ከሰልባጅ ሱቅ ነዉ የገዛሁት አለችኝ!…ሀቀኝነታቸዉ ይደንቀኛል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • በዚህ ቪዲዮ አሜሪካ መጥቼ ካየሁትና ከወደድኩት ነገር አንድ ነገር አንስቼ አወራችዃለሁ።

Комментарии • 12

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 месяца назад +2

    ተባረኪልኝ እውነት ተናግረሻል 😳 አበሻ አሁንማ ሰላምታም ትተናል ልቦና ይስጠን 😔 እኔ ግን መለሱልኝም አልመለሱም ያገሬ ሰው እንደምን ዋላችሁ ማለቴን አላቆምም :: ያገሬ ልጅ እምትናገሪው ሁሉ መልካም ነገር ሰዎችን በስነልቦናም የሚያንፅ እና የሚያነቃ ስለሆነ ተባረኪልን እንደአንቺ ያለውን ያብዛልን :: አገራችንን ሰላም ያድርግልን:: 👌🙏

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 4 месяца назад +2

    በጣም የሚደብረኝ ነገር የሌለ መቆለል😂 ሂሳብ አያወራርዱልኝ ምን ይሰራል የሌለ መቀባጠር ግን እኛ ላይ ይብሳል መቆለል ሰልባጅ ስታገላብጥ ውላ የዱባይ ነው የሻንጣ በለው 😂😂😂 ግን እኮ የሚመች ከተገኘ ሰከንድ መሆኑ ምንድነው ችግሩ

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D 4 месяца назад +2

    3:46 you're right 😅😅😅

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እኔም ብለምደው እመኛለው 😘😘😘😘

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 4 месяца назад +2

    እኔም በባህሪዬ በመጀመሪያ ቀን ካወኩት ሰው ጋር በጣም አውራለሁ ስለ ባሌ ስለ ልጆቼ ስለ እራሴ ስላለብኝ ጉድለት ስለጤናዬ ግን ግን ሰው እንደሞኝ ወይም ዝም ብዬ እማወራውን እና እማላወራውን እማላቅ ለፍላፊ እያደርገኝ ከዛም ለምን አወራሁ ለምን ዝም አላልኩም ብዬ እራሴን መውቀስ እጀምራለሁ እናም አሁን አሁን ሰውን እንዴት መዝጋት ወይም ምኩራት ጅንን እንደምል እየተለማመድኩ ነው እሱ ደሞ ተፈጥሮዬም አይደለም ግን መሞከሬን እቀጥላለሁ ያው አሁን ያለው አበሻ በተለይ በውጪው አለም ሀይ እንዴት ነሽ ከሚልሽ ገላምጦሽ ማለፍ ይቀናዋል እንዴት ጥሩ ስሜት እንደሚፈጥርላቸው እግዚአብሔር ይወቀው።

    • @jemi7142
      @jemi7142 4 месяца назад +2

      እኔም እየተለማመድኩ ነው ጅንን ብሎ ለማለፍ😂

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  4 месяца назад +3

      አዉ ይሄ እየተገለማመጡ ማለፍ ግን ምን ጉድ ነዉ😂😂

  • @user-pk6hz9ve2j
    @user-pk6hz9ve2j 4 месяца назад +1

    You are a smart

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 4 месяца назад +1

    እኔ ደሞ አንችን አደንቃለሁ!ያለውን እውነት በግልፀ ስለምትናገሪ።

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 месяца назад

    አሜሪካ no good good ብቻ ነው ያየውት😂😂😂 ኢትዮጵያ ፩ ኛ❤❤❤❤

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 4 месяца назад +1

    Very true👌

  • @yohanneskiflie9937
    @yohanneskiflie9937 4 месяца назад

    it is fake you know like smalling you know the truth one why you lie but not all people