ቪዲዮዎችሽ ተመልካችን ስደት ናፋቂ ያደርጋሉ?!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #lifeinamerica #yoyostube #youtube
    እኔ ቪዲዮዎች የምሰራዉ ማንም ላይ የስደተኝነት ስሜት ለመፍጠር ሳይሆን እኔ ያለኝን መረጃ ለናንተ ለማስተላለፍ ነዉ።

Комментарии • 35

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 5 месяцев назад +3

    ዮርዳኖስዬ በመጀመሪያ በጣም ላመሰግንሽ እወዳለው በምትሰሪው ስራ በጣም ከሚጠቅማቸው ሰዎች አንዷ ነኝ ግዜሽን ሰተሽ ስለምታረጊልን ነገር እመሰግናለው የማላቀውን ነገር ነው ሁሌም ምትነግሪኝ በርቺ እወድሻለው አመሰግናለው

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 5 месяцев назад +3

    ዬርዲ በጣም ጎበዝ ስነስርዓት ያለሽ ገንዘብ ለመስራት የማትዋሺ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን የምትሰጪን እህታችን ሳላመሰግንሽ አላልፍም እንዳልሽው እንፎርሜሽን ከሰው ማግኘት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያለፈበት ያቀዋል ወዳጅ ያልሽው ሰው እንኳን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አይነግርሽም ለብዙዎቻችን ጠቅመሽናል በርቺልን እንወድሻለን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tadelechgetachew5849
    @tadelechgetachew5849 5 месяцев назад +1

    You are doing good job. Keep it up

  • @samerytube
    @samerytube 5 месяцев назад +3

    እረ በናትሽ እንደውም በቄ የሆነ ግንዛቤ ነው የሠጠሽን እኔ ብዙ አመለካከቴን ቀይሬለሁ በጣም ነው የማመሠግንሽ ደስ የሚሉ ነገሮችን ነው የምሰሬው ❤❤❤❤

  • @samtekeba3520
    @samtekeba3520 5 месяцев назад +2

    እህታችን በርቺልን መልካም ነገር ማድረግሽን ከልጆችሽና ከፊት ታገኚዋለሽ። ያንቺ ሀሳብ በሙሉ በገንዘብ አይተመንም ሰው ሁሉ ፖዘቲቭ ነገር አይጥመውም ,, ፍለጠው ቁረጠው ለምዶ 😂😂😅 እኔ በበኩሌ ተጠቅሜያለሁ በዚሁ ቀጥይ ተባረኪ ።🙏

  • @BISRATWUBISHET9
    @BISRATWUBISHET9 5 месяцев назад +1

    Yordi u're always +ve & rational keep in touch🤙 u provide vital info 4 ur people infact our society increase demand to go to us b/c of pull factory and push factors unless your way is appropriate in my view

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 5 месяцев назад +2

    ከተጠየቀው በተቃራኒ ነው እውነታው መልካሙንም ክፉውንም አሳየሽን እንጂ ሌላ ገፅታ አላየሁበትም ቪዲዮውስጥ አንዳንዱ የግድ መናገር እንዳለበት ስለሚያስብ ነው

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 5 месяцев назад +1

    The kind person👍👌

  • @demekelobago1063
    @demekelobago1063 5 месяцев назад +2

    ውድ እህታችን በምታቀርቢው ፕሮግራም በሙሉ ደስተኞች ነን፡፡ ኑሮ በአሜሪካ ስላለው የአኗኗር መረጃ በቂ መረጃ አግኝቼአለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y 5 месяцев назад +1

    Thanks yoyo!

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 5 месяцев назад +1

    ዬርዲዬ አብዛኛው ሰው ኢትዮጵያ መኖር አንፈልግም ለምሳሌ እኔና በኔ ዝሪያ ያሉሰዎች ግን አንቻ ብንችልና ብንመጣ እንድንረዳ ትረጂናለሽ እንጂ በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ታደሰክብረት
    @ታደሰክብረት 5 месяцев назад +3

