ እንዴት ትቆርጣለህ ብትነግርኝ።ኣመሰግናለሁኝ።

    • @TesfayWelegebrial
      @TesfayWelegebrial 3 дня назад

      ልትመልስልኝ ኣትችልም ይቅርታ።

  • @ayaladdis6773
    @ayaladdis6773 4 дня назад

    ብትጠየቂ ምን ችግር አለው ላለፈ ነገር ምን አስጨነቀሽ ካለፈ አለፈ ,ብሶተኛ ሳይሆን ሰው ክፉ ነው በተለይ ሀበሻው , ወሬ 😊

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 4 дня назад

    በዚህ ምድር ሚስጥር የለም በረስሽ ካመንሽ ይህ አስጨናቂ እይደለም እዚህ አገር ስንመጣ የተቀደስች በማስመሰል እራሳችንን ነውረኛ እንደሆንን እንቆጥራለን ጥያቄው ሲደጋገም ካንድሰው ሊጨንቅ ይችላል ይገርማል ሁሌም ብሶት የምታሱሙት ሴቶችን ናችሁ ለምን ይሆን

  • @user-dl8mz2cv9i
    @user-dl8mz2cv9i 4 дня назад

    በጣም ትክክል ነሽ! ሁሉም በቦታው በሀገሩ ቢሆን ጥሩ ነው ማንኛውም አገር የተለያየ ባህልና አመለካከት አለው እኛ ትንሽ ችግር አለብን የማይመለከተንን ነገር መናገር ልማዳችን ነው ስለካናዳ ብዙ አላውቅም አሜሪካ ግን ምንናገረውን ማወቅ ይኖርብናል

  • @user-ig7fs9ne2p
    @user-ig7fs9ne2p 4 дня назад

    የኔ እናት ሰላም አተን ነው ETH ውስጥ

  • @AmeterehmamAmeterehman-dj7mj
    @AmeterehmamAmeterehman-dj7mj 4 дня назад

    እባክሽን አትለፊኝመልሺልኝ እህቴ በመጀመሪያ ስለምጥሰጭን መረጃ በጣም አመሰግናለው ኢንተርቪው ስንደረግ የትኛውም ኢምባስይ በ ENGLISH ነው ግዴታ ቁአንቁአ ማወቅ አለብን?

  • @mulualembogale176
    @mulualembogale176 5 дней назад

    God bless you!

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k 5 дней назад

    Yes

  • @kidistabebe9461
    @kidistabebe9461 5 дней назад

    Accountshn ban edayaregubish wde

  • @kidistabebe9461
    @kidistabebe9461 5 дней назад

    Ynewa Des stiyiko

  • @PixelPionner797
    @PixelPionner797 5 дней назад

    ኧረ በወፍ በረረ ወሬ ሰው አታሳሳቺ😢😢😢

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 5 дней назад

    እንኩዋን ልጆች እኛም አዋቂዎች የማንነት ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው::ጥቁር መሆን በነጭ ሀገር በራሱ ትልቅ ችግር ነው::ተሳቆ መኖር ኑሮ አይደለም::ይሄንን የሰፈር ዘረኛ ደግሞ ሂድና በነጮች ፊት የኔ ዘር ይሄ ነው በል በይው::ጥቁር ጥቁር ነው ማንም አይሰማውም::አንድ ዘር አለ ያለ የኔ ዘር ሌላ የለም የሚል በሰው ሀገር ቁጭ ብሎ::ነገር ግን ያው በርስ በራስ ፊት እንጂ በሌሎቹ ዘንድ እንደ ሰው የሚቆጥረንም የለም::ስለዚህ ቦታችንን ብናውቅ ጥሩ ነው::በሰው ቤት ቄስ ለመሆን ባንሞክር::የጥቁር ልጆች ደግሞ ከነጮቹ ልጆች የሚመጣባቸው መገፋት ይበቃቸዋል::በዚያ ላይ የኛን ማንም የማይሰማንን ኮተት ዘር አንጫንባቸው::ኢትዮጵያዊነትን እናስተምራቸው::መከበር በሀገር ነው የሰው ወርቅ አያደምቅም::"የሚሉስሺን ብትሰሚ የሚሰጡሺን ባልበላሽ ነበር::" አለች አሉ ድመት ለውሻ::እኔ ወደ አሜሪካ የመጣሁት በዲቪ ነው::ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ ግን የሰውነት ክብር አላየሁም::መገለል መናቅ ና መገፋት ነው ያተረፍኩት::ስለዚህ አሜሪካን መኖራችንን እንደ ትልቅ ነገር ባንቆጥር ጥሩ ነው::መከበር በሌለበት ቦታ ኑሮዉም ምኑም አያምርም::መከበር በሀገር ነው::እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሺን ይመልስልሽ እኛም ልጆቺሽ ቀና ብለን የምንሄድበትን ጊዜ ያምጣልን::ባርነት የቁም ሞት ነው ምኑም የማያምር::በሰው ሀገር የሚፈሰው ጉልበታችን ለሀገራችን ቢፈስ የት በደረስን ነበር"? የሰውን ሀገር እያሳደግን እኛ ግን ቁልቁል ነው እየሄድን ያለነው::አሁን ግን ሀገሪቱዋም የቁልቁል መንገድ ጀምራለች::ግፍ ቢቆይም መከፈሉ አይቀርም::ለማንኛውም አንዘናጋ ገንዘብ እንቆጥብ መጪው ጊዜ ለአሜሪካ የከፋ ነው::በየጊዜ የሚወጡ መርጃዎች በጣም አስደንጋጭ ናቸው::መረጃ የለንም በጣም ተዘናግተናል በተለይ ስደተኞች::የሃገሩ ባለቤት በዚ ደረጃ ትልቅ ስጋት ውስጥ ከገባ መጤው እንዴት ሊሆን ነው!?

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 5 дней назад

    Evebody who can afford can go and live nechoch atibey

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 5 дней назад

    Endet eyeteqemsheg endehone

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 5 дней назад

    Good point 👏

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl 6 дней назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እኮ ከእንሰሳ የምንለየው እኮ በዚህ ነው ሃበሻ

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 6 дней назад

    Thank you ❤

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 6 дней назад

    God bless you 🙏

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 6 дней назад

    Wudded

  • @dagmawitfeyisa1462
    @dagmawitfeyisa1462 6 дней назад

    Betkekl❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 6 дней назад

    አሜሪካን እንዴት ከረመች ?

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 7 дней назад

    Nerchi

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue 7 дней назад

    አረ አውሮፓማ አንድ ነገር ኮፒ መደራረግና ከሞት በሰተቀር + ማታ በሚያቃጥላቸው ባል ኩርትረት የሚሉ ናቸው /የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ናቸው።👍