Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አሁንማ በአለም ላይ የማናየው የማንሰማው ክፍ ነገር የለም ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሔንን ክፍ ዘመን በቸርነቱ በምህረቱ ያሻግረን
ሰይጣን ወዳጁን አያውቅም እንደሸንኮራ መጦ ነው የሚጥለው😢😢😢😢
ከእንደዚህ ያለ ነገረ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ እኛን ይጠብቀን
የጨለማው አምላኪዎች መጨረሻቸው ወደ ጨለማ ነው አዎ አሁን አሁን እየተስተዋለ ያለው ይሄ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልን።
ብዙ አርቲስቶች ሳትስሩ በስይጣን ገዘብ ቢላቤት የያዛችሁ እዛው ይሁንመቃብራችሁ በተለይ ሴት አርቲስቶች
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በደሙ ይሸፍንህ ለአንተ ብርሐን ሆኖ ለጠላቶችህ ይጨልምባቸው።
እኔ የኢትዮጵያ መንግስት ብኾን፩ኛ ነጮችን ጠቅልዬ አባርራለሁ፪ኛ የመጠጥ ፋብሪካዎችንና የሲጋራ ፋብሪካ አዘጋለሁ፫ኛ ፌስቡክና ቲክቶክን አዘጋለሁ፬ኛ ጫትን አጠፋለሁ፭ኛ የክልል ባንዴራ አጥፍቼ ኰከብ አልባውን ጥንታዊውን የኢትዮጵያ ባንዴራ እጠቀማለሁ።፮ኛ የካቢኔ አባላቱን ከኦርቶዶክስና ከእስልምናው የኃይማኖት አባቶችን አዋቅራለሁ።፯ኛ ብሔርተኞችና ጎጠኞች ወገብ አገዳቸውን እያለኹ ዘብጥያ
ኦርቶዶክስነትን ጠፍጥፎ የሰጠህ ነጭ እኮ ነው😂 ደብተራነት የጨለማው....
እግዚአብሔር ይባርክህ!
የምታነሳቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው በርታ። የገለፃ ድግግሞሽ ብትቀንስ።ማስታወሻህ ደጋግመህ ስታይ በበቂ ያልተዘጋጀህበት ስለሚመስል ሌላ መንገድ ብትከተል። ቁምነገር የሚያነሱ በብዛት በሌሉበት ስልቹ በሆንን ተመልካች መሀል መሆንህን አትርሳ።አሁንም በድጋሚ በርታ።
ይጠብቅ ነዉ የሚባለዉ ይሰዉረን የድንግል ልጅ ከእንደዚህ አይነት ነገር። ሁሉም ነገር እያስጠላ መጣ ያሳዝናል።
እናመሰግናለን ስለመረጃው ሁሌ አንድ ሰው እነኳን ብታደግ ብለህ ሌት ተቀን የተለያዩ የሰይጣናዊ ሴራ እራስክን አደጋ ላይ ጥለህ ለከፈልክልን መስዋት በተደጋጋሚ የምትለው አባባል "ብርም ዝናም ሰጥተው መጨረሻ ላይ ነፍሳችሁን ነው የሚነጥቁት ያልከው ቦታውን አገኘ ሲመስለኝ የተፈለገው ሴራ አስርተው ማስወገድ ፈልገዋል
እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባር ንገሪልኝ ለዚህ ለማይሰማዉ ትዉልድ
ሰይጣን ወዳጁን አያውቅም:እውነትም እግዚአብሔር ሲያጋልጥ የውርደት ማቆችን ያከናንባል ::ትክክለኛ አገላለፅ ነው ::
This is not only limited to the artists it teaches everyone how life should not be lived.