    ገና እኛም አሜሪካ እንገባለን በ UNCHR በኩል አመልክተናል 🤙

    • @samtekeba3520
      @samtekeba3520 5 месяцев назад +1

      ፈጣሪ ይርዳቹህ ,,🙏 ከየት ነው ግን መረጃ ለመለዋወጥ ከተቻለ ?👍አመሰግናለሁ ።

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 5 месяцев назад +1

    2nd 🎉🎉🎉🎉

  • @tsedallove
    @tsedallove 5 месяцев назад

    የኔ ውድ የቱንም ያክል መልካም ነገር ብሰሪ እኛ ሰዎች ከመተቸት ወደ ኃላ አንልም እናማ በግልፅ ብዙዎቹ የማይናገሩትን ነገር ነው እምታስበተምሪው ብዙ ሰው የሚያወራው አልጋባልጋ እንደሆነ ነው እሚያወራው።
    ዮረዲዬ ህጉ ከፈቀደልሽ የምጠይቅሽን አብራርተሽ መልሽልኝ!
    እህቴ አረብ ሃገር ነበርች በጉብኝት ቪዛ ሄዳ አልተመለሰችም ብዙ ወጭ አውጣ የሄደችው ለስራ ነው ገና ወሯ ነው ግን ስራ ለመስራት ፈራች በቂ መርጃ ስለለላት ፖሊስ ቢይዝሽስ ሲላት ፈራች በዚህ መንገድ የሄደ ሰው ጠበቃ ብቀጥርም አቅም አይኖርሽም እሚለውን ስሰማ እንደ መሄዱ አልቀለላትም ምን ስራና እንዴት እንደምትቀጠር ግራ ገባት እህትዋ ላንች ችግር ካላመጣ ማብራሪያ እጠብቃለሁ❤❤❤

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад +1

      Ande video sereche neber esun betayi more yetekmeshal beye asebalehu
      የመኖሪያ ፈቃድ ወይም የስራ ፈቃድ የሌላቸዉ ሰዎች አሜሪካ ላይ ምን አይነት ስራ ይሰራሉ የሚል
      So esu video lay bedenb abrarechewalehu
      Wanaw gen tebeka yeza ye wereketwan process madreg alebat

    • @tsedallove
      @tsedallove 5 месяцев назад +1

      እይ የኔ ውድ አመሰግናለሁ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ የኔ ቅን❤❤❤

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      Amen amen amen🙏🥰

  • @ephrataabate9224
    @ephrataabate9224 5 месяцев назад +1

    Ye ewnet tikikilegna mereja new mitsechiw bizu sew siteyek fekadegna adelem migermew eza bota medresish ayikerim yane tizibt new

  • @SemereAyele
    @SemereAyele 5 месяцев назад

    Be email interview kene ketelakelign ken jimiro eske interview kene mini yakil gize linoregn yichilal(kemin yakil ken buhala new)pls nigerign

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 4 месяца назад

    ሰውየው ትክክል ነው በተለይ ፈረንጅ አስፋልት ላይ መኪና እያሸከወከራችሁ የምትለፋደዱ ሰዎች ፣pls

  • @SelamDemsa-gh3zz
    @SelamDemsa-gh3zz 5 месяцев назад +1

    ዬርዲዬ እባክሽን መልሽልኝ ልጄ እና ባለቤቴ ሲትዝን ሆነዋል እኔ ሁለት አመት ጨርሼ ወደ ሶስት ገባሁ መቼ ነዉ የማመለከተዉ ?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      Belebetesh citizen kehone behuala kehone agbetosh yametash 3amet simolash madreg techeyalesh gen ketegabachehu behuala kehone esu kedmosh citizen yehonew 5amet simolash new yemetadregiw

    • @SelamDemsa-gh3zz
      @SelamDemsa-gh3zz 5 месяцев назад

      ሲትዝን ሳይሆን ነዉ የተጋባንዉ ልጄንም ኢትዮጵያ ነዉ የወለድኳት ግን ልጄ በአባታ አገኘች እኔ በልጄ አላገኝም ሶስት ሲምላኝ ?

    • @SelamDemsa-gh3zz
      @SelamDemsa-gh3zz 5 месяцев назад

      የኔ ዉድ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ❤❤❤

    • @LegendMobile-hm6kv
      @LegendMobile-hm6kv 5 месяцев назад

      ስለ መልካም ስራሽ ከልብ እናመሰግናለን እግዝአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

    • @SelamDemsa-gh3zz
      @SelamDemsa-gh3zz 5 месяцев назад

      ከመረጃ እሩቅ ስለሆንኩ ነዉ የኔ ቅን መልሽልኝ እባክሽን

  • @familyguy8013
    @familyguy8013 5 месяцев назад

    hi

  • @EddiSebhat
    @EddiSebhat 5 месяцев назад

    የዛ ሃገር ሰው ነዉ እና እትዮጵያ ወስጥ አግብቶኝ ሊወሰደኝ ይፈልጋል ወይስ እዛ ብያገባኝ ነዉ ጡሩ የቱ ነዉ ለኔ safe ? Please ንገረኝ ሌላ የማማክረው የለም 😢 🙏

    • @וובטדטסה
      @וובטדטסה 5 месяцев назад

      ኢትዮጵያ ውስጥ አግብቶ ይውሰድሽ።በእጨኝነት ብዙም አስየማማኝ አይደለም ።

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 месяцев назад

      ኢትዮጵያ ተጋብታችሁ ቢያመጣሽ ነዉ የተሻለዉ

    • @EddiSebhat
      @EddiSebhat 5 месяцев назад

      @@וובטדטסה እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🥰

    • @EddiSebhat
      @EddiSebhat 5 месяцев назад

      @@Yordanosbeyene512 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @familyguy8013
    @familyguy8013 5 месяцев назад

    sle non sitzen sponsorship video srilen