አሜሪካ ማርና ወተት የምታፈስ ሀገር ናት…!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #yoyostube #lifeinamerica #groceryshopping
    ከአሜሪካ የምወደው ነገር የገበያ ምርታቸዉን ለኛም እንዲህ የትረፈረፈ የገበያ ምርት ይስጠን

Комментарии • 43

  • @AdonaiLord-nr3mi
    @AdonaiLord-nr3mi 6 месяцев назад +7

    አሜሪካንማ ድብን አረጋ ተባርካለች!! .. ያው ከጥጋብ የትነሳ ሌላ ተግዳሮቶች ብኖሩዋትም God Bless Ethiopia 🤩

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle3829 6 месяцев назад +3

    ቆንጆ ነገር ነው ያነሳሽው ግን ስትመጡ ዘላቹ ጂ+ 4 ቤት ከምታቆሙ ሳይማር እና ዘመናዊ ማሽን ሳያገኝ እስከዛሬ አብልቶ ያኖረን ገበሬን እውቀት ብታካፍሉ ሰርታቹ ብታሰሩን የትበደረስን ያለዛ ግን ቁጥር 1ሸክም ስደተኛ መሆናችን አይቀሬ ነው ሰላም ለሀገራችን በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 6 месяцев назад +3

    ሞኞ 1% ወተት ምን ማለት ነው ይልቅ እሱ ምን እንደሚያመጣ አታውቂም፣ ሰው ወተት እንዳይጠጣ ነው፣ አባቶታችን እናቶቻችን ወተት ጠጥተው ማር ስጋ በልተው ነው ግን ጠንካሮች ጤነኞች ናቸው አሁን ይሄንን ሁሉ ትተን በሽተኛ ስንሆን የነሱን መድሃኒት ቃሚ እንድንሆን ነው

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 6 месяцев назад +2

    God bless you and God bless America

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 6 месяцев назад +4

    እውነተኛው ምግብ ኦርጋንኩ በጣም ውድ ነዉ::ሰው ሰራሹ ነዉ ርካሽ::እሱ ደሞ ጤናን ይጎዳል::ስለ ምንበላው ነገር ማንበብ ና ማወቅ አለብን::ካልሆነ ግን ያው የበሺታ መከማቻ ነዉ የምንሆነው::እናምብብ ያገኘነውን ሁሉ አንብላ::ስለ ሀገር ቤት ረሃብ ደግሞ ሰዉም አይሰራም መንግስትም አያሰራም::ሰዉ ሰነፍ ነዉ ወሬ ብቻ::ለዚህ ነዉ እንጂ ያንን የነሰለ ለም መሬት ተይዞ ቢሰራ ይት ይደረስ ነበር? እነሱ ምድረ በዳውን ነው አለንልመው እህል ያበቀሉበት::እኛ ጋ ግን ለሙንም መሬት የሚሰራበት የለም::

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 6 месяцев назад +1

    Thank you wuduwa, tebarekillign.

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 6 месяцев назад +4

    ምን እናመርታለን ዘላለማችንን እንራብ እንጂ በዘርና በቤሄር ማን ይጣላልን😢😢😢😢

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 6 месяцев назад +2

    🥰🥰🥰🥰God bless American
    I am ...happy

  • @userd42
    @userd42 5 месяцев назад +1

    እውነቱን,ነው,የተናገረው,አሜሪካን,በሽበሽ,ነው,አሜሪካንን,ፈጣሪ,ይባርክልን
    አንቺ,ጥሩ,ሰው,ነሽ,አሜሪካንን,በማድነቅሽ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያንም,ያንበሽብሽልን
    እህቴ,ፓለቲካ,ላወራብሽ,አይደለም,አማራም,አይደለሁም,የሚመጣው,አውሬ
    መንግሥት,በሙሉ,ደጉን,ጎበዙን,አማራ,ገበሬ,በአማራነቱ,በድሮን,መሬቱንና
    እርሻውን,ያቃጥሉበታል,ባሕር,ዳር,የለመለመች,አገር,ናት,ለፍራፍሬ,ለማር,
    ለወተት,ለቅቤ,አዋሳ,በጠቅላላው,ደቡቡ,በሙሉ,ለምለም,ነበር,አማራ,ገበሬ
    ከሆነ,እያቃጠሉባቸው,እርሻቸውን,ባዶ,ሆነ,ፈጣሪ,መልካሙን,ያምጣላት
    ለአገራችን,ፓለቲካ,አይደለም,ሀሳብ,መስጠቴ,ነው,የኢትዮም,ገበሬም,ጎበዝ
    አራሽ,ለማለት,ነው,ኢትዮንም,ያንበሽብሻት