አሜሬካን ሀገር እንደነጮችና እንደ እስፓኔሺ ያሎዉ የሆኖዉ ያብሳሎ በድራግ ጥቁሮች ላይ ስለሜገድ እንጄ ብዙዎቹ ከሱ በበለጠ ይሰራሎዉ አድስ አያደለም ግን በተለይ የአሜሬካን ዘፈን አለም የፉልሙ አለም እግዚአብር ቢነቅለዉ ምኘኛቴ ነዉ ሁሌም ፀሎቴ ነዉ አሜሬካን አንቆ የያዘ ክፉዉ መንፈስ የዘፈኖዉ አለም
የጨለማ ሃይል ኤሊዩምናቲ ምናምን የሚባል ተረተረት የሰው ልጅ ክፋቱን ወይም አስቀያሚ ስራዎቹን ለማሳሳበብ የፈጠረው እንጂ በገሃዱ አለም የጨለማው ሃይል እራሱ የ ሰው ልጅ የጠመመ ልቦናው ነው።
ወርቅ እንኳን ደህና መጣህልን
ሴጣን እንደዚ ነው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን
🔴 Werkaferahu, ye Lij Michael ena Sayat Demessie Zefen Album title, "Ayto" yebalal. Yelayegnawn edit madreg selalchalku, endegena tsafkuleh.👍
ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከዚ የበለጠ ይደረግ አደለ
ወርቅዬ እንኳን በሰላም መጣህይህ ሰው ሳጥናኤል ነው ስሙ ስንቱን ጉድ ሰራቸው ለምሳሌ ወጣቱ ጀስቲን ቢበር ስሙን ጠቅሶ ዘፍኖ ነበር
We have already heard all this about him. What's new ?
ባክ ዝበል ጥቁር ስለዎነው ነው
ጥሩ አርገህ ገልጸሀል ግን ስለዋሻው ጉዳይ አላነሳህም ምን እንደተገኘበት እና እንደገና ተመልሰህ ብታብራራ ጥሩ ይመስለኛል
የገደላቸው ሰዎች አስካሬን ከነ ማስታወሻቸው አላየከውም
እውነት ብለሃል ወንድማችን !ልብ ያለው ልብ ይበል።
እንዲታሰር ያደረጉት እራሳቸው secret society ቢሆኑስ አናውቅም።
እንኳንም በጊዜ ታሰረ ባይታሰር!! ሮፍናንንም እና ልጅ ሚ ይደክላቸው ነበር
ኣፍህ ስርኣት ይኑሮዉ ስድ ኣትሁን ትልቅ ሚድያ ላይ እንዲህ ኣይባልም
የተሰማው ነው የተናገረው ወንድም አብሶ ያ ጉርሻ ሀገር ይገባል ብሎ የፖሰተውም የሱ አሽከር ነው
Good point sir
Sew endet ke mayehone sew yemaral..ke didy sayhone …ke tupack Mn yemaral belu…atazewawerut negerun?💚💛❤️
ዲዲ ኦርጂኑ ሶማሌያዊ ነው (ዝርያው )ታውቃላቹ???
ሰዎችን እያቀረብክ ቃለ መጠይቅ ብትሰራ ጥሩ ነው
አንድ ነገር ልንገርህ የስላሴን ስዕል አድኖ ከቲቪው ላይ አንሳው ወይም ቲቪውን አንሳው በቲቪው ውስጥ የሚታየው ነገር አብሮ አይሔድም ክብር ለስላሴ ስጥ ከታች ዘፈን እየታየ ያውሜ dirty clip ከላይ ደሞ የቅድስት ስላሴ እንዴት እንዳልከበደህ ገርሞኛል
Basatane yamemenou sawce maharas weredate now ba egezabehar tamanou❤👍🙏
Ahun geze talew eji beza leke bezu sewochn yeredal pidd yefeta❤❤
Yesss ❤ 😊
ሠላም እየሱስ ነው።
ባክ እኛ አገር አገር ነውዴ 50ሺ ባልሞላ ብር የከተማውን ፓሊስ አፊን ታዘጋዋለህ ለኛ አገር አያስፈራም ልክ ነው ማለቴ ሳይሆን የኛ አገርኮ አገር አደለም!!!
የኛወቹ እነሱን የሚከተሎ መጨረሻቸዉ ናፍቀኝ
Enzi bemachbchrrber yetkanu nachew egzihabher gen ken alew
ከ ስእለ አድኖ ስር የነዚህን ሰዎች አቪዲዮ ማጫወት አይከብድም
ያልበላህን አከክ
ይህ ነው መጨረሻው ከሰይጣን ጋ ወዳጅነት
Satan needs flesh only evil Angel thatway God first love us gives you son Jesus Christ Amen
ወፍ😅😅❤❤
ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ??ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱምና ዘፋኞች ለህይወታችሁ ዋጋ ስጡና ከሲኦል አምልጡ! ኢየሱስ ያድናል!
