አሜሪካ ተወልደዉ የሚያድጉ የሀበሻ ልጆች እና ዘረኝነት…ዘረኝነታችንን እያወረስናቸዉ ነዉ​⁠!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 33

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y 3 месяца назад +1

    Amazing Lecture Thanks Yoyo's!

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 3 месяца назад +1

    Good point 👏

  • @degaregebelay232
    @degaregebelay232 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ልቦናውን ፣ማስተዋሉን ይመልስልን ኢትዮጵያውያን ተበላሽተናል

  • @AbuAkalu
    @AbuAkalu 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @NewayAyalew-v4o
    @NewayAyalew-v4o 2 месяца назад +1

    Thunk you smart ❤

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 3 месяца назад +3

    I agree with your idea, but Ethiopians are also black people. Please don't forget that. I like your content keep it up.

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 2 месяца назад +1

    Yes

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 3 месяца назад +1

    Thank you ❤

  • @betelhmewilliams4566
    @betelhmewilliams4566 3 месяца назад +1

    የማይረቡ ብዙ አሉ እኔም ደርሶᎅኛል አይረቡም ምይደረግ ዝም ቡሎ ማየት ነዉ በነሱ ቤት አዉቀዋል ማለት ነዉ ።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад +1

    እንኩዋን ልጆች እኛም አዋቂዎች የማንነት ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው::ጥቁር መሆን በነጭ ሀገር በራሱ ትልቅ ችግር ነው::ተሳቆ መኖር ኑሮ አይደለም::ይሄንን የሰፈር ዘረኛ ደግሞ ሂድና በነጮች ፊት የኔ ዘር ይሄ ነው በል በይው::ጥቁር ጥቁር ነው ማንም አይሰማውም::አንድ ዘር አለ ያለ የኔ ዘር ሌላ የለም የሚል በሰው ሀገር ቁጭ ብሎ::ነገር ግን ያው በርስ በራስ ፊት እንጂ በሌሎቹ ዘንድ እንደ ሰው የሚቆጥረንም የለም::ስለዚህ ቦታችንን ብናውቅ ጥሩ ነው::በሰው ቤት ቄስ ለመሆን ባንሞክር::የጥቁር ልጆች ደግሞ ከነጮቹ ልጆች የሚመጣባቸው መገፋት ይበቃቸዋል::በዚያ ላይ የኛን ማንም የማይሰማንን ኮተት ዘር አንጫንባቸው::ኢትዮጵያዊነትን እናስተምራቸው::መከበር በሀገር ነው የሰው ወርቅ አያደምቅም::"የሚሉስሺን ብትሰሚ የሚሰጡሺን ባልበላሽ ነበር::" አለች አሉ ድመት ለውሻ::እኔ ወደ አሜሪካ የመጣሁት በዲቪ ነው::ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ ግን የሰውነት ክብር አላየሁም::መገለል መናቅ ና መገፋት ነው ያተረፍኩት::ስለዚህ አሜሪካን መኖራችንን እንደ ትልቅ ነገር ባንቆጥር ጥሩ ነው::መከበር በሌለበት ቦታ ኑሮዉም ምኑም አያምርም::መከበር በሀገር ነው::እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሺን ይመልስልሽ እኛም ልጆቺሽ ቀና ብለን የምንሄድበትን ጊዜ ያምጣልን::ባርነት የቁም ሞት ነው ምኑም የማያምር::በሰው ሀገር የሚፈሰው ጉልበታችን ለሀገራችን ቢፈስ የት በደረስን ነበር"? የሰውን ሀገር እያሳደግን እኛ ግን ቁልቁል ነው እየሄድን ያለነው::አሁን ግን ሀገሪቱዋም የቁልቁል መንገድ ጀምራለች::ግፍ ቢቆይም መከፈሉ አይቀርም::ለማንኛውም አንዘናጋ ገንዘብ እንቆጥብ መጪው ጊዜ ለአሜሪካ የከፋ ነው::በየጊዜ የሚወጡ መርጃዎች በጣም አስደንጋጭ ናቸው::መረጃ የለንም በጣም ተዘናግተናል በተለይ ስደተኞች::የሃገሩ ባለቤት በዚ ደረጃ ትልቅ ስጋት ውስጥ ከገባ መጤው እንዴት ሊሆን ነው!?