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 месяцев назад +3

    በእውነት ሌላም ልጄ በተለይ (መፀዳጃ ቤት) በተለይ እረጅም መንገድ ስንጏዝ አዋሽ ፍተሻ ስንደርስ ሰው በየጫካው ብትን ይላል ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ... ሁሉኑም መንግስት ይስራ ባንልም እንደዚህ ያሉ ቦታወችን ትንሽ ከለላ ያለው መቆያ መፀዳጃም ቢሰራበት :: በተጨማሪ ሆቴሎችም የፀዳ መፀዳጃ ያለው ሊኖራቸው ይገባል ::😔 በእውነት አንዳንዱማ መፀዳጃ የለም ይላሉ 😳 በልቶ ጠጥቶ ወዴት ይሂድ .... ምግብና እሚጠጣ የሚሸጡት እኮ የሰው ልጅ ቁርስ በልቶ ምሳ እራት ስለሚል ነው ተሳሳትኩ ? አንድ ሴት ምን እንዳለችኝ አገርሽ ዌዘሩ ቆንጆ መፀዳጃ አያውቁም አትለኝም 😳😔 ያየችውን ነው ምን አፍ አለኝ 😔 :: አሜሪካን ምን ይወጣለታል እህል በየደጁ ... መፀዳጃ በየደጁ ... ሁሉ ሙሉ ...እግዚአብሔርን የምለምነው ለአገሬም ይሄንን አካፍለን ነው :: ሰላም ላገሬ ለደጉ ህዝብ ያድርገን :: መልካም ተባረኪልን:: 🙏

    • @liya7521
      @liya7521 6 месяцев назад +1

      እኔም የገርመኝ መፀዳጃው ነው የኢትዮጵያ ፕሌን እንካን መፀዳጃው ቆሻሻ ነው መንግስት ሳይሆን ህዝቡ ችግር አለበት ቆሻሻ በየሰፈሩ መጣል

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 6 месяцев назад +1

      @@liya7521 አልተሳሳትሽም እህቴ :: በእውነት መቀየር ያለበት ነገር ነው ሚዲያዎች ይሄንንም ቢሰሩበት ቁሻሻ በሽታም ነው እና ሀኪም ቤት ከመሄድ መጀመሪያ .... 🙏

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 6 месяцев назад +2

    True👍

  • @mahfuzkedir1188
    @mahfuzkedir1188 6 месяцев назад +1

    ኣሪፍ ሃሳብ ነዉ ሁላችንም እናስበዋለን። ማን ይዋጋላቸዉ ማን ያልቃላቸዉ እነዚ ጂቦች

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 6 месяцев назад +5

    አንች ወተት በጀሪካ መሸጡ ይገርምሻል ወተት በቧንቧ የሚቀዳበትስ ነገርስ casino ስሰራ የሚገርመኝ ልክ ከሶዳ,ከጭማቂ እኩል ሁለት አይነት ወተት ነጭ እና ቸኮሌት ወተት በቧንቧ ሲቀዳ ሳይ ሁሌ ይገርመኛል አሜሪካን አመሰግናታለሁ🙏

  • @edeletube700
    @edeletube700 6 месяцев назад +2

    እውነት ነው ግን ቢያንስ ያየንውን ኮርጀን ላገራችን በረከት መስራት ከኛ ከስደተኞች ይጠበቃል እኔ አሁን የሆነ ነገር ኮርጀ በፕሮስሥ ላይ ነው