ሰላም ብዙ ጊዜ አንድ ግለሰብ ጥፋት አጥፍቶ ሲጠፋ መማር ያለብን አንተንም ጨምሮ ሁላችንም ነን እንጂ አንተ እንዳልከው አርቲስቶች ብቻ አይደሉም። የሰውን ገመና እየወጡ መጠቋቆም የሰነፎች እንጂ የጠቢቦች አይደለም።ብልህ ከ ሞኝ ይማራል ሞኝ ግን ከብልህ አይማርም። ዝናን በተመለከተ ዝናን የሚወድ ህፃን / ስጋ/ነው። ስራን የሚወድ ጠቢብ /ነፍስ/ነው። አለም ላይ ስጋዊ ስራን የሚሰራ ብዙ ነው ስለዚህ..... ገንዘብም እንደዛው። ነገርን ስማ መላን ጨምር!
እኛማ አገር እየተደረገ .....???? የት መቼ ???በቃ ሁሌ አሉባልታ
አዕምሮህን በደንብ አሰራው!
@@FNeway አሰርቼዉማ ነዉ አሉባልታ የማላምነዉ።
Dedebe ateme abale nhe mesle tekatelke kotete yemenakachew ymenayachew moltewale gn godayachew ande ken fetari yagaltachewale atasbe ateme edazaw tewardalhe
@@bereketbalcha7199😅😅😅😅
ይዘገንናል ሁሉ ነገሩ በሰላሴ!
Thank you.
💯 % የጨለማው አባል ነው
ይሄን ክፉ ዘመን በጥበቃው ያሻግረን! የሰው ልጅ ሰይጣን ሰፍሮበታል
በቅድሚያ ዳቢሎስ ከፍ ያደረገ አስመስሎ ይፈጠፍጣል
❤❤❤❤❤❤❤
Achebchabi, min agebah? yagerihin guday lemin atizegibim, weregna, fara
አዕምሮህን አስፋው። ግንዛቤ ግን አስፋ። አትሳደብ
በነገራችን ላይ እስር ቤት ያለው ትክክለኛ ፒዲዲ አይደለም ክሎኑ ነው
ሰውየው የነትራምፕን ቤተሰብ ና የሌሎችን የአሜሪካ ታላላቅ ሰዎች ቅሌቶችን በእጁ ፋይሉ ስላለ ደግሞ ጥቁር በመሆኑ ደግሞም ወንጀሎች ተደማምሮ የአሜሪካ መንግስት እንደ ብሄራዊ አደጋነው የሚታየው ነገ በነጄዚላይም መተግበሩ አይቀርም ጥቁር አርቲስት ከዚበላይ ርቀት እንዲሄድ አይፈልጉም ከመግድል ማዋረድ ምርጫቸውነው ለምን ቢባል ለሌሎች ጥቁሮች ምሳሌ እንዳይሆን ይፈለጋል ወንጀሎችንም cia(የጨለማው ሀይል ሆንብሎነው የሚያሰራው ምክንያቱ የሌሎችን አርቲስቶችን ቅሌታቸውን በመያዝ እንደፈለጉ ለመጠምዘዝ እንዲመቻቸው ሌላው ሰውየው ሚሽኑን ሲጨርስላቸው ወይም ለእነርሱ የማይጠመዝ (ነቄ) ሲሆንባቸው መልሰው እራሳቸውን ያሰማሩበታል።
አገራችን ያሑ ጭፈራ ቤት ሴቱ ሰክሮ ወንዱ ሰክሮ ።ያለው ምን የባሰ አለ
Yhenn eyayeh yenesu abal aydelem malet ychalal
አደባባይ ላይ መስቀል ነው እሄን ዲዲን የምር😢
agnet kbokebo awrdo endmafrt yenawcu seytan amlkewoch temhert yeunchew
Teddy afero ge naw Bezi Hiwetusete naw yalew bezu musicgn eyabelase naw yegize gudaye naw Egzabher yagaletwale!!
