ስለ አሜሪካ ምን ማወቅ አለባችሁ….ቤተሰብ እና አሜሪካ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #lifeinamerica#yoyostube#habesha
    በዚህ ቪዲዮ በተለያየ ሁኔታ ዉስጥ ሆናችሁ ከኢትዮጵያ የምትመጡ ሰዎች ቀድማችሁ ስለ አሜሪካ ማወቅ ያለባችሁን ነገር እንወያያለን።

Комментарии • 35

  • @MahiriTilahun
    @MahiriTilahun 2 месяца назад +4

    ሰላም ይኦርዲ እንኳን በሰላም መጣሽልን ሰላም ጤና ላንቺ ይሁንልሽ ዛሬም ባሪፍ መረጃ መጠሽልናል የሰጠሽንም መረጃ በጣም ጠቃሚና ገቢ ሃሳብ ስለሰጠሽን በጣም አመሰግናለሁ ። በርችልን እህታችን

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 2 месяца назад +2

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 2 месяца назад +3

    HBD Yoakin yasadglish

  • @samtekeba3520
    @samtekeba3520 2 месяца назад +2

    🎈Happy birthday 🎉 ብለናል ለዋኪ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስና በማስተዋል እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልሽ ለቤተሰቡ እንዳንቺ ለወገኑ ለሀገሩ የሚጠቅም የሚያኮራ ልጅ ይሁን 🙏 እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ,,,,,🎈💗💗
    በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ተጠቅሜበሻለሁ ,,ተባረኪ ምናለ ሁሉም በውጭ ዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን እንደአንቺ ለሰዎች መፍትሄ መሆን ቢችሉ መልካም ነበር ቅንነትሽ እንዳይወሰድብሽ ከፍ በይ ጥሩ ነገር ማካፈልሽን ቀጥይ ሰላምሽ ይብዛ🙏

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 2 месяца назад +1

    በትክክል በፀሎት ያልሽው ነገር ልክ ለሻል ።ይሄንን ነው እኔም የወሰንኩት እንጅ ልጃችን confused ነው እምናደርጋቸው።

  • @user-pk6hz9ve2j
    @user-pk6hz9ve2j 2 месяца назад +1

    Its good yordi

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x 2 месяца назад +2

    Congratulations about ur Kid yoyo's thanks for the video.

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 2 месяца назад +2

    Happy birth day🎉🎉🎉

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 2 месяца назад +1

    hi Yordi, amrobishal. Happy Birthday to Yuwaken 🎉🎉🎉🎉

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 2 месяца назад +1

    Hi yordi የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ!! እስቲ ስለ benefit ንገሪን ስለልጆች coming soon!!

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 2 месяца назад +3

    ዮርዲ በናትሽ ስለ ማላቅ ልጆቼ ቼን ኢትዮጵያ ለመውስድ ስለምፈልግ የሎ ካርድ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ወይም አፕላይ ማድረግ የምችለው ?
    የአጠያየቁ መንገድ ምክንያቱም የአሜርካን ፓስፖር ስለሆነ ለአንድ አንድ ነገር እና ለኮቴ ኢትዮጵያ ሲገባ ስለ
    ሚከፈል ልጆች መጫወቻ ቦታ ሲወስድ /ይዞ ለመግባት ም ለኪፍያም ቅናሽ ለማግኘት ለዛ ስለምፈልግ መረጃ ልስጭ ትችያለሽ እባክሽን ?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  2 месяца назад

      Digital invea yemil app ale eza lay yellow card yemil option ale esun app awerji

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 2 месяца назад +2

      @@Yordanosbeyene512 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክብረት ይስጥሽ አመስግናለሁ ዮርዲ እሺ

    • @FikaduSisay-fq1jm
      @FikaduSisay-fq1jm 2 месяца назад

      ሰላም የዮርድ ቤተሰቦች እባካቹህ እርዳታቹህ ያሰፈልገኛል በእግዚአብሔር ሰም እባካቹህ እርጀዱኝ

  • @worke7270
    @worke7270 2 месяца назад +1

    Always perfect speech

  • @SeyifeYemane-yn8tp
    @SeyifeYemane-yn8tp 2 месяца назад +1

    Yoyo smart

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 2 месяца назад +1

    Wow yordi

  • @user-gz3vw8cb3v
    @user-gz3vw8cb3v 2 месяца назад +1

    ❤🙏

  • @ebu2482
    @ebu2482 2 месяца назад

    አሜሪካ ፓስፖርት ፈተና ይከብዳል ዋይ እንዃን ደስ አለሽ

  • @destageb9137
    @destageb9137 2 месяца назад

    እባክሽ ለአጭር ጊዜ ስልጠና ለሚመጣ ሰው ያለውን እድል ንገሪን፤ እዛው ለመቅረት በትምህር ጉዳይ

  • @haileyesuskidane441
    @haileyesuskidane441 2 месяца назад

    comment

  • @BisratWubishet-bw1kp
    @BisratWubishet-bw1kp 2 месяца назад +1

    Yordi thanks keep in touch 🤙

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 2 месяца назад +1

    በስንት አመት ነው ስራ መጀመር የሚቻለው 14&16 የቱ እድሜ ነው ህጉ የሚፈቅደው

    • @adugnaalemu-ed3qu
      @adugnaalemu-ed3qu 2 месяца назад

      ምነዉ ልጆቹን ልታርስባቸዉ ነዉ

    • @user-ec1ng5re6j
      @user-ec1ng5re6j 2 месяца назад

      @@adugnaalemu-ed3qu በሚገባ 😂ብቻ እድሉን ላግኘው ማውደልደል የለም ወጥሮ ሰርቶ ወጭውን ይሸፍን 😂 40 አመት ተጋድሞ መብላት የለም

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 2 месяца назад

      Aplay 16 ነው 🎉ቤቢሲት 14❤

  • @tsionen5726
    @tsionen5726 2 месяца назад

    Hi Yordi.Eski Benatish America silemisetew ye child Vaccination hasab sichibet? Is it MMR vaccination bad ? Does it make children to speech late?

    • @tsionen5726
      @tsionen5726 2 месяца назад

      Yordi please give me your idea?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  2 месяца назад +2

      @tsionen5726 Eshi bemigeba ezi lay lemeleselesh bel it’s long conversation so I will make a video gen enem betam confused yehonkubet hasab new

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 2 месяца назад +1

    Habasha ent ena Abat American most of the time divorce or separate nachew " so the kids is miserable" most of the time that's why we didn't see it 'the most successful Ethiopian American kids " No Congress men, no Congress women, no Assemble or working for the state department however they born and raised Americans ' shame new.

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k 2 месяца назад

    Kikikkk buffa ....

  • @haileyesuskidane441
    @haileyesuskidane441 2 месяца назад

    comment