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 6 месяцев назад +2

    Wow America 🥰🥰🥰🥰

  • @yonathanmandefro3728
    @yonathanmandefro3728 6 месяцев назад +1

    Thanks alot

  • @etsegenetorge6222
    @etsegenetorge6222 6 месяцев назад +1

    God bless America❤❤❤❤

  • @marthamamo2090
    @marthamamo2090 2 месяца назад

    God bless America 🇺🇸 🙏 ❤️

  • @temesgengulti3641
    @temesgengulti3641 6 месяцев назад +2

    በትክክል ብለሻል እህቴ ማን ይስማ😢

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 5 месяцев назад +3

    ቸግራም አሜሪካ ሁሉ ነገረ ፈክ መሆኑን ዘነገሽ

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 6 месяцев назад +1

    ዩዩ ሱሴ ሰላም።እዚህ ነገር የተበላሸዉ መንግስት ገበሬ ያገኛትን ባልተለመደ መልኩ ይገብረኝ ካለዚያ በማዳበርያ እቀጣሀለዉ አይነት አጉል እልህ አርጎት መራቆታችን ተለመደ። ገበሬዉን ስራ ማስፈታት ባህል ሆኖ ሳለ የተመኘሻቸዉ ሁሉ ኢትዩጵያ ላይ አይኖርም 🙏🙏🙏

  • @Rite490
    @Rite490 6 месяцев назад +4

    What are you talking about we eat here all hormones is not healthy that’s why everyone is sick if you shop organic is expensive just like back home so what’s your point

    • @azi4560
      @azi4560 5 месяцев назад +1

      Eko organic megezat newa.😂

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 2 месяца назад

      America is the best . You are complaining about organic or not your people are not getting garbage food.

  • @HayatMuhammde-m9h
    @HayatMuhammde-m9h 3 месяца назад

    ብዙ አረብ ሀገሮች በምግብ ጥራት ካሜሪካን ይበልጣሉ ለፌክ ምግብ አሜሪካን

  • @selinaselina-n9m
    @selinaselina-n9m 6 месяцев назад

    Ehtachin betam. Enamesegnalen lemtakerbiln mereja hulu
    Ad tyake lteyikshi wude
    Ad ye ehte lji alechi ena 13 ametwa new betmrt bet kbeb wede wchi ager hedew limetu new ena eza head metfat yichalal bebzu agatami edemitefu akalehu gn lji slehonechi kemilew new eski kechalshi melshilgi?

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 6 месяцев назад

    State to state is different

  • @MesiLedeaha8156
    @MesiLedeaha8156 6 месяцев назад +1

    እኔ ቓቓ ብዙ ኣልችልም ምን ልሰራ እችላለው እህቴ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 5 месяцев назад +1

    Y you complain & compare Ethiopia & America ??? Please let talk about solution to help our people period

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 5 месяцев назад

    Migib moltual America gin tetenkeku hulum aybelam beshta ale .

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 5 месяцев назад +1

    ወተት እና ማር ሁሉ ነበረ ሰው ሰራሽ ነው 1%ጥሩ ነገረ የለም::

  • @liya7521
    @liya7521 6 месяцев назад +1

    መንግስት መሬት ተየት ያምጣ ገበሬውን ይንጠቅ ?ገበሬው ምን ይስራ 90%የኢትዮጵያ ህዝብ ገበሬ ነው

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 6 месяцев назад

      Abiy Ahmed zeriga selhona he destroyed gurga and amhara homes narrow mind

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 5 месяцев назад

    Amara...ere..mecha..new..yemimetaw

  • @professorMRx-x3s
    @professorMRx-x3s 5 месяцев назад

    Ena !! Leyunetachen eko taemu lay eko new

  • @familyguy8013
    @familyguy8013 6 месяцев назад

    non-family emigrant process mn yakle gize ywesdale

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 6 месяцев назад +1

    Why you make my ppl jealous?

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 5 месяцев назад

    እባክሽ የእጮኝነት ጥያቄ ብትሰሪልን