Buda mikegna 🙂🤔
ስራውእራሱሴጣንአደልእዴየወደቀሴጣንነው
Ye Addisaba wum Artistoch asatamewoch etc serachewu bezehu menged newu yetewosene buden newu yeteqotaterwu
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Copy አታድርግ
አርቲስቶቻችን ከፒዲዲ ምን ይማራሉ እነሱ ከሱ ይብሱየለ
አሜሪካ ህግ ስትተላለፍ ቀልድ አያውቁም ዋስትና ምናምን የለም ኢትዮጵያ አይደለም ይሄን ያህል ብር ዋስ እንስጥ ብለው ትንሿም ብር ኢትዮጵያ ታሳስታቸው ነበር ታዋቂ ሁን ፕሬዝዳንት ሁን ህግ ህግ ነው:: የእኛ ሀገር አርቲስቶችን ማን ይከሳል? እግዚአብሔር ይክሰሳቸው እንጂ::
ይህ የውቅና እና የገንዘብ ጉዳይ አይደለም መጀመሪያ ሰይጣን ነፍሳቸውን እስኪሰጡት ሁሉንም ይሰጣል ያን በሰጣቸው ልክ ግን ብዙ ሀጢያት ያሰራቸዋል ሲበቃው እራሱ ነው ከሳሹ ሰይጣን ውለታ አያውቅም የሰውን ልጅ በብዙ. ይጠላል
what you talking about i don't like know person
አሁን ይሄንን እርካሽ አርእስት ይዘህ በዚህ ፕሮግራም መስራትህ በበኩሌ እንድታዘብህ አድርጎኛል ገና እንደ ወጣቱ ይህንን ማወቅ እውቀት የሚመስላቸው ካለመብሰል ነው ስንት ነገር በምታስተምርበት ጊዜህ አትቀልድበት ????
Let's just mind our own business. We have our own huge clean-up to do. We don't even need to discuss about northamerica situation.
You are right my brother I was going to comment the same way but I read yours before I pointed out.Not only we should never mind our business but this is sensitive issue he shouldn’t involve in topics like this at allHe forgot where he live in!
Comment ላይ ምጹፉ ሰዎች ከሱ ያልተናነሰ ነገር ነው ምታደርጉት !!! ይቅር ይበለው ፈጣሪ
Newram baelu yfelx. Xgabexa.
ይህ ሰው ለሌላው ትልቅ ትምህርት ውሰዱ አሁን ገንዘብ አያግዘውም
His money and his fame got over his head! (KARMA IS A B$$.. WHE YOU'RE ) He had it coming.
ዲዲ
Sile babe oil algebagnim
ግብረ ሰዳም ስለሆነ , የሱ ሽትቤት ብዙ ስለተገኘ ለዛ ነዉ
Lubricants
Ante negegreh mnm ayesebm edimeset aregeh tenager
Better if you stay away on such topics brother
why
እንደሰው ሊያጠፋ ይችላል ግን ጥቁር ስለ ሆነ የነጮች ሴራ ልሆን ይችላል ።
ዋው ጭንቅላት
አይደለም:: መጽሐፍ ቅዱስን ካነበብን እንዲህ ዓይነቱን አዘናጊ አስተያየትን ለመስጠት አይዳዳንም ነበር:: ነገሩ ካልገባን ዝምታን ብንመርጥ ማስተዋል ነው😅::
ዲዲ የጨለማ ኣባል መሆኑ ፍፍቲ ሰንት መስክረዋል
😂😂😂 ራሱ 50Cent ማነውና 😅