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 месяца назад +1

    ዮርዲ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ ልጆቼን ይዥ ሄጄ ከታክስ ወርደን ትንሽ በእግር የሚያስገባ ስፈር ነበር እና እኛ የምንሄደው ወደ ቤተክርስትያን ነው እና በምናልበት መገድ መኖርያ ቤቶች ወይም ስፈር ነው ልጆች በጠዋት ወተው የጊቢ በር ላይ ቆመዋል ከዛ አንዷ ተነስታ ልጅ ተነስታ ልጆቼን ስደበቻቸው ምን ነካሽ አታቅያቸውም ባይሆን ስላም ነው የሚባለው እንጅ የምን ስድብ ነው በዛ ላይ አንችኮ ሕፃን ታዳጊ ነሽ ጎበዝና ጨዋ መሆን አለብሽ እጅ የጊቢ በር ላይ
    ቆመሽ መሳደብ አይገባም በዛ ላይ አታቅንም ምን ነክቶሽ ነው ብይ ይዥ ተናገርኳትና አለፈኩኝ ስፈሩም ተክለ ሐይማኖት /ወደ ይካ ሚካኤል ስፈር ነው አዲስ አበባ እና ልጆቼ ደግጠው ሚሚ ምን ነካአት አታቀንም ብለው ስሉኝ በጣም ደነገጥኩኝ እና ምላቸው ነገር ነው የጠፋኝ እና በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው በእውነት ሊታስብበት ይገባል
    እንዳልሽው እዚህ ልጆቹን እያከፋፈሎቸው ነው እሱም በእድሜ ደረጃ በየፓርኩ እየስበስቧቸው ስር እየስደደ ነው ቢቻል ስው እየተመካከረ ለማስቆ ቢምከር ጥሩ ነው እላለው ምክንያቱም እንዳይጠላሉ ?

  • @bruktitedebru1889
    @bruktitedebru1889 3 месяца назад +1

    Wow migerm agelalest new yoyo❤❤❤

  • @iuolia
    @iuolia 3 месяца назад

    ሰላምነሽ እንዴት ነሽ እኔ ኑሮዬ ሀገር ነው youtube መስራት እፈልጋለሁ ምን ብሰራ ውጤታማ አሆናለሁ ደፋር አይደለሁም❤

  • @iuolia
    @iuolia 3 месяца назад

    አረብ አገር የበዛል ዘረኝነት

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ያጋጥማል ዘረኝነት Smart ሆኖ መገኘት ልጆቻቸውን Gobeze Student ጥሩ ቦታ እንዲደርሱ Support ማድረግ ነው ከወላጆች የሚጠበቅብን @ የማይበላውን እንጀራ ብላ ብሎ ማስገደድ ጭምር

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 3 месяца назад +3

    እባክሽ ዬሪዲ የሚሰሙሽ ከሆነ በደንብ ንገሪልን በጣም የወረዶ ሰዎች አሉ በኢትዮጵያዎነታቸው ሳይሆን በሚናገሩት ቋንቋ የሚደራጁ የሚያደራጆ ሰዎች አሉ የኛ እንሶ ለኔክስት ጀነሪሽን ጭራሽ እየሰሩ ነው 😢😢😢

    • @heywet
      @heywet 3 месяца назад

      Teznanto adgo ahun lejun eyasadege yalena, bemanenetu kenebetesebu mekerawen yaye ena ahun lejun eyasadege Yale ande nachew teyalesh?????? 😂😂😂😂 Yalteneka gelegel yawekal Alu! Awkesh moteshal!

  • @fikaduhabtamu4760
    @fikaduhabtamu4760 3 месяца назад

    Ke gudayu ga bayegenayem teyake aley. Case yetejemerew CR1 dec 2023 wait time 14 month new ahun 7 month lay deresuale keza wede nvc yehedale min yahel geze yefejale

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 месяца назад

    ኢትዮጵያን ጥቁር አይደለም?

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 3 месяца назад

    Egizabiher bezer k mekefafelil yeseweren lebona yeseten ebakish amakirign balefew Instagram lay beleshin tsefelish neber ebakish endet lagignish

  • @700-j9j
    @700-j9j 3 месяца назад +1

    የወረደ አስተሳሰብ አይደለም ጋላ ዘሬን እየጨረሰ ልጄ ከጋላጋ ጔደኛ ሊሆን ነው

    • @tigistejima1991
      @tigistejima1991 2 месяца назад

      የቆማጣ ልጅ አማራ አህያ ዘረ ለማኝ እበት ሁሉ

    • @700-j9j
      @700-j9j 2 месяца назад

      @@tigistejima1991 ጥብ ጋላ አህያ በሊታ አናሳ

    • @tigistejima1991
      @tigistejima1991 2 месяца назад

      @@700-j9j ግማታም ቆማጣ ሰው ናችሁ እበት ሁሉ ትላም የለማኝ ልጅ ቡዳ አማራ ቆማጣ ቱ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 3 месяца назад

    ወያኔና ኦነግ በተዘራባቸው የበታቸኝነት ደዌ፣ ዛሬ ዛሬ አማራ ላይም ተጋብቶ (በእርግጥ አማራው ተገዶ የህልውና ጉዳይ ሆኖ የገባበት ቢሆንም ) ፍሬ ማፍራት ጀምሯል ።
    አሁን እየሆነ ያለውን ስንመለከት የወደፊቷ ኢትዮጵያ በርካታ ትንንሽ ደካማ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚወጣት ይመስለኛል ።
    በተለይ እንደኔ ውህድ ማንነት ያለን ኢትዮጵያዊያን የት እንደምናርፍ ሳስበው ይጨንቀኛል።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት።

    • @tigistejima1991
      @tigistejima1991 2 месяца назад

      ቆማጣ ከናንተ በላይ የወረደ አለ አማራ የወረደ ዘር ግሞች