ኑሮዋችሁን ለማስተካከል እነዚህን አዉቃችሁ ኑ….ያላገባችሁ ሰዎች ይሄ ቪዲዮ እንዳያልፍችሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #relationship#lifeinamerica#yoyostube

Комментарии • 39

  • @AlmazFeyisa-v3o
    @AlmazFeyisa-v3o 2 месяца назад +1

    Tebarek yene ehit tiru temert nw

  • @lensa3719
    @lensa3719 3 месяца назад +2

    ለቤተሰብምን ፍላጐትን መሙላት አይቻልም ምክንያቱም ወላጅም ብሆን አይጠግብም ምዛንን መጠበቅ ጥሩ ነው ።ቅድምያ ለራስ ነው ለራስሽ መጄመርያ ሳትቆም ሌላውን አንች እንዴምትይው መርዳት ቀላል አይዴለም። Thank you for sharing ❤❤

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y 3 месяца назад +1

    Great tips thanks yoyo's!

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 3 месяца назад +2

    Good information👍

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 3 месяца назад +2

    ዮርዲዬ በርቻ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 3 месяца назад +1

    ትክክል

  • @kalkidantewodros5849
    @kalkidantewodros5849 3 месяца назад +1

    Thanks

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 3 месяца назад +1

    Welcome Yordi, 1st 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    እኔ በጣም ያሳዙኑኛል ዳስፉራዎች 2 ሥራ የሚሰሩ ሰዎች 😢😢😢 Deodorant የሚቀቡበት እና ጥርሳቸውን የሚፍቁበት ግዜ የላቸውም ውሃ ባለበት አገር ይሸታሉ

  • @elias.z
    @elias.z 3 месяца назад +1

    Lne new yhe miker btam eko new mewdsh tnx

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 3 месяца назад +1

    Berchi

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 3 месяца назад +2

    Le jemari be sihat sint yikefelal?thanks yordi

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  3 месяца назад

      Le jmerai yemibal kefeya yelem le hulum ande aynet new endeye company demozu yeleyayal enji

    • @AynadisTadese-w6b
      @AynadisTadese-w6b 3 месяца назад +1

      Thanks yordi

  • @hailiesetargie7449
    @hailiesetargie7449 3 месяца назад

    ሰላም ነሽ ዮርዲ ዲቪ ላይ የሞለዉት ስም እና ከትምህርት ማስርጃየ ላይ ያለዉ ስም የሁለት ፊደል ልዩነት አለዉ ስለዚህ ds260 ላይ የሞለዉት በትክክለኛ ስሜ ነዉ እና ችግር ያመጣል? my case number is above 20 so what do you advice?

  • @Alex-Geb
    @Alex-Geb 2 месяца назад

    Please sle geza kray sriln please❤

  • @SeyifeYemane-yn8tp
    @SeyifeYemane-yn8tp 3 месяца назад +1

    berchi memtate ayikerim

  • @haileyesuskidane441
    @haileyesuskidane441 3 месяца назад

    selam Yo፣ አንድ ፕሮሰስ አለኝ እና ከእንጀራ አባቴ ጋ ነው ምገባው እናቴ ናት ምትወስደን እና እኔ ምጠየቀው ጥያቄ ምንድን ነው f21 ነው ቀጠሮዬ ደርሳል ወር ከ 20 ቀን ነው እኔ u21 ሆኜ ነው የተጀመረልኝ አሁን 22 እድሜዬ ችግር ያመጣል ወይ ሌላው ፍቅረኛ አለኝ ከኢንተርቪው ቡሀላ visa ካገኘው ቡሀላ ጋብቻ ብፈፅም ብፈራረም ይጠቅመኛል ወይ ወይንስ ችግር አለው ወይ

  • @muletameseret
    @muletameseret 3 месяца назад

    ዮርዲ የልጄ አባት አሜሪካዊ ነበር በመሀል ምንም ሳያስተካክል ህይወቱ አለፈ አሁን አሜሪካ ያሉት ልጆቹ ወንድማቸውን እና እኔን መውሰድ ይፈልጋሉ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ልጄ 12 አመቱ ነው

  • @SamuelWondimagegne
    @SamuelWondimagegne 3 месяца назад +1

    Hi yordi 11 እና 12 በርቀት ትምህርት ነበር ለ dv ይሆናል ወይ ? እባክሽ መልሺልኝ.