እኔምለው ስለሰዉገበና አወራክ የሀገራችንንም ጨፋሪወች አስፈራራክ አንተ ሰዉ እያመለክ አይደለህም አምላክ አንድ መሆንሲገባው ሶስትም አንድም እያልክ ተረተረት እያልክአደል ምኑይገርማል ወሏሂ ላኢላሀ ገይሩሁ እናተ ከነሱ በምን ትለያላቹ መፀሀፋቹን አንቡት ስእል አድኖህን እዬው ያንተ ስእል አድኖም የትምአያደርስህም
Ene 666 nen birr alegn
Werky ❤️❤️❤️👏👏👏👏
ስወድህ ያን ሌባን ስሰማ እስከ ዛሬ አብይ ይልማ የተባለ ዘፍኝ ጴንጤ አጭበርባሪ አሂንሜ አንተ መጣ ገላገልከኝ ❤❤❤
አብይ ሙሉ እዉቀት ያለዉ ሰዉነዉ ተራነገር ስለማያወራ ላንተ አይመጥንሕም
ምናለበት comment ከማረግህ በፊት ትንሽ ብታስብ ዋይይይ 😢
አይ አንተ
Learn some abcd first ፕድድ 🫢
😅😅😅
በአለም ላይ ያለ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፀዉ
🎉🎉ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት አሜሪካ የተፈቀደ አደል እንዴ ደሞ ቤቢ ሆይል !1000ሺ ገዛ ለም አንድ ሚልየን አይገዛም ሌላ ነገር አለ ከጀርባዉ አንተም የዩቲዩብ ጡረተኛ ነህ የሆንክ ደብተራ ቦርኮ🎉
ጀዝባ ነህ እንዴ ኣስገድዶ ወሲብ መፈፅም የሚፈቅድ ኣገር የት ነው ወይ በድንብ ስማ ዝም ብልህ ኣፍህ ትከፍታልህ ክፍት ኣፍ
የማያገባህን አትቀባጥር 😅 ቀባጣሪ
😢😢😢😢😢
አንተ እራሱ እንዴት መምህር ግርማ ልክ ናቸው በለህ ታስተምራለህ
ማለት ???
የሳይጣን ፈረሶች
አተ እራስ ቡሽቲ ነህ ግማታም ሸሌልጂ
እራስክ ነህ ባለጌ
አንተ ይህንን ሀሉ ሰቃይ የምታየው ገንዘብ ለማግኘት አይደል እባክህን የሚረባ ወሬ አውራ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አሁንማ በአለም ላይ የማናየው የማንሰማው ክፍ ነገር የለም ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሔንን ክፍ ዘመን በቸርነቱ በምህረቱ ያሻግረን
ሰይጣን ወዳጁን አያውቅም እንደሸንኮራ መጦ ነው የሚጥለው😢😢😢😢
ከእንደዚህ ያለ ነገረ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ እኛን ይጠብቀን
የጨለማው አምላኪዎች መጨረሻቸው ወደ ጨለማ ነው አዎ አሁን አሁን እየተስተዋለ ያለው ይሄ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልን።
ብዙ አርቲስቶች ሳትስሩ በስይጣን ገዘብ ቢላቤት የያዛችሁ እዛው ይሁንመቃብራችሁ በተለይ ሴት አርቲስቶች
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በደሙ ይሸፍንህ ለአንተ ብርሐን ሆኖ ለጠላቶችህ ይጨልምባቸው።
እኔ የኢትዮጵያ መንግስት ብኾን
፩ኛ ነጮችን ጠቅልዬ አባርራለሁ
፪ኛ የመጠጥ ፋብሪካዎችንና የሲጋራ ፋብሪካ አዘጋለሁ
፫ኛ ፌስቡክና ቲክቶክን አዘጋለሁ
፬ኛ ጫትን አጠፋለሁ
፭ኛ የክልል ባንዴራ አጥፍቼ ኰከብ አልባውን ጥንታዊውን የኢትዮጵያ ባንዴራ እጠቀማለሁ።
፮ኛ የካቢኔ አባላቱን ከኦርቶዶክስና ከእስልምናው የኃይማኖት አባቶችን አዋቅራለሁ።
፯ኛ ብሔርተኞችና ጎጠኞች ወገብ አገዳቸውን እያለኹ ዘብጥያ
ኦርቶዶክስነትን ጠፍጥፎ የሰጠህ ነጭ እኮ ነው😂 ደብተራነት የጨለማው....
እግዚአብሔር ይባርክህ!
የምታነሳቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው በርታ። የገለፃ ድግግሞሽ ብትቀንስ።ማስታወሻህ ደጋግመህ ስታይ በበቂ ያልተዘጋጀህበት ስለሚመስል ሌላ መንገድ ብትከተል። ቁምነገር የሚያነሱ በብዛት በሌሉበት ስልቹ በሆንን ተመልካች መሀል መሆንህን አትርሳ።አሁንም በድጋሚ በርታ።
ይጠብቅ ነዉ የሚባለዉ ይሰዉረን የድንግል ልጅ ከእንደዚህ አይነት ነገር። ሁሉም ነገር እያስጠላ መጣ ያሳዝናል።
እናመሰግናለን ስለመረጃው ሁሌ አንድ ሰው እነኳን ብታደግ ብለህ ሌት ተቀን የተለያዩ የሰይጣናዊ ሴራ እራስክን አደጋ ላይ ጥለህ ለከፈልክልን መስዋት በተደጋጋሚ የምትለው አባባል "ብርም ዝናም ሰጥተው መጨረሻ ላይ ነፍሳችሁን ነው የሚነጥቁት ያልከው ቦታውን አገኘ ሲመስለኝ የተፈለገው ሴራ አስርተው ማስወገድ ፈልገዋል
እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባር ንገሪልኝ ለዚህ ለማይሰማዉ ትዉልድ
ሰይጣን ወዳጁን አያውቅም:እውነትም እግዚአብሔር ሲያጋልጥ የውርደት ማቆችን ያከናንባል ::ትክክለኛ አገላለፅ ነው ::
This is not only limited to the artists it teaches everyone how life should not be lived.
አሜሬካን ሀገር እንደነጮችና እንደ እስፓኔሺ ያሎዉ የሆኖዉ ያብሳሎ በድራግ ጥቁሮች ላይ ስለሜገድ እንጄ ብዙዎቹ ከሱ በበለጠ ይሰራሎዉ አድስ አያደለም ግን በተለይ የአሜሬካን ዘፈን አለም የፉልሙ አለም እግዚአብር ቢነቅለዉ ምኘኛቴ ነዉ ሁሌም ፀሎቴ ነዉ አሜሬካን አንቆ የያዘ ክፉዉ መንፈስ የዘፈኖዉ አለም
የጨለማ ሃይል ኤሊዩምናቲ ምናምን የሚባል ተረተረት የሰው ልጅ ክፋቱን ወይም አስቀያሚ ስራዎቹን ለማሳሳበብ የፈጠረው እንጂ በገሃዱ አለም የጨለማው ሃይል እራሱ የ ሰው ልጅ የጠመመ ልቦናው ነው።
ወርቅ እንኳን ደህና መጣህልን
ሴጣን እንደዚ ነው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን
🔴 Werkaferahu, ye Lij Michael ena Sayat Demessie Zefen Album title, "Ayto" yebalal.
Yelayegnawn edit madreg selalchalku, endegena tsafkuleh.👍
ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከዚ የበለጠ ይደረግ አደለ
ወርቅዬ እንኳን በሰላም መጣህ
ይህ ሰው ሳጥናኤል ነው ስሙ ስንቱን ጉድ ሰራቸው ለምሳሌ ወጣቱ ጀስቲን ቢበር ስሙን ጠቅሶ ዘፍኖ ነበር
We have already heard all this about him. What's new ?
ባክ ዝበል ጥቁር ስለዎነው ነው
ጥሩ አርገህ ገልጸሀል ግን ስለዋሻው ጉዳይ አላነሳህም ምን እንደተገኘበት እና እንደገና ተመልሰህ ብታብራራ ጥሩ ይመስለኛል
የገደላቸው ሰዎች አስካሬን ከነ ማስታወሻቸው አላየከውም
እውነት ብለሃል ወንድማችን !
ልብ ያለው ልብ ይበል።
እንዲታሰር ያደረጉት እራሳቸው secret society ቢሆኑስ አናውቅም።
እንኳንም በጊዜ ታሰረ ባይታሰር!! ሮፍናንንም እና ልጅ ሚ ይደክላቸው ነበር
ኣፍህ ስርኣት ይኑሮዉ ስድ ኣትሁን ትልቅ ሚድያ ላይ እንዲህ ኣይባልም
የተሰማው ነው የተናገረው ወንድም አብሶ ያ ጉርሻ ሀገር ይገባል ብሎ የፖሰተውም የሱ አሽከር ነው
Good point sir
Sew endet ke mayehone sew yemaral..ke didy sayhone …ke tupack Mn yemaral belu…atazewawerut negerun?💚💛❤️
ዲዲ ኦርጂኑ ሶማሌያዊ ነው (ዝርያው )ታውቃላቹ???