    • @fikir8364
      @fikir8364 3 месяца назад

      የማትሪክ ውጤት ካለሽ ይሆናል ዋናው ህጋዊ ማስረጃ ይኑርሽ

    • @SamuelWondimagegne
      @SamuelWondimagegne 3 месяца назад

      Thanks

    • @Selamawit663
      @Selamawit663 3 месяца назад +1

      ይሆናል

  • @NegaDemlie
    @NegaDemlie 3 месяца назад

    YORDI መረጃ ብታግዝኝ የትዉልድ ቀን እና ወር ጠፋብኝ ምን ላድርግ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  3 месяца назад

      ከ ትምህርት ማስረጃህ ጋር ተመሳሳይ አድርገዉ

  • @merrybeka7329
    @merrybeka7329 3 месяца назад

    ዮርዲ እስፓንሰር ብቻ ፈልጊልኝ። ያጎቴ ልጅ ነበር እስፓንሰር ያረኩት 2nl ሲመጣልኝ ችላ አለኝ። ምክንያቱም ባለቤቱ አልፈለገችም መሰለኝ። so እርጂኝ

  • @ebu2482
    @ebu2482 3 месяца назад

    አሜሪካ ፖስተር ምን ይጠቃሉ ፈተና

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 3 месяца назад +1

    ene sinit deresebign ke ehitoche betelay kinat ena fukikir nw yetrefegn berasew genzeb

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 3 месяца назад

    Sister b4 you start worrying about others please take a good care of yourself, the reason why I say this is because I can tell you are not getting enough sleep or you have a sleeping disorder by looking your eyes. Take care Sister.

    • @hme5739
      @hme5739 3 месяца назад +1

      It’s hard to have enough sleep when you raise kids in USA , especially less than 1 years old baby , they will wake her up every 2-3hrs at night

  • @rainsoundforpeaceandwellsleep
    @rainsoundforpeaceandwellsleep 3 месяца назад +2

    አንቺ ልጅ ምንድነው ችግርሽ የአሜሪካንን ኖሮ ሙሉ ለሙሉ አስፈሪ (Horror) ብቻ አደረግሽው። ኢትዮጵያውያን እኮ ሀገራቸው ያለው ሕይወት ፍዳ ሆኖቧቸው መንግስት አልባ ወደሆነችው የመን በአስፈሪው ባህር የሚሰደድ ህዝብ ነው። አሜሪካ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከገነት በታች የተመቸ ቦታ ነች። ስለዚህ ነገሩን ሁሉ አስፈሪ (Horror) አታድርጊው ከየትም ቦታ የተሻለ የዕድል (Opportunity) ሀገር መሆኑንም በደንብ ግለፂ። አንቺ እና መሰሎችሽ ከሰለቻችሁ ግን ጥላችሁ ወደ ሀገራችሁ መግባት ትችላላችሁ።

    • @AbuleKasu
      @AbuleKasu 3 месяца назад +1

      Zim ble yerasihn nuro Nur ayagebahim esoan kemetechetih befit!! be positive.. yemitekimewn inj mech kifu neger aworach eseyo degimesh yitekimachewal bilesh yemitasbewn nigern ❤

    • @shemsubedewi3483
      @shemsubedewi3483 3 месяца назад

      That is true !! Sometimes she doesn’t know what she is talking about

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 3 месяца назад +1

      በትክክል ነው የተናገርችሁ ችግሩ ኢትዮጵያውያ ያለሰው አይርዳም

    • @lensa3719
      @lensa3719 3 месяца назад +2

      ዬርድ ትክክለኛውን ነገር በግልጽ ተናግረዋለች የአሜርካ ሕይወት እንዴምታሰበው አይዴለም በጣም ከባድ ነው ብዙ ግዜ ሰዎች ያልሆኑትን ህይወት መታዬት ስለምፍልጉ ነው ።ይበልጥ ለተማሩት የተሻለ ነው ።ጭሩ ኑሮ ያለው ሰው እቅፍ ሀገሩ ይቀጥላል እንዴን ያለው ድል ግን እየታጉልን እንኖራለን ።ዬስድዬ ምዛኑን የጠቡቀ ማብራርያ ስለምትሰጭን Thank you so much ❤❤❤❤❤