ሰዎችን እያቀረብክ ቃለ መጠይቅ ብትሰራ ጥሩ ነው
አንድ ነገር ልንገርህ የስላሴን ስዕል አድኖ ከቲቪው ላይ አንሳው ወይም ቲቪውን አንሳው በቲቪው ውስጥ የሚታየው ነገር አብሮ አይሔድም ክብር ለስላሴ ስጥ ከታች ዘፈን እየታየ ያውሜ dirty clip ከላይ ደሞ የቅድስት ስላሴ እንዴት እንዳልከበደህ ገርሞኛል
Basatane yamemenou sawce maharas weredate now ba egezabehar tamanou❤👍🙏
Ahun geze talew eji beza leke bezu sewochn yeredal pidd yefeta❤❤
Yesss ❤ 😊
ሠላም እየሱስ ነው።
ባክ እኛ አገር አገር ነውዴ 50ሺ ባልሞላ ብር የከተማውን ፓሊስ አፊን ታዘጋዋለህ ለኛ አገር አያስፈራም ልክ ነው ማለቴ ሳይሆን የኛ አገርኮ አገር አደለም!!!
የኛወቹ እነሱን የሚከተሎ መጨረሻቸዉ ናፍቀኝ
Enzi bemachbchrrber yetkanu nachew egzihabher gen ken alew
ከ ስእለ አድኖ ስር የነዚህን ሰዎች አቪዲዮ ማጫወት አይከብድም
ያልበላህን አከክ
ይህ ነው መጨረሻው ከሰይጣን ጋ ወዳጅነት
Satan needs flesh only evil Angel thatway God first love us gives you son Jesus Christ Amen
ወፍ😅😅❤❤
ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ??ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱምና ዘፋኞች ለህይወታችሁ ዋጋ ስጡና ከሲኦል አምልጡ! ኢየሱስ ያድናል!
ሰላም ብዙ ጊዜ አንድ ግለሰብ ጥፋት አጥፍቶ ሲጠፋ መማር ያለብን አንተንም ጨምሮ ሁላችንም ነን እንጂ አንተ እንዳልከው አርቲስቶች ብቻ አይደሉም። የሰውን ገመና እየወጡ መጠቋቆም የሰነፎች እንጂ የጠቢቦች አይደለም።ብልህ ከ ሞኝ ይማራል ሞኝ ግን ከብልህ አይማርም። ዝናን በተመለከተ ዝናን የሚወድ ህፃን / ስጋ/ነው። ስራን የሚወድ ጠቢብ /ነፍስ/ነው። አለም ላይ ስጋዊ ስራን የሚሰራ ብዙ ነው ስለዚህ..... ገንዘብም እንደዛው። ነገርን ስማ መላን ጨምር!
እኛማ አገር እየተደረገ .....???? የት መቼ ???በቃ ሁሌ አሉባልታ
አዕምሮህን በደንብ አሰራው!
@@FNeway አሰርቼዉማ ነዉ አሉባልታ የማላምነዉ።
Dedebe ateme abale nhe mesle tekatelke kotete yemenakachew ymenayachew moltewale gn godayachew ande ken fetari yagaltachewale atasbe ateme edazaw tewardalhe
@@bereketbalcha7199😅😅😅😅
ይዘገንናል ሁሉ ነገሩ በሰላሴ!
Thank you.
💯 % የጨለማው አባል ነው
ይሄን ክፉ ዘመን በጥበቃው ያሻግረን! የሰው ልጅ ሰይጣን ሰፍሮበታል
በቅድሚያ ዳቢሎስ ከፍ ያደረገ አስመስሎ ይፈጠፍጣል
❤❤❤❤❤❤❤
Achebchabi, min agebah? yagerihin guday lemin atizegibim, weregna, fara
አዕምሮህን አስፋው። ግንዛቤ ግን አስፋ። አትሳደብ
በነገራችን ላይ እስር ቤት ያለው ትክክለኛ ፒዲዲ አይደለም ክሎኑ ነው
ሰውየው የነትራምፕን ቤተሰብ ና የሌሎችን የአሜሪካ ታላላቅ ሰዎች ቅሌቶችን በእጁ ፋይሉ ስላለ ደግሞ ጥቁር በመሆኑ ደግሞም ወንጀሎች ተደማምሮ የአሜሪካ መንግስት እንደ ብሄራዊ አደጋነው የሚታየው ነገ በነጄዚላይም መተግበሩ አይቀርም ጥቁር አርቲስት ከዚበላይ ርቀት እንዲሄድ አይፈልጉም ከመግድል ማዋረድ ምርጫቸውነው ለምን ቢባል ለሌሎች ጥቁሮች ምሳሌ እንዳይሆን ይፈለጋል ወንጀሎችንም cia(የጨለማው ሀይል ሆንብሎነው የሚያሰራው ምክንያቱ የሌሎችን አርቲስቶችን ቅሌታቸውን በመያዝ እንደፈለጉ ለመጠምዘዝ እንዲመቻቸው ሌላው ሰውየው ሚሽኑን ሲጨርስላቸው ወይም ለእነርሱ የማይጠመዝ (ነቄ) ሲሆንባቸው መልሰው እራሳቸውን ያሰማሩበታል።
አገራችን ያሑ ጭፈራ ቤት ሴቱ ሰክሮ ወንዱ ሰክሮ ።ያለው ምን የባሰ አለ
Yhenn eyayeh yenesu abal aydelem malet ychalal
አደባባይ ላይ መስቀል ነው እሄን ዲዲን የምር😢
agnet kbokebo awrdo endmafrt yenawcu seytan amlkewoch temhert yeunchew
Teddy afero ge naw Bezi Hiwetusete naw yalew bezu musicgn eyabelase naw yegize gudaye naw Egzabher yagaletwale!!
Buda mikegna 🙂🤔
ስራውእራሱሴጣንአደልእዴየወደቀሴጣንነው
Ye Addisaba wum Artistoch asatamewoch etc serachewu bezehu menged newu yetewosene buden newu yeteqotaterwu
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Copy አታድርግ
አርቲስቶቻችን ከፒዲዲ ምን ይማራሉ እነሱ ከሱ ይብሱየለ
አሜሪካ ህግ ስትተላለፍ ቀልድ አያውቁም ዋስትና ምናምን የለም ኢትዮጵያ አይደለም ይሄን ያህል ብር ዋስ እንስጥ ብለው ትንሿም ብር ኢትዮጵያ ታሳስታቸው ነበር ታዋቂ ሁን ፕሬዝዳንት ሁን ህግ ህግ ነው:: የእኛ ሀገር አርቲስቶችን ማን ይከሳል? እግዚአብሔር ይክሰሳቸው እንጂ::
ይህ የውቅና እና የገንዘብ ጉዳይ አይደለም መጀመሪያ ሰይጣን ነፍሳቸውን እስኪሰጡት ሁሉንም ይሰጣል ያን በሰጣቸው ልክ ግን ብዙ ሀጢያት ያሰራቸዋል ሲበቃው እራሱ ነው ከሳሹ ሰይጣን ውለታ አያውቅም የሰውን ልጅ በብዙ. ይጠላል
what you talking about i don't like know person
አሁን ይሄንን እርካሽ አርእስት ይዘህ በዚህ ፕሮግራም መስራትህ በበኩሌ እንድታዘብህ አድርጎኛል ገና እንደ ወጣቱ ይህንን ማወቅ እውቀት የሚመስላቸው ካለመብሰል
ነው ስንት ነገር በምታስተምርበት ጊዜህ አትቀልድበት ????
Let's just mind our own business. We have our own huge clean-up to do. We don't even need to discuss about northamerica situation.
You are right my brother I was going to comment the same way but I read yours before I pointed out.
Not only we should never mind our business but this is sensitive issue he shouldn’t involve in topics like this at all
He forgot where he live in!